ቅርብ (KIRIB) ሐምሌት በልጁን:: HAMLET BELJUN 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025
  • ቅርብ (KIRIB) ሐምሌት በልጁን:: HAMLET BELJUN #gospel 2024
    ቅርብ
    ለሚጠሩህ ቅርብ(*3)
    ለሚፈልጉህ ቅርብ(*3)
    አንተን ስፈልግ ድኜ ቀረሁ
    ፊትህን ስፈልግ ፀናሁ
    ስፈልግህ አገኘሁህ
    ደሞ ሳገኝህ ሙጥኝ አልኩህ
    በከንቱ አይደል ፈልጊኝ ያልከኝ
    በፅድቅ ፊትህን እንዳይ ልታስተምረኝ
    በከንቱ አይደል ያልከኝ ቅረቢ
    በራፉን ልትከፍት አልከኝ አንኳኪ
    አንኳኳዋለው ስለምትከፍተው
    ለሚጠሩህ ቅርብ መሆንህን አውቃለሁ
    እገሰግሳለው ልሆን ከእግርህ ስር
    ከሚሹህ ራስህን ስለማትሰውር
    ፈልግሀለው(*2) መንፈስ ቅዱስ
    እንኩዋን መኖር ማሰብ ከባድ ነው ወዳጄ ያላንተስ
    ፈልግሀለው(*2)አብዝቼ
    ህይወቴ ካንተ ተቆራኝታለች አልኖር ተለይቼህ
    አድራሻው እዚህ ነው ብሎ ማን ያውቀዋል
    በውነት የሚሻህ ግን እሱ ያገኝሀል
    ካንተጋራ ታግሎ ማን ያሸንፍሀል
    ልቡን ያዋረደ ግን ቤቱ ያኖርሀል
    ማደሪያህን ሊያበጅ ማን ጎጆ ሊቀልስ
    የተገዛልህ ግን ይሆንሀል መቅደስ
    የቱ ቁርባን መስዋዕት ልብህን ያረካዋል
    ራሱን በሚሰጥህ በሱ ደስ ይልሀል
    ፈልግሀለው በሙሉ ልቤ
    ካንተጋ መሆን ሆኖልኝ ግቤ
    ፈልግሀለው ዛሬም ገስግሼ
    በልቤ ጌታ አንተን አንግሼ
    ፈልግሀለው(*2)መንፈስ ቅዱስ
    እንኩዋን መኖር ማሰብ ከባድ ነው ወዳጄ ያላንተስ
    ፈልግሀለው(*2)አብዝቼ
    ህይወቴ ካንተ ተቆራኝታለች አልኖር ተለይቼህ

ความคิดเห็น • 139

  • @grace__nebigirmachew
    @grace__nebigirmachew 8 หลายเดือนก่อน +60

    ቅርብ
    ለሚጠሩህ ቅርብ(*3)
    ለሚፈልጉህ ቅርብ(*3)
    አንተን ስፈልግ ድኜ ቀረሁ
    ፊትህን ስፈልግ ፀናሁ
    ስፈልግህ አገኘሁህ
    ደሞ ሳገኝህ ሙጥኝ አልኩህ
    በከንቱ አይደል ፈልጊኝ ያልከኝ
    በፅድቅ ፊትህን እንዳይ ልታስተምረኝ
    በከንቱ አይደል ያልከኝ ቅረቢ
    በራፉን ልትከፍት አልከኝ አንኳኪ
    አንኳኳዋለው ስለምትከፍተው
    ለሚጠሩህ ቅርብ መሆንህን አውቃለሁ
    እገሰግሳለው ልሆን ከእግርህ ስር
    ከሚሹህ ራስህን ስለማትሰውር
    ፈልግሀለው(*2) መንፈስ ቅዱስ
    እንኩዋን መኖር ማሰብ ከባድ ነው ወዳጄ ያላንተስ
    ፈልግሀለው(*2)አብዝቼ
    ህይወቴ ካንተ ተቆራኝታለች አልኖር ተለይቼህ
    አድራሻው እዚህ ነው ብሎ ማን ያውቀዋል
    በውነት የሚሻህ ግን እሱ ያገኝሀል
    ካንተጋራ ታግሎ ማን ያሸንፍሀል
    ልቡን ያዋረደ ግን ቤቱ ያኖርሀል
    ማደሪያህን ሊያበጅ ማን ጎጆ ሊቀልስ
    የተገዛልህ ግን ይሆንሀል መቅደስ
    የቱ ቁርባን መስዋዕት ልብህን ያረካዋል
    ራሱን በሚሰጥህ በሱ ደስ ይልሀል
    ፈልግሀለው በሙሉ ልቤ
    ካንተጋ መሆን ሆኖልኝ ግቤ
    ፈልግሀለው ዛሬም ገስግሼ
    በልቤ ጌታ አንተን አንግሼ
    ፈልግሀለው(*2)መንፈስ ቅዱስ
    እንኩዋን መኖር ማሰብ ከባድ ነው ወዳጄ ያላንተስ
    ፈልግሀለው(*2)አብዝቼ
    ህይወቴ ካንተ ተቆራኝታለች አልኖር ተለይቼህ

  • @FrehiwotAbebaw
    @FrehiwotAbebaw 8 หลายเดือนก่อน +19

    ከአንተ ጋር ታግሎ ማን ያሸንፍሃል
    ልቡን ያዋረደ ግን ቤቱ ያኖርሀል
    I am always blessed by your songs keep singing እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @bereketlemma
    @bereketlemma 8 หลายเดือนก่อน +36

    ማለቂያ የሌለው ፍለጋ.... እንቁ ፈላጊ እንቁ ለመፈለግ ሲወጣ ምናልባት ካልተመለስኩ ብሎ ቤተሰቡን ተሰናብቶ ይሄዳል ፤ አንዳንዴ እስከሞት የፈለገውን ነገር ሳያገኝ ይሞታል... መንፈስ ቅዱስ ከዕንቁ በላይ የምትወደደውን አንተን መፈለግ እንዴት ያለ እድል ነው 😭😭 ጓደኛ ፣ ዘመድ ወዳጅ ሁሉ ተሰናብተን ደጃችንን ዘግተን እንፈልግሃለን... ደግሞም እናገኝሃለን ከዛን የሙጥኝ እንልሃለን።
    እግዚአብሔርን የሚፈልግ ትውልድ ከዕንቁ ፈላጊ ይልቅ ጌጤኛ ነው።
    @Hamlet ተባረኪ ❤

  • @kaltube71
    @kaltube71 8 หลายเดือนก่อน +10

    ሀምሌትዬ ምን አባቴ ልበልሽ
    መዝሙሮችሽ ስንቴ ከድካሜ ቀና እንዳደረጉኝ አልገባሽም። በቃ ያንበረክካሉ በቃ ጌታን ጌታ ይላሉ። አንቺ አፍቅረሽዉ እኛ እንድናፈቅረዉ ታደርጊያለሽ ናፍቀሽዉ እንድንናፍቀው ታደርጊያለሻ ሁፍ በቃ ጌታ ይባርክሽ …

  • @claral9633
    @claral9633 8 หลายเดือนก่อน +3

    ክብሩ ሁሉ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን!ጌታ እየሱስን እባርከዋለሁ በአንቺ ውስጥ ስላስቀመጠዉ ጸጋ ።እኔ በጣም እየተባረኩበት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው ሀምልዬ የኔ ብሩክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ።

  • @Mimitwa
    @Mimitwa 8 หลายเดือนก่อน +20

    ተባረኪ ደርባባዬ ሀምሌት። ቀጣይ አልበምሽን በጉጉት እጠብቃለሁ🙌🙌👏

  • @NamameraGarronamamera
    @NamameraGarronamamera 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፈልግሃለው ፈልግሃለው መንፈስ ቅዱስ
    እንኳን መኖር ማሰብ ከባድ ነው ወዳጀ ያላንተስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betelteshome
    @betelteshome 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንኳኪ ያልከኝ ስለምትከፍተው ነው……….በከንቱ አይደል ፈልጊኝ ያልከኝ……..ዘመንሽ ይለምልም ወደ ሰማይ የሚወስድ መዝሙር ነው።

  • @yikirbelen6932
    @yikirbelen6932 8 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኪ እህቴ። እንደተለመደው ዛሬም አንቺን ሳይሆን የምታዜሚለትን እንድናይና እንድንሰማ ሆነሽ ቀርበሻል። ውበትሽና ጌጥሽ እርሱ ስለሆነልሽ ታድለሻል። በድጋሚ ተባረኪ። በበለጠ ፀጋ ይግለጥሽ።

  • @mogesss
    @mogesss 8 หลายเดือนก่อน +6

    መዝሙሮችሽን ሰሞኑን እየሰማሁ ነበር በእውነት ልብን ያረሰርሳሉ 😊

  • @claral9633
    @claral9633 8 หลายเดือนก่อน +2

    ክብሩ ሁሉ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን! ጌታ ስሙ ይባረክ ባንቺ ውስጥ ስላስቀመጠው ጸጋ ,እኔን በጣም እየባረከኝ ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው። ሀምልዬ የኔ ብሩክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ።

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌ የምትዘምሪያቸው ዝማሬዎች አጥንቴ ውስጥ ነው የሚገቡት ስርዓትሽ ጌታ ይባረክ ሴቶች በጌታ እና በእ/ር ህዝብ ፊት ሲቆሙ ቀሚስ ቢለብሱ ሰውነታቸው ባይገላለጥ. ቃሉ የሚለው ለአይምሮ የሚመች አገልግሎት እንድናገለግል ነው . አብረውሽ ያገለገሉት ሁላችሁም ለበረከት ሁኑ ❤❤❤❤❤

  • @betelteshome
    @betelteshome 8 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመንሽ ይባረክ እየሱስ ባንቺ ደምቆ ይታያል ህይወትሽን ስለሆነ የምዘምሪው ነብስ ያረሰርሳል

  • @nardoskassahun292
    @nardoskassahun292 5 หลายเดือนก่อน

    God bless you hamliy mezmurochsh hulu yegeta menfes yalebet new.

  • @hellenayele-gf8tb
    @hellenayele-gf8tb 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @SifenEshetu
    @SifenEshetu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ufff be blessed yene konjo
    felghalehu menfes kdus

  • @EphraimAmognehegnOfficial
    @EphraimAmognehegnOfficial 8 หลายเดือนก่อน +2

    Can stop listening this song. Glory be to the source of the grace.

  • @biniyamtsegaye9052
    @biniyamtsegaye9052 8 หลายเดือนก่อน +5

    ፈልግሃለው በሙሉ ልቤ ካንተጋ መሆን ሆኖልኝ ግቤ🙏
    ዘመንሽ በህልውናው ይባረክ እህቴ❤

  • @KidistAlemu-hq1lv
    @KidistAlemu-hq1lv 8 หลายเดือนก่อน

    ሀምሌቴዬ ተባረኪ ሀዪወሰደብሽ ጌታ የሚታይብሽ ልጅ ነሽ ሀምሌቴዬ በጣም ነው የምወዴሽ ዘመንሽ ሁሉ ለጌታ ዘምሪ

  • @FilimonIbrahim
    @FilimonIbrahim 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እህት ተባርከሽ ቅሪ ።

  • @TigistMengesha-gu7rn
    @TigistMengesha-gu7rn 8 หลายเดือนก่อน +3

    የሁልጊዜ ምርጥ ዘማሪት ተባረክልኝ❤❤

  • @andnettesfaye3811
    @andnettesfaye3811 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪልኝ የእኔ ውድ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይጨምርብሽ

  • @bekatolosawakjira
    @bekatolosawakjira 7 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው ደስ የምትይው?
    መንፈስ ቅዱስ ሆይ ደግመህ ባርካት 🙏
    ትኩረት ለመንፈስ ቅዱስ!

  • @meseretzerihun7168
    @meseretzerihun7168 8 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪት ሀምሌ በጣም !!! በጣም ይገርማል ጌታ ዘመንሽ ይባረክሽ ❤❤

  • @TinaderejeAsefa
    @TinaderejeAsefa 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም በጉጉት ነው ዝማሬሽን የምጠብቀው እወድሻለሁ ❤

  • @taagaaymekonnin
    @taagaaymekonnin 4 หลายเดือนก่อน

    Glory to God for such vibrant grace wow!

  • @KuMe-m5z
    @KuMe-m5z 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት እንደ ምወድሽ ጌታን❤❤
    cant wait for your album ❤❤

  • @NigistAlemu-j7d
    @NigistAlemu-j7d 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሀምሉዬ ተባረኪልን አሁን ጴንጤዎች ተብለን የምንጠራ ሁሉ ከዝላይ ወተን በአርምሞ ሆነን ወደመንፈሡ የምንተምበትን ማስተዋል ይስጠን ባንቺ መዝሙሮች ግን ተባርኬባቸዋለሁ።

  • @EyasuersamoLiaso
    @EyasuersamoLiaso 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen tabarakiii 💕💕💕

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 8 หลายเดือนก่อน

    ሀምሌት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @MessisFamily
    @MessisFamily 8 หลายเดือนก่อน +2

    Hameliye bereketachen endet endemewedesh tebarekilegn zemenesh bebetu yeleke weddddd new maregesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
    @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 4 หลายเดือนก่อน

    ቃሉን ብትጽፉልን አዲስ የጥሞና ጊዜ መዝሙር ሰጣችሁን ማለት ነው። ጌታ ያብዛላችሁ።❤

    • @hamletbeljun5329
      @hamletbeljun5329  หลายเดือนก่อน

      description ላይ ግጥሙ ተቀምጧል 🙏🏼

  • @Samuel_Marew
    @Samuel_Marew 8 หลายเดือนก่อน +4

    አንተን ስፈልግ ድኜ ቀረሁ
    ፊትህን ስፈልግ ፀናሁ
    ስፈልግህ አገኘሁህ
    ደሞ ሳገኝህ ሙጥኝ አልኩህ❤

  • @mekame2023
    @mekame2023 8 หลายเดือนก่อน

    Hamletye you are blessed.
    You have no idea how much I'm in love with your songs.
    ብርክ በይ

  • @meskiEmmnuel
    @meskiEmmnuel 8 หลายเดือนก่อน +1

    የተባረክሽ❤

  • @sabatewelde7218
    @sabatewelde7218 2 หลายเดือนก่อน

    Hule behulu huneta legeta leYesus mezemer yhunlish yene gobez konjo sister ❤❤

  • @seblewongelwasihun776
    @seblewongelwasihun776 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ

  • @elshadaylegesse9612
    @elshadaylegesse9612 8 หลายเดือนก่อน

    real vocalist!ጥሩ ድምፅ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ጆሮ እንዳለሽ ተረዳሁ።stay blessed!

  • @yemesrachmesfin4143
    @yemesrachmesfin4143 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሀምልዬ ቅን የእግዚአብሔር ሴት ❤❤❤ የበለጠ የእግዚአብሔርን ህልውና እንድንናፍቅ የሚያደርግ መዝሙር ነው በጣም ተባርኬበታለሁ 🙏🙏🙏 ሌሎቹን እስከሚለቀቅ በጉጉት ነው የምጠብቀው ተባረኪልኝ 😍😍😍

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፀጋ ይጨመርልሽ

  • @seblewoyessa6913
    @seblewoyessa6913 8 หลายเดือนก่อน

    May the Lord Jesus pour more of His anointing and His presence in your life. You are a blessing!!

  • @Abeni-ck2jg
    @Abeni-ck2jg 6 หลายเดือนก่อน

    God bless you and keeps you from any evil plan and work! ❤❤❤

  • @BatiGerma
    @BatiGerma 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤የኔውድ እህት ተባረኪ ቆንጆዬ

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው ሐምሊዬ በእውነት አረሰረሽኝ ተባረኪልኝ የአባቴ ልጅ

  • @mamushtegenu6445
    @mamushtegenu6445 7 หลายเดือนก่อน

    Hamiye denk mezemur geta setoshal tebareken weduwa hehetachen

  • @RutaYakob
    @RutaYakob 4 หลายเดือนก่อน

    Egeziabhir zemenshene betshen yebarkilshe

  • @AbenezerGirma-zf6bo
    @AbenezerGirma-zf6bo 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው ተባረኪ❤❤

  • @amanuelalemayehu9912
    @amanuelalemayehu9912 7 หลายเดือนก่อน

    Be blessed hamliye betam yetebareksh nesh

  • @MekdesTesfaye-e7b
    @MekdesTesfaye-e7b 8 หลายเดือนก่อน

    ሀሌሉያ
    ፀጋውን አሁንም አብዝቶ ይጨምርልሽ

  • @maldabikila9117
    @maldabikila9117 8 หลายเดือนก่อน

    አንተን ስፈልግ ድኜ ቀረሁኝ😭😍
    bless u hamuy😍

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪልኝ የኔ ውድ እህቴ። ያብዛልሽ። ❤❤❤❤❤

  • @addanigetachew5142
    @addanigetachew5142 8 หลายเดือนก่อน

    I love u very much I have been blessed by your all song this one also touched me because it is about deep relationship with god!!!!

  • @MihiretErdachew39-qj7jr
    @MihiretErdachew39-qj7jr 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarekilgn hamlet ❤ hulum mezmurochshn betam new mwedachew demom tebarkebetalew. Adis album demo entebkalen

  • @kiyyaayetsehay824
    @kiyyaayetsehay824 7 หลายเดือนก่อน

    Sing to his precious name.
    seek him in your songs, never stop.

  • @kurabachewyisehak
    @kurabachewyisehak 8 หลายเดือนก่อน

    Stay blessed Hamlet አንቺ የተባረክሽ ሴት❤❤❤

  • @nehemiatarekegn8945
    @nehemiatarekegn8945 8 หลายเดือนก่อน

    such a nice song . Blessings to you all.

  • @eticho2529
    @eticho2529 8 หลายเดือนก่อน

    Hamluyeee bezilgn yene enat❤❤❤

  • @WondeJhon
    @WondeJhon 7 หลายเดือนก่อน

    Tabrkilg wuda ehta

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ።አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ🙏

  • @shalommohammed
    @shalommohammed 8 หลายเดือนก่อน

    “እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤”
    - አሞጽ 5፥4
    Geta banchi slegeletew tsega ymesgen stay blessed

  • @sabatewelde7218
    @sabatewelde7218 2 หลายเดือนก่อน

    Hallelujah ❤❤

  • @Yegeta
    @Yegeta 7 หลายเดือนก่อน

    You are blessed 🙏

  • @etclota9540
    @etclota9540 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ልዩ ቃላት የለኝም❤🇮🇱

  • @yadel3754
    @yadel3754 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ሀምሌትዬ❤️❤️❤️

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 8 หลายเดือนก่อน

    በብዙ ተባረኪ❤❤

  • @BethelhemBetisha-un9kt
    @BethelhemBetisha-un9kt 8 หลายเดือนก่อน

    Siratsh ergatash eko new deess yemilegn ❤❤❤❤❤ tebareki ❤❤❤❤

  • @YaredTesfa-gr7tl
    @YaredTesfa-gr7tl 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ሀምልዬ

  • @chanek9787
    @chanek9787 8 หลายเดือนก่อน

    Ameeeen❤geta yesus zemenishn yibark!

  • @HolySpirit-su2hl
    @HolySpirit-su2hl 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ere menfes kedus mn aynet amlak neh😢
    Tebareku🙏

  • @ALEMUMUNE
    @ALEMUMUNE 8 หลายเดือนก่อน

    ፀጋው ይብዛልሽ የኔ ውድ 😥

  • @EyasuersamoLiaso
    @EyasuersamoLiaso 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen uuuuuuuffffffff Amen haleluya haleluya tabarakiii 💕💕💕💕💕❤❤❤❤

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 8 หลายเดือนก่อน

    Hulunim mezimurochihin betam nw yemiwodachewu ke getash gar yaleshin abro at yasayalu bebizu tebarekilign 🙏🙌🙌

  • @gedewonjohannes4215
    @gedewonjohannes4215 8 หลายเดือนก่อน

    You are Blessed may God give you more years and use you for his own purpose as God is doing now.
    God Bless you!!

  • @edas4056
    @edas4056 8 หลายเดือนก่อน

    ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏

  • @frehiwotassefa6275
    @frehiwotassefa6275 8 หลายเดือนก่อน

    Hamliye Tebareki Awo Huligze Esun Mefeleg yehunlen

  • @SemereSenbetu
    @SemereSenbetu 8 หลายเดือนก่อน

    Amen.. Bless you

  • @emnetsintayehuofficial2121
    @emnetsintayehuofficial2121 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @grace__nebigirmachew
    @grace__nebigirmachew 8 หลายเดือนก่อน

    Amen🙌🏽 ”“ፊቴን ፈልጉ” ባልህ ጊዜ፤ ልቤ፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ ፊትህን እሻለሁ አለች።“
    ‭‭መዝሙር‬ ‭27‬:‭8‬ ‭
    Amazingggg song I love it…My beautiful and blessed sister. You are a blessing to generations.I admire you and I love you very much.የኔ ወርቅ❤❤❤

  • @ruthdansa7334
    @ruthdansa7334 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ❤❤❤❤

  • @MahletMekuria
    @MahletMekuria 7 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @Mekdesyegeta
    @Mekdesyegeta 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yezi zemen mirt zemary

  • @ShemaShema-pj6vs
    @ShemaShema-pj6vs 7 หลายเดือนก่อน

    AMEN❤

  • @edenworku1172
    @edenworku1172 8 หลายเดือนก่อน

    አቀራረብሽን ስወድልሽ እኮ ❤❤❤❤ I love Rega yale mezmur 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @kalkidangifawosenbelayneh2974
    @kalkidangifawosenbelayneh2974 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarekiln birikirik bey❤

  • @mezmurtv2334
    @mezmurtv2334 8 หลายเดือนก่อน

    🙌🏼🙌🏼 you’re blessed hamlet.

  • @LillianWondwosen-
    @LillianWondwosen- 8 หลายเดือนก่อน

    Tebareki hamliya

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 8 หลายเดือนก่อน

    Powerful message n beautiful melody voice and music bless you more

    • @hamletbeljun5329
      @hamletbeljun5329  8 หลายเดือนก่อน +4

      ጄሪዬ ሁሌም እንዳበረታታሽኝ ነው አክብሮቴ የላቀ ነው

    • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
      @eyerusalemnegiyaofficialch5641 8 หลายเดือนก่อน +2

      You know why? Cos I love you songs u r truly a blessing for us keep going

  • @SamiaNasserEl-dine-nd6uk
    @SamiaNasserEl-dine-nd6uk 5 หลายเดือนก่อน

    Amn🙇🙇🙇🙇🙇

  • @GetahunGech-ih8oq
    @GetahunGech-ih8oq 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ

  • @honadellak3495
    @honadellak3495 8 หลายเดือนก่อน

    hameluye bless u more

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you my sis.

  • @tesfatsion_filipos
    @tesfatsion_filipos 6 หลายเดือนก่อน

    GBU!❤❤🙏

  • @tihitinazekariyas102
    @tihitinazekariyas102 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @HassetViews
    @HassetViews 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @rahelgeremew3553
    @rahelgeremew3553 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እህቴ ❤

  • @biniyamshiferaw9159
    @biniyamshiferaw9159 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @martaabebe8206
    @martaabebe8206 8 หลายเดือนก่อน

    Bless u❤❤❤

  • @geremushadmasu
    @geremushadmasu 8 หลายเดือนก่อน

    tabaraakilgn enate

  • @EyerusalemLorenso
    @EyerusalemLorenso 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarkikgn❤❤❤❤

  • @rahelnigusse6535
    @rahelnigusse6535 8 หลายเดือนก่อน

    ሀምሊዬ ብርክ በይ