Hamlet Beljun /በቃልህ/Bekalih

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • Hamlet Beljun /በቃልህ/Bekalih
    iTunes / hamlet-beljun
    #HamletBeljun
    በቃልህ
    ዛሬም እግሮችህ ስር ቁጭ እላለሁ
    የነፍሴ ርሃቧም ይሄው ነው
    ቃል ይውጣ ተናገር ካፍህ
    እኔም እሰማለው ድምፅህን
    በቃልህ ተናገረኛ
    እኔም ሰማሀለው ዝም አትበለኛ
    በለኛ ተናገረኛ
    እኔም ሰማሀለው ዝም አትበለኛ
    ሰው ከእግዚያብሔር አፍ በሚወጣ ቃል
    እንጂ በእህል ውሃ ብቻ መች ይኖራል
    ተስፋ አተው የደረቁ አጥንቶች ቆመዋል
    ካፉ ቃል ሲወጣ ለምልመው ታይተዋል
    የህይወት ምንጭ ነው ቃልህ
    ልብ ያቀናል ደግሞም ምክርህ
    ማይለወጥ ሚለዉጥ ቃልህ
    ይምጣ ይፍሰስ በማደሪያህ
    ቃልህ ፍፁም እውነት ቃልህ ፍፁም ህይወት
    ወጥቷል እና ከአንተ አንደበት
    ምን ስህተት ሊገኝበት
    ቃልህ ፍፁም እውነት ቃልህ ፍፁም ህይወት
    ወጥቷል እና ከአንተ አንደበት
    ምን ግድፈት ሊገኝበት ምን ግድፈት ሊገኝበት
    ወጥቷል እና ካንተ አንደበት
    ምን ስህተት ሊገኝበት
    ወጥቷል እና ካንተ አንደበት
    በቃልህ ተናገረኛ
    እኔም እሰማሀለው ዝምአትበለኛ
    በለኛ ተናገረኛ
    እኔም ሰማሀለው ዝም አትበለኛ
    ምድረበዳ አናውጦ ዝግባን የሚቆርጥ
    የሌለን እንዳለ ጠርቶ የሚለውጥ
    ቅዱሳኑን ልብ በሃይል የሚያስታጥቅ
    አረ እኔ ናፈቀኝ በድምፅህ መጥለቅለቅ
    በለኛ ተናገረኛ እጠብቅሃለው ዝም አትበለኛ
    በለኛ ተናገረኛ እታዘዝሃለው ዝም አትበለኛ
    እታዘዝሃለው ዝም አትበለኛ
    እታዘዝሃለው ዝም አትበለኛ
    እጠብቅሃለው ዝም አትበለኛ
    በህይወት እኖራለው ዝም አትበለኛ
    Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright © Hamlet Beljun

ความคิดเห็น • 12

  • @ephremamognehegn3562
    @ephremamognehegn3562 3 ปีที่แล้ว +2

    መዝሙሮችሽ ሁሉ በቃሉ የበለጸጉ፣ መንፈስ ቅዱስ በሃይል የሚሰራባቸው ናቸው። ጌታ ብዙ እንድትባርኪን ጸጋውን ያብዛልሽ my favorite singer ever.

  • @AschalechAndualem
    @AschalechAndualem ปีที่แล้ว

    በቃልህ ተናገረኛ እኔም ሰማሀለሁ ዝማትበለኛ❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @amanuelhailu1234
    @amanuelhailu1234 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ዝማሬ ከአፍሽ አይጥፋ

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረኬ ይብዛልሽ እማ ያፅናናል

  • @tsiongetachew3651
    @tsiongetachew3651 4 ปีที่แล้ว +2

    Betam new yetebarekubet geta tsegawn yabzalesh❤❤❤

  • @tesfayekebede3612
    @tesfayekebede3612 3 ปีที่แล้ว +2

    እህታችን ተባረኪ ብርክ በይ

  • @EliasDemise-fr9jz
    @EliasDemise-fr9jz 9 หลายเดือนก่อน

    GETA kanchi gar yihun new song infeligalen

  • @diborabaye8403
    @diborabaye8403 4 ปีที่แล้ว +1

    Hamlet your songs are so spirit filled egziabher abzeto yebarkesh... And this is one is so special to me. Stay blessed!

  • @fevamarcil4584
    @fevamarcil4584 4 ปีที่แล้ว +2

    my favorite song thank u dear

  • @hallelujahalemayhu6709
    @hallelujahalemayhu6709 4 ปีที่แล้ว +2

    Birek beyilgn

  • @kalkidanantenh1669
    @kalkidanantenh1669 ปีที่แล้ว

    God bless you 🤍