ታዛዬ (TAZAYE) HAMLET BELJUN NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2022 ሐምሌት በልጁን::

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 238

  • @grace__nebigirmachew
    @grace__nebigirmachew 2 ปีที่แล้ว +119

    ታዛዬ
    የልቤ ደስታ ካንተጋር መሆን
    እወደዋለሁ አብሮነትህን
    ሰላም ይሞላኛል በነዉጠኛዉ አለም
    ካንተጋር እንደመሆን ሚያሳርፈኝ የለም
    ካንተጋር እንደመሆን የሚያስመካኝ የለም
    ይኖራል ወይ ሌላ ነገር ካንተ ጋራ ሚወዳደር
    ይኖራል ወይ ሌላ ነገር ካንተ ጋራ ሚወዳደር
    ይኖራል ወይ ካንተ በላይ የህይወቴ ዋና ጉዳይ
    እኔ የለኝም ካንተ በላይ የህይወቴ ዋና ጉዳይ
    አንተኮ ህይወቴ ነህ አንተኮ ማንነቴ
    የሰላሜ ምንጩ መገኛዉ የረፍቴ
    አንተኮ ተስፋዬ ነህ ለመኖር ብርታቴ
    የእዉነት መንገዴ ነህ መድረሻዉ ከርስቴ
    አንደበት የማይገልጠዉ በቃል ማይብራራ
    አንዳች አይነት ሰላም መኖር ካንተጋራ
    በምንም አይለካም በምድር ባለ ነገር
    የደስታዬ ቱምቢዉ ራስህ እግዚአብሔር
    አልወጣም ከቅፍህ ራሴን ልቻል ብዬ
    የእድሜ ልክ ጥገኛህ አንተነህ አኑዋሪዬ
    በጣም ደስ ይለኛል ከስርስርህ ማለት
    አይወሰድብኝ ያብሮነትህ ባርኮት
    ይኖራል ወይ …..
    አንተኮ ህይወቴ …..
    ካንተጋር ሆኜ ስንት ጨለማ ስንት ሞት አለፍኩ
    ባንተ ብርሀን ስለተከበብኩ
    ኦ ዉዴ ከስንት ክፉቀን ከወጥመድ ተረፍኩ
    ከክንፍህ በታች ስለተጠለልኩ
    እየሱስ ስንት ጨለማ ስንት ሞት አለፍኩ
    ባንተ ብርሀን ስለተከበብኩ
    ኦ ዉዴ ከዘመን ንፋስ ከነዉጥ ተጠበኩ
    ቅዱስ መንፈስህን ስለተማመንኩ
    ብርሀኔ በጨለማዉ አለም
    እረፍቴ ነህ ባስጨናቂዉ አለም
    ደስታዬ ነህ በሀዘንተኛዉ አለም
    ድፍረቴ ነህ በሚያሰጋዉ አለም
    ታዛዬ ዘላለም

    • @efoyafrica-psychologistama2633
      @efoyafrica-psychologistama2633 2 ปีที่แล้ว +1

      እረፍት የሆነው የሕይወት ቃል ያለበት ዝማሬ
      እግዚአብሔር ያብዛልሽ እህቴ ሀምሌት
      "አንደበት የማይገልጠው በቃል የማይብራራ
      አንዳች አይነት ሰላም መኖር ከአንተ ጋራ
      በምንም አይለካም በምድር ባለ ነገር
      የደስታዬ ቱምቢው ራስህ እግዚአብሔር
      አልወጣም ከእቅፍህ ራሴን ልቻል ብዬ
      የእድሜ ልክ ጥገኛህ አንተ ነህ አኑዋሪዬ
      በጣም ደስ ይለኛል ከስርስርህ ማለት
      አይወሰድብኝ ያብሮነትህ ባርኮት
      ብርሀኔ በጨለማው አለም
      እረፍቴ ነህ ባስጨናቂው አለም
      ደስታዬ ነህ በሀዘንተኛው አለም
      ድፍረቴ ነህ በሚያሰጋው አለም
      ታዛዬ ዘላለም"

    • @Prophetdesalegndebebe
      @Prophetdesalegndebebe 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @amsalemekuria6109
      @amsalemekuria6109 2 ปีที่แล้ว +1

      መዝሙሮችሽ እጅግ ድንቅ ናቸው ይሄኛው ደግሞ የተለየ ነው ከማድመጥ ራሴን ማስቆም አቅቶኛል።አብዝቶ ይባርክሽ በእጥፍ ቅባት ይግለጥሽ!!!

    • @askalemariamkebede1302
      @askalemariamkebede1302 2 ปีที่แล้ว +1

      9

    • @esmaelmekonnen6236
      @esmaelmekonnen6236 ปีที่แล้ว +1

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679 2 ปีที่แล้ว +32

    መንፈስ ቅዱስ አለባቸው መዝሙሮችሽ በሙሉ የተወደድሽ ሐምሌት ጌታ ከዚህ በላይ ይጠቀምብሽ

  • @JlKnB
    @JlKnB 2 ปีที่แล้ว +9

    ካንተጋር ሆኜ ስንት ጨለማ ስንት ሞት አለፍኩ
    ባንተ ብርሀን ስለተከበብኩ
    ኦ ዉዴ ከስንት ክፉቀን ከወጥመድ ተረፍኩ
    ከክንፍህ በታች ስለተጠለልኩ
    እየሱስ ስንት ጨለማ ስንት ሞት አለፍኩ
    ባንተ ብርሀን ስለተከበብኩ
    ኦ ዉዴ ከዘመን ንፋስ ከነዉጥ ተጠበኩ
    ቅዱስ መንፈስህን ስለተማመንኩ
    ብርሀኔ በጨለማዉ አለም
    እረፍቴ ነህ ባስጨናቂዉ አለም
    ደስታዬ ነህ በሀዘንተኛዉ አለም
    ድፍረቴ ነህ በሚያሰጋዉ አለም
    ታዛዬ ዘላለም😇🙏
    tebarekilen❤

  • @tinadereje9308
    @tinadereje9308 2 ปีที่แล้ว +9

    ሁልጊዜ ኢየሱሴን አንቺ ውስጥ አየዋለው geta ybarek wedshalew 🤍🤍

  • @mesfingutuofficialchannel
    @mesfingutuofficialchannel 2 ปีที่แล้ว +16

    ተባረኪ ሐምሊዬ ጌታ አሁንም ያብዛልሽ እርሱ ታዛችን ነው በጣም ተባርኬበታለሁ።

  • @Mimitwa
    @Mimitwa 2 ปีที่แล้ว +13

    ሀምሌት! አንቺ የፀጋ ዝማሬ ቋት ነሽ ተባረኪልኝ።

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 2 ปีที่แล้ว +7

    የደስታዬ ቱንቢው እራስህ እግዚአብሔር 🙏😭🙏
    ጌታ ይባርክሽ በእውነት 🙏
    ብቻ እግዚአብሔር ሰው አለው ዛሬም🙏

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 2 ปีที่แล้ว +17

    በእግዚአብሔር ላይ ያለሽን መታመንና መደገፍ በዝማሬዎችሽ ተረድቻለሁ ደግሞም ሁሌም እንደተባረኩብሽ ነው፡፡ ሀምሌትዬ የኔ ደርባባ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @bestallwaysful
    @bestallwaysful 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን እላለሁ ብቻ እየተባርክሽ ኑሪልኝ በዝማሬሽ ሁሌም ወደ ህልውናው ታቀርቢኛለሽ በጣም እወድሻለሁ

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 2 ปีที่แล้ว +81

    ሀምሌትዬ እዩኝ እዩኝ ሳትይ ድምፅሽን አጥፍተሽ በሚባርክ ዝማሬ ትናገሪያለሽ ዜማው ጥዑም ነው መልህክቱም መቋጫ አለው እያንዳንዱ ስንኝ በጥንቃቄ የተጻፈ እንደሆነ ያሳብቃል ሙዚቃው የመልህክቱን ሀሳብ ደግፎ ተስርታል ኤፍትሽም ከዝማሬው መንፈስ ጋ እይታውን አዋህዶታል በቃ❤️🔥😇

    • @adanichumao2623
      @adanichumao2623 2 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @bettyasfew9445
      @bettyasfew9445 ปีที่แล้ว

      I don't have words to explain you my dear sister my God bless you. You are Cole and anointed person

  • @Rhythmvoice2024
    @Rhythmvoice2024 2 ปีที่แล้ว +13

    #2 አልበምሽ ያጓጓኛል እስከሚመጣ ጌታ ይባርክሽ ሃምሊ👏👏

  • @amanuelabate4399
    @amanuelabate4399 2 ปีที่แล้ว +8

    መዝሙርሽን ስሰማ ነፍስም አይቀርልኝም
    ጌታዬ ይባርክሽ !❤❤

  • @metitegegne188
    @metitegegne188 2 ปีที่แล้ว +2

    Hamlet, May God bless you! Mezmutochun akachewalew, zemariwa anchi endehonsh zare new yawekut...Geta enkuan anchin sewro rasun akebere!!! Anchin ydebk,rasun yasay!

  • @yeneneshkebede8340
    @yeneneshkebede8340 2 ปีที่แล้ว +3

    ጭፈራ እና ጩሄት ብቻ በበዛበት በዚ ግዜ እንዳንች ያሉ የተደበቁ እንቁዎች ስላሉ ጌታን አመሰገንኩ🙏🙏 ጌታን የሚያስናፋቁ ዝማሬዎች ናቸው ዝማሬዎችሽ ከዝህ በላይ ተባረኪ የኔ እህት❤ለምሊሚ

  • @bereketseyfu8788
    @bereketseyfu8788 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀምሊ እኔ ባንቺ ውስጥ ባለው ፀጋ ደጋግሜ እየተባረኩ ነው 😍😍👏👏😇😇 ብሩክ ነሽ ሀምሊዬ #2 አልበምሽን እጓጓለሁ .....እወድሻለሁ ❤❤😍😍😍😍

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 ปีที่แล้ว +2

    የህይወቴ ዋና ጉዳይ ኢየሱስ ❤❤❤

  • @kalabsolomon6794
    @kalabsolomon6794 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮአብ ነዉ የሰራው ሙዚቃዉን wow love you all

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመኖር ብርታቴ !!!! እውነት ነው በዚ አለም ክርስቶስ ነው ብርታታችን።

  • @wirtufikru18
    @wirtufikru18 2 ปีที่แล้ว +1

    እርጋታዋን በጣም እወደዋለሁ ዘመንሽ ይለምልም ዘርሽ ይብዛ የጠላትሽን ደጅ ውረሺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @benyamaklog
    @benyamaklog 2 ปีที่แล้ว +2

    ታዛዬ
    የልቤ ደስታ ካንተ ጋር መሆን
    እወደዋለው አብሮነትህን
    ሰላም ይሞላኛል በነውጠኛው ዓለም
    ካንተ ጋር እንደ መሆን ሚያሳርፈኝ የለም
    ካንተ ጋር እንደ መሆን የሚያስመካኝ የለም
    ይኖራል ሆይ ሌላ ነገር ካንተ ጋራ ሚወዳደር
    ይኖራል ሆይ ሌላ ነገር ካንተ ጋራ ሚወዳደር
    ይኖራል ሆይ ካንተ በላይ የሕይወቴ ዋና ጉዳይ
    እኔ የለኝም ካንተ በላይ የሕይወቴ ዋና ጉዳይ
    አንተ እኮ ሕይወቴ ነህ አንተ እኮ ማንነቴ
    የሰላሜ ምንጩ መገኛው የዕረፍቴ
    አንተ እኮ ተስፋዬ ነህ ለመኖር ብርታቴ
    የእውነት መንገዴ ነህ መድረሻው ከርስቴ
    አንደበት የማይገልጠው በቃል የማይብራራ
    አንዳች አይነት ሰላም መኖር ካንተ ጋራ
    በምንም አይለካም በምድር ባለ ነገር
    የደስታዬ ቱንቢው ራስህ እግዚአብሔር
    አልወጣም ከዕቅፍህ ራሴን ልቻል ብዬ
    የዕድሜ ልክ ጥገኛህ አንተ ነህ አኗርዬ
    በጣም ደስ ይለኛል ከስር ስርህ ማለት
    አይወሰድብኝ ያብሮነትህ ባርኮት
    ይኖራል ሆይ ሌላ ነገር ካንተ ጋራ ሚወዳደር
    ይኖራል ሆይ ሌላ ነገር ካንተ ጋራ ሚወዳደር
    ይኖራል ሆይ ካንተ በላይ የሕይወቴ ዋና ጉዳይ
    እኔ የለኝም ካንተ በላይ የሕይወቴ ዋና ጉዳይ
    አንተ እኮ ሕይወቴ ነህ አንተ እኮ ማንነቴ
    የሰላሜ ምንጩ መገኛው የእረፍቴ
    አንተ እኮ ተስፋዬ ነህ ለመኖር ብርታቴ
    የእውነት መንገዴ ነህ መድረሻው ከርስቴ
    ካንተ ጋር ሆኜ ስንት ጨለማ ስንት ሞት አለፍሁ
    ባንተ ብርሃን ስለተከበብሁ
    ኦ ውዴ ከስንት ክፉ ቀን ከወጥመድ ተረፍሁ
    ከክንፍህ በታች ስለጠለልሁ
    ኢየሱስ ስንት ጨለማ ስንት ሞት አለፍሁ
    ባንተ ብርሃን ስለተከበብሁ
    ኦ ውዴ ከዘመን ንፋስ ከነውጥ ተጠብቅሁ
    ቅዱስ መንፈስህን ስለተማመንሁ
    ብርሃኔ በጨለማው ዓለም
    ዕረፍቴ ነህ በአስጨናቂው ዓለም
    ደስታዬ ነህ በሐዘንተኛው ዓለም
    ድፍረቴ ነህ በሚያሰጋው ዓለም
    ታዛዬ ነህ ዘላለም

  • @egenadem6522
    @egenadem6522 2 ปีที่แล้ว +2

    ከጌታ ጋር የማይታፈርበት ወጣትነት♥️♥️ bless u

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 2 ปีที่แล้ว +2

    የደስታዬ ቱምቢ እግዚአብሔር ። ብሩክ ነሽ መዝሙሮችሽ እጅግ ያንፃሉ። ክብር ለእግዚአብሔር

  • @KidsnaZerihun-qd8xe
    @KidsnaZerihun-qd8xe ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክሽ

  • @habtamuwogakela1257
    @habtamuwogakela1257 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!

    • @habtamuwogakela1257
      @habtamuwogakela1257 2 ปีที่แล้ว +1

      “እንግዲህ፥ልጄ (እህቴ)ሆይ፥ አንተ(አንቺ) በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ(በርቺ)።”
      - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥1

  • @chernetgirma6090
    @chernetgirma6090 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ♦️
    ... በእውነቱ ወደ ጌታ የሚያስጠጋ መዝሙር ነው የተቀበልሽው ደግሞ መስማት አላቆምኩም የሚገርመው ያንችን አልበም አሃዱ ብዬ መስማትም ጀምሬአለው♦️
    ብቻ ምን እላለሁ በረከታችን ነሽ እንወድሻለን 💙💙💙
    ቀሪ ዘመንሽ ይለምልም 🙏🙏🙏

  • @BaslielYakob
    @BaslielYakob หลายเดือนก่อน

    Bezi zemen endanchi yalesh ehet ena zemari geta sle sexen geta ybarek anchinm abzto ybarksh

  • @tigistzenebe1640
    @tigistzenebe1640 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ ጌታ ዘመንሽን ቤትሽን አብዝቶ ይባርክ ቃላት የለኝምና ።በርቺልኝ

  • @amanuelfekadu8293
    @amanuelfekadu8293 2 ปีที่แล้ว

    geta abizeto yibarkish kezi belay geta stegawon yabzalish nefse testanantalech

  • @AbebechTadese-n9z
    @AbebechTadese-n9z หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @sofkanpaparo85
    @sofkanpaparo85 ปีที่แล้ว

    Tebareki betam desss yemill zemare nw egeziabeher yebarkesh betam des yelal

  • @grace__nebigirmachew
    @grace__nebigirmachew 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን 🙌🏾🙌🏾 ድንቅ ዝማሬ የኔ ውድ♥️
    እየሱስ ብርሀኔ በጨለማዉ አለም
    እረፍቴ ነህ ባስጨናቂዉ አለም
    ደስታዬ ነህ በሀዘንተኛዉ አለም
    ድፍረቴ ነህ በሚያሰጋዉ አለም
    ታዛዬ ዘላለም
    Love you so much and may God bless you more🙏😍😍

  • @AshAbe7
    @AshAbe7 5 หลายเดือนก่อน

    A love song to God from the secret prayer room!
    Thank you for blessing us with this wonderful worship. May God increase you! Love you Hamly❤

  • @jerryabdisa1232
    @jerryabdisa1232 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ!

  • @amanuelalemayehu9912
    @amanuelalemayehu9912 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏

  • @betelahamgrma8821
    @betelahamgrma8821 2 ปีที่แล้ว

    ሀምሊ ዘመንሽ ይባረክ ምርጥ ነሽ ነፍሴ ሀሴት አድርጋለች በዝማሬሽ

  • @tinakurabachew6113
    @tinakurabachew6113 2 ปีที่แล้ว +1

    የጌታ ኃልዋት ካንቺ ጋር ነው ። ተባርከሻል

  • @tekientertainment
    @tekientertainment 2 ปีที่แล้ว +1

    ብርሃኔ በጨለማዉ አለም !! አንደኛ ነሽ ተባረኪ

  • @selamawitabera2011
    @selamawitabera2011 2 ปีที่แล้ว +2

    ሐምሉ ጌታ ይባርክሽ ከዚህ በላይ ፀጋን ይጨምርልሽ ሁሌም በዝማሬዎችሽ እባረካለሁ

  • @FikerteYiz
    @FikerteYiz ปีที่แล้ว

    ዘመንሽ ይባረክ !አስተዋነይ !!

  • @tsegawworku2024
    @tsegawworku2024 2 ปีที่แล้ว

    አልወጣም ከቅፍህ ራሴን ልቻል ብዬ
    የእድሜ ልክ ጥገኛ አንተነህ አኑዋሪዬ
    በጣም ደስ ይለኛል ከስርስርህ ማለት
    አይወሰድብኝ ያብሮነትህ ባርኮት

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 ปีที่แล้ว

    Yene konjo geta ker zemenshn yibark tebareklgn
    Betam yetebarekubet mezmur nw ❤❤❤❤

  • @alexayele4133
    @alexayele4133 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ። መዝሙር መስማትን ሰማነው ። አዚቲ ስንል ሌላ ደግሞ የሚገርም ጸጋ ባንቺ አስቀመጠ ልዑሉ ይባረክ ።

  • @gospelsingerdanielalemayeh6085
    @gospelsingerdanielalemayeh6085 ปีที่แล้ว

    Diniqi message new tebareki ihite

  • @sendumengsha72
    @sendumengsha72 2 ปีที่แล้ว

    የአባቴ ልጅ ተባረኪ መታደል ነው የአለም ነገር ቀሎብሽ ሰማያዊውን ያገዘፍሽ ተባረኪ ለሁሉ ይህ የብራ ያብዛልሸ

  • @biruktwold4065
    @biruktwold4065 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልሽ በእውነት ዘመንሽ ይባረክ

  • @Yegeta
    @Yegeta 5 หลายเดือนก่อน +1

    You are blessed 🙏

  • @medinamenur5391
    @medinamenur5391 2 ปีที่แล้ว

    Hamletye tebareki .Letsegaw balebet kibir yihunilet!

  • @kotolatesfaye3208
    @kotolatesfaye3208 ปีที่แล้ว

    መንፈስ ቅዱስ oooooooooooo hamiye tebareki

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 ปีที่แล้ว +7

    What a golden "touch" Eyob Gebremariam is a great musician. the mixing is amazing, and the Mezmur is Spirit filled May the Holy Spirit give you soulful songs.

  • @RahelTamiru-qm4cg
    @RahelTamiru-qm4cg 6 หลายเดือนก่อน

    የተባረክሽ ነሽ አምሊ

  • @selamawitgetnet7500
    @selamawitgetnet7500 2 ปีที่แล้ว +1

    ሃሚዬ ጌታ እብዝቶ ይባርክሽ

  • @mesganaaklilu4234
    @mesganaaklilu4234 2 ปีที่แล้ว +1

    Yenoral wey kante belaye ye hiwote Wana gudaye tebareki Hamileteye may God bless you abundantly

  • @kalkidanbiruk4737
    @kalkidanbiruk4737 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ ነሽ ተባርከሽ ቅሪ

  • @destaneshbekelebalcha6237
    @destaneshbekelebalcha6237 ปีที่แล้ว

    ሃሚለትዬ መዝሙርሽም ውስጥን የምያርሰርስ ነው በተላይ የዚህ ዘመን ዘማረዎች በመድርክ ላይ አሳፋሪ የሆነ አለባበስ በምለብሱበት ግዜ አንቺ የተቀደሰ አለባበስ ለብሰሽ ዘመርሽ ፀጋው ይብዛልሽ ለሎችንም አስተምሪ ተባርክ

  • @benyamaklog
    @benyamaklog 2 ปีที่แล้ว +2

    Hamlet your songs are really spiritual born our of the Holy Spirit. May God keep and guard your ministry from celebrity mentality

  • @rahelnigusse6535
    @rahelnigusse6535 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀምሊዬ ተባረኪ ጌታ ይጨምርልሽ

  • @mihiretumengesha872
    @mihiretumengesha872 9 หลายเดือนก่อน

    What a song, music 🎵 arrengement and melody as well as holy spirit surrender!
    Much grace 💞

  • @ኣራራት
    @ኣራራት 9 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙌🙌🙌 praise the Lord GBU sister

  • @martafeleke1143
    @martafeleke1143 2 ปีที่แล้ว +1

    ከጌታዬ ጋር የሚወዳደር የለም ኢየሱስ ዋናዬ ነው ። ተባረኪ እህቴ ክፋ አይንካሽ ለምልሚ

  • @TejituRundasaBirru
    @TejituRundasaBirru 2 หลายเดือนก่อน

    Really it is blessed ❤ God bless you

  • @yonatansolomon9144
    @yonatansolomon9144 2 ปีที่แล้ว +1

    Hamliye our blessing!! "አልወጣም ከእቅፍህ " 🙌🏾 keep shining Christ !

  • @lijtoola7633
    @lijtoola7633 2 ปีที่แล้ว +1

    ታዛዬ Very amazing song.
    God bless you 🙏

  • @amasres9692
    @amasres9692 ปีที่แล้ว

    በብዙ ተባረኪ !!! የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ።
    ኢዮአብ ያንተ እጅ ያለበት ሁሉ ይደምቃል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @fevenworkineh8357
    @fevenworkineh8357 ปีที่แล้ว

    ትዛታዬ ታባሪክ

  • @senimulugeta8437
    @senimulugeta8437 2 ปีที่แล้ว

    የደስታዬ ቱንቢው እርስህ እግዚአብሔር

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 ปีที่แล้ว

    Glory to be the Most High God!!! Blessed!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏✍✍✍✍✍✍✍👏👏👏👏👏👏

  • @adonijah94
    @adonijah94 2 ปีที่แล้ว

    እጀግ ድንቅ መዝሙር!!!!

  • @mercysolomon6097
    @mercysolomon6097 2 ปีที่แล้ว +1

    Berek bayilgne zamaneshe yelamelem sewadeshe 😍🥰

  • @WeyishetNew
    @WeyishetNew ปีที่แล้ว

    ስወድሽ እኮ አንቺ የተባረክሽ ሴት ነሽ

  • @senitealescahew3787
    @senitealescahew3787 ปีที่แล้ว

    Yes yes yes Jesus is real life God-bless sister

  • @tesfalegntadesse3123
    @tesfalegntadesse3123 ปีที่แล้ว

    Tebarekiliyign😍😍

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ በብዙ ❤️

  • @nitsuhfikreselasse7066
    @nitsuhfikreselasse7066 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሽ ይባረክ አይወሰድብሽ

  • @sademas
    @sademas ปีที่แล้ว

    @3:37 Even the little one was worshipping. So cute 😍 💓 💗 💕

  • @girumtesfaye
    @girumtesfaye 2 ปีที่แล้ว +1

    ሃሌሉያ! 😍 ጸጋ የበዛልሽ ነሽ!!!

  • @mesiabera5729
    @mesiabera5729 ปีที่แล้ว

    Manem Manem yelem Amlake🙏

  • @endtimetrumpet8952
    @endtimetrumpet8952 2 ปีที่แล้ว +1

    መዝሙሮችሽ ወደ ጌታ እንድንጠጋ፤ፍቅሩን እንድንለማመድ የሚጋብዙ ናቸው።
    ይህ መዝሙር ደግሞ ልዩ ነው።
    ላንቺ የተገለጠ የእግዚአብሔር ፍቅር እና ክብር ለኛም ተገልጦ ማርኮ ያስቀረን።
    እግዚአብሔር አንቺና ቤትሽን አገልግሎትሽን ይባርክ።💙

  • @kadoshmovement4139
    @kadoshmovement4139 2 ปีที่แล้ว

    Dear Hamlet betami tebareki , hiliwinawe keanchi gari yisenibiti😍wedishalewe

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 2 ปีที่แล้ว

    እጀግ ድንቅ መዝሙር ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋው ይብዛልሺ🙏🙏🙏🙏😇😇😇

  • @kibreabkebede9374
    @kibreabkebede9374 2 ปีที่แล้ว

    God Bless You Hamletye
    አንተኮ ህይወቴ ነህ አንተኮ ማንነቴ
    የሰላሜ ምንጩ መገኛዉ የረፍቴ
    አንተኮ ተስፋዬ ነህ ለመኖር ብርታቴ
    የእዉነት መንገዴ ነህ መድረሻዉ ከርስቴ

  • @ttsug9216
    @ttsug9216 ปีที่แล้ว

    I can't stop listening to this song
    May God bless you more and more

  • @NafarraSA
    @NafarraSA 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይለኛል ከስርስርህ ማለት!

  • @fefekeke-hg2zv
    @fefekeke-hg2zv 2 ปีที่แล้ว

    Efffffff wente new maref besu bech new tebarklge hamly.

  • @kidikido610
    @kidikido610 ปีที่แล้ว

    Wowwww tebarike bebezu❤

  • @khadirachrint8412
    @khadirachrint8412 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more hamlet

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው የእኔ እህት ሀምሊዬ፣ ተባረኪ

  • @Hana-pp7ev
    @Hana-pp7ev 2 ปีที่แล้ว

    Siwadsh 🥰 Geta Eyesus Abzto yibarksh

  • @tinakurabachew6113
    @tinakurabachew6113 2 ปีที่แล้ว

    Atewerejii tolo tolo awechi tebareki

  • @negistteklu8227
    @negistteklu8227 2 ปีที่แล้ว

    Hamliye betam ewdshalehu tebareki mezmursh yibarkegnal betam

  • @mekdesyilma-
    @mekdesyilma- 3 หลายเดือนก่อน

    tebareki 😍😍😍

  • @bezasamuel3607
    @bezasamuel3607 2 ปีที่แล้ว +4

    Once again blessing us with your amazing song. Stay blessed dear 💖

  • @honadellak3495
    @honadellak3495 2 ปีที่แล้ว

    Hamluye geta abezeto yebarekeshe des yemile yemiyareseres ameleko nwe yebezalesh

  • @claral9633
    @claral9633 ปีที่แล้ว

    tebarkilegn Hamleye

  • @mercyayele344
    @mercyayele344 2 ปีที่แล้ว

    Hamletyeee ጌታ እየሱስ ይባርክሽ❤️❤️❤️

  • @rodasrobert2216
    @rodasrobert2216 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይለኛል ከስርስርህ ማለት be blessed ❤️

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 amen 🙏
    God bless you sis 🙏
    Beautiful song and God is good all the times !!!

  • @behailushibru5518
    @behailushibru5518 2 ปีที่แล้ว

    ምን የሚያረካ ነገር ማለት ይቻላል? ብቻ እግዚአብሔር ይባርክሽ ማለት እፈልጋለሁ። እንደ ዝማሬው ያድርግልሽ!

  • @kuamekuku9767
    @kuamekuku9767 2 ปีที่แล้ว

    Wyyyyy kenun mulu semahut yene enate tebarkehal ❣️

  • @rediethailu5738
    @rediethailu5738 ปีที่แล้ว

    Yene konjo🥰🥰

  • @joewolde4584
    @joewolde4584 ปีที่แล้ว

    ተብረኪ