- 184
- 661 443
Behailu Mulugeta Classroom
United States
เข้าร่วมเมื่อ 25 ก.ค. 2022
This is the official TH-cam channel of Behailu Mulugeta.
.
Telegram acc👉 t.me/qalme49
.
Behailu mulugeta is a person who lives in Ethiopia a town called dire dawa. His career is poem,novel and spirituality.
Recently he is an author of two books( BETHELHEM & 2ኛው እትብት) and poem album(The shadow).
Science,Bible,psychology and Ethiopian tradition is the pillars of the person and this tube.
recently he added therapy/counseling/consulting.

วีดีโอ
ከሀጢአት የማይቆጠሩ የስጋ ስራዎች አሉ? [update on Mike Tyson and Pornography]
มุมมอง 11K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
1. telegrm group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMulugetaa 2. tegegram group voice, testimony and updates 3. Facebook 👉 t.me/classBeha profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 4. Twitter (X)👉 @behamulugeta 5 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 6. Instagam 👉 behailu.26 7. Telegram(personal)👉 @Behailu120
የምንፈልገው የማይፈልገን ለዚህ ይሆን?
มุมมอง 5K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
1. telegrm group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMulugetaa 2. tegegram group voice, testimony and updates 3. Facebook 👉 t.me/classBeha profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 4. Twitter (X)👉 @behamulugeta 5 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 6. Instagam 👉 behailu.26 7. Telegram(personal)👉 @Behailu120
Our Body language Tells The truth. የሰውነታችን ቋንቋ እውነቱን ሲያጋልጥ
มุมมอง 11Kวันที่ผ่านมา
1. telegrm group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMulugetaa 2. tegegram group voice, testimony and updates 3. Facebook 👉 t.me/classBeha profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 4. Twitter (X)👉 @behamulugeta 5 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 6. Instagam 👉 behailu.26 7. Telegram(personal)👉 @Behailu120
ስፐርም ቁጠባ ለስነልቦና ያለው ጥቅም. The Benefit Of Celibacy😋
มุมมอง 36K14 วันที่ผ่านมา
1. telegrm group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMulugetaa 2. tegegram group voice, testimony and updates 3. Facebook 👉 t.me/classBeha profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 4. Twitter (X)👉 @behamulugeta 5 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 6. Instagam 👉 behailu.26 7. Telegram(personal)👉 @Behailu120
ስለፈረሱ የአደባባይ መልኮች#2 [ለመንገድ ተብሎ ስለፈረሰ ቤት ይወራል ስብእናስ?]
มุมมอง 8K21 วันที่ผ่านมา
አዋቂዎቹን ምን ነካቸው የሚለውን ነገር ከቅዱስና ሚስቴ ጋር ማውራት ሰለቸኝ። የቤተክርስትያንን ነዋያተ ቅድሳት ሳይገባው በድፍረት የነካው ንጉስ በለምጽ ሲመታ ዝም ያለው ነብይም አፉን ለምጽ አገኘው። ምነው ቢሉ ዝም በማለቱ ነው ይላሉ መተርጉማን። እመኑኝ ዝም ለማለት ሞክሬአለሁ። ከዚህም ባለፈ ታዋቂ ግለሰቦቹ ተመሳሳሳይ ነገር ወይም pattern አለ የሚጋሩት። እስቲ ተመልከቱት.... . 1. telegrm group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMulugetaa 2. tegegram group voice, testimony and updates 3. Facebook 👉 t.me/classBeha profile.php?id...
ይቅር እል ይሆናል ፤ ነገር ግን አልረሳም
มุมมอง 3.1K21 วันที่ผ่านมา
ይቅር ማለት እና መርሳት ለተምታታባቸው ሰዎች . 1. telegrm group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMulugetaa 2. tegegram group voice, testimony and updates 3. Facebook 👉 t.me/classBeha profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 4. Twitter (X)👉 @behamulugeta 5 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 6. Instagam 👉 behailu.26 7. Telegram(personal)👉 @Behailu120
የሞትን ሀይል ይጠፋል? ሞትን feel አለማድረግ ይቻላል?
มุมมอง 3.6Kหลายเดือนก่อน
ሞትን feel አለማድረግ Normal ነው? ሞት የሒወት ጣዕም መፍጠሪያ ነው። በራስ ሲደርስ ይሔ ጤነኛ መልኩ ይጠፋና ሒወትን አስፈሪ ይሆናል። ስለዚህ ጉዳይ የግል ገጠመኜን እና መንፈሳዊ ጉዳዮችን እየጠቀስኩ ለማብራራት ሞክሬአለሁ መልካም ቆይታ። . 1. telegrm group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMulugetaa 2. tegegram group voice, testimony and updates 3. Facebook 👉 t.me/classBeha profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 4. Twitter (X)👉 @behamulugeta 5 .Tiktok 👉 tiktok.com/@be...
ስሜትን ከማመን በፊት መቅደም የሚገባቸው ፈተናዎች
มุมมอง 6Kหลายเดือนก่อน
እናት ስሜት አባት ስርአት መሆኑን በቀደሙት ቪዲዮዎች ተምረናል። ስርአት ብቻ ስንሆን ጨቋኝ ስሜት ብቻ ስንሆን እንስሳ እየሆንን ከተቸገርን ይሔ ትምህርት ያስፈልገናል። ከገጠመኞቼ እና ካገዝኳቸው ልጆች ተነስቼ የምለውን ስሙ! መልካም ቆይታ . 1. telegrm group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMulugetaa 2. tegegram group voice, testimony and updates 3. Facebook 👉 t.me/classBeha profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 4. Twitter (X)👉 @behamulugeta 5 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behail...
ከ dark night of the soul መውጫው። "The only way"
มุมมอง 6Kหลายเดือนก่อน
ሰው በሁ በሁለት አለም ይኖራል ካልን ሁለት መልክ አለው እያልን ነው። ሁለተኛው መልኩ ግን shadow ነው አይታይም። የማይታየው ፊቴ የተገለጠ ግዜ የሆንኩትን እና የዳንኩበትን መንገድ አያይዤ አወራለሁ። . 1. telegrm group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMulugetaa 2. tegegram group voice, testimony and updates 3. Facebook 👉 t.me/classBeha profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 4. Twitter (X)👉 @behamulugeta 5 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 6. Instagam...
Random question 1
มุมมอง 3.1Kหลายเดือนก่อน
1. telegrm group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMulugetaa 2. tegegram group voice, testimony and updates 3. Facebook 👉 t.me/classBeha profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 4. Twitter (X)👉 @behamulugeta 5 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 6. Instagam 👉 behailu.26 7. Telegram(personal)👉 @Behailu120
በውሳኔአችን ላይ ተጽእኖ ያላቸው መንፈሳዊ አካላት(patterns)
มุมมอง 6Kหลายเดือนก่อน
ሰው ነፍስ(አይምሮ) ፤ አካል(ልብ) እና መንፈስ አለው። ስለ አይምሮና ልብ ብዙ ትምህርቶች አዘጋጅቻለሁ ስለመንፈስ ግን ጥቂት። አጥቂቶቹ አንዱ ይሔ ነው። በዚህ ትምህርት አገራዊ እና አለማፋዊ የመንፈስ ተመሳስሎሸ(pattern) ለመዳሰስ ሞክሬአለሁ። መልካም ቆይታ🖐 . ተጨማሪ ሊይንኮች . 1. Telegram(personal)👉 @Behailu120 2. group telegrm t.me/qalme49 3. Facebook 👉 profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 4. Twitter (X)👉 @behamulugeta 5 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 6. I...
ሰውነት ቤተ-ሰብ ሲሆን...... when our Body become our home 🏠
มุมมอง 3.8K2 หลายเดือนก่อน
ሰውነት ቤተ-ሰብ ሲሆን...... when our Body become our home 🏠
ከሱሶች የሚገኘውን ስሜት(chemical) ከድርጊት ማግኘት የሚቻልበት መንገድ
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
ከሱሶች የሚገኘውን ስሜት(chemical) ከድርጊት ማግኘት የሚቻልበት መንገድ
"እነሆ ስልጣን ለሰው ልጅ ተሰጠች" የ2017 ዓ.ም ታላቅ የምስራች
มุมมอง 4.2K2 หลายเดือนก่อน
"እነሆ ስልጣን ለሰው ልጅ ተሰጠች" የ2017 ዓ.ም ታላቅ የምስራች
ያለመሰዋዕት ለመኖር ሞከርኩ። and here is what happened
มุมมอง 4.3K2 หลายเดือนก่อน
ያለመሰዋዕት ለመኖር ሞከርኩ። and here is what happened
በፈቃድ የመውደቅ ጥቅም! የጠፋው ልጅ ቤቱ ካለው ልጅ በላይ አባቱን ይወዳል?
มุมมอง 7K2 หลายเดือนก่อน
በፈቃድ የመውደቅ ጥቅም! የጠፋው ልጅ ቤቱ ካለው ልጅ በላይ አባቱን ይወዳል?
Ego death, Dark night of the soul,አዲስ አይምሮ ማብቀል...
มุมมอง 13K2 หลายเดือนก่อน
Ego death, Dark night of the soul,አዲስ አይምሮ ማብቀል...
የውስጣዊው አለም እና የውጫዊው አለም ቋንቋ ልሳን ከሆነብን....
มุมมอง 7K3 หลายเดือนก่อน
የውስጣዊው አለም እና የውጫዊው አለም ቋንቋ ልሳን ከሆነብን....
Good is not ABOVE GOD. መልካምነት ከመልካም በላይ አይደለም።
มุมมอง 4.8K3 หลายเดือนก่อน
Good is not ABOVE GOD. መልካምነት ከመልካም በላይ አይደለም።
ምሳሌ 2:6
ሰባኪ ብቻ ለምን ይወቀሳል ሀይማኖተኛም ጭምር እንጂ ከሆንክ አንተም በምን መስፈርት የመኖር ትርጉሙ እሱን ማክበር ነው ብሎ ስለሚያስተምር
፡ቆሌ እኮ ዛር መናፍስት ነው በሃይሉ
እጅግ አብዝቼ አመሰግንሃለዉ ሌላ ምን ይባላል ወንድሜ🙏🙏🙏
አዲሱ የኢንተርነት ወንድም በርታልን።
ሊንኩን አስቀምጥልን
የት ነው የማገኝህ
Telegram search👉 @behailu120
EMOTION = Energy in Motion v👊ery Definable👊
አቦ ይመችክ
ግን ያንተም እየተርገበገበ ነው እየዋሸህን ነው
ጥርት ያሉ 10k ተከታይ ማግኘት ከባድ ነው እንኳን ደስ አለህ
BAHI PLEASE TELL US ABOUT 'THE PENGUIENE' MOVIE AND PHYCO CHARACTERS
በርታልን ወንድም
May be I am one of your students sir!
Betam harif tmher nw wedjewalw
። የእግዚአብሔር ቃል። የቃላት ነጋደዎች በመጀመሪያ ቃል ብቻ ነበር. እኛ የቃል አፍቅረዎች ታሪኩን እንዲህ ጀምረናል። በቃላት ማመስገንም ሆነ ማመልክ የተማርንበትን ቦታ ማንም ጠይቆ አያውቅም። የሰው ልጅ የስምምነት ቋንቋ ከፈጠረ በኋላ ዝም ማለት አልቻለም። አንደበቱን መቆጣጠር አልቻለም። የወሬ ጥማቱን ለማርካት የትኛውንም አጋጣሚ ለመጠቀም አያመነታም። ከእራሱ ከውስጥ የጀመረው የወሬ ጥማት የሁለንተናን ፍፁም ጸጥታ ሰበረና ረብሻ ሆነብን። የሰማዩ ፀጥታ በሰዎች ወሬ ተበክሏል። እግዚአብሔር ምንም ቃል ተናግሮ አያውቅም። ከሁለንተናው አንደበት ምንም ቃል እስካሁን አልተሰማም። ነገር ግን የሰው ልጅ ለራሱም ሆነ ለፈጣሪው ዕረፍት መስጠት አልቻለም። ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገርና ማውራት ይፈልጋል። የውስጡን የወሬ ጥማት ለመወጣት ጠዋት እና ማታ እግዚአብሔርን መጨቅጨቅ ተያይዞታል። ከእግዚአብሔር ጋር ለመንነጋገር የማያቋርጥ ጥረት እያደረገ ነው። ቢያንስ ይህ ልምምድ መቼ እንደጀመረ እናውቃለን። አዳምና ሔዋን እግዚአብሔርን አነጋግረው ተስማምቷል። አብርሃም ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገረ። ሙሴም የእግዚአብሔርን ድምፅ ሰምቶ መጣ። እኛም ይህንኑን በእምነታችን አረጋገጥንለት። የእፍኝት ልጆች እምነትን እንጂ መጋንዘብም ሆነ ጠይቆ መረዳትን አያውቁም። እግዚአብሔርን አነጋግሬ መጥቻለሁ ስሉን አመነን፤ ተንበርከኩ ስሉን ተንበረከከን ጉልበታችን ዝሎ መራመድ አቃተን። ይህ ሁሉ የሆነው እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌለው ስለማናውቅ መሆኑን አንገነዘብም። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ምንም አይነት ቃል ኪዳን የለውም። እግዚአብሔር የአንደበታችን ቃል አይደለም። የጎሮሯችንም ድምጽ አይደለም። እግዚአብሔር ፍፁም ዘላለማዊ ዝምታ ነው። በሁለንተና ዉስጥ ምንም አይነት ድምፅ የላም። እግአብሔር አንድም ቃል ተናግሮ አያውቅም። እግዚአብሔር በዘላለማዊ ዝምታ ውስጥ ነው። እግዚአብሔር ምንም ቃል አያስፈልገውም። ምክንያቱም እሱ ለስምምነት ልደራደረዉ የሚገባው ሌላ አካል የላምና ምንም ቃል አያስፈልገዉም። ከምንም ከማንም ጋር ቃል ኪዳን የለውም። ከማንም ጋር መነጋገርም የለበትምም። አንድ ቃል ከሌላኛዉ ቃል ጋራ ተሳስሮ ለጠቅላላው የሰው ልጅ ግንዛቤ አረፍተ ነገር ሆኖ መልእክት ያስተላልፋል። እግዚአብሔር ግን ለማንም የሚናገረው ወሬም ሆነ መልእክት ስለሌለው ቃል አያስፈልገውም። እኛ ግን ዝም ማለት ስለማንችል በዝምታ ውስጥ ያሉ ፍጥረታትን እየረነሸን ነው። እግዚአብሔርን ጨምሮ ፍጥረታትን ሁሉ በወሬ ጠምደን ትንፋሻቸዉን ልንቆርጣጠር እንፈልጋለን። የአንደበታችንን ቃል ለሌሎች እንስሳትም ጭምር ለማስተማር እየሞከርን እንገኛለን። ውሻ ቃላችንን እንድትሰማ እና በተግባር እንድታውል እያስተማርነው ነው። ሌሎች የቤት እንስሳትም ድምፃችንን እንዲያውቁ እያሠለጥን ነው። ይህን ሁሉ ለምን እንደምናደርግ አናውቅም። ታሪኩ ከየት እንደጀመረ ግን እናውቃለን። በመጀመሪያ ቃል ብቻ ነበር እያለን ጀመርን። ታሪኩን ተከትለን ሁሉንም ፍጥረታት በወሬ ጠምደን ይዜናል። እኛ እራሳችን እረፍት አጥተን ፍጥረታትንም እረፍት እየነሳን ነው። እግዚአብሔር ግን ምንም ቃል ተናግሮ አያውቅም። የእግዚአብሄርን ቃል እናስተምራቿለን በማለት የምታደነቁሩን እነቴ ልታስተምሩን ስለምትሞክሩት ቃል ምንም የምታውቁት ነገር እንደሌሌ ማወቅ አሌባችሁ። የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል ወይም እግዚአብሔር ተናግሯል እያላችሁ የምታታልሉን፣ የራሳችሁን ቂልነት መረዳት ባለመቻላችሁ በጣም እናዝናለን። እግዚአብሔር ተናገረኝ ስትሉ ትንሽ እንኳ ሃፍረት አይሰማቹም። ነገር ግን እግዚአብሔር ተናግሮ እንደማያውቅ ብንነግራችሁ ይህንን እውነት ልባችሁ ያውቀዋልና እውነትን ለመጠመም ተከታዮቻችሁን ለማሳሳት ሌላ ውሸት መስርታችሁን ትቀጥላላችሁ። ነገር ግን ይህ ሁኔታ እንደዚህ ይቅጥላል ብላችሁ አትጠብቁ። ይህ ዘመን የሰው ጥበብ ከምንጊዜውም በላይ እያደገና እየዳበረ የመጣበት ጊዜ መሆኑን እወቁ። የማስተዋል ክፍተታችን እየጠበበ ስመጣ መውጫ መንገድ እንዳታጡ ራሳችሁን በጥበብ አዘጋጁ። ራሳችንን በእውቀትና በጥበብ ለማነጽ እንሞክር እንጂ በሐሰኛ ትንቢትና በተአምራት አንመራ። ነፃነታችን የሚረጋገጠው በእውቀትና በጥበብ ብቻ መሆኑን ማወቅ አለብን። ትንቢት እስክፈፀም ከመጠበቅ ይልቅ ብርቱና ታታሪ ማሆን እንሆን ዘንድ ራሳችንን ማሳመን አለብን።
ምናልባትም በግምት የዛሬ 70ሽ አ. ም ልሆን ይችላል ብለን ብንገምት የሰዉ ልጂ በዋሻ ዉስጥ ሆኖ በቃይ አፈር ስእሎችን ሞነጫጨረ። ይችኛዋ ግዜ በጣሙኑ ወሳኝ የሚባል ነዉ ብንል ዉሸት አይኖንም። ምክንያቱም ከዚህ ግዜ በሗላ የሰዉ ልጅ ለመጀመሪያ ግዜ እውነትን ከቁስ ነጥሎ በአእምሮው መያዝ የጀመረበት ነው። ከዛሬ 45 ሽ አመት በፊት ደግሞ የሰዉ ልጂ ቋንቋ የምበል ነገር ፍጠረና በቃላቶቹ በኩል እርስ በእራስ መግባባት ጀመረ። ቃል የትፈጥረዉም ከዝህ ግዜ በሗላ ይመስላል። ታድያ በመጀመርያ ቃል ነበር ብለን ስንጀምር የትኛዉም ቃል ነዉ? የእዚአብሔር ቃል ነዉን? እግዚአብሔር በእዉንት ተናግሮስ ያውቃልን? ለእግዚአብሄር ቃል አስፈላግ ነውን? Im not protesting baha... But Im just try to present another form of believe system African way. Am put here above a copy from my page with out edition here exacltly for this video. ይችን አሁን ነው የፃፍኳት። Thank you!
Wow..ንግግርህ ለዛ ያለው ትልቅ ስው .ብዙ experience ያለህ እንደሆንክ እገምታለሁ God bless you and your family !
sel guzo adewa acawetene wedemi
tnx bana
Beya u from dire ende my moms place Love u more afu belegn eskahun like saladerg bruv
Laxe
አረ በሀይሉ ሚስትክንኮ ከተከትካት ሁሉም videoክ ላይ ሜንሽን አታድርጋት እረፍት ስጣትንጂ
ስለ ባለቅኔው ምህላ yehone neger belen kanebebkew
Devid Goggins 😮 A cockroach who brought out Trophy 🏆 from Hell 🎉
By the way (vent here) mibale channel ale ye Ethiopian channel nawe ez laye yelela gud yelem sawe vent miyeregbate nawe ena gebtachu eyut beha shufawe yetkmhale
🔗linku askmtew eski (venthear)
vpn abreche nw yemesemaw at least if it helps
በሀ❤
Great lesson
እደሁልጊዜም አሪፍ ነበር ። ጥያቄ 1 ከምክናቲያዊ አለም ወተን እዴት ከልብ ጥበባችን ጋር እንገናኝ ? 2 አርምሞ ላይ ሆነን የሚመጡትን ድንገተኛ ሃሳቦች የራሳችን ኢጎ እዳልፈጠረው በምን እናረጋግጥ ? አመሰግናለሁ
ላናግር ህፈልጋለው ህንዴት ነው የማገኝ
ቴሌግራም ላይ በዚህ ታገኘዋለህ @Behailu120
ላናግር ህፈልጋለው ህንዴት ነው የማገኝ
@Behailu120 ቴሌግራም ላይ በዚ ማግኘት ይቻላል
ወድሜ እወድሀለው
❤ chershlhu
ጎበዝ ነክ በትለይ ለኛ ለወጣቶች
Ye Robert green hasabochen endet tayachewaleh beteleye sele seduction yalewen hasaboch
በሃ
Holum chegeru tertut yemeta new beteseb😂😂😂
Andu late enem alew baya big respect 🫡
ባሀሀሀ ኪንግግ አደበትህንን ሰምቼም አልጠግበው ክበርልኝ
Kiyos men malt new ? Selalgebagn new
በሀ በልብ መኖር ማለት እንዴት ነው እንዴት ልባችንን አምሮአችንን እንዲመራ ማድረግ ሚቻለው?
Perhaps it's to Know and to Trust more of your inner silent 🔕 voice than the interminable scream 😱 & chaos of your Monkey 🐒 Mind.
የምታወራው ነገር ከ book of wisdom የተወሰደ የጥልቁ አለም አሰራር ያለው በጎ የሚመስል ነገር ግን ከእግዚአብሔር ሃሳብ ተቃራኒ ነው።
ምንህን ነው የሚያምህ, በል እየሄድክ
Lemsale mn
ሐሳቡን በሐሳብ መልሶ ለማስረዳት መሞከር ነው እንጂ ሰድቦ ማባረር የደደብ ስራ ነው። ቻናሉ የሐሳብ ገበታ ነው ስለዚህ ሀሳብ በ ሐሳብ ይመከት።
ምንህን ነዉ የሚያምህ ማለት ስድብ አይደለም
ያስረዳና ሰውየው ከእ/ር ተቃራኒ መሆኑን ከመባረሩ በፊት
😁first comment
አለን ጠብቀናል
Sile ziwudik sign nigern ewunt nw wes wshet.?😍❤❤
Pain bodyን እንዴትአርገን ነው ከውስጣችን ምናወጣው?
ላጤ
አንተ ቅንጬ ሲበላ ያልከው ግን የምርክን ነው 😂😂😂😂😂
ላጤ
Sngle thanks