You explained well we as individuals have to do our part and every one who has been in power have to do their parts we aren’t in that position we may support or protest but we have to know ability comparing to the Government as Bible says don’t fight with your bosses he has a power to hurt you so, they can dismiss us. Let’s pray do our partGod have a time for everything we think he is late or far away but soon he can solve the problem don’t be a flame to others God bless you brother you said the right thing
Big love and respect to u i loved the intro....yesewochn dkamna shtet abetro lemayet yemyaschlenyn ayn develop adrgalew kenegeroch wubet ylk metfo gonachewun nw mmeleketew yemasalfewun gze beteklala lemalet bemyaschl dereja protest saderg nbr kewubet lay erasu enken mayet chlalew.yhe timhrth gn eye opening for me betam nw mamesegnew....
Beha fekr eskemekàbren ayehew ende Caracterochun ante yemtlachew ye personality typochn bedemb new yemiweklut Divowering mother Enlighten Psychopath Shadow Alawkm yanten corsoch bebzat eyayew slehone yhonal sayew ante tez mtlegn
You explained well we as individuals have to do our part and every one who has been in power have to do their parts we aren’t in that position we may support or protest but we have to know ability comparing to the Government as Bible says don’t fight with your bosses he has a power to hurt you so, they can dismiss us. Let’s pray do our partGod have a time for everything we think he is late or far away but soon he can solve the problem don’t be a flame to others
God bless you brother you said the right thing
በጣም ይገርማል ይህንን ስምቼ በአጋጣሚ መፅሐፍ ቅዱስ ሳነብ ያገኘሁት አንተ የምትፈርድ ስው ሁሉ አትፍረድ ራስህ ትኮነንበትሀል አንተ ው ፈራጁ እነዛን ታደርጋለህና በእነዚህም ላይ የእግዚአብሔር ፍርድ ትክክለኛነው ይላል ሮሜ 2 ሙሉውን አንቡት ወንድማችን ያለውን ታገኙታላችሁ
Thank you
this is so genius point of view!!!
Darkኩን ሁሉ በማየት ብዙ የመስሪያ ሀይላችንን እንደሚበዘብዘዉ እያወቅን ማየታችንን ማስቆም የተቸገርን ። ስናዛዝን😢
Sensible ! Very useful advise ! ❤❤❤
You are protested too bro
ሚገርም ሀሳብ ነው
እናመሰግናለን
Thinking out of box is a burden I feel u bro bahi
መልካም ሀሳብ አለህ ግን አንዳንድ ቃላቶች ላይ ተጠንቀቅ ተበዳ ምናምን ሚል ቃል ሰምቼ አውቃለሁ በተረፈ በርታ
Big love and respect to u i loved the intro....yesewochn dkamna shtet abetro lemayet yemyaschlenyn ayn develop adrgalew kenegeroch wubet ylk metfo gonachewun nw mmeleketew yemasalfewun gze beteklala lemalet bemyaschl dereja protest saderg nbr kewubet lay erasu enken mayet chlalew.yhe timhrth gn eye opening for me betam nw mamesegnew....
arif nw hula entebkgalen
THIS IS THE CLASSIC ONE🎉
በሀዬ አንተ የምትለውን ለመረዳት የልቦና አይን መብራት አለበት❤❤❤ ስለዚህ በርታልኝ እኔ ብዙ አትርፌአለሁ ክበርልኝ
ሁሌም ተከታታይ ነኝ ነገር ግን በዚህ logic ከሄድን አንተ እራሱ ሌሎቹን እየተቃወምክ (Protest) እያረክ ነው ያ በራሱ አንተን ተቃዋሚ (Protestant) ያረግሃል። አንድን ነገር በተውነው ቁጥር ወይ ባልተቃወምን ቁጥር እየተለመደ ይሄዳል ያ ደግሞ በራሱ ይዞት የሚመጣው ብዙ ችግር አለ።
ጥሩ እውቀት አለሕ ግን ከአፍሕ የሚዘጣውን ቃላት ተጠንቅቀሕ ቢሆን አሪፍ ነው የተለያየ ሰው ነው የሚሰማሕ
😂 ቃላቱን ለምን መረጡ? የፈለጉትን ሰምተዋል!.... ያሳብዎ የኃይል መስኖ ወዳበጁለት ቦይ ይፈስሳል!
የዛሬው ትምህርት ይህ ነው!...
ፕሮቴስት አታዱርግ እየተባልክ እዚሁ እረ ተዉ
በተግባር የተባላሽነውን እሱ ባፉ ማውራቱ ይገርምህል ?
የ ድሬደዋ ተመልካች ነኝ ጥሩ አይታ ነው ያለህ የምትለቀውን ሁሉ በጉጉት ነው የምከታተለው በርታለን በሁሉም ነገር የምታነሳው ሃሳብ ጥሩ ናቸው
ወንዱን ልጅ " አንች" አትበለው። ከፍቅርህ እንደሆነ ይገባኛል ግን....
U number one l like it
Weyna ke sew gar eko hono anten mayte aychlem uff 😮😮
Sensible idea
Temchgnalek Ke AA❤
1st
Beha gn eko antem yebalefew video lay bizu protest argehal sile ethiopia economy
you are no free from demons. to teach first you have to be free from demons.
Netsa mehonun new yewdedekut
Asmesagn besh new
Anxiety ህን endet nw yakomkew
ስለ ምንሊክ ስራልን
I like your intro bahi
Actually, When we say “Enemy” We are not talking about people we are talking about the Devil, that's why most people don't understand us
Iyegabagn naw
ስለዚህ ምንም ብደረግ አልቃወምም ፤ እያልክ ነው?
አፀፋዉን በአግባቡ ፈፅም በትክክለኛዉን መንገድ ለትክክለኛ አካል በትክክለኛዉ ጊዜ...
የመስሪያ ሀይልህን እየተቃወምክበት አታባክነዉ ..ስራ አድርገዉ!!
Beha fekr eskemekàbren ayehew ende
Caracterochun ante yemtlachew ye personality typochn bedemb new yemiweklut
Divowering mother
Enlighten
Psychopath
Shadow
Alawkm yanten corsoch bebzat eyayew slehone yhonal sayew ante tez mtlegn
AY ANTE BEDEHINA GIZE ABDEHAL. YENATE LIG.
እውነት ከተብልደሉት መቆም ነው። ለእውነት አለመቆም አደር ባይነት ነው።።
በሃ እፁብ ነው ከስደት መንድር ነው የምከታተታህ
እች ሀሳብ ትክክል አትመስለኝም፡ የሶፊያ ሽባባዉን ስብከት ነዉ ያስታወሰኝ "አብይን ያነገሰዉ እየሱስ ነዉ የፈለገዉን ቢያደርም ጸጥ ብላችሁ ተገዙ እግዚአብሄር የሾመዉን መቃወም ሀጢያት ነዉ" ስትል መሳቂያ ሁና ነበር፡፡ አንተም ደገምከዉ ለምሳሌ አንተ ጠጠቀስከዉ የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ያለዉ ግፍ ይታወቃል በታሪክ ሳይሆን አሁን በኛ ግዜ ባይናችን እያየን፡ ስለዚህ እነሱ ቢቃወሙ በቃ ይቁም ቢሉ ግድያዉ፤ መፈናቀሉ፤ መታገቱ፤ ጥላቻዉ ይብስባቸዋል እያልከን ነዉ?፡፡ እንደዛ ከሆነ አማራጫቸዉ ምንድነዉ ዝም ብለዉ አንድ በአንድ ማለቅ መፍትሄዉን ንገራቸዉ እስኪ:: ይሄ ሀሳብ ደግሞ በግፈኞች የሚገደሉ ንጹሀን የሚሞቱት ፈጣሪ እንዲሞቱ ስለፈለገ ነዉ ወደሚል ድምዳሜ ይወስዳል አደገኛ ነዉ፡፡
እስራኤላዊያን ባቢሎን ወርደው ለ70 አመት በተገዙ ግዜ አመጹ ወይ? ተቃወሙ ወይ? ታገሉ ወይ? አዎ! የታገሉት ግን እግዜርን ነበረ። መሰንቆአቸውን በአሀያ ዛፎች ላይ ሰቅለው "የጺሆንን ዝማሬ አንዘምርም አሉ" ብለው።
.
የምትታገለውን እወቅ። እንደ ያይቆብ ብልህ ሁን። አምላክህን ታገል። ሟቾች ሆይ....ተጨፍጫፊዎች ሆይ.... መከራችሁ ላይ ጸሎት ጨምሩ እያልኩ አይደለም። ሌሎች ቪዲዮዎቼን ካየህ ምን እያልኩ እንደሆነ ይገባሀል። ያልኩትን አታስደግመኝ።
አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንድ ግለሰብ ቤተሰብህን ወይም ባለቤትህን ሊጎዳ ወይም የመግደል ሙካራ ቢያደርግባት እያየህ ዝም ትላለህ አልቃወምም ብለህ ጉዳት ሲያደርስባት ዝም ብለህ ታያለህ ወይ ስለ ሀቅ ???
ባለቤቴ ቤተሰቦቼ በየቀኑ እራሳቸውን ይጎዳሉና የሚጎዳቸው አያስፈልግም። ጉዳትን መሰዋእት በሚለው ተክተህ አንብበው!
ሰውየ ፖለቲካ ውስጥ አትግባ። የምንታገለው ተበድለን ነው ። በድለን አይደለም። ድል ለአማራ ህዝብ። ከስይጣን የባስው የኦሮሞ ብልጽግና የግድ መቀበር አለበት።። ድል ለአማራ
ምንድነው የምትቀባጥረው፣ የተሳሳተ ቦታ ነው የመጣሃው፣ ቶሎ ውጣ
Lela bota felg man
እዚህ ምን ትሰራለህ?
😂😂😂😂@@SolBesha
ሚገርም ሀሳብ ነው