ከሀጢአት የማይቆጠሩ የስጋ ስራዎች አሉ? [update on Mike Tyson and Pornography]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 162

  • @lijnato7980
    @lijnato7980 8 วันที่ผ่านมา +7

    በሀይሉ የምታነሳው ሀሳቦች በጣም ሰፊና ጥልቅ ናቸው። ያለህበትም አለም እኔ ተረድቼዋለሁ ።በረታ ❤🙏👍

  • @estifanos243
    @estifanos243 8 วันที่ผ่านมา +6

    ጀምረህ እስክትጨርስ አይ በሀይሉ አይ በሀይሉ እያልኩ ነው የምጨርሰው ቪዲዮህን በቃ ኑርልን ድሬ ግን ወዳጅ እንዳለኝ ይሰማኛል ይመችህ 🎉🎉🎉

  • @behailukifle624
    @behailukifle624 7 วันที่ผ่านมา +2

    Single. Thank you for your dedication to influence others for good.

  • @fisehatizazu1593
    @fisehatizazu1593 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም ምርጥ አገላለፅህ ሁሉ የሚገባ ነው እኔ ካንተ ብዙ ልምዶችን እያዳበርኩ ነው ደግሞም ጠቅመህኛል አመሰግናለው ከ 🇨🇭

  • @Kallabelias
    @Kallabelias 7 วันที่ผ่านมา +3

    16አመቴ ነው ያልከው ሁሉ እውነት ነው ህይወቴን ቀይረከዋል
    ባለውለታዬ ነህ ✊

  • @millala7327
    @millala7327 6 วันที่ผ่านมา +3

    አላገባሁም ከፋሚልሊ ጋር ነው እምኖረው አቅቶኛል እሚቆጣኝ ሰው ነው ያጣሁት ኢጎ ያልከውን ነገር ለማፍረስ ብዬ ነው ይሄን ኮመንት እምጽፈው እና ብዙ የዚህ አይነት ቪድይዎችን እየሰራክ እንድታስተምረኝ እፈልጋለው የምር ስልችት ብሎኛል ከዚ አሰልቺ ሱስ መውጣት እፈልጋለው አመሰግናለው

  • @Rom-u2q
    @Rom-u2q 7 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you beha
    Single and happy

  • @kalyewaxs9331
    @kalyewaxs9331 7 วันที่ผ่านมา +1

    በሀይሉ ምን አይነት ሰው ነህ ግን!! ከአንተ ሀሳብ ተነስቶ መለወጥ ሚፈልግ ሰው በእውነት መለወጥ ይችላል የሁል ጊዜ ተከታታይህ ነኝ ቀጥልበት

  • @AmanAdera
    @AmanAdera 5 วันที่ผ่านมา

    ላጤ በትምህርቶችህ ውስጥ ተሰርቼ አልተጨረስኩም የሚለው ይገንብኛል ደሞም ስትሰራ ይታየኛል ደስብሎኛል ህይወት ጣሙ ይህ ነውና

  • @Fbmidea
    @Fbmidea 8 วันที่ผ่านมา

    ላጤ
    Thank you for all የድሬ ልጅ

  • @oneminutenglish
    @oneminutenglish 8 วันที่ผ่านมา +4

    ላጤ . 2 hig yelem! Thank you! As always. Ena eski baha sele andrew tate video yeseralen

  • @habeshaking6048
    @habeshaking6048 8 วันที่ผ่านมา

    am single
    and በጣም ተመችቶኛል ትምህርቶች ሁሉም አሪፍ ትምህርቶችን እየሰጠከኝ ነው ቀጥልበት ። አመሰግናለሁ ❤❤ ወንድሜ

  • @Truthful19
    @Truthful19 8 วันที่ผ่านมา

    late negn. THank you for your advice. I hope I will meet you one day in Dire.

  • @GezahagnMekonnen
    @GezahagnMekonnen 8 วันที่ผ่านมา

    ባለ ትዳር
    Ur ideas are mental meals for me, thank you 🙏🙏🙏

  • @LeulMolla
    @LeulMolla 8 วันที่ผ่านมา

    late enamesegnalen

  • @EyualZanba
    @EyualZanba 8 วันที่ผ่านมา

    Tnx

  • @danieldegife6485
    @danieldegife6485 8 วันที่ผ่านมา

    ላጤ ነኝ እና ደስ ብሎኝ ነው ምሰማክ የምርም ትምህርት

  • @sadikshafi9576
    @sadikshafi9576 8 วันที่ผ่านมา

    ሁልጊዜ እይታህ ይደነቀኛል እውነት እድሜህ ይርዘም
    በልብ የሚደመጥ ነው ያንተ ትምህርት

  • @MULUKENESHETU-d3i
    @MULUKENESHETU-d3i 8 วันที่ผ่านมา

    ላጤ
    እናመሰግናለን

  • @abdukehd7886
    @abdukehd7886 8 วันที่ผ่านมา

    ላጤ።
    እናመሰግናለን

  • @YaredAraya-m6y
    @YaredAraya-m6y 8 วันที่ผ่านมา

    ላጤ ነኝ
    Edmena tena yiteh betam temechegnaleh yemetawerachew negeroch yimechugnal gn beteneshum aygebugnm

  • @YeabsiraAshebir-v3p
    @YeabsiraAshebir-v3p 7 วันที่ผ่านมา

    Berta .....enamsgnalen ...mlkam hasab nw...ላጤ

  • @eliasashenafi3622
    @eliasashenafi3622 7 วันที่ผ่านมา

    ነፃ መውጣት ያለብክ ነገር ያለ ይመስለኛል እስቲይ አንድ ሰው ላስተዋውቅህ ትምህርቱን ከሰማክ propht lovy Elias ይባላል ጥሩ ነገር ታገኝበታለክ

  • @TemesgenFikadu-g6j
    @TemesgenFikadu-g6j 8 วันที่ผ่านมา

    ላጤ ነኝ ፡፡ እይታክ እና የምትገልፅበት መንገድ ምርጥ ነው ፡፡

  • @MapeA777
    @MapeA777 5 วันที่ผ่านมา

    Sngle thanks

  • @NatiCherkos
    @NatiCherkos 8 วันที่ผ่านมา

    Late thanks

  • @abrahamg4149
    @abrahamg4149 8 วันที่ผ่านมา

    Married
    thank you for everything baha.

  • @techtalkworldwide4470
    @techtalkworldwide4470 8 วันที่ผ่านมา

    ላጤ በርታልን ባሀ አሪፍ ሀሳብ ነው😮😮😮

  • @singerandualemasefa3914
    @singerandualemasefa3914 6 วันที่ผ่านมา +1

    መፅሐፍቅዱሳዊ ጥቅሶችን አታንሳ። ምክንያቱም እንደ ስነ ልቦና አይነት አይደሉምና። ለምሳሌ፦ ጌታ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ሰይፍ ይዛችኋል ብሎ የጠየቃቸው "ከወንበዴዎች ጋር ተቆጠረ" የሚለው የብሉይ ኪዳን ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ነው እንጅ የሰው ጆሮ እንዲቆርጡበት አይደለም። ጴጥሮስ ስላልገባው ኢየሱስ ላልፈለገው አላማ ተጠቀመበት። ያንጊዜ ሰይፍህን ወደ ሰገባው ክተት ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉና ሲለው እንመለከታለን። በአጭሩ የመፅሐፍቅዱስ ክፍሎችን ስታነሳ በጣም መጠንቀቅ አለብህ።

  • @yonasnigussie2062
    @yonasnigussie2062 8 วันที่ผ่านมา

    Single, Yabede class new keep going...

  • @Robel276
    @Robel276 7 วันที่ผ่านมา

    Single,i like your last thought about judgemental persons.

  • @abalifun-ie4nz
    @abalifun-ie4nz 8 วันที่ผ่านมา

    I'm single
    Bahi kante betam bzu ngr nw yetmarkut kbir ygbahal....keep it up

  • @kibromgmeskel6318
    @kibromgmeskel6318 8 วันที่ผ่านมา

    Married ..you are my favorite

  • @yonas9700
    @yonas9700 8 วันที่ผ่านมา +1

    Egon በፍቃድ ማስኮርኮም አንዳንዴ አድርጌው አውቃለው in that moment እደነግጣለው ግን የሆነ ቅለት ፈታ ይሰማኛል

  • @wendwesenayele1798
    @wendwesenayele1798 7 วันที่ผ่านมา

    am Merried
    sele ego gelbeto mawrate yalkate enaigarem sertalech

  • @TadesseZalx
    @TadesseZalx 8 วันที่ผ่านมา

    Lemut lateeeeeee bezaw meste ketegenge

  • @funnytik-1
    @funnytik-1 2 วันที่ผ่านมา

    እራሴን ማወራ ይመስለኛል ግልፅነትክ

  • @aseradera
    @aseradera 7 วันที่ผ่านมา

    ላጤ ነኝ!
    ብዙ ግዜ fb ላይ ስትፅፍ እዚህ ላይ ስታስተምር እየሳኩ አልፎም አቦ ይመችህ እያልኩ በደንብ እከተላለሁ ግን ደግሞ አልዋሽም አንዳንዴ ስልችት ይለኛል ምንድነው ሚዘላብደው ምናምን እላለሁ። I think እኔን ኩርኩም ስታደርገኝ ነው መሰለኝ😂 ባሂ ቤተልሔምን እንደ ዳዊት ደጋግሜ ነበር ያነበብኩት ሁላ ቤቲ የምትባል ልጅ እስካፈቅር ድረስ😅 ሁለተኛው እትብት የሚለውን ግን አላገኘሁትም ባነበው ደስ ይለኛል። ወደ ዋናው ሃሳብ ስመጣ ብዙ ግዜ የምታነሳው ሃሳብ ፀዴ ነው በተለይ ለነፃነትህ አትደራደርም እኔም ጋር ቢጋባብኝ ብዬ እመኛለሁ መልካም ነገሮች ሁሉ ይሁኑልህ!

  • @abelbela1563
    @abelbela1563 7 วันที่ผ่านมา

    Single,ans student at AAU, i am struggling

  • @tensaeamenu
    @tensaeamenu 5 วันที่ผ่านมา

    ትንሳኤ ነኝ ከደብረ ዘይት ላጤ ነኝ. እራሴን ዛሬ አየሁት

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 6 วันที่ผ่านมา

    ሰውየ ገና ዛሬ በደንብ ሰመወህ አሰቀኸኛል😂😂 ደግሞም አስተምረኸኛል😢😢😢
    አመሠግናለሁ

  • @HailuDeyasu
    @HailuDeyasu 8 วันที่ผ่านมา +1

    አንዳንድ ሰው በእራሱ ላይ mocking ሊያድርግ ወይም ሊቀልድ ይችላል።እውነት ግን የምር አነሳሰክ ማህበረስቡን ይጠቅማል ብለክና አስብከው በዚህ ልክ እራስክን በማስረጃ ስለ ማስትሩቤሽን ይገለፅክበት መንገድ የምር ሊያስመግንክ ይገባል። keep going man its very important title,I appreciate bless

  • @user5679bvc
    @user5679bvc 8 วันที่ผ่านมา

    መልካም ምሳ ባሂ።
    ከላጤው

  • @naolbrook2385
    @naolbrook2385 6 วันที่ผ่านมา

    I'm single.
    Gn qoy mech nw mistihn( REDUN) mitastewawqen? Endehoneh hule sle iswa nw mitaworaw

  • @user-ul4rl1kb3r
    @user-ul4rl1kb3r 8 วันที่ผ่านมา +3

    ጤ ሐምስ ክላሲካሉ ከምታወራው ሐሳብ ጋ ይሔዳል ግና የሶፋው ነገር

  • @finally7664
    @finally7664 5 วันที่ผ่านมา

    ኩርኩሙን ነው እነዴ boxing ያልከው። 20 million dollars for Mike 40 million dollars for Jake

  • @NatenealTameratBeyene
    @NatenealTameratBeyene 7 วันที่ผ่านมา

    Married.

    Berta!.

  • @TatooTt
    @TatooTt 6 วันที่ผ่านมา

    Engaged

  • @abenezertilahun6447
    @abenezertilahun6447 8 วันที่ผ่านมา

    ችግር በቂቤ ያስበላል ይላል ያገሬ ሰው i bet there was a very deep & securely prepared dramatic shit all over it! ነገሩ እኮ ባያ እንኳን ይሄን this world is faking the whole world eko 🤔🤷‍♂️ Hola Iron Mike 🥊

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 8 วันที่ผ่านมา

    ባለ ትዳር ። አሪፍ ጨዋታ ነበር ❤

  • @seifegezahgn-nz7ew
    @seifegezahgn-nz7ew 8 วันที่ผ่านมา

    ላጤ negn ena ymechih beha

  • @Kidus.scammer
    @Kidus.scammer 7 วันที่ผ่านมา

    Late negn

  • @biniammengisteab4994
    @biniammengisteab4994 6 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ አገላለፅ ልክ ነው ውሸት ሊሆን ይችላል እኔ በኳስ ጨዋታ ውሸት እንደሆነ ስለገባኝ ገንዘብ አሲዟ የሚጫወት ሰው ስላለ ይሸውድናል ወንድሜ ወሸት ነው ብዬ አስባለው

  • @meleseworku4491
    @meleseworku4491 8 วันที่ผ่านมา

    ባለትዳርና የ 3 ልጇች አባት ከአዲስ አበባ "መርካቶ"

  • @BrhaneFitsum
    @BrhaneFitsum 8 วันที่ผ่านมา

    ማርያምን ከልቤ ነው ማዳምጥክ

  • @ydabebe8430
    @ydabebe8430 8 วันที่ผ่านมา

    ላጤ ብሮ

  • @nicelife6356
    @nicelife6356 8 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር ምንድነው ??

  • @addisu8557
    @addisu8557 8 วันที่ผ่านมา

    Egoyen endet lasemeta?

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 8 วันที่ผ่านมา

    ላናግር ህፈልጋለው ህንዴት ነው የማገኝ

    • @rediatmekonen8291
      @rediatmekonen8291 8 วันที่ผ่านมา

      @Behailu120 ቴሌግራም ላይ በዚ ይገኛል።

  • @robelabrham5888
    @robelabrham5888 8 วันที่ผ่านมา

    single negn sega maqom lay eytagelku now

  • @MenteM-l2z
    @MenteM-l2z 7 วันที่ผ่านมา

    Singl ነኝ ሚስት ፈልግልኝ

  • @FitsumHaziel
    @FitsumHaziel 6 วันที่ผ่านมา

    Not married

  • @filmonsemere7939
    @filmonsemere7939 8 วันที่ผ่านมา

    It's rigged just how mike was trained he was amazing

  • @menilkwasse3386
    @menilkwasse3386 8 วันที่ผ่านมา

    ምን እፕስጨነቀኝ ? 😅
    ለባለ ዘርፉ እንተወዎ

  • @mohammedsurur5053
    @mohammedsurur5053 8 วันที่ผ่านมา

    ባለ ትዳር

  • @biniyamewnetu43
    @biniyamewnetu43 8 วันที่ผ่านมา

    እሺ ባሒአችን ስለመፍታታት እየነገርከን አንተ ግን የተጨበጥክ ነበር የሚመስለው ወይም ደክሞሀል
    እና እኔም ዳኛ ሽሮብኝ አላገባሁም ልበልሽ

  • @Kda_classic
    @Kda_classic 6 วันที่ผ่านมา

    Single✌️

  • @AbuyeBisratBisratmechal
    @AbuyeBisratBisratmechal 8 วันที่ผ่านมา +1

    ላጤ bible awra

  • @addisadiy1409
    @addisadiy1409 8 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን ደስ ነው ያለኝ እድሜውን ስታይ በደንብ ነው የተጫወተው ግን15 ሚሊይን ዶላር ቀላል አይደለም

  • @abeselomtola-fm6cz
    @abeselomtola-fm6cz 8 วันที่ผ่านมา

    ኪዬስ ምንድን ነው

  • @benonicr7
    @benonicr7 8 วันที่ผ่านมา

    Laxe

  • @BaharSharifHarariMusic
    @BaharSharifHarariMusic 7 วันที่ผ่านมา

    Bertalign ye hagere lig

  • @yohannesmeymun
    @yohannesmeymun 8 วันที่ผ่านมา

    Single, living in family house

  • @abadirabdellah7862
    @abadirabdellah7862 8 วันที่ผ่านมา

    40:11

  • @YoniLiul
    @YoniLiul 8 วันที่ผ่านมา

    Laxee

  • @yitbarekbelay5300
    @yitbarekbelay5300 8 วันที่ผ่านมา

    ላጤ የረዱ ነው እንዴ ሸሚዙ 😉😉

  • @JosHanson-yt2ot
    @JosHanson-yt2ot 8 วันที่ผ่านมา

    I'm late

  • @arifetamulugeta6002
    @arifetamulugeta6002 8 วันที่ผ่านมา

    laxe negn 😁😁 university temari negn
    baya bexam nw mitmechegn yimechih

  • @Nahomfikru1
    @Nahomfikru1 8 วันที่ผ่านมา

    Single

  • @abfootball6967
    @abfootball6967 8 วันที่ผ่านมา

    Echoga yalge

  • @Mekdes-jq4pt
    @Mekdes-jq4pt 8 วันที่ผ่านมา

    ባለትዳር

  • @abelfeyissa7990
    @abelfeyissa7990 7 วันที่ผ่านมา

    Iate

  • @DawitSolomonguru
    @DawitSolomonguru 8 วันที่ผ่านมา

    ላጤ ለጥልጤ

  • @eyobaychew7168
    @eyobaychew7168 8 วันที่ผ่านมา

    Single🙏🙏

  • @lemi5058
    @lemi5058 8 วันที่ผ่านมา

    single

  • @addisu8557
    @addisu8557 8 วันที่ผ่านมา

    Wechege endehonku awekalehu😂😂 endet lewta?

  • @wendeuk4244
    @wendeuk4244 8 วันที่ผ่านมา

    ባለትዳር ሆኜ ላጤ ነኝ

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu 8 วันที่ผ่านมา

    ላጤ😂 🤚🏼

  • @SolBesha
    @SolBesha 8 วันที่ผ่านมา

    ላጤ

  • @ebrahimaman6676
    @ebrahimaman6676 8 วันที่ผ่านมา

    ላጤጤጤጤጤጤ

  • @PawlosAlemyhu
    @PawlosAlemyhu 8 วันที่ผ่านมา

    Singel

  • @KUDAPRODUCTION-sb8yc
    @KUDAPRODUCTION-sb8yc 5 วันที่ผ่านมา

    i am single

  • @abdulazizala8572
    @abdulazizala8572 6 วันที่ผ่านมา

    Latee 😅

  • @kiflemetaferia5110
    @kiflemetaferia5110 8 วันที่ผ่านมา

    Late

  • @yaredgirma8032
    @yaredgirma8032 8 วันที่ผ่านมา

    lata vdengel

  • @yonas9700
    @yonas9700 8 วันที่ผ่านมา

    am single

  • @Madreg123
    @Madreg123 8 วันที่ผ่านมา

    400

  • @yapiweekend4523
    @yapiweekend4523 7 วันที่ผ่านมา

    Late negn😂

  • @OggachiWorku
    @OggachiWorku 8 วันที่ผ่านมา

    I'm single

  • @eri_gq1741
    @eri_gq1741 8 วันที่ผ่านมา

    There is a reason why they call it an entertainment bro….nothing about the fight was real. It was rigged. Little that we know his Legacy was destroyed