በፈቃድ የመውደቅ ጥቅም! የጠፋው ልጅ ቤቱ ካለው ልጅ በላይ አባቱን ይወዳል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 74

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu 2 หลายเดือนก่อน +8

    በፖድካስት ከተዋወኩህ በሗላ ቤትህ ገብቼ ክላሶችህን በሙሉ ለመጨረስ ሳምንታት ኧረ ወርም አለፈኝ መሰል😂 ግማሹ እየገባኝ ግማሹ ደግሞ ደጋግሜ ባዳምጠውንኳ ግራ እንዳጋባኝ የዛሬው ላይ ደረስኩ
    ደስ ብሎኝ የምሰማው ሰው ነህ 🙏🏼ብዙ ተምሬብሃለሁ ብዙም ራሴን አሳይተኸኛል🙏🏼

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰዉ በዚ ልክ እራሱን ይሆናል ብዬ ጠብቄ ኣስቤ ኣላቅም በጣም በጣም ይጠቅማል❤ እኔ ሰዉን ከተሳደብኩ እንቅልፍ አጣለዉ ጭራሽ በህልሜ እባብ ይታየኛል በስምኣብ እና ቢሰድቡኝ ምንም ቢሉኝ ምንም ኣልላቸዉም ዝም😊❤

  • @painkiller1197
    @painkiller1197 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዝም ብሎ መከራከር ስለሚወድ ነው እንጂ ፣ እሱ ራሱ በሕመም ነው ታዋቂ ለመሆን የበቃው አንዷ አልፈልግህም ስትለው ለማንበብ ተነሳሳ ንግግር ቻለ እንዲሁም ቤተሰቡ ጋር ጥሩ ግኑኝነት የለውም ነበር እሱ እሱ ተጨምሮ ሕመሙ ሲበዛ ማንበብ የጀመረ ሰው ነው ማንያዘዋል! 😂 ግን ጥሩ ልጅ ነው! ❤

  • @emumiracle
    @emumiracle 2 หลายเดือนก่อน +10

    አልገባህም ምን ያህል እንደጠቀምከኝ ,😊😅

  • @salmasalmma6417
    @salmasalmma6417 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትምህርቶች በጣም ደስ የሚል ነው በተመስጦ ያዳመጠኩ ነበር ግን አንዳንድ ምትናገራቸው ቃላት ግን ያስጠላሉ

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 2 หลายเดือนก่อน

      Kinteram nish ende 😂

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 2 หลายเดือนก่อน

      😂ውስጥሽ ነክቶት ነው በሃ ሃረሬ ነው ስለዚህ ሃላል ያውራል እውነቱ ማዳመጥ ነው።

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  2 หลายเดือนก่อน

      🤣 ቫለጌ

  • @Abu-rz7de
    @Abu-rz7de 2 หลายเดือนก่อน

    እውነትህን እኮ ነው። መጥፎ ነው ብለን ምናስበውን ነገር ባለማድረግ ራሳችንን በ ፃድቅ ስም እናስረዋለን። በተጨማሪ ደግሞ ለነገሩ ያለን ፍረሀት ያድጋል። የእግዜር መንገድ የወደቀ የተጠላ የተተቸ ማንነት የሚሔድበት ነው። ከአዳም ጀምሮ

  • @KmBlackish-67k
    @KmBlackish-67k 2 หลายเดือนก่อน +2

    Are studio btm eysamerkew nw
    👏👏👍👍

  • @painkiller1197
    @painkiller1197 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሳላዳመጥ ላይክ የምገጭህ ነገርስ 😂❤

    • @mikiinspire
      @mikiinspire 2 หลายเดือนก่อน

      Me too😂

  • @ruthyemane619
    @ruthyemane619 2 หลายเดือนก่อน +1

    Background music is a bit distracting.

  • @AlemayehuTolosa
    @AlemayehuTolosa 2 หลายเดือนก่อน +2

    Sele 3rd eye vedio seralen bzuochachn 3rd eye endalen anakn endet floride avoid endemenaderg ena ye 3rd eye tkm vedio seralen behayalu be egziabher sm eteyekehalew twledn adn 10q bro tebeda😂

  • @dr.yohannesayanawhabitu
    @dr.yohannesayanawhabitu 2 หลายเดือนก่อน +2

    Bro 90 percent of my behavior fits with you!!!
    Long live!

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 2 หลายเดือนก่อน +1

      👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾❤❤ congrats

  • @ThomasOchutho
    @ThomasOchutho 2 หลายเดือนก่อน +1

    From Gambella region I am big fun.

  • @ABENEZERBIYADIGILGN
    @ABENEZERBIYADIGILGN 2 หลายเดือนก่อน

    Yemir iskezare indate astemrogn yemyak sew yelem.. Ahun ketmrtm alfo influence iyarekegn new salasibew wisanelay ina amelekaketelay ate yemtlachewn negerochn saregi irasen agegnewalew🙏🙏

  • @Henok1483
    @Henok1483 หลายเดือนก่อน

    አከራዮቼ ከሙክ ሴጋ ጠብጥቤ ምናምን ስትል አሁን እንደ ባለጌ እያዩኝ ነው ሚከራይ ቤት ፈልግልኝ

  • @blatena_ethiopian_kids
    @blatena_ethiopian_kids หลายเดือนก่อน

    የበሃይሉ እና የደሞዝ ጎሽሜ ሀሳቦች ላይ የአምልኮር ስግደት ጨምሬ የሚጉአዝ ሰው በሃይል እንደሚነቃና በአዲስ ማንነት በልእልና ለመኖር ስልጣን ያገኛል ።

  • @nemaolalemu5798
    @nemaolalemu5798 2 หลายเดือนก่อน

    my bigbro beha welcome back. my Rol model teleyalek ande menfes nw yalen adama dire 🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞

  • @yeteretabat7087
    @yeteretabat7087 2 หลายเดือนก่อน

    ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የማይገጥም ሐሳብ ይዘህ እግዚአብሔርን የምትጠቅሰውን ነገር አስተውለኸዋል?

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ግራ የገባኝ እሱ ነው ያው የሐበሻን ስነ ልቦና ስለተረዳ ነው ተከታይ ለማፍራት አጉል አራዳ ልሁን ይላል ልክ እንደ ስብሐት መሆኑኑ ነው 😅

  • @tsiontedbabu9294
    @tsiontedbabu9294 2 หลายเดือนก่อน

    kecho sbal fergeche yetefahut ene neberku

  • @Raphael2727-X
    @Raphael2727-X หลายเดือนก่อน

    So kewanana ke sport lengegnawu anchilm wey

  • @mustefaabdurrahman7293
    @mustefaabdurrahman7293 2 หลายเดือนก่อน

    Am big fan bro. From jimma

  • @haileleulaph4437
    @haileleulaph4437 2 หลายเดือนก่อน

    ✌Happy to be mentioned here. በፈቃድ መውደቅ ፡ ለኔ በትክክለኛው ሰአት የመጣ ቪዲዮ ነው! አመሰግናለሁ፡፡

  • @abdued700
    @abdued700 2 หลายเดือนก่อน

    እንደ ስድብ የምጠላው ነገር የለም ማንም ሰው እንዲደርስብኝ አልፈልግም የደረሰብኝ ሰአት ደሞ ለኔ መሬት ላይ እንደሱ የተረገመ ሰው የለም

  • @bekaluhailu16
    @bekaluhailu16 2 หลายเดือนก่อน +1

    wedegedelew giba

  • @AklileGebrel
    @AklileGebrel 2 หลายเดือนก่อน

    Ante sewye gin gemini neh aydel ?? bzu negerh endeza new

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq 2 หลายเดือนก่อน +2

    Beha Tebeda

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለው❤

  • @me_212
    @me_212 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እርግቡን የገደልከው ፈሪ ሰለሆንክ ሊሆን ይችላል አታክ ማድረግ የፍራቻ ምልክት ነዉ.

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 2 หลายเดือนก่อน

    Weyeneee, unique personality 👌🏾 ✨️ 💖. Des yelale. Zare naw yagegneweh 🫶🏾💪🏾👏🏾👏🏾🙌🏾. Enem 2020 I went through hell 😢 I'm in agood place now 🙏🏾. I'm so thankful for all sefering that I went through , dilidiye honiligne 🎉

    • @Beast_Buck
      @Beast_Buck 2 หลายเดือนก่อน +1

      Something wrong with 2020, your comment describes my experience precisely

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Beast_Buckyes massive awakening took place, we are lucky to be able to witnessing what darknight of the soul , and all awakening processes..... we are brave and chosen ones 🙏🏾

  • @Eyob-fc6ki
    @Eyob-fc6ki 2 หลายเดือนก่อน

    Bahi abo timechegnaleh......I sure damo and Jane and laye eyaweran coffee endemnteta...

  • @TadiloBirhanu
    @TadiloBirhanu 2 หลายเดือนก่อน

    ስድብ አዕምሮን ማጠብ ከተሸከምኩት ነገር የሚያላቅ እንደሆነ እንዲሠማኝ ...ተጫውተሀል

  • @asterene8408
    @asterene8408 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድም ፈጣሪ ለኛ ነው በልጅነትሀ እንድትፈተን ያደረገህ እኔ በአንተ ባሳለፍከው ኑሮ እየተማርኩበት ነው ። በጣም ጎበዝ ነህ አቀራረብህ ቀጣም ጥሩ ነው በርታ ግን ስለብልግና ቃል እየደጋገምክ አታውራ ሌላው ቁምጣ ሱሪ አትልበስ ሽርጥም አትልበስ ሽክፍ ብለህ ቅረብ ንግግርህና አለባበስህ አይገናኝም

  • @natiman3314
    @natiman3314 2 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይጣፍጥልህ በያ❤❤❤

  • @bekeleolana5448
    @bekeleolana5448 2 หลายเดือนก่อน

    በሀይሉ!!!

  • @ashenafiabebe4777
    @ashenafiabebe4777 2 หลายเดือนก่อน +1

    በውነት አንግልህ እይታዬን ጨምሮልኛል እናዳንቄ ግን ተ..

  • @AlemMengistu-gt6ve
    @AlemMengistu-gt6ve 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @WarriorSpiritEthiopia
    @WarriorSpiritEthiopia 2 หลายเดือนก่อน

    Background music is nice
    Le joro ds yelal

  • @habtilateklu3405
    @habtilateklu3405 หลายเดือนก่อน

    Wendem

  • @EyualZanba
    @EyualZanba 2 หลายเดือนก่อน

    Tnx baya

  • @KhalidoScope-hv9oj
    @KhalidoScope-hv9oj 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yedrew sibihat❤❤❤

  • @geezmedia8070
    @geezmedia8070 2 หลายเดือนก่อน

    እንሆ የፂወን ልጅ መቸም ይሄን ስጋና ደም አልገለጠልኝም:: ይመችህ አቦ.............

  • @linahaile6149
    @linahaile6149 2 หลายเดือนก่อน

    Bro በናትህ አንደበት ፖድ ካስት ላይ አትቅረብ። ሲጠይቅህ ልጅ የአንተን ሀሣብ የማጣጣል ነገር ላይ ያተኮረ ይመስላል።እስቲ እጁንም ሚያርፍበት ቦታ እየው። እየዋሸ ነው።

  • @Zak_Oli
    @Zak_Oli 2 หลายเดือนก่อน

    Beha special

  • @BekiGhi-md4dx
    @BekiGhi-md4dx หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🙏🙏Bay

  • @BereketAlem-l6s
    @BereketAlem-l6s 2 หลายเดือนก่อน +1

    How can I get your telegram

    • @rediatmekonen8291
      @rediatmekonen8291 2 หลายเดือนก่อน +2

      @Behailu120 በዚ ማግኘት ይቻላል

    • @BereketAlem-l6s
      @BereketAlem-l6s 2 หลายเดือนก่อน

      Eshi

    • @BereketAlem-l6s
      @BereketAlem-l6s 2 หลายเดือนก่อน

      Redi contact marege felege nber

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq 2 หลายเดือนก่อน

    Ye fara dance bro

  • @keylow319
    @keylow319 2 วันที่ผ่านมา

    Moral of the story is ተበዱ, if you know you know

  • @josephmengistu214
    @josephmengistu214 2 หลายเดือนก่อน

    ወዮዮዮ በሃ 😅😂😅 ይመችህ...

  • @abellove3819
    @abellove3819 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባሂቲ
    አንተን ሳገኝህ ከኔጋር ሆናለው

  • @fatalists832
    @fatalists832 2 หลายเดือนก่อน

    Tebeda bena demo be speaker mekfete😂😂

  • @neimman8
    @neimman8 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😂ይቻምህ 😊

  • @dagimsisay
    @dagimsisay 2 หลายเดือนก่อน

    ባዬ!

  • @mikiinspire
    @mikiinspire 2 หลายเดือนก่อน +1

    33 amete new

  • @An_u81
    @An_u81 2 หลายเดือนก่อน

    😊😊

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከች

  • @eyormak
    @eyormak 2 หลายเดือนก่อน

    Beha 😂😂😂😂

  • @DawitSolomonguru
    @DawitSolomonguru 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ብዳታም ነህ

  • @linahaile6149
    @linahaile6149 2 หลายเดือนก่อน

    Bro በናትህ አንደበት ፖድ ካስት ላይ አትቅረብ። ሲጠይቅህ ልጅ የአንተን ሀሣብ የማጣጣል ነገር ላይ ያተኮረ ይመስላል።እስቲ እጁንም ሚያርፍበት ቦታ እየው። እየዋሸ ነው።

    • @hisqueen1441
      @hisqueen1441 2 หลายเดือนก่อน

      ግን ደሞ ሰው ጋር እንዲደርስ እያደረገው ነው
      ሀሳቡን ረለ መውደድ ደሞ መብቱ ነው

  • @linahaile6149
    @linahaile6149 2 หลายเดือนก่อน

    Bro በናትህ አንደበት ፖድ ካስት ላይ አትቅረብ። ሲጠይቅህ ልጅ የአንተን ሀሣብ የማጣጣል ነገር ላይ ያተኮረ ይመስላል።እስቲ እጁንም ሚያርፍበት ቦታ እየው። እየዋሸ ነው።