ስፐርም ቁጠባ ለስነልቦና ያለው ጥቅም. The Benefit Of Celibacy😋

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 106

  • @Arm9r0s
    @Arm9r0s 20 วันที่ผ่านมา +4

    Man, this video is the most unfiltered content I've been waiting for! Feels just like chatting with a buddy. Amazing content and awesome job, Bro!

  • @eliasashenafi3622
    @eliasashenafi3622 7 วันที่ผ่านมา +1

    ነገሮችን በግልፅ መናገርህ ደስ ይላል አልተለመደም እንደ ፍልስፍና የሚመስሉ የራስህ የሆነ ምልክታ አለ ጥሩ ነው። መፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሱን ግን ለአባቶች ለእኛ ብትተወው መልካም ነው ትርጉም በራስህ አይቻለውኝ ደስ ይላል አቀራረብ ። መልካም ነገር እንዳለክ ያስታውቃል በርታ

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 19 วันที่ผ่านมา +21

    ፅሙር ፀያፍ ቃል በቀጥታ ባትጠቀም ጥሩ ነው እኛም በቀጣይነት እንድንሰማሕ የመናገር ግብረገባችንን ለምንጠብቅ የመስማትንም ግብረገባችን እንዳይኮላሽብን ስለምንፈራ. በቀረ ነገረንግግርሕ ከገለባው ይልቃል. ካማረው ስንዴህ ውስጥ እንክርዳዱን ለቅመሕ በቀጣይ በቀጣዩ የቁም ነገር ቧልትህ ናና አጃጅለን.

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  18 วันที่ผ่านมา +3

      ተባረሀል​@@birhanjommy

    • @eyosiyasaddis724
      @eyosiyasaddis724 16 วันที่ผ่านมา +1

      Tetekem ende kuankua aydel ende normal new bro endeza bayhon alayewm neber ymechek 😅

  • @sisaybelay24
    @sisaybelay24 17 วันที่ผ่านมา +7

    ልክ ነህ ውንድሜ ይህን ቻናልህን ዛሬ ነው ያየሁት ቅብዝብዝ እና ችኩል ማንነቴን እንድገራው አስተማርክኝ እንደወረዱ የምትጠቀማቸው ቃላቶችህም በማኅበረሰብችን የተለመዱ ባይሆኑም ተምችተውኛል ምክንያቱም በእንግሊዝኛ ስንሰማው ምንም የማይመስለን በአማርኛ ሲሆን ስለሚከብደን ነው አንተ ከእንተነትህ እስትሳሰብ ጋር ተስማምተሃል ሌሎችም ቀስ በቀስ እንደሚከተሉህ ጥርጥር የለኝም ልክ እንደ ታላቁ አንጋፋው ደራሲእና ሃያሲ ጋሽ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ለማንኛውም በርታ ተበራታ ወንድሜ ።

  • @adanetenkir3093
    @adanetenkir3093 19 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር በእውነት ለዚህ ትውልድ ትልቅ ቁምነገር እየሰራህና እየጠቀምከን ነው በርታ ዘመናዊውን ትምህርት የኢትዮጵያ ሀገራችን በሚገባ የተቀረጸ ተረካቢ ትውልድ እየተመናመነ ባለበት ወሳኝ ሰዓት አንተን እግዚአብሔር መሳሪያው ሊያደርግህ ነውና እርሱ ይርዳህ!!

  • @Badema1991
    @Badema1991 17 วันที่ผ่านมา +8

    በጣም ተመችቶኛል ፕሮግራምህ ገና ዛሬ ነው ያየሁት ላይክ አድርጌያለው።🙏

  • @kibrethagoskb
    @kibrethagoskb 19 วันที่ผ่านมา +9

    "ብዙ ነገር አቺቭ ካረግን በኋላ ነው ሴክስ ማረግ ያለብን egoችንን ለመሽናት ይረዳናል" በጣም ሚገርም እይታ ነው!!!!👌

  • @ydabebe8430
    @ydabebe8430 9 วันที่ผ่านมา +1

    Awo betam arife hasabe new ebs lay aschgari ljoch lay yemtsra set alech esti kesaga abrk lemsrat moker

  • @EidMitiku
    @EidMitiku 18 วันที่ผ่านมา +2

    ቃላትህ አጠቃቀምህ መልካም ነው
    የባለጌ ቃላቶች አደሉም ስማቸው ነው

  • @djej2821
    @djej2821 17 วันที่ผ่านมา +2

    Free talk and entertaining. I will advise you to keep this channel for adults over 21 years only.

  • @ElEl-hd2ps
    @ElEl-hd2ps 7 วันที่ผ่านมา

    ብዙ አስተማርከኝ ብሮ ተባረክ 🙏🙏

  • @fitsumbulcha7927
    @fitsumbulcha7927 20 วันที่ผ่านมา +5

    A room for enlightened… keep up the good work bro 😎

  • @mohammedsurur5053
    @mohammedsurur5053 19 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ነው ባሃ፣ ወንድ የሆነ ወንድና ሴት የሆኑ ሴቶችን የናፈቀን ዘመን ነው፣ ❤

  • @endaleabebe2093
    @endaleabebe2093 19 วันที่ผ่านมา +2

    I actually love your approach

  • @EnglishwithTemu
    @EnglishwithTemu 15 วันที่ผ่านมา

    at the right time ....tnxs very much for shearing such a wonderful ideas ...you have no idea how much it helps this generation like me......keep it up

  • @Leamlak-z6i
    @Leamlak-z6i 6 วันที่ผ่านมา

    behaylu videwochehen aychalew arif nachew gn ye editer chiger ayalew yemtfeleg kehone adama nw yalhut

  • @eyormak
    @eyormak 16 วันที่ผ่านมา

    I like you see things deeper, that is why you are good at analytics so, like that bro!
    ❤❤❤❤

  • @zeeandy4342
    @zeeandy4342 6 วันที่ผ่านมา

    ይችን ንግግርህን 20 ዓመቴ ላይ ብሰማው ኖሮ በጣም አሪፍ ነበር አሁንም ግን እጠቀምበታለው

  • @tube570
    @tube570 19 วันที่ผ่านมา +2

    አሪፍ ትምህርት ነዉ ቀጥልበት ነጭ ነጯን💪

  • @mahletgzachew8390
    @mahletgzachew8390 19 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን

  • @neimman8
    @neimman8 20 วันที่ผ่านมา

    ከሰማሁ ትንሽ ቆየሁ ምናልባት ሳምንት ሆኖኛል ሀሳቦችህ ናፍቀውኝ ነበር ❤❤

  • @mohammedsiedkassahun3625
    @mohammedsiedkassahun3625 18 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ተረድቸሀለው ሌሎችን ተዋቸው...የሚገርም ማንነት አንተ ውስጥ ይታየኛም እውነትን ነው የተናገርከው...ተባረክ

  • @NatenealTameratBeyene
    @NatenealTameratBeyene 20 วันที่ผ่านมา +1

    Hello Behailu
    I am a regular here.
    I typically find your point of view intriguing, keep up the honest work!

    Just to comment on a minor factual point.
    According to what I've heard, Abe Gubegna made the criticism you quoted against Dagnachew Werqu, not Solomon Deressa.
    Unlike other Dagnachew's contemporaries, Solomon Deressa holds Dagnachew Werqu's work "Adeferis" in high regard.
    The respect is mutual. Dagnachew also wrote Solomon a letter of appreciation for his work "Lijenet".

  • @OMN_TUBE
    @OMN_TUBE 7 วันที่ผ่านมา

    በየትኛው ጥናት ነው የማታውቀውን ከምትለፈልፍ.. ባታወራ ይሻልሀል እኮ

  • @eliasabdi2708
    @eliasabdi2708 20 วันที่ผ่านมา +2

    Please talk to us about meditation with respect to our culture and religion like the book አርምሞ

  • @dawittadesse9161
    @dawittadesse9161 19 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ exorcism (ክፉ መናፍስትን ስለማስወጣት እና ስለማስለፍለፍ) ቪዲዮ ስራልን በተለይ ኢትዮጵያውያን በዚህ ነገር ታዋቂ ነን

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 20 วันที่ผ่านมา +2

    በሀዬ አዎ ደካክሞካል ብቻ ግን የዛሬው ሀሳብክ ልክ ነው ልጆች የሚፈሩት ከሌላቸው አስቸጋሪ ነው እኔ ሀያቴ ናት ያሳደገችኝ የሚገርም በጣም ነበር የምፈራት በጣም ሀይለኛ ነበረች እንዲውም ደሞ እንደናትም ፍቅር ትሰጠኝ ነበር ብቻ አሁን የምረዳው ብልህነቷን ነው ደሞ የሰፈር ሰው ህፀናትን እገሌን ይፈራዋል አንድ ሰው መፍራት አለበት ሲሉ እየሰማው ነው ያደኩት በሀ❤

  • @MammeX
    @MammeX 11 วันที่ผ่านมา +1

    Yimechsh broye

  • @ethionegn-8904
    @ethionegn-8904 19 วันที่ผ่านมา +1

    ነጻ የሆነ ሃሳብ ዪመቸኛል፡፡ ነጻነት ዉስጥ ነው የሃሳብ ጉልበት ያለው

  • @kalseifu8413
    @kalseifu8413 19 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ ነው ግን ስለ ጋብቻ በሰፊው ተዘጋጅተህበት ብታቀርብልን ደስ ይለኛል ቤተሰብ የብዙ ማህበራዊ ችግሮች መሰረት ስለሆነ
    አድናቂህ ነኝ በርታ ደግሞ አይነኬ የሆኑትንም የምትተችበት መንገድ ወድጄዋለው

  • @Teddy8681-f8c
    @Teddy8681-f8c 20 วันที่ผ่านมา +1

    Finally best man keep going
    adera political indatwera selshetonal🙏

  • @Tiqoye
    @Tiqoye 20 วันที่ผ่านมา +2

    THE untethered soul milewn mesaf anbebewna review arlgn plz

  • @EyualZanba
    @EyualZanba 20 วันที่ผ่านมา +1

    Melkam menged tnx

  • @Habeshawit-f2c
    @Habeshawit-f2c 18 วันที่ผ่านมา

    Wow❤ 1 st tine sayih.. yet neberk eske ahun

  • @manderashailu6998
    @manderashailu6998 18 วันที่ผ่านมา

    I appreciate your video! Can you talk about the recent sex scandal of the Equatorial guinea person and overall the nature and cause of the event and what can we learn about women behavior. Thanks boss!

  • @Maya-m8r2u
    @Maya-m8r2u 15 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ነው ያየውህ እና ዋው ብዙ ተምሬበታለው

  • @danbole1233
    @danbole1233 17 วันที่ผ่านมา +1

    አስር ሰከድ ያልከው እኔጋር ይለያል። በተፈጥሮ ከአንድ ሰአት በላይ በምርጥ እርካታ ውስጥ ቆይቼ ከዚያም በሀላ በፍቃዴ እጨርሳለሁ። እና በአስር ሰከንድ ለኔ አትወስንብኝ።

    • @yordanoskaleab8744
      @yordanoskaleab8744 15 วันที่ผ่านมา

      Ante yewha tanker new wey ande seat mulu yemtrachew 😂😂

  • @oneminutenglish
    @oneminutenglish 20 วันที่ผ่านมา

    First commentor behaaa yezarew yabedelett neww!!!

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 19 วันที่ผ่านมา

    ከሱ በታች የሆነችን ወይም በሌሎች የተጎዳችን ሴት የሜያገባ ወንድ በፈጣሪ የተወደደ ነው

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 6 วันที่ผ่านมา

    ብራዘር ቆለጥ ስትል በልጅነቴ ተጠብሶ በጨው እያስነካው የበላውት የበግ ቆለጥ ነው ትዝ የሚለኝ እባክህ ሌላ ቃል ተጠቀም
    ሌላው ሰፈራችን አንድ ጉልቤ አንተ ቆለጥ ራስ ና እያለ ይልከኝ ነበር ጓደኞቼ ይስቁብኝ ነበር ስለዚህ ትራማ አለብኝ ቆለጥን ቀይርልኝ
    ቆለጥ የሚለውን ፍሬው በሚል ብትቀይርልን
    አመሰግናለው

    • @elfo-ne6uu
      @elfo-ne6uu วันที่ผ่านมา +1

      Betam asakegn yemr 😂

  • @BaharSharifHarariMusic
    @BaharSharifHarariMusic 18 วันที่ผ่านมา

    I think this is great idea

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 20 วันที่ผ่านมา

    ህንዴት ነው የምንገኘው

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq 20 วันที่ผ่านมา +1

    Solomon Deresan Takewaleh another level

  • @engdateklu2910
    @engdateklu2910 20 วันที่ผ่านมา +2

    መልካም ጉዞ !
    ጥሩ ሃሳብ ነበር ያነሳከው ...ልክ እንደጨረስኩ ከደስታዬ ይልቅ ከኔ ጋ ቀናት የሚዘልቀው ጸጽቴ ነበር ..
    ቴዲ አፍሮ ተማርኳዋል ብዬ አላስብም ዘፈኑን ልክ እንደ አንድ የጥበብ ስራ ብታየው ነው የሚሻል እንጂ እውነተኛው ህይወቱ እንደዛ አይደለም። ስለ ልጆች ጸባይ መግራት ያነሳከው ሃሳብ ኢቢስ ላይ አንድ ተመሳሳይ ፕሮግራም ያየው ይመስለኛል ...ጊዜ ካለክ ምርጥዬ ነው ( ግን ለካ ወላጆቹ እራሳቸው እጻን ናቸው 😊)
    ወንድሜ ስለምታስተምረን ትምህርት እግዜር ይስጥ ስለ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን🙏

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 17 วันที่ผ่านมา

      ምንም የማይገባ አማርኛ በኦሮምኛ ነው እንዴ የፃፍከው ወይም የፃፍሺው ?

  • @MindFK001
    @MindFK001 20 วันที่ผ่านมา +3

    I love your contents but please kechalk make it look professional so youtube can push out your contents.Temelkach eyanese new, yhen yemesele video sibakn mayet slalfelgku new.

  • @samuelkebede9466
    @samuelkebede9466 17 วันที่ผ่านมา

    Different things

  • @worldlie6396
    @worldlie6396 15 วันที่ผ่านมา +2

    በሳቅ ጨረስኩት😂 ንግግርህ ግን ተስፋ የቆረጠ ሰው ትመስላለህ

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 19 วันที่ผ่านมา

    አንዳንድ አወራርሽ ግን complex ያለበት አወራር ነው

  • @YabsraYosef41
    @YabsraYosef41 20 วันที่ผ่านมา

    Arife time nebra beha👍

  • @sinonur9643
    @sinonur9643 15 วันที่ผ่านมา

    mulun adametkuh gin minim algebagnim

  • @AradaRas
    @AradaRas 12 วันที่ผ่านมา

    ሃሳቦችህ ከሞላ ጎደል አሪፍ ነው ግን projectቱን ተወው‼️

  • @BellaKeremela
    @BellaKeremela 19 วันที่ผ่านมา +2

    የሚሰማ ትውልድ ለመፍጠር አባቱን መፍራት ሳይሆን እግዚአብሔርን መፍራት የፈጣሪውን ትዕዛዝ ማክበር ነው መማር ያለበት አባት ማስፈራሪያ ሆኖ አያውቅም ደፋሪና ገዳይ ወንዶች የበዙት የሚፈሩት አባት ሳይኖራቸው ሳይሆን ፈጣሪያቸውን መፍራት ስለማያቁ ነው

    • @kalseifu8413
      @kalseifu8413 19 วันที่ผ่านมา

      ፈጣሪን መፍራት የምንማረው አባታችንን በመፍራት ነው

  • @Milliblackcreativities-pi1ms
    @Milliblackcreativities-pi1ms 9 วันที่ผ่านมา

    ኮሜንት ባልሰጥስ

  • @arayaghiwot4796
    @arayaghiwot4796 17 วันที่ผ่านมา

    Weyyy,min azig neh

  • @abfootball6967
    @abfootball6967 19 วันที่ผ่านมา

    Part 2 benorew arif nw

  • @AaronTura6601
    @AaronTura6601 18 วันที่ผ่านมา

    Better to avoid taboos on your talk underage may watch it I think u better improve this one

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 19 วันที่ผ่านมา

    BIGG UP Behailu Bro 🫡🫡🫡🫡

  • @naolfanta3705
    @naolfanta3705 20 วันที่ผ่านมา +1

    Respect

  • @afro90s78
    @afro90s78 8 วันที่ผ่านมา

    the dark side of bad word በሚል በቅርቡ እጽፍልካለው

  • @gizetventertainment
    @gizetventertainment 15 วันที่ผ่านมา

    ymechih

  • @josephteshome7780
    @josephteshome7780 11 วันที่ผ่านมา

    Kante bzu SRA entebkalen

  • @BereketHayilu
    @BereketHayilu 20 วันที่ผ่านมา +2

    "ጎብላንድ አጭበርባሪው ጦጣ" የአቤ ጉበኛው ድርሰት ነው

  • @michaelmenberu4091
    @michaelmenberu4091 14 วันที่ผ่านมา

    በሀይሉ ጥሩ እይታ ነው ወንድነት ሴትን ለመዳራት ብቻ አልነበረም እውነታው። እኛ ግን መስመር ሳትን ወንድ ለመሆ የግድ ክርስቶስን ማየት ይኖርብናል። ከወሲብ የሰለለ አስተሳሰብ ወንድነት ይሞላል!!!..👏

  • @TibebuKejela-md5mz
    @TibebuKejela-md5mz 15 วันที่ผ่านมา

    aboo tileyalek yimechik

  • @BellaKeremela
    @BellaKeremela 19 วันที่ผ่านมา

    አስደናቂ ነው! አንድን ትልቅ ፍጥረትን ስለመቅረፅ ስታወራ ወላጆቹዋን ያጠፋት ጉልበት እድሜ መናቅ አይሆንም? ማን ሆነህ ነው ሴትን ስለመስራት ምታወራው? ሁለቱም ስብዕናቸውን መገንባት የራሳቸው ድርሻ ነው

  • @YoniLiul
    @YoniLiul 18 วันที่ผ่านมา

    ስላተ ቃልል የለኝም ትለያለሽሽ

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 18 วันที่ผ่านมา +3

    የንግግር ግብረገብ ቢኖርክ መልካም ነው ለምሳሌ መባዳት; ቆለጥ; መርጨት;ዠለጠ;መሽናት;እናትክን ልብዳ;ቂጥ… ሌሎዎች ብዙ ቃላት ከተጠቀምካቸው ጥቂቶቹ ናቸው ስለዚህ ብሮ ትምህርቱ ጥሩ ነው አትልም ነገር ግን በማህበረሰቡ አፈንቃጭ ባህሪ የሚባሉ ቃላቶችን መጠቀም የለብክም ለምሳሌ መባዳት የሚለውን ግብረስጋ ግንኙነት በሚለው መርጨት የሚለውን መጨረስ ቆለጥ የሚለውን ብልት በሚል ቃላቶች ብትጠቀመው መልካምነው ምክንያቱም አማረኛ ቃላቶች በብዙ ቃላቶች መተካካት ወይም መናገር የሚያስችል ዘዬ አለው ስለዚህ ሁሉም አድማጭን የሚመጥን አማረኛ ቃላቶችን ምረጥልን ትርጉሙ ይገባናል አንተ በፈጣጣው ቃላቶችን አትጠቀም እሺ 💚💛❤🙏

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 17 วันที่ผ่านมา

      ተባረሃል አንተ አቃጣሪ ሾካካ ልክስክስ ውሻ

  • @workunihne2048
    @workunihne2048 20 วันที่ผ่านมา +1

    ባ'💜

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 20 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድማለም እስኪ በነገሮችህ እና በሃሳብህ እግዚአብሔር እንዲጨምርበት አንዳንድ ስለመንፈስ ይገባቸው መንፈሳዊ መምህራን ጎራ እያልክ ትምህርታቸውን አዳምጥ በተለይ መምህር ተስፋየ ገጠምኝ ስለትዳር እና ዝሙት ብዙ አስተምሯል በተጨማሪም አይነጥላ ምንድን ነው ሚለውን ተከታተል።

  • @yewbdarzeleke7935
    @yewbdarzeleke7935 20 วันที่ผ่านมา +2

    በምታነሳቸው ሀሳቦች ብስማም ባልስማማም ወሬህን የምወደው ነገርስ!😂...

  • @MichaelSemere-c6d
    @MichaelSemere-c6d 17 วันที่ผ่านมา

    Atnefam

  • @TewodrosZeresenay
    @TewodrosZeresenay 12 วันที่ผ่านมา

    የተጋነነ Speech አለበት ! May Be the result of በርጫ ከሆነ ቀነስ አርጋት

  • @B1School1
    @B1School1 7 วันที่ผ่านมา

    Hhhhh........ere dinq saw nakatsaf buzum alnbim gin awqi sawoch yimachugnal,..........ena fblayim serawochin check adegalhu berta

  • @GeteGeremew-b8w
    @GeteGeremew-b8w 19 วันที่ผ่านมา

    The thumbnail tho lol, ive been doing wesib the wrong way i see😂

  • @BirhanuBalcha-m7u
    @BirhanuBalcha-m7u 16 วันที่ผ่านมา

    Dinqiiii new

  • @AmaniiFekir
    @AmaniiFekir 20 วันที่ผ่านมา

    Yimech

  • @techawatch
    @techawatch 15 วันที่ผ่านมา

    😂 ቃላት አጠቃቀም እንዴት ነው ግን? ይሄን ቪዲወ ሳይ ሰብስክራይብ ማድረጌም አስቆኛል😂።

  • @YerobStyle
    @YerobStyle 20 วันที่ผ่านมา

    አላጠረም አሪፍ ሰአት ላይ ነው ያቆምከው እንደደከመህ አታስታውቅም

  • @eyobsisay-c9p
    @eyobsisay-c9p 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃላትን ምረጥ

  • @የሳምሶን_ታሪክ
    @የሳምሶን_ታሪክ 20 วันที่ผ่านมา

    የወንድ ልጅ ስሜት ወይም ኦርጋዝማ ቂጡ ላይ ነው ይባላል እውነቱ ነው ወይ?

    • @TheGoat7.
      @TheGoat7. 19 วันที่ผ่านมา +1

      የግብረሰዶማውያን ትምህርት እየተማርክ ነው

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 19 วันที่ผ่านมา

      @ 😏

  • @Habibi-p4i
    @Habibi-p4i 18 วันที่ผ่านมา +1

    በእናትህ አትከልክለኝ

  • @nathanfikadu
    @nathanfikadu 20 วันที่ผ่านมา +1

    baha!!do you notice your subscriber is gain very fast, ppl including me we love to hear weird shit, even though we say it's not our culture bala bla......

  • @lightsky8796
    @lightsky8796 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ላወራክ ፈልጋለው በምን ላግኝክ? Personality ee lay correct መደረግ ያለበት ነገር አንዳለ feel አደርጋለው በ ዉስጤ አንተ አንደምታስበው articulate አርጌ ነው ራሴን analayze maregew ለ ሰዎች ብነግራቸው ግን ብዙ ሰዎች በዚ መንገድ ስላማያስቡ ይሄን way they dont understand it አና personality የን አንተ bitayegn የቱ ጋ መስተካከል አንዳለበት to the point ታውቀዋለክ byee አስባለው contact baregig am Happy.

  • @aregawialamrew219
    @aregawialamrew219 20 วันที่ผ่านมา +1

    አቤ ጉበኛ ነዉ ጎብላንድ አጭበርባሪ ጦጣን የፃፈው ፣ እንጂ ሰሎሞን ደሬሳ አደለም ።

  • @WW.program2071
    @WW.program2071 16 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂አዱስ እብድ ሰዎች ውሰዱት ህክምና ወጋሁት 😅😅😅

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 20 วันที่ผ่านมา +1

    🎉❤❤❤

  • @danielgetachew8375
    @danielgetachew8375 17 วันที่ผ่านมา

    የኦሾን ሀሳብ እንደራስህ ዕውቀት አድርገህ ታወራለህ እንዴ?

  • @ashenamamo6695
    @ashenamamo6695 17 วันที่ผ่านมา +1

    Hey are you gay supporter or what is this message for 120million talk about new science creative...shame on you Iynfame bro.....

  • @yaredadane2478
    @yaredadane2478 7 วันที่ผ่านมา

    ወሪያ አቦ ቀደዳክ 100% እውነት ነው

  • @aschalewturuneh9459
    @aschalewturuneh9459 19 วันที่ผ่านมา

    sex without ejaculation that is the point you get more testosterone

  • @tiktokcompilation3490
    @tiktokcompilation3490 18 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን