ያለመሰዋዕት ለመኖር ሞከርኩ። and here is what happened

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 39

  • @GeiKasa
    @GeiKasa 3 หลายเดือนก่อน +4

    You are growing in every way...ewunet hasabochh betam gls eyehonu metewal ante bchahn sayhon ante stadg abrok yemyadg sew endaleh ewek...i have so many questions.temelkachochhn yamakele questions and answers (Q&A) program bnor betam arf nw classroom eskehone enyam bnsatef melkam nw...kebzu tyakewoche andun lansa gze kalehna ketemecheh tmelslnyaleh...introvert yehonu sewoch bzu gze lebchachew nw gze yemyasalfut socialize madreg ante yawerahachewun meswaitoch lemakreb ychegeralu i am introvert so yhn ngr berase lay aychewalew bzun gze selam mseteny myasarfeny bchayen madergew ngr nw enezhn meswaitoch lemadreg smokr erasen betam scheger agenyewalew gn extrovert yehonu sewoch gn lenesu it's easy kesew gar lemegbabat wezet so my question is meswait makreb leandandu kebad lelelaw degmo kelal nw???......

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  3 หลายเดือนก่อน

      i will replay on this wait for the next class.

  • @shnekoremedia
    @shnekoremedia 3 หลายเดือนก่อน +10

    በሀ በርታልኝ ሁሌ ነው ምከታተለህ 9 ዓመት የፕሮዳክሽን ስራ ስርቻለሁ እና ሁሌ ቃል ልገባልህ እያስብኩ ግን ግዜዬን እርግጠኛ ስላልነበርኩ አጉል ቃል ላለመግባት ነበር ዝም ያልኩት እና አሁን ግን ሙሉ ለሙሉ ምንም ነገር ብትፈልግ ላግዝህ እችላለሁ በሞያዬ ባሀ አንተን አገልግዬ ስባሪ ሳንቲም አልፈልግም ጅስት ለራሴ ነው እና ኤኒ ነገር ካንክት አርገኝ ወንድሜ

  • @kidistGelan
    @kidistGelan 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስማኝማ ከማኔ ጋ የነበረህን podcast እያቆራርጥኩ ነበር የሰማሁትና ማሀል ማሀል እየተናደድኩ ለሱም therapy ቢሰራለት ብዬ እያሰብኩ ነበር ማርያምን እና " ምን ታርግልኛለህ ሲልህ..... " እንደዛ ስትለው በጣም ነው የገረመኝና ይመስለኛል እሱም እገዛህ ያስፈልገዋል። አንተም በርታ ደሞ እንኳን ደስ ያለህ መልካም ትዳር!

  • @NatanBelay-m9s
    @NatanBelay-m9s 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር ዘነቦ ያርሳል የሞተውን ሊያነሳ ፈቅዶ የሞተ ጥሬ ዘር ሆኖ ይበዛል Rophnan
    ባሂ Good Topic Thank You

  • @ShtuAlemu
    @ShtuAlemu 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እውቀትን እና ጥበብን አብዠቶ ይጨምርልህ እናመሰግናለን

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 3 หลายเดือนก่อน

    U will got ur Please soon believe me beha❤

  • @miskersahle4162
    @miskersahle4162 3 หลายเดือนก่อน +1

    enkuan adersesh abate
    bezih amet and step kef endarkegn ketayunm amt yabertah

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 3 หลายเดือนก่อน

    🌼🌼በሀ እንኳን ለአዲሱ አመት ዋዜማ አደረሰህ🌼

  • @Michaeltk-qu9gk
    @Michaeltk-qu9gk 3 หลายเดือนก่อน +2

    Beha, kechalek 1 hour meditation session seralen 😊

  • @ABENEZERBIYADIGILGN
    @ABENEZERBIYADIGILGN 3 หลายเดือนก่อน

    Zare genA first view, first like, first comments

  • @elehammehamed593
    @elehammehamed593 3 หลายเดือนก่อน

    በሀ እንዴት እናግኝክ😢😢

  • @TewodrosKassahun-f6i
    @TewodrosKassahun-f6i 3 หลายเดือนก่อน

    Beha sle chios ena order awrtehen nber eski American beauty milewn movie kalayehw eyewna bante bekul yetredahewn betngregn

  • @EyualZanba
    @EyualZanba 3 หลายเดือนก่อน

    Tnx bana

  • @afrosound9519
    @afrosound9519 3 หลายเดือนก่อน

    Bhaa Good topic.

  • @user-ul4rl1kb3r
    @user-ul4rl1kb3r 3 หลายเดือนก่อน

    እኔኮ የገረመኝ አንድ ሰው ባወራው በሙሉ መስማማት እንደሚቻል ዛሬ ገባኝ አመሰግናለሁ

  • @yonas9700
    @yonas9700 3 หลายเดือนก่อน

    እየጠበኩ ነበር እንኳን ደና መጣክ

  • @eyormak
    @eyormak 3 หลายเดือนก่อน

    Welcome beha

  • @kmshopping9090
    @kmshopping9090 3 หลายเดือนก่อน

    Yezarew topic mnm alegebgnm😮😮

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu 3 หลายเดือนก่อน

    ቪዲዮህን እስከመጨረሻው ከሚያዩት ነኝ በሃ እንዳውም ደጋግሜ ያደመጥኳቸው ይበልጣሉ እስኪገቡኝ ድረስ! ሁሌም ኮሜንት ማስቀመጥ ባልችልም
    የዛሬው ደግሞ ገብቶኝ ተረድቼህ ነው የጨረስኩት አመሰግንሃለሁ 🙏🏼ብዙ ራሴን እንዳይ ስለምትረዳኝ

  • @Haile-rf4wn
    @Haile-rf4wn 3 หลายเดือนก่อน

    Good job

  • @Nahomfikru1
    @Nahomfikru1 3 หลายเดือนก่อน +1

    Be 2016 yagegnehut mertu Memeher

  • @ZOSITUBE
    @ZOSITUBE 3 หลายเดือนก่อน

    O
    😢😢😢
    Shuldayen new yenkahagn....

  • @zenatv844
    @zenatv844 3 หลายเดือนก่อน

    አታስጠብቀና ቶሎ ቶሎ ና እንጂ

  • @amanuel.m4575
    @amanuel.m4575 3 หลายเดือนก่อน

    wow what !!!!

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዳም እና ሄዋን የመጀመሪያወቹ ፍጥረት አይደሉም

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 3 หลายเดือนก่อน

    ዘገየው

  • @henokabraha9998
    @henokabraha9998 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @mubarekmuba2219
    @mubarekmuba2219 3 หลายเดือนก่อน

    የቴውድሮስ ተክለአረጋያን ምንሆኝለው መፅሀፍ ላያ ያለህን እያታ ብታካፍለን ሳነበው ያንተ ሀሳቦች ትዝስላሉኝ ነው

  • @abelmasresha5162
    @abelmasresha5162 3 หลายเดือนก่อน

    ከአራት ቀን በዋላ በጉጉት እንጠብቅሀለን በሀይሉ

  • @KasahunMatu
    @KasahunMatu 3 หลายเดือนก่อน

    beha wodante channel yetekelakelkut kandebeti podcast nw bini ena timechegnale hule nw yemiketatii yehone mangri negri ale how i contact with you

    • @rediatmekonen8291
      @rediatmekonen8291 3 หลายเดือนก่อน

      @Behailu120 ቴሌግራም ላይ በዚ ይገኛል።

  • @behailubirhanu8810
    @behailubirhanu8810 3 หลายเดือนก่อน

    70 ሰዉ ነው አይቶ የጨረሰው እስካልክበት አይቻለው 😂 መምህር

    • @elyasfitsum415
      @elyasfitsum415 3 หลายเดือนก่อน

      71ኛ ተጨምርያለው😄

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 3 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰👍🏽👍🏽👍🏽

  • @adammedia55
    @adammedia55 3 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ እኔ እንደምጠቀም ገባኝ።

  • @brookhabte7307
    @brookhabte7307 3 หลายเดือนก่อน

    Gata wot kalatochin lehibretesebu eyeseteh , ahun anten man mekari bilo yiketelal: yemitawerawun takewaleh gin😮

    • @rediatmekonen8291
      @rediatmekonen8291 3 หลายเดือนก่อน +4

      ምከረኝ ብለው ከተከተሉት አንዷ ነኝ😊(የሚያወራውን ከተረዳነው ውስጥም!) ለጥያቄህ ልመልስ ብዬ ነው😊