...talks thick with Truth ! በ ዩንግ መነፅር ህይወትን እምትበረብርበት አካሄድ ግሩም ነው ! Am just novice to your videos ! Would love to read your books ! Pls tell me the titles and where to find !
@ Okay i believe he did that because his albums name was 6 i dont know i may be wrong or not but that is my perception, ante demo eski ye amagnu quine yemlew zefen adamtew.
@ albumun demo 3,6, 9 yadegbet meknyat 3 sewneten ena ye sewn lij tarik yemgels new sew ke sega ke menfesna nefes endetsera amelakach new. 6 degmo sew ketewlde buhala yalew ye hisanenet weynem ye lijnet stage yemigels new leza new be hisanat yewkelew. 9 degmo endemetawekew 2 album new yawetaw zetegn lay ena 2 yemehonu mester degmo setna wenden yamlektal.
የሚገርምህ በዚህ ዘመን ትግስት የሚባል ነገር የለም አንተን ግን በትግስት ነው የምስማክ በእውነት የምታነሳው ሃሳብ ልዩ ነህ😮😮😮
በጣም ተረጋገቼ ጊዜ ወሰጄ ነው የምሰማህ ሰው በትግስት ሰውን በማይሰማበት ዘመን ያንተን አይታ በጣም ነው የማደንቀው ውሰጤን ታውራዋለህ ቃላት ላታወላቸአው ነገሮች ሁሉ አንተ ጋ ቃላት በሽ በሽ ናቸው ተባረክ ትልቅ ቦታ እንደመትደርሰ አርገተኛ ነኝ በርታለን
ጡሩ እይታ ስለምትፈጥርልኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ
እውነት ነው ደብቀን ያስቀመጥነው ነገር ቀስ እያለ እየወጣ ነው ታላቁ በርታ
አመለካከትክ ለየት ያለ ነው ቀጥልበት
ነገሮችን የማይበትን መንገድ እንድፈትሽ ሁሌም ሀሳቦችህ ይገዙኛል
በጣም ትልቅ ሃሳብ , ስድስተኛ ስሜት እሚባል ካለ በዛ የታየ ..!
...talks thick with Truth ! በ ዩንግ መነፅር ህይወትን እምትበረብርበት አካሄድ ግሩም ነው ! Am just novice to your videos ! Would love to read your books ! Pls tell me the titles and where to find !
Bahe enamesegnalen. yehulgize teketatayh negn bro
አንተ ልጄ በባዶ ከምትቅም የኛን ጆሮ መደበሪያ አግኝተሃ ይህው እኔም እየሰማውህ ነው
በርታ ወንድሜ
Tanks beha
Paaa perspective beha❤
Tnx
😂😂😂😂በሀ አልቻልኩም የምር በዘበዛ በጭረቅ ቃላትህ በጣም እያዝናናኝ ነው ያየሁት ፕሮግራምህን ስከታተል እንደዚህ እንደዚህ እየተዝናናሁ ያየሁት የለም በረታልኝ እኔ ጋር ንዴቴ እና ትዕግስት ማጣቴ ነው በተደጋጋሚ በጭረቅ እሙልብኝ ለምንድነው?
በአንድ በኩል መልካቸው እየፈረሰ ነው መፍረስ የለበትም አልክ በሌላ በኩል መልካቸዉን እያስጠበቁ አይደለም አልክ ምንድነው pointህ
Don't judge ,you too will be judged ! Yes i agree on the ideas raised & we should observe deeply into our self to get the reality !
ስለሮፍናን ከልብሱ በዘለለ ስለወቸው ጉድ ቆይታው በንግግሩ ላይ ብቻ እስኪ ስራበት ... ምኑ እዳልተመቸ አልገባኝም
ወላሂ እኔም አልተመቸኝም የበፊት podcastላይ ምርጥ አነጋገር አደማመጥ አይቼበት ወድጄው ነበር ግን የገባኝ ነገር ቢኖር አሁን ካስተዋልኩበትኝ እንዳለ ባጠቃላይ ንግግሮቹ ከሆኑ ሆኑ መፅሀፎች ግልብጥ (copy) የተደረጉ ናቸው
@@Agent47-Mkehonu honu yemibal meshaf yelem. Kezi meshaf endezi gelbtual kezignaw demo endezi beleh asreda.
Yeah i mean enem i learned a lot from rophnan betam sele hewt teru merdatoch yalut sew new.
ከሆነ የሚባል መፅሐፍ የለም። መፅሐፍን ንገረን ካነበብከው
ዝንብለህ የመሰለህን አትፃፍ!!!
እኔ እስከማውቀው ድረስ መፅሀፍ ሳነብ እማገኛቸውን ቆንጆ ቆንጆ ቃላቶችን እሱም ስግጥ ብሎ ሙሉ የመፅሀፍ ታሪክ ካነበበው ላይ ምንም ሳይቀንስ ይነግረናል እንደዚህ አይነት ወሬ ደግሞ አይመቸኝም ምክንያቱም ያልተፈተነች ነብስ ህይወት አትመስለኝም@@oneminutenglish
አይ በሃ የነገሮችን ትስስር ያየክበት መንገድ በጣም ግሩም ነው# 7 ወር ሊሆነኝ ነው
Ye amagnu kne ye rophnan music sma astewl
አንጀት አርስ ጥሩ አካሔድ ነው ወንድሜ : ለሀገራችን ጠቃሚ የሆነ እውቀት የተሸከሙ ሰዎችን በምክንያት ደፈር ብሎ ማረም መተቸት ያስፈልጋል
ለሁሉ ጠቃሚ ነው
Star member. Thanks Man
ግን አረዳድህ አንዳንድ ቦታ ቁንፅል ይሆናል አሌክስ ያለበትን መንፈስ ወይም የአነጋገር ዘይቤ ሁላ ይዘህ ስታብራራ ትገርመኛለህ የጠራሀቸው ሰዎች በሙሉ ትልልቅ የሚተነተን ስራ አላቸው እሱን ብትነግረን ነበር ካንተ ብሰማ ደስ የሚለኝ አትንዘባዘቡ ሀቢቢ በተረፈ ትመቸኛለህ
hey beha...i would like a consultation from you, how can i reach you?
@Behailu120 ቴሌግራም ላይ በዚ ማግኘት ይቻላል
ሰላም ባሃ መ/ር በሚለው የምታቀኝ ይመስለኛል # ከፍተኛ የራስ ርህራሄ ፍቅር እና ነፃነት ኣስተምረሀኛል ኣለማምደሀኛል ኣመሰግናለው በነገራችን ላይ ካንተ ትምህርት በሆላ የራሴን ፓተርን ቁልጭ ብለው እየታዩኝ ነው ....... የራስ የወረደ ማንነት ለማስተካከል የሚረዳ ቪድዮ ብትሰራልን እወዳለው ሰላም ሁን
አንበሳ👊
መልክ ስትል በእንግሊዝኛው character የሚባለውን ነው?
persona
በሀይሉ ትመቸኛለ እይታ ይምጣብኝ...
ቤት ደሞ አምሮበታል
ውድ በሀይሉ ከአክብሮት ጋር አንድ ጥያቄ አለኝ
ቅጥሩ መፍረስ አለበት ስትል ዙሪያችን ካሉ ሰዎች ጋር ሊኖረን የሚገባው ግንኙነት ለእናት ወንድም መሆን ለሚስት አባት መሆን ያልከው ሐሳብ ላይ ትንሽ የተጋጨብኝ ከዚህ በፊት ሌላ ቪድዮ ላይ የምንውዳቸውን አካላት መፍራት አለብን ብለህ ነበር እና እነዚህ የምውዳቸው እና ልንፈራቸው የሚገባ አካላትን ልንቀርብበት የሚገባውን ቅጥር ካፈረስን የፈረሰው ቅጥር ድንበር ማለፍ አይሆንም?
ጥያቄዬን ስለምትመልስልኝ አመሰግናለሁ አክባሪህ
ስለዚህ persona አስፈላጊ ነው ?
Seten yemagelgelbet bota nw weseb stel?
ሁሌ እገረምብሀለው
Bahi silkhn bemn lagignew felgeh neber
@Behailu120 ቴሌግራም ላይ በዚ ታገኘዋለህ
ያ ነው የመገለጥ ዘመን ማለት😂
ምንም ሚስጢር የሚባል ነገር 🌏 የለም❗️
"በድብቅ ያደረከው ተገልፆ በፊትህ ታየዋለህ
U uttered a bitter truth
😂 ትክክል ባሂዬ 🙏
Ain't there is such a thing perfection
ይገርመኛል ስለማንኛውም ነገር የምታወራው ፔን ኪለርነው
Behaylu metweraw alke eh
አረ ከመተቻቸት እንውጣ
Gobeze nesh beka tawki sew eyatelalu metawek yeluhal osho stylee behonm adnkik nenyeee
🎉🎉🎉
አናመሰግናለን በሀ ብትለይ ሰል ሰባቱ ባሃርያት የምአወራው ሰውዬ ለመረዳት 40 ዓመት ሳይፈጅ አየቀረም 😂😂
😂 አንተ ግም ያልከው ነው ያስተዋለልኩት 😂እኔ ራሴ ግም ነኝ 😂 ይሄ ደስ የሚል ነው ራስህን የምትቆጣጠርበት መንገድህን አደንቅልሀለሁ ይመችህ bro
🎉❤❤❤❤❤
ya man jordan ke elon ga jordan altemechegnm nebere
😅 አመሰግናለሁ
ንሰሀ ወደ ንቃት ይወስናል? ከሆነ አብራራልን
ይገርምሀል ባሂ ባለፈው እስጢፋኖስ ጋር በ18 ፕሮግራም ነበርና አንድ ገጣሚ ወግ እያቀረበ እንዴት አይነት ሰባኪ ጊዜ አጥሮት ተጠናቀቀ መሰለህ ተደበላልቋል ስለ እይቲህ አመሰግንሀለሁ።።
በሀ❤
the matrix is collapsing.
alemayehu gera yegebaw sew honual, rophnan nefsun yeshete new ... i respect your views brother ... keep it up
Rophnan nefsun yet new yeshtew? Ante neh ende yegzahew
@@oneminutenglish ke ferew newa nefsun endeshete yaweknew ... hedeh albemun adamt hetsanatochn 666 belo siastenachew sema joro kaleh ... satan amlaki negn belo endinegreh new metfelegew
@ Okay i believe he did that because his albums name was 6 i dont know i may be wrong or not but that is my perception, ante demo eski ye amagnu quine yemlew zefen adamtew.
@ albumun demo 3,6, 9 yadegbet meknyat 3 sewneten ena ye sewn lij tarik yemgels new sew ke sega ke menfesna nefes endetsera amelakach new. 6 degmo sew ketewlde buhala yalew ye hisanenet weynem ye lijnet stage yemigels new leza new be hisanat yewkelew. 9 degmo endemetawekew 2 album new yawetaw zetegn lay ena 2 yemehonu mester degmo setna wenden yamlektal.
ነብይ
bahi pis nw joker 2 movies endate ayehew
madalet new
ድጋሚ ልፃፍ እስካሁን ከለቀካቸው video እንደዛሬው ቋቅ ያለኝ የለም ጨርሼ እንኳን አላየሁትም ልድገምልህ ዘጊ vedio ነው የዛሬው
በስርአት ሀሳብህን መግለጽ ካልቻልክ አባርርሀለሁ። ይሔ classroom ነው አርፈህ ተማር። ካልገባህ ጠይቅ!
@behailumulugeta5062 ለአገላለፄ ይቅርታ ደሜን ያፈላው ዘበነ ያለውን ሙሉ vedio ሳታይ እንዲህ ባትል ለማለት የፈለጉትን ብትረዳ ጥሩ ነው ። በጣም ስሜታዊ አርጎኛል በዚህ አጋጣሚ ህይወቴ ላይ ለውጥ ከፈጠሩ ሰዎች መካከል አንተ አንዱ ነህ በደምብ ነው ምከታተልህ አሁንም ግን ይሄኛው video አልወደድኩትም ይሄ የሚያስባርር ከሆነ እቀበላለው
😂
አንተን እንዳደንቅህ የሚያስገድደኝ አንድ ነገር፣ በዚህ Like እና View ማንም በአንተ ሞራል ልክ ሊሰራ ይከብደዋል፤ ሁሌም እንዳስብ ታስገድደኛለህ እና እግዚአብሔር ይባርክህ‼️
Ante rasu beses kumta kulahn zergte tenbezabezk tuta giza