ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አዲሱ የኢንተርነት ወንድም በርታልን።
Thanks am Tom from gambella
ሊንኩን አስቀምጥልን
ጥርት ያሉ 10k ተከታይ ማግኘት ከባድ ነው እንኳን ደስ አለህ
Wow..ንግግርህ ለዛ ያለው ትልቅ ስው .ብዙ experience ያለህ እንደሆንክ እገምታለሁ God bless you and your family !
በሀ❤
አቦ ይመችክ
Great lesson
በርታልን ወንድም
ያንተን ቪድዮዎች ሳይ አዕምሮዬ ያድጋል፣
ምሳሌ 2:6
ohhhምሳሌ 2:6 እግዚአብሔር ጥበብን ይሰጣልና፤ ከአንደበቱም ዕውቀትና ማስተዋል ይወጣል።
ወድሜ እወድሀለው
Congrats for 10K👍
❤ chershlhu
EMOTION = Energy in Motion v👊ery Definable👊
Dredewa ena Harer sedomaweyan alu culuture lay chegr ale
። የእግዚአብሔር ቃል። የቃላት ነጋደዎችበመጀመሪያ ቃል ብቻ ነበር. እኛ የቃል አፍቅረዎች ታሪኩን እንዲህ ጀምረናል። በቃላት ማመስገንም ሆነ ማመልክ የተማርንበትን ቦታ ማንም ጠይቆ አያውቅም። የሰው ልጅ የስምምነት ቋንቋ ከፈጠረ በኋላ ዝም ማለት አልቻለም። አንደበቱን መቆጣጠር አልቻለም። የወሬ ጥማቱን ለማርካት የትኛውንም አጋጣሚ ለመጠቀም አያመነታም። ከእራሱ ከውስጥ የጀመረው የወሬ ጥማት የሁለንተናን ፍፁም ጸጥታ ሰበረና ረብሻ ሆነብን። የሰማዩ ፀጥታ በሰዎች ወሬ ተበክሏል። እግዚአብሔር ምንም ቃል ተናግሮ አያውቅም። ከሁለንተናው አንደበት ምንም ቃል እስካሁን አልተሰማም። ነገር ግን የሰው ልጅ ለራሱም ሆነ ለፈጣሪው ዕረፍት መስጠት አልቻለም። ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገርና ማውራት ይፈልጋል። የውስጡን የወሬ ጥማት ለመወጣት ጠዋት እና ማታ እግዚአብሔርን መጨቅጨቅ ተያይዞታል። ከእግዚአብሔር ጋር ለመንነጋገር የማያቋርጥ ጥረት እያደረገ ነው። ቢያንስ ይህ ልምምድ መቼ እንደጀመረ እናውቃለን። አዳምና ሔዋን እግዚአብሔርን አነጋግረው ተስማምቷል። አብርሃም ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገረ። ሙሴም የእግዚአብሔርን ድምፅ ሰምቶ መጣ። እኛም ይህንኑን በእምነታችን አረጋገጥንለት። የእፍኝት ልጆች እምነትን እንጂ መጋንዘብም ሆነ ጠይቆ መረዳትን አያውቁም። እግዚአብሔርን አነጋግሬ መጥቻለሁ ስሉን አመነን፤ ተንበርከኩ ስሉን ተንበረከከን ጉልበታችን ዝሎ መራመድ አቃተን። ይህ ሁሉ የሆነው እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌለው ስለማናውቅ መሆኑን አንገነዘብም። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ምንም አይነት ቃል ኪዳን የለውም። እግዚአብሔር የአንደበታችን ቃል አይደለም። የጎሮሯችንም ድምጽ አይደለም። እግዚአብሔር ፍፁም ዘላለማዊ ዝምታ ነው። በሁለንተና ዉስጥ ምንም አይነት ድምፅ የላም። እግአብሔር አንድም ቃል ተናግሮ አያውቅም። እግዚአብሔር በዘላለማዊ ዝምታ ውስጥ ነው። እግዚአብሔር ምንም ቃል አያስፈልገውም። ምክንያቱም እሱ ለስምምነት ልደራደረዉ የሚገባው ሌላ አካል የላምና ምንም ቃል አያስፈልገዉም። ከምንም ከማንም ጋር ቃል ኪዳን የለውም። ከማንም ጋር መነጋገርም የለበትምም። አንድ ቃል ከሌላኛዉ ቃል ጋራ ተሳስሮ ለጠቅላላው የሰው ልጅ ግንዛቤ አረፍተ ነገር ሆኖ መልእክት ያስተላልፋል። እግዚአብሔር ግን ለማንም የሚናገረው ወሬም ሆነ መልእክት ስለሌለው ቃል አያስፈልገውም። እኛ ግን ዝም ማለት ስለማንችል በዝምታ ውስጥ ያሉ ፍጥረታትን እየረነሸን ነው። እግዚአብሔርን ጨምሮ ፍጥረታትን ሁሉ በወሬ ጠምደን ትንፋሻቸዉን ልንቆርጣጠር እንፈልጋለን። የአንደበታችንን ቃል ለሌሎች እንስሳትም ጭምር ለማስተማር እየሞከርን እንገኛለን። ውሻ ቃላችንን እንድትሰማ እና በተግባር እንድታውል እያስተማርነው ነው። ሌሎች የቤት እንስሳትም ድምፃችንን እንዲያውቁ እያሠለጥን ነው። ይህን ሁሉ ለምን እንደምናደርግ አናውቅም። ታሪኩ ከየት እንደጀመረ ግን እናውቃለን። በመጀመሪያ ቃል ብቻ ነበር እያለን ጀመርን። ታሪኩን ተከትለን ሁሉንም ፍጥረታት በወሬ ጠምደን ይዜናል። እኛ እራሳችን እረፍት አጥተን ፍጥረታትንም እረፍት እየነሳን ነው። እግዚአብሔር ግን ምንም ቃል ተናግሮ አያውቅም። የእግዚአብሄርን ቃል እናስተምራቿለን በማለት የምታደነቁሩን እነቴ ልታስተምሩን ስለምትሞክሩት ቃል ምንም የምታውቁት ነገር እንደሌሌ ማወቅ አሌባችሁ። የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል ወይም እግዚአብሔር ተናግሯል እያላችሁ የምታታልሉን፣ የራሳችሁን ቂልነት መረዳት ባለመቻላችሁ በጣም እናዝናለን። እግዚአብሔር ተናገረኝ ስትሉ ትንሽ እንኳ ሃፍረት አይሰማቹም። ነገር ግን እግዚአብሔር ተናግሮ እንደማያውቅ ብንነግራችሁ ይህንን እውነት ልባችሁ ያውቀዋልና እውነትን ለመጠመም ተከታዮቻችሁን ለማሳሳት ሌላ ውሸት መስርታችሁን ትቀጥላላችሁ። ነገር ግን ይህ ሁኔታ እንደዚህ ይቅጥላል ብላችሁ አትጠብቁ። ይህ ዘመን የሰው ጥበብ ከምንጊዜውም በላይ እያደገና እየዳበረ የመጣበት ጊዜ መሆኑን እወቁ። የማስተዋል ክፍተታችን እየጠበበ ስመጣ መውጫ መንገድ እንዳታጡ ራሳችሁን በጥበብ አዘጋጁ። ራሳችንን በእውቀትና በጥበብ ለማነጽ እንሞክር እንጂ በሐሰኛ ትንቢትና በተአምራት አንመራ። ነፃነታችን የሚረጋገጠው በእውቀትና በጥበብ ብቻ መሆኑን ማወቅ አለብን። ትንቢት እስክፈፀም ከመጠበቅ ይልቅ ብርቱና ታታሪ ማሆን እንሆን ዘንድ ራሳችንን ማሳመን አለብን።
ምናልባትም በግምት የዛሬ 70ሽ አ. ም ልሆን ይችላል ብለን ብንገምት የሰዉ ልጂ በዋሻ ዉስጥ ሆኖ በቃይ አፈር ስእሎችን ሞነጫጨረ። ይችኛዋ ግዜ በጣሙኑ ወሳኝ የሚባል ነዉ ብንል ዉሸት አይኖንም። ምክንያቱም ከዚህ ግዜ በሗላ የሰዉ ልጅ ለመጀመሪያ ግዜ እውነትን ከቁስ ነጥሎ በአእምሮው መያዝ የጀመረበት ነው። ከዛሬ 45 ሽ አመት በፊት ደግሞ የሰዉ ልጂ ቋንቋ የምበል ነገር ፍጠረና በቃላቶቹ በኩል እርስ በእራስ መግባባት ጀመረ። ቃል የትፈጥረዉም ከዝህ ግዜ በሗላ ይመስላል። ታድያ በመጀመርያ ቃል ነበር ብለን ስንጀምር የትኛዉም ቃል ነዉ? የእዚአብሔር ቃል ነዉን? እግዚአብሔር በእዉንት ተናግሮስ ያውቃልን? ለእግዚአብሄር ቃል አስፈላግ ነውን? Im not protesting baha... But Im just try to present another form of believe system African way. Am put here above a copy from my page with out edition here exacltly for this video. ይችን አሁን ነው የፃፍኳት።Thank you!
ባሀሀሀ ኪንግግ አደበትህንን ሰምቼም አልጠግበው ክበርልኝ
Betam harif tmher nw wedjewalw
እጅግ አብዝቼ አመሰግንሃለዉ ሌላ ምን ይባላል ወንድሜ🙏🙏🙏
ዉድ መካሪዬ ወንድሜ ክበርልኝ
በሃ
Andu late enem alew baya big respect 🫡
Thanks bro betam ❤
tnx bana
እደሁልጊዜም አሪፍ ነበር ። ጥያቄ 1 ከምክናቲያዊ አለም ወተን እዴት ከልብ ጥበባችን ጋር እንገናኝ ? 2 አርምሞ ላይ ሆነን የሚመጡትን ድንገተኛ ሃሳቦች የራሳችን ኢጎ እዳልፈጠረው በምን እናረጋግጥ ? አመሰግናለሁ
Beya u from dire ende my moms place Love u more afu belegn eskahun like saladerg bruv
በሀ በልብ መኖር ማለት እንዴት ነው እንዴት ልባችንን አምሮአችንን እንዲመራ ማድረግ ሚቻለው?
Perhaps it's to Know and to Trust more of your inner silent 🔕 voice than the interminable scream 😱 & chaos of your Monkey 🐒 Mind.
abo kalatochu nebes yezeralu
አለን ጠብቀናል
ላናግር ህፈልጋለው ህንዴት ነው የማገኝ
vpn abreche nw yemesemaw at least if it helps
May be I am one of your students sir!
Beha betam nw madenkh egrochn metaybet menged yegermegnal berta miki ebalalaw ke dire dawa
sel guzo adewa acawetene wedemi
BAHI PLEASE TELL US ABOUT 'THE PENGUIENE' MOVIE AND PHYCO CHARACTERS
እድሜ ላንተ እያየሁት ነው ደስ ብሎኛል። btw ከ Gotham city ተከታታይ ፊልም የወጣ ነው።
Holum chegeru tertut yemeta new beteseb😂😂😂
Tebadu 😅
Ye Robert green hasabochen endet tayachewaleh beteleye sele seduction yalewen hasaboch
አስቤው ነበር i will
😁first comment
አረ በሀይሉ ሚስትክንኮ ከተከትካት ሁሉም videoክ ላይ ሜንሽን አታድርጋት እረፍት ስጣትንጂ
By the way (vent here) mibale channel ale ye Ethiopian channel nawe ez laye yelela gud yelem sawe vent miyeregbate nawe ena gebtachu eyut beha shufawe yetkmhale
🔗linku askmtew eski (venthear)
#venthere
የምታወራው ነገር ከ book of wisdom የተወሰደ የጥልቁ አለም አሰራር ያለው በጎ የሚመስል ነገር ግን ከእግዚአብሔር ሃሳብ ተቃራኒ ነው።
ምንህን ነው የሚያምህ, በል እየሄድክ
Lemsale mn
ሐሳቡን በሐሳብ መልሶ ለማስረዳት መሞከር ነው እንጂ ሰድቦ ማባረር የደደብ ስራ ነው። ቻናሉ የሐሳብ ገበታ ነው ስለዚህ ሀሳብ በ ሐሳብ ይመከት።
ምንህን ነዉ የሚያምህ ማለት ስድብ አይደለም
ያስረዳና ሰውየው ከእ/ር ተቃራኒ መሆኑን ከመባረሩ በፊት
Devid Goggins 😮 A cockroach who brought out Trophy 🏆 from Hell 🎉
ቴሌግራም ላይ በዚህ ታገኘዋለህ @Behailu120
አዲሱ የኢንተርነት ወንድም በርታልን።
Thanks am Tom from gambella
ሊንኩን አስቀምጥልን
ጥርት ያሉ 10k ተከታይ ማግኘት ከባድ ነው እንኳን ደስ አለህ
Wow..ንግግርህ ለዛ ያለው ትልቅ ስው .ብዙ experience ያለህ እንደሆንክ እገምታለሁ God bless you and your family !
በሀ❤
አቦ ይመችክ
Great lesson
በርታልን ወንድም
ያንተን ቪድዮዎች ሳይ አዕምሮዬ ያድጋል፣
ምሳሌ 2:6
ohhh
ምሳሌ 2:6 እግዚአብሔር ጥበብን ይሰጣልና፤ ከአንደበቱም ዕውቀትና ማስተዋል ይወጣል።
ወድሜ እወድሀለው
Congrats for 10K👍
❤ chershlhu
EMOTION = Energy in Motion v👊ery Definable👊
Dredewa ena Harer sedomaweyan alu culuture lay chegr ale
። የእግዚአብሔር ቃል።
የቃላት ነጋደዎች
በመጀመሪያ ቃል ብቻ ነበር. እኛ የቃል አፍቅረዎች ታሪኩን እንዲህ ጀምረናል። በቃላት ማመስገንም ሆነ ማመልክ የተማርንበትን ቦታ ማንም ጠይቆ አያውቅም።
የሰው ልጅ የስምምነት ቋንቋ ከፈጠረ በኋላ ዝም ማለት አልቻለም። አንደበቱን መቆጣጠር አልቻለም። የወሬ ጥማቱን ለማርካት የትኛውንም አጋጣሚ ለመጠቀም አያመነታም።
ከእራሱ ከውስጥ የጀመረው የወሬ ጥማት የሁለንተናን ፍፁም ጸጥታ ሰበረና ረብሻ ሆነብን። የሰማዩ ፀጥታ በሰዎች ወሬ ተበክሏል። እግዚአብሔር ምንም ቃል ተናግሮ አያውቅም። ከሁለንተናው አንደበት ምንም ቃል እስካሁን አልተሰማም። ነገር ግን የሰው ልጅ ለራሱም ሆነ ለፈጣሪው ዕረፍት መስጠት አልቻለም።
ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገርና ማውራት ይፈልጋል።
የውስጡን የወሬ ጥማት ለመወጣት ጠዋት እና ማታ እግዚአብሔርን መጨቅጨቅ ተያይዞታል።
ከእግዚአብሔር ጋር ለመንነጋገር የማያቋርጥ ጥረት እያደረገ ነው። ቢያንስ ይህ ልምምድ መቼ እንደጀመረ እናውቃለን። አዳምና ሔዋን እግዚአብሔርን አነጋግረው ተስማምቷል። አብርሃም ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገረ። ሙሴም የእግዚአብሔርን ድምፅ ሰምቶ መጣ። እኛም ይህንኑን በእምነታችን አረጋገጥንለት።
የእፍኝት ልጆች እምነትን እንጂ መጋንዘብም ሆነ ጠይቆ መረዳትን አያውቁም። እግዚአብሔርን አነጋግሬ መጥቻለሁ ስሉን አመነን፤ ተንበርከኩ ስሉን ተንበረከከን ጉልበታችን ዝሎ መራመድ አቃተን።
ይህ ሁሉ የሆነው እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌለው ስለማናውቅ መሆኑን አንገነዘብም። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ምንም አይነት ቃል ኪዳን የለውም። እግዚአብሔር የአንደበታችን ቃል አይደለም። የጎሮሯችንም ድምጽ አይደለም።
እግዚአብሔር ፍፁም ዘላለማዊ ዝምታ ነው። በሁለንተና ዉስጥ ምንም አይነት ድምፅ የላም። እግአብሔር አንድም ቃል ተናግሮ አያውቅም። እግዚአብሔር በዘላለማዊ ዝምታ ውስጥ ነው። እግዚአብሔር ምንም ቃል አያስፈልገውም። ምክንያቱም እሱ ለስምምነት ልደራደረዉ የሚገባው ሌላ አካል የላምና ምንም ቃል አያስፈልገዉም።
ከምንም ከማንም ጋር ቃል ኪዳን የለውም። ከማንም ጋር መነጋገርም የለበትምም። አንድ ቃል ከሌላኛዉ ቃል ጋራ ተሳስሮ ለጠቅላላው የሰው ልጅ ግንዛቤ አረፍተ ነገር ሆኖ መልእክት ያስተላልፋል።
እግዚአብሔር ግን ለማንም የሚናገረው ወሬም ሆነ መልእክት ስለሌለው ቃል አያስፈልገውም። እኛ ግን ዝም ማለት ስለማንችል በዝምታ ውስጥ ያሉ ፍጥረታትን እየረነሸን ነው። እግዚአብሔርን ጨምሮ ፍጥረታትን ሁሉ በወሬ ጠምደን ትንፋሻቸዉን ልንቆርጣጠር እንፈልጋለን።
የአንደበታችንን ቃል ለሌሎች እንስሳትም ጭምር ለማስተማር እየሞከርን እንገኛለን። ውሻ ቃላችንን እንድትሰማ እና በተግባር እንድታውል እያስተማርነው ነው። ሌሎች የቤት እንስሳትም ድምፃችንን እንዲያውቁ እያሠለጥን ነው። ይህን ሁሉ ለምን እንደምናደርግ አናውቅም። ታሪኩ ከየት እንደጀመረ ግን እናውቃለን።
በመጀመሪያ ቃል ብቻ ነበር እያለን ጀመርን። ታሪኩን ተከትለን ሁሉንም ፍጥረታት በወሬ ጠምደን ይዜናል።
እኛ እራሳችን እረፍት አጥተን ፍጥረታትንም እረፍት እየነሳን ነው። እግዚአብሔር ግን ምንም ቃል ተናግሮ አያውቅም። የእግዚአብሄርን ቃል እናስተምራቿለን በማለት የምታደነቁሩን እነቴ ልታስተምሩን ስለምትሞክሩት ቃል ምንም የምታውቁት ነገር እንደሌሌ ማወቅ አሌባችሁ።
የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል ወይም እግዚአብሔር ተናግሯል እያላችሁ የምታታልሉን፣ የራሳችሁን ቂልነት መረዳት ባለመቻላችሁ በጣም እናዝናለን።
እግዚአብሔር ተናገረኝ ስትሉ ትንሽ እንኳ ሃፍረት አይሰማቹም። ነገር ግን እግዚአብሔር ተናግሮ እንደማያውቅ ብንነግራችሁ ይህንን እውነት ልባችሁ ያውቀዋልና እውነትን ለመጠመም ተከታዮቻችሁን ለማሳሳት ሌላ ውሸት መስርታችሁን ትቀጥላላችሁ።
ነገር ግን ይህ ሁኔታ እንደዚህ ይቅጥላል ብላችሁ አትጠብቁ። ይህ ዘመን የሰው ጥበብ ከምንጊዜውም በላይ እያደገና እየዳበረ የመጣበት ጊዜ መሆኑን እወቁ።
የማስተዋል ክፍተታችን እየጠበበ ስመጣ መውጫ መንገድ እንዳታጡ ራሳችሁን በጥበብ አዘጋጁ። ራሳችንን በእውቀትና በጥበብ ለማነጽ እንሞክር እንጂ በሐሰኛ ትንቢትና በተአምራት አንመራ።
ነፃነታችን የሚረጋገጠው በእውቀትና በጥበብ ብቻ መሆኑን ማወቅ አለብን። ትንቢት እስክፈፀም ከመጠበቅ ይልቅ ብርቱና ታታሪ ማሆን እንሆን ዘንድ ራሳችንን ማሳመን አለብን።
ምናልባትም በግምት የዛሬ 70ሽ አ. ም ልሆን ይችላል ብለን ብንገምት የሰዉ ልጂ በዋሻ ዉስጥ ሆኖ በቃይ አፈር ስእሎችን ሞነጫጨረ። ይችኛዋ ግዜ በጣሙኑ ወሳኝ የሚባል ነዉ ብንል ዉሸት አይኖንም።
ምክንያቱም ከዚህ ግዜ በሗላ የሰዉ ልጅ ለመጀመሪያ ግዜ እውነትን ከቁስ ነጥሎ በአእምሮው መያዝ የጀመረበት ነው። ከዛሬ 45 ሽ አመት በፊት ደግሞ የሰዉ ልጂ ቋንቋ የምበል ነገር ፍጠረና በቃላቶቹ በኩል እርስ በእራስ መግባባት ጀመረ።
ቃል የትፈጥረዉም ከዝህ ግዜ በሗላ ይመስላል። ታድያ በመጀመርያ ቃል ነበር ብለን ስንጀምር የትኛዉም ቃል ነዉ? የእዚአብሔር ቃል ነዉን? እግዚአብሔር በእዉንት ተናግሮስ ያውቃልን? ለእግዚአብሄር ቃል አስፈላግ ነውን? Im not protesting baha... But Im just try to present another form of believe system African way. Am put here above a copy from my page with out edition here exacltly for this video. ይችን አሁን ነው የፃፍኳት።
Thank you!
ባሀሀሀ ኪንግግ አደበትህንን ሰምቼም አልጠግበው ክበርልኝ
Betam harif tmher nw wedjewalw
እጅግ አብዝቼ አመሰግንሃለዉ ሌላ ምን ይባላል ወንድሜ🙏🙏🙏
ዉድ መካሪዬ ወንድሜ ክበርልኝ
በሃ
Andu late enem alew baya big respect 🫡
Thanks bro betam ❤
tnx bana
እደሁልጊዜም አሪፍ ነበር ። ጥያቄ 1 ከምክናቲያዊ አለም ወተን እዴት ከልብ ጥበባችን ጋር እንገናኝ ? 2 አርምሞ ላይ ሆነን የሚመጡትን ድንገተኛ ሃሳቦች የራሳችን ኢጎ እዳልፈጠረው በምን እናረጋግጥ ? አመሰግናለሁ
Beya u from dire ende my moms place Love u more afu belegn eskahun like saladerg bruv
በሀ በልብ መኖር ማለት እንዴት ነው እንዴት ልባችንን አምሮአችንን እንዲመራ ማድረግ ሚቻለው?
Perhaps it's to Know and to Trust more of your inner silent 🔕 voice than the interminable scream 😱 & chaos of your Monkey 🐒 Mind.
abo kalatochu nebes yezeralu
አለን ጠብቀናል
ላናግር ህፈልጋለው ህንዴት ነው የማገኝ
vpn abreche nw yemesemaw at least if it helps
May be I am one of your students sir!
Beha betam nw madenkh egrochn metaybet menged yegermegnal berta miki ebalalaw ke dire dawa
sel guzo adewa acawetene wedemi
BAHI PLEASE TELL US ABOUT 'THE PENGUIENE' MOVIE AND PHYCO CHARACTERS
እድሜ ላንተ እያየሁት ነው ደስ ብሎኛል። btw ከ Gotham city ተከታታይ ፊልም የወጣ ነው።
Holum chegeru tertut yemeta new beteseb😂😂😂
Tebadu 😅
Ye Robert green hasabochen endet tayachewaleh beteleye sele seduction yalewen hasaboch
አስቤው ነበር i will
😁first comment
አረ በሀይሉ ሚስትክንኮ ከተከትካት ሁሉም videoክ ላይ ሜንሽን አታድርጋት እረፍት ስጣትንጂ
By the way (vent here) mibale channel ale ye Ethiopian channel nawe ez laye yelela gud yelem sawe vent miyeregbate nawe ena gebtachu eyut beha shufawe yetkmhale
🔗linku askmtew eski (venthear)
#venthere
የምታወራው ነገር ከ book of wisdom የተወሰደ የጥልቁ አለም አሰራር ያለው በጎ የሚመስል ነገር ግን ከእግዚአብሔር ሃሳብ ተቃራኒ ነው።
ምንህን ነው የሚያምህ, በል እየሄድክ
Lemsale mn
ሐሳቡን በሐሳብ መልሶ ለማስረዳት መሞከር ነው እንጂ ሰድቦ ማባረር የደደብ ስራ ነው። ቻናሉ የሐሳብ ገበታ ነው ስለዚህ ሀሳብ በ ሐሳብ ይመከት።
ምንህን ነዉ የሚያምህ ማለት ስድብ አይደለም
ያስረዳና ሰውየው ከእ/ር ተቃራኒ መሆኑን ከመባረሩ በፊት
Devid Goggins 😮 A cockroach who brought out Trophy 🏆 from Hell 🎉
ላናግር ህፈልጋለው ህንዴት ነው የማገኝ
ቴሌግራም ላይ በዚህ ታገኘዋለህ @Behailu120