ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባዬ የዛሬው ትምህርት የእውነት ስሜቴ እየተቀያየረ ነው ያየሁት የሆነ የማላቀውን ጥሩ ነገር እኔ ላይ ዘርቷል big bro እግዚአብሔር ይስጥልኝ
በሀ በጣም እናመሰግናለን ቁጭ ብዬ ተመስጬ እያየውህ ነው የሰማውት ማጀቢያው ሙዚቃ ልብ ምት አይምሮ ያረጋጋል ከድምፅክ ጋር ከትምህርትህ ጋር ግሩም ነው በሀ ከፍቅር ክብር ይቅደም❤
በዚህ ዘመን በርትቶ የሚያበረታ እንዳንተ አይነት ልባም ሰው ስላለን ደስ ይለናል ቀጥልበት በሀ 🙏❤
ቀጣይ ደሞ ስለ Narcissistic እናቶች ስራልን።
ባያ አብሮነትሽ ሁሌም ይሰማኛል።አንዳንዴ ጀለሶች ደውለው የት ነህ ሲሉኝ?ቤት ነኝ ከ ባያ ጋር እላለውትንሽ ግነት ስጨምርባት ነው።
በጣም አክባሪህ ነኝ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ
አንተ በጠዋት ያለህ ኢርጂ ደስ ሲል በሀ ይመችህ
Thank you so much!
በጣም ነው የማከብርህ በሃ bro በርታልን ግን ሁሉንም videoህን ሰምቼ ተረድቼህ ውዝግብግብ የምለው ነገር ነውና እኔስ የቱ ጋር ነኝ ብዬ እንድጠይቅ ስለምታደርገኝ ከልብ አመሰግናለሁ።
እግዚአብሔር ይስጥልን!አብረን የምናወራ ነው የሚመስለኝ!😊
Thanks ✌🏽 ❤👌🏾
Thanks betam tileyaleh yemir
ወይኔ በሀ ዛሬ በጣም ነው የነካካኸኝ😊 እኔ ማለት ነኝ ስል ደሞ አንዳንድ ቦታ እየደረስክ ትስተኛለህ የሆነው ሆኖ እራሴን ያሳየኝ ቆይታ ነበር 🙏🙏🙏
Thank you bha
What do you think about good child syndrome
Bah great lesson bro
❤❤❤❤❤ በጣም አስተማሪ ነው
Baya betam arif timhhert new. be hiwete west tilik meslew misemughen chigeroch. Amelekaketen bemekeyer wede melkam endekeyrachew eyerdakegh selhone betam amesegnalew. Ende hasabik bizu melkam firewochin endetafera fetari yerdak wendime. 🙏🙏🙏
i realy appretiate ur job how can we be happy all the time
Ere cigara makom alchalkum
በሀ ለድንገት ነው የሆነ ቦታ ያየውክ ተመቸከኝና እከታተልሀለው እኔው ማስባቸውን የሆነ የሆነ ነገሮች ትነካካቸዋለክ እና ብዙ ነገር እንጋራለን አመሰግናለው
Yabed video nw, i have learned alot from you thank you❤
Beya missed you !Please drop one video per day if possible!it does not only gave me a lesson but an entertainment also
ጤናማዎቹን ስሜቶች ማመን ያቃተን መፈተን ስላልቻልን ነው አለም ትርጉም ሚሰጣት ድርጊት ሳይሆን ስሜት ነው ኮንፒተር ከኛ በላይ መረጃ ይይዛል ግን ለመረጃቸው ግድ አያረጉም (ሚገርም አባባል )የኢሞሽን ማህፀኑ ማሰብ ቢሆንም ሀሳቡን ሳይሆን ለዛ ሰው ግድ መስጠት ፊቱላይ ያለ ገፅታ ብቻ ባዬ ብዙ ነገር ካንተ እየወሰድኩ እየተጠቀምኩ ነው🙏👍❤❤❤❤❤
background music ሲኖር ደስ ይላል
Welcome beha! I like your podcast I got more from you.
tnx bro
arif iyta neber ❤
You have closed a big gap in me today ... thank you
Wonderful!
Beha. Wendeme bertalign
this makes things easy and make someone simple, which will him to free world inside him.
👏👏👏
ymech bro
ሁሌም እሰማሃለሁ ግን ብዙ comment ሰጭ አይደለሁም እና እስክ መነበብ አለባቸው የምትላቸውን መፅሀፍት ንገረን
🙏🙏🙏
Bah And and film gebzen a beye video
welcom
ብቻየን ስሆን ከሰዎችም ጋር ስሆን ሰዎች ስሜታቸውን ከሚወሩት ጋር more close የሆነ relatiom ይኖረኛል ስሜቱን ከደበቀኝ ለመቅረብም ፍላጎት የለኝም ..እውነት ነው ስሜት ስንገላለፅ ግንኙነታችን ይጠነክራል
Hahaha, shinten sishena churrrr sil aliwedim
❤❤❤🎉
Smetn magarat enferalen gn mefratachn and ande tkm linorew ychlal besmetach metekem lemifelgut edl mestet new
❤❤❤
Fractured yemlewun film eyewu bro ergtenya neny kayehewu bwala tihmrt endemserabet
ባሂ የዛሬዉ ትምህርት በጣም ነዉ ውስጤ የገባዉ። እና አብዛኛዉ ምን እንደሚሰማኝ ስጠየቅ መልስ አይኖረኝም ምክንያቱም ምን እንደተሰማኝ ለማወቅ ይከብደኛል። ከምን የመነጨ ይመስልሀል?
በተለያዩ ጉዳዮች ብዙ ሀሳቦች እያሉህ እንደ ልማድ የሆነብህ ከአፍህ የማይጠፋ ቃል አለ ሴጋ ሴጋጨምትለውን ነገር እባክል ከቻልክ ወይ በሌላ አገላለፅ ለመጠቀም ሞክር !!
Besemam zare selene yawerah new yemeselegn beteley yeselekuwa hooo plus bet megebatus migerem new bicha bemen edemagegneh bahiye
በቅርብ የክብር ዶክተሬት ❤❤❤
በሀ እኔ ለቤት አዲስ ነኘ መስማት ከጀመርኩ 3ወር ቢሆነኝ ነው ። መንፈሴን ከአባቴ እያስታረክልኝ ነው አመሰግናለው ትንሳኤ እባላለው ከ ደብረ ዘይት
ሰላም በሀይሉ በጣም እከታተልሃለሁ ያንተ አስተሳሰብ ያለፍክበት ነገሮች ሁሉ እኔም አልፊበታለሁ ጋሴ ብቻ ማለፍ አልቻልኩም ሞከርኩኝ አቃተኝ ተፈጥሮ ይሆን እንዴ በሀ
ባያ boss ስለ nihilism Please ?
ለምድነው በጆግ ውሃ ምትጠጣው?
የት ነው የማገኝህ
Telegram search👉 @behailu120
ፈግተህ ነው ያመጣኸው ያለህን ነገር እኛም እንፈጋለን በ ባሂ ቤት ማልመጥ አይሰራም !! ስለ መክሊት የሆነ ነገር በለን እስኪ ሲመችህ ?
I don't have any logical thinking. Everything is more automatic reaction
...አቦ በሃ እኔ ማን ሆኜ ነው ፤ የአንተ የንስሃ አባት የምታደርገኝ ? አቅመ ቢስ ሆኜ ብፈርድብህስ ፤ ልታስፈርድብኝ ነው ?.....
ባዬ የዛሬው ትምህርት የእውነት ስሜቴ እየተቀያየረ ነው ያየሁት የሆነ የማላቀውን ጥሩ ነገር እኔ ላይ ዘርቷል big bro እግዚአብሔር ይስጥልኝ
በሀ በጣም እናመሰግናለን ቁጭ ብዬ ተመስጬ እያየውህ ነው የሰማውት ማጀቢያው ሙዚቃ ልብ ምት አይምሮ ያረጋጋል ከድምፅክ ጋር ከትምህርትህ ጋር ግሩም ነው በሀ ከፍቅር ክብር ይቅደም❤
በዚህ ዘመን በርትቶ የሚያበረታ እንዳንተ አይነት ልባም ሰው ስላለን ደስ ይለናል ቀጥልበት በሀ 🙏❤
ቀጣይ ደሞ ስለ Narcissistic እናቶች ስራልን።
ባያ አብሮነትሽ ሁሌም ይሰማኛል።አንዳንዴ ጀለሶች ደውለው የት ነህ ሲሉኝ?ቤት ነኝ ከ ባያ ጋር እላለው
ትንሽ ግነት ስጨምርባት ነው።
በጣም አክባሪህ ነኝ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ
አንተ በጠዋት ያለህ ኢርጂ ደስ ሲል በሀ ይመችህ
Thank you so much!
በጣም ነው የማከብርህ በሃ bro በርታልን ግን ሁሉንም videoህን ሰምቼ ተረድቼህ ውዝግብግብ የምለው ነገር ነውና እኔስ የቱ ጋር ነኝ ብዬ እንድጠይቅ ስለምታደርገኝ ከልብ አመሰግናለሁ።
እግዚአብሔር ይስጥልን!
አብረን የምናወራ ነው የሚመስለኝ!😊