- 78
- 1 073 979
Fike kirar tube-ፍቄ ክራር ቲዩብ
United States
เข้าร่วมเมื่อ 20 ต.ค. 2020
This is a unique kirar learning channel. You will also find various educational and important things...as well as spiritual services...Subscribe to the channel...May God be with all of us...Peace to Ethiopia 🇪🇹
ይህ በአይነቱ ለየት ያለ የክራር መማሪያ ቻናል ነው። እንዲሁም የተለያዩ አስተማሪ እና ቁም ነገር አዘል የሆኑ ነገሮችን...እንዲሁም ደግሞ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በሚገባ ያገኛሉ...ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ...ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን...ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹
ይህ በአይነቱ ለየት ያለ የክራር መማሪያ ቻናል ነው። እንዲሁም የተለያዩ አስተማሪ እና ቁም ነገር አዘል የሆኑ ነገሮችን...እንዲሁም ደግሞ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በሚገባ ያገኛሉ...ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ...ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን...ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹
🛑 ዘማሪት ፋንቱ ዘማሪ ሐዋዝን በእንባ አቅፋ ተቀበለችው || በእንባና በደስታ የተሞላው የዘማሪት ፋንቱ የዝክር ፕሮግራም #zemarit_fantu #eotc
#zemaritfantuwolde #eotc #ethiopia #zemari_hawaz_tegegn #zemari_ezra_hailemichael
มุมมอง: 341
วีดีโอ
🛑ይለይብናል ሚካኤል || ዘማሪት ለምለም ከበደ በዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር ህዝቡን አስደመመችው || #eotc #zemari_abel_mekbib #michael
มุมมอง 425หลายเดือนก่อน
#zemari_abel_mekbib #zemarit_lemlem_kebede #eotc
ከ 3 ወር በኃላ ተመልሻለሁ...ቻናላችን የተዘጋበት ምክንያት #ethiopia #fike_kirar_tube #onlineclasses #onlinelearning
มุมมอง 1K10 หลายเดือนก่อน
#ethiopia #fike_kirar_tube #online #onlineclasses #onlinelearning 👉ሁለተኛው የዩቲዩብ ቻናላችን ✅youtube.com/@FikeKirar2-2?si=NCJFRkUVsk8v_9JK 👉የቴሌግራም ቻናላችን ✅t.me/fikekirarofficial 👉የቲክቶክ አካውንታችን ✅www.tiktok.com/@fikekirartube?_t=8jRV9B2c5NG&_r=1
ለክራራችሁ የሚሆን በጣም አሪፍ ፒክ አፕ (pickup)
มุมมอง 4.7K2 ปีที่แล้ว
#kirar #kirar_learning #instruments_pickup "Follow me here" 👉FACEBOOK profile.php?id=100087673684425 👉TELEGRAM CHANNEL & USERNAME Username- @Fkirar Channel- @aboutkirar 👉INSTAGRAM invitescontact/?i=j5cn4lz0szcv& 👉TH-cam th-cam.com/channels/6pYsfqUFkcKNZXXLAfptQw.html 👉TIKTOK tiktok.com/@fikekirartube
🛑ክፍል 2: አሁንም አልቆመም...በፍኖተ ጽድቅ ምክንያት የዘማርያኑን ድምጽ የቀየሩት አዲሶቹ የሙዚቃ መሣሪያዎች ጉድ ሲወጣ | Fike Kirar Tube
มุมมอง 1.3K2 ปีที่แล้ว
#orthodoxmezmur #finotetsidek #ethiopia
🛑ፍኖተ ጽድቅ ውስጥ ያለ ነገር ግን እስካሁን ያልተወራውን ጉድ ለሁለት በርብረን አወጣነው | Fike kirar tube |fenote tsidk
มุมมอง 24K2 ปีที่แล้ว
#orthodox #fenote_tsidk #ethiopia
ክራርን በ6 ወር ውስጥ ብቻ ለመቻል ማድረግ ያለባችሁ 3 ቀላል ዘዴዎች | Fike Kirar Tube
มุมมอง 8K2 ปีที่แล้ว
#fike_kirar_tube #ethiopia #dinklejoch
የክራራችን ክር ከቃኘንበት ድምፅ (ቅኝት) ሲወርድብን ማድረግ ያለብን 3 ቀላል ነገሮች | Fike Kirar Tube | kirar learning
มุมมอง 2.5K2 ปีที่แล้ว
#kirar_learning #kirar #fike_kirar_tube
ስለክራር ለጠየቃችሁኝ ጥያቄዎች በሙሉ እነሆ አጥጋቢ የሆኑ መልሶች | fike kirar tube | orthodox | | kirar | ክራር
มุมมอง 1.7K2 ปีที่แล้ว
ስለክራር ለጠየቃችሁኝ ጥያቄዎች በሙሉ እነሆ አጥጋቢ የሆኑ መልሶች | fike kirar tube | orthodox | | kirar | ክራር
የብዙዎች ጥያቄ | መዝሙሮችን ያለ ቁጥር ለመምታት በጣም ቀላል ዘዴ
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
የብዙዎች ጥያቄ | መዝሙሮችን ያለ ቁጥር ለመምታት በጣም ቀላል ዘዴ
በዩቲዩብ 4000 ሰዓትና 1000 ተከታይ ሳንሞላ አንድ አመት ቢያልፈን ቻናላችን ምን ይሆናል? እውነታው ግን ይህ ነው | seifu on ebs
มุมมอง 2772 ปีที่แล้ว
በዩቲዩብ 4000 ሰዓትና 1000 ተከታይ ሳንሞላ አንድ አመት ቢያልፈን ቻናላችን ምን ይሆናል? እውነታው ግን ይህ ነው | seifu on ebs
የክራራችሁ የክር ብዛት 5 ወይም 6 ሲሆን ጥቅሙ ምንድን ነው? ይህንን አድርጉ | seifu on ebs
มุมมอง 3.2K2 ปีที่แล้ว
የክራራችሁ የክር ብዛት 5 ወይም 6 ሲሆን ጥቅሙ ምንድን ነው? ይህንን አድርጉ | seifu on ebs
ለጥያቄያቹ መልስ | ክራር ላይ መገልበጥ የሚባለው ምንድነው? ወሳኝ ትምህርት | seifu on ebs
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
ለጥያቄያቹ መልስ | ክራር ላይ መገልበጥ የሚባለው ምንድነው? ወሳኝ ትምህርት | seifu on ebs
መዝሙር ሲዘመር ቅኝቶችን መለየት እና በዘማሪ ድምፅ የመቃኘት ቀላሉ ዘዴ | seifu_on_ebs
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
መዝሙር ሲዘመር ቅኝቶችን መለየት እና በዘማሪ ድምፅ የመቃኘት ቀላሉ ዘዴ | seifu_on_ebs
እነሆ ለጥያቄያቹ መልስ | ክራር ላይ ድራቦሽ የሚባለው ምንድነው? ባለ 3፣ባለ 4፣ባለ 5 ድራቦሾች | eregnaye
มุมมอง 12K2 ปีที่แล้ว
እነሆ ለጥያቄያቹ መልስ | ክራር ላይ ድራቦሽ የሚባለው ምንድነው? ባለ 3፣ባለ 4፣ባለ 5 ድራቦሾች | eregnaye
የመጨረሻው ቅኝት ባቲ ሊዲያን | መታየት ያለበት ቅኝት | ከዚህ በኋላ የቅኝት ትምህር የለም || fike kirar tube
มุมมอง 2.1K2 ปีที่แล้ว
የመጨረሻው ቅኝት ባቲ ሊዲያን | መታየት ያለበት ቅኝት | ከዚህ በኋላ የቅኝት ትምህር የለም || fike kirar tube
ለክራር ፣ ለበገና እና ለመሠንቆ መጠቀም ያለብን የቦርሳ አይነት ይህ ነው || Fike Kirar Tube
มุมมอง 1.1K2 ปีที่แล้ว
ለክራር ፣ ለበገና እና ለመሠንቆ መጠቀም ያለብን የቦርሳ አይነት ይህ ነው || Fike Kirar Tube
ይሁን ስትል ሆነ | ዘማሪት መስከረም ወልዴ | ጥዑም ዝማሬ ተጋበዙልኝ || Ethiopia
มุมมอง 1.1K2 ปีที่แล้ว
ይሁን ስትል ሆነ | ዘማሪት መስከረም ወልዴ | ጥዑም ዝማሬ ተጋበዙልኝ || Ethiopia
ልብን የሚማርክ ቅኝት | አምባሰል ማይነር ቀለል ባለ ዘዴ አሁኑኑ ይቃኙ | ቃኝታችሁ ተማረኩበት | Ethiopia
มุมมอง 2K2 ปีที่แล้ว
ልብን የሚማርክ ቅኝት | አምባሰል ማይነር ቀለል ባለ ዘዴ አሁኑኑ ይቃኙ | ቃኝታችሁ ተማረኩበት | Ethiopia
ክራር መማር የጀመራችሁም ያልጀመራችሁም ይህን ቪዲዮ ማየት ግድ ነው | Ethiopia
มุมมอง 2.9K2 ปีที่แล้ว
ክራር መማር የጀመራችሁም ያልጀመራችሁም ይህን ቪዲዮ ማየት ግድ ነው | Ethiopia
እስከዛሬ ተሸውደናል | ለክራር መጠቀም ያለብን ትክክለኛው ክር | አሁኑኑ ቀይሩ | Ethiopia
มุมมอง 3.8K3 ปีที่แล้ว
እስከዛሬ ተሸውደናል | ለክራር መጠቀም ያለብን ትክክለኛው ክር | አሁኑኑ ቀይሩ | Ethiopia
አንድ መቃኛ ብቻ በማፍረስ የምናገኘው ቅኝት | በጣም በቀላል ዘዴ | ፍቄ ክራር ቲዩብ
มุมมอง 2.5K3 ปีที่แล้ว
አንድ መቃኛ ብቻ በማፍረስ የምናገኘው ቅኝት | በጣም በቀላል ዘዴ | ፍቄ ክራር ቲዩብ
የኢትዮጵያ ሃያላን ደራሲዎች እና የኡቡንቱ የወዳጆች ስብስብ | ለዝዋይ ቅድስት ኪዳነምህረት ገዳም ቤተ-መፃህፍት ከ1500 በላይ መፃህፍትን አበረከቱ
มุมมอง 1483 ปีที่แล้ว
የኢትዮጵያ ሃያላን ደራሲዎች እና የኡቡንቱ የወዳጆች ስብስብ | ለዝዋይ ቅድስት ኪዳነምህረት ገዳም ቤተ-መፃህፍት ከ1500 በላይ መፃህፍትን አበረከቱ
ትዝታ ማይነርን በአጭር መንገድ መቃኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያስ ይህን ዘዴ ይጠቀሙ
มุมมอง 2.6K3 ปีที่แล้ว
ትዝታ ማይነርን በአጭር መንገድ መቃኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያስ ይህን ዘዴ ይጠቀሙ
ብርሀኑ መሠንቆ እና ሚኪያስ ዋሽንት...ልብን የሚመስጥ ክላሲካል/ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራ
มุมมอง 8703 ปีที่แล้ว
ብርሀኑ መሠንቆ እና ሚኪያስ ዋሽንት...ልብን የሚመስጥ ክላሲካል/ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራ
በናዝሬት ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ካቴድራል...ድንቅ የአጫብር ወረብ
มุมมอง 6K3 ปีที่แล้ว
በናዝሬት ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ካቴድራል...ድንቅ የአጫብር ወረብ
Kirar megzat feligalew silkiin lakiliny
Fike yanten silkii asqemtilin isti
Silkiin asqemtilin❤
Silkiin asqemtilin
Ine kirar megzat feligalew turu kirar tequmeny yet indemigeny mimihirachin
ፍቄ ቴሌግራም ካለህ ፕሊስ
እስኪ ሪትም አጠባበቅ አሳየን
Yelaba terkem new yelwo melenayeutem beygdemu eyhedu yeswo genzeb yemebeleut enay Ande ehzaber beha new yememnew
በምን ቃንቃ እንጀማሰግነዉ አላዉቅም እኔ ልደ የነዝህን ልጆች መዝሙር የማዳምጠዉ ነበር ግን እነሱ ከዝህብረት ሲወጡ በምነቱ ሰንፈ ነበር እና እኔ ከምላችሁ በላይ በጣም ደስ በሎኛል እግዛብሔር ይመስገን
ጎበዝ ነህ!
ስልጠናው አሪፍ ነው።እኔ ያለተመለሰልኝ ጥያቄ፣ ዘማሪያንን ለማጀብ መሠረታዊ ቅኝቶችን ማወቅ ብቻ እንዴት በቂ ይሆናል? ለምሳሌ በእያንዳንዱ ቅኝት ብዙ መዝሙር ይገኛል፣ ታዲያ የአንዱን መዝሙር ቁጥር ከሌላው እንዴት መለየት ይቻላል???ዘማሪያንን ስናጅብ ማለት ነው።
ከሁአላ ድምጽ አለ
ወንድሜ የኔ ክራር ድምፁ ተቀይሮብኛል ቅኝት ይረግፋል ወይስ አይረግፍም😥
አጋጣሚ አይደለም በክራር ነበረ አሁን ግን የለም??
ሠላም ነህ ፋቄ ወንድማችን ፒክ አፕን የት እንደሚገኝ ቦታውን ብትነግረኝ ወይም ስልክ
ፍቄ berat anameseginalen
ባለውታይ ባለውለታየ ካመድያነሳህኝ ከትቤያ ተጥየ ተመስገን ጌታየ
እንኳን ተመለስክ ፍቄ ፒካፕ ፈልጌ ነበረ ይገኛል ወይ?
ኧረ ወዳጀ መጀመሪያ ቁጭ ብለኽ ተማር
wellcome back ! ዝምሬ መልአክትን ያሰማለን !!
Fetari yibarkih❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ
የ6 ወሩ ትምህርት የታለ ተድያ??????!
ተባሬክ
❤❤❤❤❤❤❤
ሪትም እንዴት ነው የሚለመደው
የተስከተካከለ መግዛት አይቻል ወንድሜ ከይቅርታ ጋር
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አንድ ጥያቄ ነበረኝ በርኩማ በገና ላይ በደብረ ሲና ተራራ ይመሰላል ምሳሌነቱም እግዚአብሔር ለሙሴ ቃልኪዳን የሰጠበት ቦታ ነው ክራሩስ? ብታስረዳኝ ደስ ይለኛል
በናትህ እኔም እፈልጋለሁ በጣም ነው የምፈልገው
አመሰግናለሁ ግን መማር በጣም ነው የምፈልገው
በርታልን ውንድዓልም 🌹🌹🥰🥰
ፀጋህን ያብዛልህ ክራር አንተ ጋር ይኖራል ለመግዛት
@@afeworkzuza አለ ይደውሉ 0933346583
አብሮ ነው የሚሸጠው
በቴሌጌራም ልቀቅልን በማርያም እስቲ ቻናል ክፈት እና እዛ ላይ እናዳምጥ ጸጋህ በጣም ልዩ ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይስጥህ
በርታ ወንድሜ ቀጥልበት ብዙ እየተማርን ነው
selam wendeme ine ye headphone jack bebete neberegn isu ayhonim
አንተ የምትለው ለጀማሪ አይሆንም፣ዝማሬ ማወቅ ያልቻለ ሰው ቅኝት እንዴት ሊያውቅ ይችላል
Betam enamsegnalen
Thank you bro barta iyyee takatatlne newu
galatomii brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የት ነው የሚገኘው? መምህር!
በቀኝ እጅ አይቻልም እንዴ? ሁሉም ያየዋቸው መምህራን በግራነው ሚጫወቱት።
የመጨረሻው ድርብ እስቲ በቁጥር ንገረኝ
Malkam new wandime indigabalin ye tizitaw qingit siralin
Baxam ariif lebego sira tigu inyam in maralen