@@fikekirartube-8569 the gap between B upto C is half sound. The other one, the first scale , you show to us, is bati minor, not Bati major. Bati majar formula is C E F G B C on C scale Bati mionor C E flat F G B flat on C scale Thank you so much🥰😘🥰😘🥰
ዋው አሪፍአቀራረብ ነው ፍቄ በርታ የምር እንደዚህ አድርጎ ሚያስረዳ ዩትየብ ቻናል ኦኮ የለም ጎበዝ በርታ ግን እኮ በ B እና C መካከል ሚባል ሜጀር የለም እኮ ከCግማሽ ድምፅ ስንወርድ ራሱ Bን ነው የምናገኘው እና የባቲ ሊዲያን ቅኝት ደግሞ F-G#-B-C-E እኔ ይሄን ነው የማውቀው ከተሳሳትኩ ይቅርታ ሀሳቤን እንደ ሙግት ሳይሆን ጥያቄ ውሰደው
አዎ ወንድሜ ሁሉም የሚማሩበት ዘይቤ የተለያየ ስለሆነ ነው
FABCE... 2tgnaw lay gmash ድምፀ ተሳስተሃል አንጂ ልክ ነህ... እንዳንተ ከሆነ ወደ አንቺሆዬ ይሄዳል
ወንድሜ ባቲ ሜጀር F G ብሎ አይደል እንዴ ሚነሳው ? የ 2 ድምፅ እርቀት አይደል የመጀመሪያው?
በዚህ ቴሌግራም 👉 @Fkirar አውራኝ
ba b ena be c mejr mekakl gmashe mibal demt yelm endat lihon chale?
@Fkirar 👈 በዚህ ሊንክ ቴሌግራም ላይ አውራኝ ላስረዳህ ወንድሜ
Lesxekn temhert enamsegenaln wdemachen fike
ያው ያለንን ፀጋ ነው ያካፈልነው...አመሠግናለሁ እህቴ
Eshi yalewn siyakafelu xeru nw befxari zendem yewdewal arif sera berat fike
ፍቄ አንድ የምትለው ትንሿን ጣት ነው ወይስ አውራ ጣት? እስካሁን የምለማመደው ትንሿን ጣት አንድ በማለት ነው ታዲያ ቅኝቱን አያዛባውም
ብታስረዳኝ አመሰግናለሁ
በስርዓቱ ከተቃኘ ምንም አይዛባም...አሱም እንዳለ ሆኖ ግን ከአውራ ጣት ጀምሮ መቃኘት ብትለማመድ መልካም ነው...ለአጨዋወት ቀላል ስለሆነ ማለት ነው።
ልክ አይደለም ከባቲ ሜጀር በግማሽ ከፍ ማድረጉ ይሻላል
Kekagenew bewhala lemndnew mibelashibin wendme
ምናልባት ክራሩ አዲስ ከሆነ ወይም የክራሩ ክር አዲስ ቀይረኸው ከሆነ ነው ከቃኘህበት ቅኝት የሚወርድብህ...ክሩን አስለምደው በደምብ
between B and C🙄
ያ ማለት በሌላ...በግማሽ ማውረድ ማለት ነው
@@fikekirartube-8569 the gap between B upto C is half sound.
The other one, the first scale , you show to us, is bati minor, not Bati major.
Bati majar formula is C E F G B C on C scale
Bati mionor C E flat F G B flat on C scale
Thank you so much🥰😘🥰😘🥰