ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ
በርታ ጎበዝ !!! ስልክህ ቴክስት አድርግልኝ
እናመሰግናለን ትዝታ ሰከንድ ብለህ ስገባ አንቺ ሆዬ ነው ቪዲዮው ስለዚህ ትዝታ ሰከንድ ልቀቅልን እና መቃኛውን አፕ ፊደሎቹን በደንብ አስረዳን አፈጣጠንኸው
መዝሙር ንገረን እስቲ በትዝታ ሰከንድ?
ይላል አንደበቴ...ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍሁሉም ያልፋል...ዘማሪ አቤል መክብብ
ወንድም ፍቃዱ መጀመርያ በምታደርገው የቅኝት ቪድዮዎች ተስተኛ ነኝ ቀጥልበትም። አሁን ያልከው ግንተሳስተሃል ትዝታ ሰከንድ ( ኣንቺሆየ ዶርያን) ነው ሚባለው ።ሰላምታ ቅኚት(ትዝታ ፊቭዝ) ደግሞኣምባሰል ሚክሶሊድያን ይባላል::🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
እሺ ወንድሜ ስለ አስተያየትህ አመሠግናለሁ...ግን ያው ሁሉም ሰው በተማረበት እና በለመደው ነው ሚያስተምረው ...አመሠግናለሁ ወንድሜ
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ
በርታ ጎበዝ !!! ስልክህ ቴክስት አድርግልኝ
እናመሰግናለን ትዝታ ሰከንድ ብለህ ስገባ አንቺ ሆዬ ነው ቪዲዮው ስለዚህ ትዝታ ሰከንድ ልቀቅልን እና መቃኛውን አፕ ፊደሎቹን በደንብ አስረዳን አፈጣጠንኸው
መዝሙር ንገረን እስቲ በትዝታ ሰከንድ?
ይላል አንደበቴ...ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ሁሉም ያልፋል...ዘማሪ አቤል መክብብ
ወንድም ፍቃዱ መጀመርያ በምታደርገው የቅኝት ቪድዮዎች ተስተኛ ነኝ ቀጥልበትም። አሁን ያልከው ግን
ተሳስተሃል
ትዝታ ሰከንድ ( ኣንቺሆየ ዶርያን) ነው ሚባለው ።
ሰላምታ ቅኚት(ትዝታ ፊቭዝ) ደግሞ
ኣምባሰል ሚክሶሊድያን ይባላል::🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
እሺ ወንድሜ ስለ አስተያየትህ አመሠግናለሁ...ግን ያው ሁሉም ሰው በተማረበት እና በለመደው ነው ሚያስተምረው ...አመሠግናለሁ ወንድሜ