የብዙዎች ጥያቄ | መዝሙሮችን ያለ ቁጥር ለመምታት በጣም ቀላል ዘዴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 46

  • @TeferiAbreham-pt2ol
    @TeferiAbreham-pt2ol 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ጎበዝ ነህ

  • @senaytgm3509
    @senaytgm3509 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @Nega_yeDingil
    @Nega_yeDingil 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይምድስገን አለን። የጠፍስው እንኳን ስላምመጣክ ወንድሜ ፍቄ። በእውነት በጥስም።እንስመስሽነለን።

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu5054 ปีที่แล้ว

    Keep it up brother! Thanks a lot for this great feedback.

  • @girmayismaw2221
    @girmayismaw2221 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህዮወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @pawlosfekadudemisse9480
    @pawlosfekadudemisse9480 2 ปีที่แล้ว

    አለሽ ልዩ ጸጋ የሚለውን መዝሙር አቀናብልን 🥰🥰

  • @zenebebelay1778
    @zenebebelay1778 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል ወንድሜ ተባረክ እኔ በቁጥር አላምንም 1ኛ zemaw endeye sew aredad selehone ሚፃፈው 2ኛ በቁጥር መጫወት ያሰንፋል

  • @besudana7024
    @besudana7024 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ስቱዲዮ ❤❤❤❤

  • @kalkidanalemu9437
    @kalkidanalemu9437 2 ปีที่แล้ว

    betam tiru new

  • @zema9113
    @zema9113 2 ปีที่แล้ว

    Fika endate nwe yakerare demte wademontarebo mastelalefyawe gamdu mndelwe

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 ปีที่แล้ว

      "playlist" ላይ ፈልጉት የሰራሁት ቪዲዮ አለ

  • @workinehkibret2040
    @workinehkibret2040 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወድም ሀሪፍ ነው በርታ የበገና እና ክራር ለምሳሌ ሰላምታ ብንወሰድ ቅኝቱ ድምፁ ይለያል?

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 ปีที่แล้ว

      እስቲ ግልፅ አድርገው ጥያቄውን

    • @workinehkibret2040
      @workinehkibret2040 2 ปีที่แล้ว

      @@fikekirartube-8569
      ቅኝት ስንቃኝ ለምሳሌ ከቅኝቶች ውስጥ የሰላምታን ቅኝት ብንወሰድ በበገና እና በክራር ሚቃኘው ቶኑ ይለያል?

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 ปีที่แล้ว

      @@workinehkibret2040 አይ ድምፁ (tone) አይለያይም...ሰላምታ ከተቃኘ ሰላምታ ነው። ክራር ድምፁ ቀጭን ነው በገና ደግሞ ወፍራም ነው። ልዩነቱ ያ ነው።

  • @helenzeberga
    @helenzeberga ปีที่แล้ว

    Can you please do ይኸው ተወለደ የዓለም መድኃኒት with numbers please

  • @surafelsisay6386
    @surafelsisay6386 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yordanoshaymanot849
    @yordanoshaymanot849 2 ปีที่แล้ว +1

    መዝሙሮቹ አንቺሆዬ ,ትዝታ,ባቲ መሆን እንዴት በፍጥነት መለየት እንችላለን

  • @Yosefzmikael
    @Yosefzmikael หลายเดือนก่อน

    ፍቄ berat anameseginalen

  • @guucitube5942
    @guucitube5942 2 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ አይነት ነገር ማስተማርን እናበረታታለን

  • @Samual-g5c
    @Samual-g5c 2 หลายเดือนก่อน

    ሪትም እንዴት ነው የሚለመደው

  • @HaileLove-uw2pn
    @HaileLove-uw2pn ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን🙏🙏የክራር ዋጋ ስንት ይሆን?

  • @zeorthodoxtewahidotube
    @zeorthodoxtewahidotube 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን።ክራር ዋጋው ስንት ነው አሪፍ የሚባለው?

  • @AsmarMoges
    @AsmarMoges ปีที่แล้ว

    ክራርከምንይሰራል

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  ปีที่แล้ว

      👉ከጠንካራ እንጨት
      👉ከፍየል ቆዳ
      👉ከእንጨት እና ከሰሀን ገበቴ
      👉ከእንጨት ወይም ከብረት መቃኛ
      👉ከጅማት ወይም ከአሳ ማጥመጃ ክር እና ከመሳሰሉት

  • @Aryam21_Media
    @Aryam21_Media 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ የምትለው ለጀማሪ አይሆንም፣ዝማሬ ማወቅ ያልቻለ ሰው ቅኝት እንዴት ሊያውቅ ይችላል

  • @bizualemtesfa6882
    @bizualemtesfa6882 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን የዙም ስልጠና አትሰጥም?
    የምትሰጥ ከሆነ እኔ ዝግጁ ነኝ

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 ปีที่แล้ว

      በቴሌግራም አስተምራለሁ

    • @bizualemtesfa6882
      @bizualemtesfa6882 2 ปีที่แล้ว

      @@fikekirartube-8569 አድራሻህን ወይም ቁጥርህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 ปีที่แล้ว

      @@bizualemtesfa6882 @Fkirar በቴሌግራም አውሩኝ

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በኦን ላይ አስተምረኝ 😢አድስ ነኝ ለክራር😢0ነኝ?

  • @dmmksa5804
    @dmmksa5804 2 ปีที่แล้ว

    አምስት የጣት ማፍታታት የለከውን ፕላይስቶር አላገኝህም ሊንኩ ላክልኝ

  • @derebewtesfaye2185
    @derebewtesfaye2185 2 ปีที่แล้ว

    ፍቄ በአንተ በጣም ተጠቅሜያለሁ ። ሥራህን በዚሁ ቀጥል።