ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Betam enamsegnalen
Thank you wemdmie
በርታ
ፍቄ በጣም ሣላመሰግን አላልፍ አንተ ብምታስተምረኝ መሰረት ሔጄ ለውጥ አምጥቻለው በርታ ሰብ ሼር አደርጋለው
አመሠግናለሁ እህቴ...ሼር ላይክ እያደረጋችሁ
ወንድም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ግን ክራሩን ስትጫወት ጣትህ በደምብ አይታይም ማለቴ ጣቶችህን ወደብርሃን እንዲታዩ ብታደርግልን ጨለማ ነው
እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ...አሻሽላለሁ
አንቺ ሆዬ ይቀራል
ወንድሜ አንድ አንድ መዝሙሮች ጣል ጣል ብታረግበት ጥሩ ነው በተረፈ ከሌሎቹ ሺ እጥፍ ትሻላለክ እመቤቴን ኑርልኝ
እሺ ወንድሜ በጣም በጣም አመሠግናለሁ🙏። አስተካክላለሁ
Betam enamsegnalen
Thank you wemdmie
በርታ
ፍቄ በጣም ሣላመሰግን አላልፍ አንተ ብምታስተምረኝ መሰረት ሔጄ ለውጥ አምጥቻለው በርታ ሰብ ሼር አደርጋለው
አመሠግናለሁ እህቴ...ሼር ላይክ እያደረጋችሁ
ወንድም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ
ግን ክራሩን ስትጫወት ጣትህ በደምብ አይታይም
ማለቴ ጣቶችህን ወደብርሃን እንዲታዩ ብታደርግልን ጨለማ ነው
እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ...አሻሽላለሁ
አንቺ ሆዬ ይቀራል
ወንድሜ አንድ አንድ መዝሙሮች ጣል ጣል ብታረግበት ጥሩ ነው በተረፈ ከሌሎቹ ሺ እጥፍ ትሻላለክ እመቤቴን ኑርልኝ
እሺ ወንድሜ በጣም በጣም አመሠግናለሁ🙏። አስተካክላለሁ