ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ደህና መጣችሁ
በርታ በርታ
እንኮን ለተክልዬ እድረስህ ተባረክ በርታ
እንኳን አብሮ አደረሰን...አመሠግናለሁ እህቴ
ስልክህን ብታስከምትልኝ በአንዳንድ ነገሮች እረዳህ ነበር ከቻልክ
እሺ ችግር የለም እህቴ....ለሁሉም ይሆን ዘንድ የዚህ ቪዲዮ የኮሜንት መጀመሪያው ላይ ፒን (pin) አደርገዋለሁ እህቴ
Ok good thanks yakbrelge
Betan arif new berta gen D# E G# A# B bati mainer hono gen men mejer new
በእነዚህ ፊደላት ስትቃኝ ባቲ ማይነር ከመጣልህ ልክ ነህ...ግን ባቲ ማይነር ላይ ሜጀር የሚባል የለም...ሁለቱም ባቲ ቢሆኑም በመሀላቸው የሚያለያያቸው ድምጽ አለ
@@fikekirartube-8569 ሜጀር ማለቴ ኮ 5 ኛ ፊደሉ የትኛው ነው
@@ፊሊ-በ3ቐ እንደዛ ከሆነ D# ነው
@@fikekirartube-8569 awe betm amesgenalew tax
ጥያቄ አለኝ ቲሮቹን በመጠቀም መቃኝት እና ቲነሮቹን ሳንጠቀም መቃኝት የትኛው ይበልጥ ጎበዝ ያደርጋል ሌላው ለምሳሌ ትዝታ ቅኝት ወደ አንባሰል ማይነር መቃኝት እንዴት ይቻላል ከየትኛውም ቅኝት ተነስቶ አንባሰል ማይነር መቃኝት ይቻላል ሚለውን ያለ ቲነር እየቃኝሕ ብታሳየንሌሎች ቅኝቶች ማይነር ብጨምርልን ለምሳሌ ባቲ አንቺሆዬ
እንኳን ደህና መጣችሁ
በርታ በርታ
እንኮን ለተክልዬ እድረስህ ተባረክ በርታ
እንኳን አብሮ አደረሰን...አመሠግናለሁ እህቴ
ስልክህን ብታስከምትልኝ በአንዳንድ ነገሮች እረዳህ ነበር ከቻልክ
እሺ ችግር የለም እህቴ....ለሁሉም ይሆን ዘንድ የዚህ ቪዲዮ የኮሜንት መጀመሪያው ላይ ፒን (pin) አደርገዋለሁ እህቴ
Ok good thanks yakbrelge
Betan arif new berta gen D# E G# A# B bati mainer hono gen men mejer new
በእነዚህ ፊደላት ስትቃኝ ባቲ ማይነር ከመጣልህ ልክ ነህ...ግን ባቲ ማይነር ላይ ሜጀር የሚባል የለም...ሁለቱም ባቲ ቢሆኑም በመሀላቸው የሚያለያያቸው ድምጽ አለ
@@fikekirartube-8569 ሜጀር ማለቴ ኮ 5 ኛ ፊደሉ የትኛው ነው
@@ፊሊ-በ3ቐ እንደዛ ከሆነ D# ነው
@@fikekirartube-8569 awe betm amesgenalew tax
ጥያቄ አለኝ
ቲሮቹን በመጠቀም መቃኝት እና ቲነሮቹን ሳንጠቀም መቃኝት የትኛው ይበልጥ ጎበዝ ያደርጋል
ሌላው ለምሳሌ ትዝታ ቅኝት ወደ አንባሰል ማይነር መቃኝት እንዴት ይቻላል ከየትኛውም ቅኝት ተነስቶ አንባሰል ማይነር መቃኝት ይቻላል ሚለውን ያለ ቲነር እየቃኝሕ ብታሳየን
ሌሎች ቅኝቶች ማይነር ብጨምርልን ለምሳሌ ባቲ አንቺሆዬ