ክራርን በ6 ወር ውስጥ ብቻ ለመቻል ማድረግ ያለባችሁ 3 ቀላል ዘዴዎች | Fike Kirar Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #fike_kirar_tube #ethiopia #dinklejoch

ความคิดเห็น • 43

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች ปีที่แล้ว +5

    ልኡል እግዚአብሔር የወጣትነት እድሜሕን ይባርክልህ🤲

  • @kiyaadane4363
    @kiyaadane4363 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Efratis65
    @Efratis65 ปีที่แล้ว +4

    በርታ ወንድማችን

  • @mulkenworku6964
    @mulkenworku6964 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ!

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድማችን ! እኔ የእውነት ፍላጎቱ አለኝ የነገሮች አለመስተካከል እና ከለሁበት ቦታ አፃር እጂ እናም የቤተሰብ አስተዋፅኦ ያስፈልጋል ክብር ይስጥልን ላባታችህ

  • @Dawitfri
    @Dawitfri 3 หลายเดือนก่อน

    Meshaa gamani kirara fi montarbo irati saka.hamu sana ni qabdaa

  • @እንዘምር-ዸ9ሐ
    @እንዘምር-ዸ9ሐ ปีที่แล้ว +2

    እባክህ ወንድማችን በቀጣይ እንዴት ማሳመር እንደ ምንችል አስረዳን

  • @Mekdesu
    @Mekdesu 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቄ ክራር በቤታችን ሰርተን እንዴት እንደምንጠቀም ብትጠቁመን!አያይዘህም እቃወቹን የት ልናገኛቸው እንደምንችል ብትጠቁመን!
    በተቀረው ስለመልካም አገልጋይነትህ እግዚአብሔር ያክብርህ!

  • @4Kfitness
    @4Kfitness 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ወንድሜ እኔ ክራር ትምህርት ጀምሬ አንድ ወር ከ15 ቀን ገደማ ይሆነኛል online ነው ምማረው አስተመርዬ ብዙ ይጥራል እኔ ግን ቶሎ ቁጥሮቹን በድምፅ ለመያዝ እና ለመድገም እየተቸገርኩ ነው በርግጥ ከመጀመርያው ለውጥ አለኝ ግን በጣም እቸገራለው ለልምምድም በቂ ግዜ የለኝም ምን ትመክረኛለህ እኔ ተምሬ የሰንበት ትምህርት ቤቴን ህፃናትን ለማስተማር እና ለማገልገል በጣም ነው ምፈልገው ክራር መጫወት ደሞ የልጅነት ህልሜ ነው እግዘኝ በማርያም !

  • @girmachewworku3392
    @girmachewworku3392 15 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ትምህርቱን እየተከታተልኩ ነው። እናመሰግናለን። ክራርን በበገና የጣት ቁጥር መለማመድ ይቻላል?

  • @AbrehamHailu-w4l
    @AbrehamHailu-w4l 10 วันที่ผ่านมา

    Malkam new wandime indigabalin ye tizitaw qingit siralin

  • @Alemነኝ12
    @Alemነኝ12 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ እቢ ብሎኛ ወንድማችን በተለይ መዝሙር ላይ

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  ปีที่แล้ว +1

      እሺ በዚህ 👉👉@Fkirar ቴሌግራም ላይ አውሪኝ

    • @zufangrmay2716
      @zufangrmay2716 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@fikekirartube-8569
      ክራር በ on lin መማር ፈልጌ ነበር ሳውዲ ነኝ ያለውት

    • @mamayenegatu4122
      @mamayenegatu4122 9 หลายเดือนก่อน

      እኔስ በጣም አስቸግሮኛል ወንድሜ

  • @drphone6629
    @drphone6629 ปีที่แล้ว

    በርታልኝ ወድሜ

  • @yafetSeyfu
    @yafetSeyfu 3 หลายเดือนก่อน

    መዝሙር መስራት እፈልጋለሁ ?

  • @lemama8023
    @lemama8023 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ክራር ለመግዛት ግን ፈልጌነበር ምን አይነት ክራር ነው መግዛት ያለብኝን

  • @ዘማሪትቅድስትባርግዛዘምሁ
    @ዘማሪትቅድስትባርግዛዘምሁ 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ይብዛ ወንድም እንኳን ደህና መጣህ
    ፍቅር ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ፈጣሪ ይስጥልን 💕🙏ፍላጎትማ ሞልቶ ይፈስ ነበር ግን እድሜ ለስደት ብዙ ነገር አሳጣኝ ግን አምናለው ፍቅሬን በክራር አንድ ቀን አመሰግነው አለው አምናለው እሚታመን አምላክም ስላለኝ ያሳካልኛል 🙏💕ወንድማችን እናመሰግናለን

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  ปีที่แล้ว

      እውነት ነው በሰላም ወደ ሀገራችሁ ብቻ እግዚአብሔር ይመልሳችሁ እንጂ ሁሉ ቀላል ነው...በርቱ ባላችሁበት 🙏🙏🙏

  • @user-fz1wq9sz3v
    @user-fz1wq9sz3v ปีที่แล้ว

    Kale.hwet.yasemaln

  • @user-oe5ux4ho5e
    @user-oe5ux4ho5e ปีที่แล้ว +1

    ተው ግን ፍቄ ክራር ወደ ሶስት አመት ሊሞላው ነው እጄ ላይ በስደት ሃገር ማለቴነው አለኝ ግን መልመድ በሆላይን ላይ ከስራ ጋር አልሆን አለኝ ፍላጎቱ ከአቅሜ በላይ አለኝ ግን እጄን ትንሽ ከማፍታታት ውጪ ምንም አለመድኩም ይከብዳል!

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  ปีที่แล้ว

      እሺ እህቴ በቴሌግራም በዚህ👉👉@Fkirar አውሪኝ

  • @yeabesirayitagesu2605
    @yeabesirayitagesu2605 ปีที่แล้ว

    Bro ante betam mamesgen felegalew

  • @timatalakiyuotube360
    @timatalakiyuotube360 ปีที่แล้ว

    Selekin taxsete aderegi btal geram enedet as tameragn kefeyawen ekafelalaw benate selekin

  • @omegatube7567
    @omegatube7567 ปีที่แล้ว

    Aref nw egzabher yirbda ye agelglot zemenik yinarik

  • @mamayenegatu4122
    @mamayenegatu4122 9 หลายเดือนก่อน

    ለመቃኘትህ

  • @Gn2827t
    @Gn2827t ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ቆጀ ትምህርት ነው እኔ የምኖረው አረብ አገረ ነው ነው ክራር ለመማረ ያለኛ ፈላጎት ትልቅ ነበረ ኢትዮጵያ ክራር አለኛ በኤላይን ልማረ ፈልጌ ማን ያጣልኛ ፈለጋ ስንት ወረ ፈጀብኛ

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  ปีที่แล้ว

      እሺ በቴሌግራም በዚህ 👉👉@Fkirar

    • @Eledana1221
      @Eledana1221 ปีที่แล้ว +1

      አዲስ ግዥ በኦንላይን አለ ግን ከነመላኪያው 6800በ3ቀን ይደርሳል

    • @user-nx2lt4st8m
      @user-nx2lt4st8m 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@Eledana1221እንዴት ላገኘው

    • @zufangrmay2716
      @zufangrmay2716 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@Eledana1221
      የት ነው በ3 ቀን እሚገባ

  • @yeabsrayab6285
    @yeabsrayab6285 ปีที่แล้ว

    zimre melaekten yasemalin 1 tiyake alegn ena kirar medrek lay eyemetaw tate eyamelete yaschegregnal min ladrg ?

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  ปีที่แล้ว

      ስለዚህ ጣት ላይ በደምብ መስራት አለብህ

  • @MaryamTube-n6h
    @MaryamTube-n6h 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እኔም ፍላጎት በጣም ኣለኝ ግን
    ለመለማመድ በጣም ትንሽ ይከብዳል በናትህ ኣግዘኝ ወንድሜ እኔ መልመድ
    እፈልጋለሁ😢

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  8 หลายเดือนก่อน

      @fikekirar6
      በዚህ በቴሌግራም አውራኝ

  • @የተዋህዶልጅነኝዘሌ
    @የተዋህዶልጅነኝዘሌ ปีที่แล้ว

    እኔ ወንድሜ በጣም ፍላጓት አለኝ እና ክራር እፈልጋለው የት ነው