ብርሀኑ መሠንቆ እና ሚኪያስ ዋሽንት...ልብን የሚመስጥ ክላሲካል/ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 4

  • @ZIKMEDIA
    @ZIKMEDIA 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዋሀድ ነው በርቱ ወንድሞቻችን

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ወንድማችን እናመሠግናለን በርታልን አንተም

  • @abiy_sibhat9108
    @abiy_sibhat9108 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
    ቢስተካከል ብዬ ማስበው ምንድር ነው...
    1. ነጠላ ቢያደርጉ
    2. አቀማመጣቸው ቢስተካከል፣ እግር ማነባበሩ ቢቀር
    3. የሁለቱም ድምጽ (መሰንቆው እና ዋሽንቱ) እኩል እንዲሰማ ማይክ መጠቀም ቢቻል፣ ካልሆነ ደግሞ ለየብቻ record አድርጎ በEditor ማዋሐድ ቢቻል ጥሩ አገልግሎት ይዞ መቅረብ ይቻላል።
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  3 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድሜ።ያልከኝ በሙሉ ልክ ነው ተቀብያለሁ።አሺ አስተካላለሁ በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ