ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወሳኝ ትምህርት ነው ተባረክ ካሜራ ቀረጻዋን አስተካክላት ለወደፊት ሙሉ ለሙሉ አይታይም።ብትቀጥል ጥሩ ነው ብዙ ሰው ይጠቀማል ብዙም አትታይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ።
ክራር እየመቱ ለማሳመር
Egzabihar Yimesgen Amen Amen Amen🙏Be Ewnet Wedi Wedimachin💚💛❤️Egzabihar Amlak🙏Yehiwetin Qal YasemaliynBe Edme Be Tsega Yaqoylin Amen(3)🙏Tesfa Eminadrgatin Erste Megiste Semayatin Yawriselin Amen Amen Amen⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏
አሜን አህቴ አመሠግናለሁ...አንቺንም ለሐገርሽ ኢትዮጵያ ያብቃሽ
@@fikekirartube-8569 Amen Amen Amen Thank You🙏
Kirar Bynoregne Aten Eyayeu Elemamedi Neber🥲Ede Egzabihar🙏Qidus Feqadi Beselam Ethiopia🇨🇬Kemetau Kirar & Begina Emaraleu Ewnet Betam New Des Emilewu Egzabihar Yfqediligne Amen Amen Amen🙏
Thanks
Betam des ylal fetare bebietu yatnah
Amen ehte...thank you betam 🙏
እንዴት ቅኝቶችንማወቅ እችላለን አመሰግናለው
Bertaln fetari yerdak
ስድስት ጣትን እንዴት እንጠቀም?
ድምጹን ከመጀመሪያው ክር ጋር በማመሳሰል
where did you buy your kirar
ጸጋው ያብዛልህ ወንድሜ።እና ጥያቄ ልጠይቅህ አንድ ሰው መጥቶ c መጀር ቃንየልኝ ቢለን c መጀር የቱ እንደሆነ በምን እናውቃለን
ስልክህ ላይ piano ጭነህ...ሌላው tunner ገዝተህ
yalgebagn 2tu kiroch endezaw nw mikerut tamesasay endhonu weys ymjmeryawn 4tegna dmtse aregatalew eee
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ወንድማችን። ግን ድምጹ በጣም ወጥቶ/ቀጥኖ/ መነሻችንን ከመካከል ብናደርግም ወደ ታች እስከመጨረሻው በወረድን ቁጥር መቅጠኑ ይቀራል ወይ????
ከመጀመሪያው (ከቀጠነው) ድምጽ ይሻላል።
wadetach bhedk kuxr kirochu ytshale yakxne dmtse ysexuhal lezam nw 4 ena 5 lay yalutn dmtsoch 1ena 2lay maregu xkm ynorew
ወንድማችን እንደምን ሰነበትክ? በቅድሚያ በርታልን!! በመቀጠልም እባክህን በክራር የንስሃና ሸብሸቦ መዝሙራት አደራደር ላይ ያላቸውን የአደራደር ልዩነት ግልጽ አድርገህ ብታብራራልኝ
እሺ አመሠግናለሁ...ቪዲዮ ሰራበታለሁ
Yehone mezmur sizemer yetgnaw kignit indehone bekelalu indet new minawkew like semten yemanawkew aynet mezmur kehone
እዚህ ቻናል ውስጥ ለጠየከኝ ጥያቄ የሚሆን ቪዲዮ አለ እሱን በደምብ እየው
እንኳን ዳህና መጣህ ወንድሜ በግራ ነዉ ወይስ በቀኝ ነዉ ምንይዘዉ እኔ ላዉቀዉ አልቻልኩም ድምፅ ሁሉም አንድ ሆነብኝ ተገድደህ መልሰልኝ ወንድሜ
እሺ ወንድሜ/እህቴ...ክራሩን የምንይዘው ከሆነ በግራም በቀኝም መያዝ ይቻላል። ነገር ግን አብዛኛው ሰው የሚይዘው በግራ እጅ ነው። ያም የሆነበት ምክንያት መዝሙረኛው ዳዊት በግራ እጁ እየደረደረ አምላኩን እያመሰገነ በቀኝ እጁ ደግሞ ከሳኦል የሚወረወርበትን ጦር እየመከተ ያመሰግን ነበርና በዛ ምክንያት በግራ እጅ ይደረደራል ማለት ነው። ነገር ግን በቀኝም ቢደረደር ክፋት የለውም...ሰው በለመደው ቢያገለግል ችግር የለውም። ድምፅ ሁሉም አንድ ሆነብኝ ያልከው ግን አልገባኝም...ከቻላቹ ግልጽ አድርጋችሁ በድጋሚ መጠየቅ ይቻላል።
@@fikekirartube-8569 እሽን ቃል ህይወት ያሰማልን ግን ቀኝቱ የዘባረቀኛል በግራ ስይዘዉ
Mezumr be yalekuter endet memtat enchlalen zema endet meflg enchlalen
Eshi...ዜማ መፈለግ ማለት ግን አልገባኝም ግልጽ አድርገህ ንገረኝና ቪዲዮ እሰራበታለሁ
ፍቄ ወንድማችን ክራር ተምሬ ተመርቄያለሁ ግን እንዴት ወደ አገልግሎት መዉጣት እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል ወይ በዉስጥ መስመር የሆነ ነገር በለኝ
@fikekirar6
Fidal tsafi❤?
ኦላይን ምዝገባ አላችሁ
ድምፅን በክራር ላይ ሜጀሩን ማግኘትም ሆነ መዝሙር ወደክራር መገልበጥ ብለው ብለው አልሆን አለኝ።።።ምን ይሆን ችግሬ🙄
ለዚህ ሁሉ አራቱን ቅኝቶች ጠንቅቀን ልናውቃቸው ይገባል...ሌላው ቀላል ነው...እዚህ ቻናል ላይ ሁሉም ትምህርት አለ
ወሳኝ ትምህርት ነው ተባረክ ካሜራ ቀረጻዋን አስተካክላት ለወደፊት ሙሉ ለሙሉ አይታይም።ብትቀጥል ጥሩ ነው ብዙ ሰው ይጠቀማል ብዙም አትታይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ።
ክራር እየመቱ ለማሳመር
Egzabihar Yimesgen Amen Amen Amen🙏
Be Ewnet Wedi Wedimachin💚💛❤️
Egzabihar Amlak🙏Yehiwetin Qal Yasemaliyn
Be Edme Be Tsega Yaqoylin Amen(3)🙏
Tesfa Eminadrgatin Erste Megiste Semayatin Yawriselin Amen Amen Amen⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏
አሜን አህቴ አመሠግናለሁ...አንቺንም ለሐገርሽ ኢትዮጵያ ያብቃሽ
@@fikekirartube-8569
Amen Amen Amen Thank You🙏
Kirar Bynoregne Aten Eyayeu Elemamedi
Neber🥲Ede Egzabihar🙏Qidus Feqadi
Beselam Ethiopia🇨🇬Kemetau Kirar & Begina
Emaraleu Ewnet Betam New Des Emilewu
Egzabihar Yfqediligne Amen Amen Amen🙏