#የአርቲስት_ታምራት_ደስታ_ልጅ_በተለየ_ምዕራፍ_pastor_kassahun_lemma_ministries

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2023
  • 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ gofund.me/a19ca602 CASHAPP AND ZAIL 7028303515 AWASH BANK 01320851954200 birhan bank 1000637390964 በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228 OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m. pastorkassa/?t...
    FOLLOW ME
    pastorkassahun?...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 373

  • @tsion797
    @tsion797 9 หลายเดือนก่อน +73

    ልክ እንደ ስምሽ ነሽ እድለኛ ነሽ የጌታ መሆን መታደል ነው ወንድምሽንም ጌታ ይረዳዋል በኢየሱስ ፍቅር መያዝ እንዴት ደስ ይላል

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h 9 หลายเดือนก่อน +127

    ብዙዋች ተደብቀው ነው እንጂ ዘፋኞች ወደ ጌታ መጥተዋል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 9 หลายเดือนก่อน +3

      I don't think so 😂 ena yemimeslegne ye pentee zemarywoch zema & getem yemikebelut Derset ke zefagnoch newo

    • @user-wk3ri5wx7h
      @user-wk3ri5wx7h 9 หลายเดือนก่อน +3

      @@betelhembeyene6040 እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ ቤተልሄም
      ኢየሱስ ይወድሻል ሰላንቺ ኃጢያት ኢየሱስ ደሙን አፈሰሰ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ተባረኪ

    • @HizkelDaemo
      @HizkelDaemo 9 หลายเดือนก่อน

      P

    • @hamereassefa9541
      @hamereassefa9541 8 หลายเดือนก่อน +1

      ⁠@@betelhembeyene6040የእኔ እህት ጴንጤዎችን ሳይሆን እግዚአብሔርን አይችልም እያልሽ እንደሆነ አስተውይ እግዚአብሔር ከአለም ይኮርጃል እያልሽ ነው? ሲጀመር የዜማ ምንጭ እግዚአብሔር ነው መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ ዜማ የወጣው ከእግዚአብሔር ህዝብ ነው አለም ምንም የላትም

    • @TsehayGizachew-nk5bh
      @TsehayGizachew-nk5bh 3 หลายเดือนก่อน

  • @MintGobe-lz2py
    @MintGobe-lz2py 9 หลายเดือนก่อน +39

    ወደ ጌታ ከሄደ በጣም እድለኛ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን መላዉ በተሰብን ጌታ ይዉረስ ተባረክ ፓስተር ካሳሁን

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 9 หลายเดือนก่อน +70

    አንተ ታላቅ ነህ ለዘልዓለም
    እንዳንተ ያለ ድንቅ አምላክ የለም
    ትልቅ ዕድል ነው በአንተ መጠራት
    በአህዛብ መሀል ስራህን ማውራት
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ጌታ ረዳሽ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ።

    • @azebmokonnen8993
      @azebmokonnen8993 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን🎉❤🎉❤

    • @azebmokonnen8993
      @azebmokonnen8993 9 หลายเดือนก่อน

      ሃሌሉያ😢😢😢❤🎉❤🎉 አሜን ሁሉ ሰላም ነው...

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 9 หลายเดือนก่อน

      እየሱስ ጌታ ነው
      ድንግል ማርያም ኣማላጅ ናት ማርያምን ጠልቶ እየሱስ ማለት ግን ጉንጭ ኣልፋ ድካም ነው

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 9 หลายเดือนก่อน

      ​​@@zaebakulu8553
      ማርያምን አንጠላትም እንወዳታለን❤❤
      👉(የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 1)
      ----------
      46፤ ማርያምም እንዲህ አለች።
      47፤ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች
      👉እርሷም ምታከብረውና ምታመልከውን ጌታ ነው ምናመልከው
      👉ለማርያም ወይም ለመላእክት በመጽሐፍ ቅዱስ ማንም አልዘመረም እኛም አንዘምርም

    • @NGNA28
      @NGNA28 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@zaebakulu8553“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
      - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5

  • @rb2782
    @rb2782 9 หลายเดือนก่อน +4

    እድል በጣም ጠባብ የሞላባት ልጅ ነች አስተዋይ በጣም ደስ ትላለች. የፓስተሩ ትሕትና በቃላት አይገለጽም እና ድምጹም በጣም የሚገርም ድምጽ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ. እንደ ዛሬ ደስ ብሎኛል አያውቅም ተባረኩ❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 9 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል.

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ትውልድ አለው ተባረኩ

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው እድላዊት ቆንጁ ተባረኪ የጌታ ፀጋ ይብዛልሸ

  • @Emily66905
    @Emily66905 9 หลายเดือนก่อน +11

    ጌታ ይባረክ ታሜን የማውቀው ድሮ ነው በማለፋ አዝን ነበር ጌታን አግኝቶ ማለፋን ሰሰማ የደሰታ ለቅሶ አለቀስኩ እድለኛ ነው ባንችም በጣም ደስብሎኛል ተባረኩ።

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q 9 หลายเดือนก่อน +6

    ዋውው ክብር ለጌታ ይሁን እድላዊት እንደ ስምሽ በጣም እድለኛ ነሽ 1ኛ በጌታ መመረጥሽ 2ኛ አባትሽ ጌታን አገኝቶ በማረፉ አባትሽን ዳግም ተገኛዋለሽ ስለዚህ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔርን አመስግኝ ሌላኛው ስለ ወንድምሽ የምትዘራው ዘር አንድ ቀን ይበቅላል ትወርሽዋለሽ ተባረኪ ዘመንሽ ለጌታ እየዘመርሽ ይላቅ
    ሁላችሁም ተባረኩ

  • @yeshiwoldegiorgis6506
    @yeshiwoldegiorgis6506 9 หลายเดือนก่อน +11

    ጌታ ይባረክ ጌታን ማወቅ ትልቅ እድል ነው ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 8 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን እካን ጌታ ተገለጠልሽ አቺን የረዳሽ ጌታ ወድምሽም ጌታ ወዳባቱ ቤት ይምጣ ጌታ ይርዳዉ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 9 หลายเดือนก่อน +15

    ፓስተር ትልቅ ስራ እየሰራክ ነው ተባረክ ❤ሚገርም ድምፅ ነው ያላችሁ እድላዊትም ፣ዘማሪም ፓሰተርም ይተባረኩልን ብዙልን ❤❤

  • @Gobawmissiontv
    @Gobawmissiontv 9 หลายเดือนก่อน +2

    zare gena mayet sal jemer new like yarekut. programachu ende mibareken sele maweq.

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 9 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታይባርክሽእህቴዘመንሽበጌታቤትይለቅ🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @LoveLove-vd8qq
    @LoveLove-vd8qq 9 หลายเดือนก่อน +1

    እድልየ እደስምሸ እድለኝነሸ የጌታ መሆን መታደል ነው ዘመንሸ ይለምልም ተባርኪ የኔ ቆንጆ ❤❤❤🎉🎉

  • @liyuliyu8230
    @liyuliyu8230 9 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታ ስሙ ይባረክ 🥰🥰ገና ሁሉም ዘፋግንች ለጌታ ይዘምራሉ 🥰🥰🥰

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 9 หลายเดือนก่อน +32

    ደስ ያለኝ የተናገርሽው በጣምም የማምነው እግዚአብሔር አንዴ በእኛ ቤት እጁን አስገብቷል በቃ አንተ እመን አንተና ቤትህ ትድናላችሁ ቃሉ ይፈፀማል ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ❤🙏

    • @Adu40
      @Adu40 9 หลายเดือนก่อน +7

      yenem beteseb ydinalu

    • @ifallinlovewithjesus7434
      @ifallinlovewithjesus7434 9 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን እውነት .... በጌታ በኢየሱስ ስም የእኔም ቤተሰቦች በጌታ ፍቅር ይማረካሉ!!!

    • @manal-jc777
      @manal-jc777 7 หลายเดือนก่อน

      @@ifallinlovewithjesus7434 አሜን አይቀርም ይድናሉ❤️🙏

    • @manal-jc777
      @manal-jc777 7 หลายเดือนก่อน

      @@Adu40 አሜን መዳንይሆናል ❤️🙏

  • @mlegeta
    @mlegeta 9 หลายเดือนก่อน +1

    ካስዬ ተወዳጅ ወንድም ነህ። ኢትዮጵያዊ እንደሆንክ ነው ማምነው። ታዲያ ምን አለበት ውበት ያለውን አምርኛህን ብቻ ብትናገርልን።
    እግሊዘኛውን በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስትጀምር ያለምንም ተግዳሮት ትለዋለህ። እውነት የሚነግርህ የሚወድህ ሰው ነው።
    ፀጋ ይብዛልህ

  • @abebech3154
    @abebech3154 9 หลายเดือนก่อน +6

    እድላዊት እድለኛ ነሽ እንኳንም የእየሱስ ሆንሽ
    ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ለምልሚ ቤተሰብሽ
    ለወንጌል ይማረክ ተባረኪ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 9 หลายเดือนก่อน +7

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ጌታ ረዳሽ

  • @bezamola8110
    @bezamola8110 8 หลายเดือนก่อน +2

    tebarek zemariwun abrew bagelegil destsye naw edilye tebarekih migermaw ye teksten mezmur abatishim zemirot naber sefu ga❤

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 9 หลายเดือนก่อน +5

    በአለም እያለው በጣም ነበር የሚወደው በመሞቱ በጣም አዝኛ ነበር ነገር ግን አሁን በጣም አሁን ጌታን አመሰግናለሁ በደስታ አለቀስኩ ተመስገን ሰለሁሉ ነገር

  • @eirbaya5517
    @eirbaya5517 8 หลายเดือนก่อน +2

    Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa Ameeeeen 📖 Ameeeeeeen 🤲🙏💕⛪🎤💯🙋🤝👏👏🤲💚🎉🌻💐🎉😢

  • @Sbadas7358
    @Sbadas7358 9 หลายเดือนก่อน +7

    ታሜንም ነክቶ ቤቱን ስለነካ ወንጌል ጌታ ይመስገን🙏❤

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ebbifamaa ebbifamaa ebbifamaa ebbifama ebbifamaa ebbifamaa

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጠም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ፓስተር ከሳሁን

  • @asli2998
    @asli2998 9 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ እንኳን ጌታ ረዳሽ የኔ ውድ ታምዬ😢 ❤

  • @user-fu9zg4cv7u
    @user-fu9zg4cv7u 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 9 หลายเดือนก่อน +27

    ወይኔ የፓስተሩ ድምፅ ደስ ሲል ተባረኩልኝ እድል እንኳምንም የጌታ ሆንሽ ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ ፅኑ ፀንታችሁ የምትቆሙበትን ፀጋውን ያብዛላችሁ ብሩካን ሁኑ ፓስተር ካስዬ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 9 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለጌታ ይሁን ዘመንሺበቤቱ ይልቂ ፀጋው ይብዛልሸ

  • @User-ye5iw9hh9f
    @User-ye5iw9hh9f 9 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው እንኳን እግዚኣብሄር ረዳሽ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 9 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ይባርክሽ 👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @haymahayma5985
    @haymahayma5985 9 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ በጣም ደስ የሚል አገልግሎት ተባረኩ❤❤🙏

  • @mekame2023
    @mekame2023 9 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ስሙ ይባረክ በዘላለም እቅዱ ዉስጥ ስለነበርሽ::
    Pastor ካሥዬ the way you interview እዎደዋለዉ ብሩክ ነህ

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው ጌታ ይመሰገን ዘማራም ነች መታደል ነው

  • @duma3773
    @duma3773 9 หลายเดือนก่อน +8

    አባቴ እንደሆነ መማረኩ አይቀር🙏🙏

  • @rebekata7425
    @rebekata7425 9 หลายเดือนก่อน +3

    እድዬ ስታምሪ ደሞ ብሩኩ ጥበበኛ ሴት የእድሜያችን ጦዋት ለጌታ ለአለም ለሴጣን የምንሰጠው እድሜ የለን በርች ጌታ ከአቺ ጋር ነው እህቴ❤❤❤

  • @user-mx4ho5cr4z
    @user-mx4ho5cr4z 6 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @fevenyohannes5477
    @fevenyohannes5477 9 หลายเดือนก่อน +1

    እድላዊት ደስ የምትል ውብ ልጅ እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክ ከቤቱ አትታጪ❤ ፓ/ር ካስሽ እንወድሀለን❤

  • @Deya-rp5hj
    @Deya-rp5hj 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጠንካራ እህት
    ማንንም ኣትስሚ እ/ር ባርኮሻል❤🙏

  • @saratamarati4637
    @saratamarati4637 9 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልል ክብር ለ ጌታ ይሁን 🙌🙌🙌🥰

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 9 หลายเดือนก่อน +14

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን! ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!!!!

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 9 หลายเดือนก่อน +10

    የጌታ መሆን መታደል ነው ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ለምልሚ ቤተሰብሽን መውረስ ይሁንልሽ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 9 หลายเดือนก่อน +1

    የጌታ መኦን መታደል ነው❤🎉❤❤❤🎉

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ምርጥ ኢንተርቪው ሁለቱም ደስ ይላሉ ከዘማሪም ከፓስተርም የሚጠበቅ ማስተዋል እና ብስለት አለው ድምፁም ሀሪፋ ነው እሷም ጎበዝ አስተዋይ ነች ተባረኩ ❤❤❤በጎጎት የምጠብቀው ሾው ፓስተር ካስሁን በእውነት ተባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-fp1vt1zs2x
    @user-fp1vt1zs2x 9 หลายเดือนก่อน +9

    አለቀ የመዳን መንገድ እየሱስ እና እየሱስ አለቀ

  • @user-un2db5ki1z
    @user-un2db5ki1z 2 หลายเดือนก่อน

    geta yimasigheni idiliye zemanishi yibareki ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉wonidimshi andi qeni yimexali tebareku

  • @amanuelgetachew9598
    @amanuelgetachew9598 9 หลายเดือนก่อน +8

    አንቺን ያገኘው ጌታ ትውልድሽንና ወንድምሽን ያግኝ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 9 หลายเดือนก่อน +3

    POWERFUL.

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 8 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ ረዳሽ አንቺንም ቤተሰብሽንም።ታሜ በለጋ እድሜው ስለሄደ ህልፈቱን ለማመን ይከብደኝ ነበር ጌታን አግኝቶ ስለሆነ ልቤ አርፏል ተባረኩ በቤቱ ያፅናሽ በገባሽበት ለበረከት ሁኚ ያልዳኑ ቤተሰቦችሽን ጌታ ያስወርስሽ ተባረክ ፓስተር❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 9 หลายเดือนก่อน +12

    ድምፅሽበጣምያምራአል ለዘላለም በጌታ ቤትመፅናአት ይሁንልሽ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 9 หลายเดือนก่อน +3

    ታድለሺ በዚህ ዘመን በጌታ መሆን መታደል ነው

  • @TsigeTsie
    @TsigeTsie หลายเดือนก่อน

    Wawo geta hulunem yechelali Amen Amen Amen 🙏 tabrku

  • @mimikelly9156
    @mimikelly9156 9 หลายเดือนก่อน +6

    ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤️🙏🏽🙏🏽

  • @tinajesus5499
    @tinajesus5499 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yen Eyesus geta nowi geta be betu yatsinashi lebrket hugn

  • @user-ps3yb4ry9k
    @user-ps3yb4ry9k 9 หลายเดือนก่อน +7

    ወወወወወው በጉጉ ነው እኮ የምንጠብቃው ለከስ ዘማር ነች 😊

  • @tagayterefe5568
    @tagayterefe5568 9 หลายเดือนก่อน +2

    wow she is blessed

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 9 หลายเดือนก่อน +4

    AMAZING.

  • @betelhemkabe8155
    @betelhemkabe8155 8 หลายเดือนก่อน +2

    Wow kassiyee tebarekelegne 🥰🥰🥰🥰❤❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 8 หลายเดือนก่อน

    አልበር እነደንስር ከዳመናው በላይ
    ኸደየት ነው መገኛህ ስፍራ ወሰን አለህ ወይ
    ብወርድ ቆላ ብወጣ ወደ ደጋ ስጤን ውስጥ ውስጤንጰዘ ታወቀኝ ጌታ አለህ ከኔ ጋር
    አጠገቤ ነህ ጌታ አጠገቤ
    ይታወቀኛል በውስጥ በልቤ
    ሁሉ ሰላም ነው: ሁሉ ደህና ደህና ነው
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ግዛብሄር ወላጅም ጭምር ነው:: እድለኛ ነሽ የማመለጫ አለቱን ጌታ እየሱስን እላገኘሽ :🙏🙏🙏
    በርቺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏ድሉ የጌታ ነው ::🙏🙏🔥

  • @miresa7048
    @miresa7048 8 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ነው አዲሱ ዋይማ ዘመን ተሻጋሪ፣የማይደገም ለሁላችን ምሳሌ ነው።❤

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንበሳ ተባረክ። የዝማሬህ አርእስት ፓወር ፉል ነው። ጌታ ዘመንህን ይባርከው።

  • @amenadisu4991
    @amenadisu4991 8 หลายเดือนก่อน

    ❤wow bexam desi yelal geta yeredak

  • @dassalechdassalech1910
    @dassalechdassalech1910 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen 🙏

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ሰወች አሉት። የእግዚአብሔር ሴት ትዕግስት ወይሶ ለቀሪው የአርቲስቱ መሐበረሰብና በሌላውም ወጣቶች ላይ በምታደርጊው ነገር ጌታ ይባርክሽ። እግዚአብሔር ገና ያስወርስሻል የልቡን ትርታ አግኝተሽዋልና።🎉🎉❤❤

  • @user-wv2wo5rh3n
    @user-wv2wo5rh3n 8 หลายเดือนก่อน

    Yes❤❤❤❤❤❤❤

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ሆይ ስም ይባርክ ጌታ እኮ ድንቅ ነው ደስ ብሎኝል እድላዉት ጌታ ይዎራስሽ❤❤❤❤

  • @user-bd2bq2ix5o
    @user-bd2bq2ix5o 9 หลายเดือนก่อน +3

    Wwwooo ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤በእየሱስ ስም በቤቱ መኖር ይሁንልሺ እህቴ በጌታ መሆን መታደል ነው❤

  • @woiynshettekile3401
    @woiynshettekile3401 9 หลายเดือนก่อน +2

    Paster tekeste pleas timixaa pleas pleas pasteriye

  • @user-wv2wo5rh3n
    @user-wv2wo5rh3n 8 หลายเดือนก่อน

    Wow wow wow wow tabareku legn

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያጽናሽ ያጽናን❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 9 หลายเดือนก่อน +3

    WOW.

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምገሪም ነው በጣም ደስ ይላል እርሱ ክፈላጋው❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ተባረኩ እግዚአብሔር ይበለጠ ቦታ ያድርሳቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @shalomshalom8265
    @shalomshalom8265 9 หลายเดือนก่อน +4

    Wowww በጣም ደስ ይላል ጌታ ማግኛቱ ታሜ

    • @danitube615
      @danitube615 9 หลายเดือนก่อน

      ጌታን ተቀብሎ ስላሴ ተቀበረ🤔

    • @EsyteMichale
      @EsyteMichale 9 หลายเดือนก่อน

      በፍፁም አትዋሹ ታሜ እምነቱን አልቀየረም

  • @meseretzerihun7168
    @meseretzerihun7168 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረክ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በርቺ

  • @zebibfremicael9110
    @zebibfremicael9110 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ohh so amazing
    Pastor Kasahun Tebarek

  • @ZalekaLama
    @ZalekaLama 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሁላቸውም ጌታ ይባርካችሁ ❤

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 9 หลายเดือนก่อน +2

    እረ በኦረምኛ ይዘምርልን ለቅሶ ማታ ቢሆን ፓስተር ካሳሁን ፍቀድለት እውነት ❤❤❤

  • @barkonyohannes5328
    @barkonyohannes5328 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ❤

  • @bekystar3399
    @bekystar3399 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተባርክ

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 9 หลายเดือนก่อน +12

    ትዕግስት ወይሶንም በነካካዉ እጅህ ፈልገህ አቅርብልን ጌታ ይባርካችሁ

  • @AbabaaJaldu
    @AbabaaJaldu 9 หลายเดือนก่อน +4

    [Fakkeenyaa: 31:30
    Simboon nama irraa in darbiti miidhaginnis nama in gowwoomsiti, dubartiin Waaqayyoon sodaattu garuu in jajamti.]❤❤❤

  • @getachewwakesa8629
    @getachewwakesa8629 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ

  • @Konjit808
    @Konjit808 8 หลายเดือนก่อน +1

    Sew geta amino kemota. Mote ayasbilim enkw getan. Teqebilo mote edilawit tebareki ❤❤❤. Gena bizi zefenoch wede geta yimetalu. Paster tebareki❤

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @abdelaleta5551
    @abdelaleta5551 9 หลายเดือนก่อน +2

    Woow wonderful testimony

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 9 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you more and more my sis ❤❤❤❤

  • @FerzerFera-rf2nj
    @FerzerFera-rf2nj 8 หลายเดือนก่อน +1

    Enkane gata radesh❤❤❤❤

  • @Sadiyaahmadesadiya
    @Sadiyaahmadesadiya 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeeen bariikessan haa ebbifamuu

  • @Merii25
    @Merii25 9 หลายเดือนก่อน +4

    What a blessing ❤❤❤🙏

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 8 หลายเดือนก่อน +1

    Mister complain , thank you pastor kassahun tiyakewin gilits sladerekew ! Engidaw Amaregna bemawekih alitegodahim aterefik enji.

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 9 หลายเดือนก่อน +3

    Be blessed 🍀🍀🍀 my sister God be with you ❤️❤️❤️. You voice is chosen for his house.🎉🎉🎉

  • @anisif6138
    @anisif6138 9 หลายเดือนก่อน +4

    Pastor kassahun Eebbifami Haadhokoo Gooftan Si Haa Eebbisu❤ baayye Isin Jaalanna Eebbifamaa Hundumti Keessan❤❤❤❤

  • @hibirework1494
    @hibirework1494 9 หลายเดือนก่อน

    እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅንሽ! እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @user-yq9de1hh8u
    @user-yq9de1hh8u 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Addisu Waayima

  • @bikiltushifera133
    @bikiltushifera133 8 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤ Eebbifamaa

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወወወወወወወ በጣም ደሰለል ድምፅሺሺሺ❤❤❤❤❤❤