We wish that he and Gash Beke would stop cooperating with those false teachers and prophets. However, I think it might be too late or impossible for them to return to the truth. I don’t know why, but I have never seen even a small sign or intention of turning back from them in any of the interviews they have given. It is very sad.
I love watching your show every week. Some of your guests have profoundly impacted my spiritual life. I've always prayed for Pastor Tariku to be on your show, and I thank God it happened. He is an incredible man of God, and I wish Ethiopia had more servants of Christ like him. I deeply admire Pastor Tariku.
So good to see Wengelawi Tariku after decades!! I have seen him serving the kingdom of God with humble personality!! Including healing and baptized me as well. I used to wonder where would he be. So happy to see him. God bless.
God richly bless you prohet Tariku Tewodros. You are God's gift and blessing to the body of Christ. I am a live witness of your services at Ketena 2 Church. I love & respect you very much.
God bless you sister Tigsty! Brother Pastor Tariku Tasow I never ever forget that time in my life, ( Ketena hulet Mulu Wengel) Amazing testimony site has in my memory. God bless you and service with your family, church! I hope it's not far I am coming Ethiopia Selam church, I miss your service. your brother Yabets.
ጌታምስክሬ እኔም አልተማርኩም ግን ፀልዬ ነው ማበብ የቻልኩተ የመጀመርያ ቀን ዘፍጥረት 12 ነው ያነበበኩት ካላመናቹ ቤተሰቤን ጠይቁ ጌታ ይኤንን አደረገ🙌🙌🙌 ክብር ለጌታ❤❤❤
እኔ አመንኩሽ፣ ፀሎትሽን ሰምቶ የመለሰ አይቶሽ የራራልሽን ጌታ አመሰገንኩት፣ እንኳን ጌታ ረዳሽ።
ፖስተር ታሪኩንም በአካል ተገኝቶ ሲመሰክርልን አውቀዋለሁ።
Mp0😅😅0ppppp😅p09p@@abebatafesse1515
Glory to God!
ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል።
እግዚአብሔር አባት ኤልሻዳይ ....
ወቅቱ 1989 ዓም ይመስለኛል ሀረር ስታዲየም ኮንፍረንስ ተደርጎ የፓስተር ታሪኩን አገልግሎት የተካፈልኩት ያኔ ነው ። ያኔ የ10ኛ ክፍል ተማሪ የነበርኩ ሲሆን አጋንንት እንደ ቅጠል ሲረግፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁበት ፕሮግራም ነው ። ዛሬ የደረስኩበት መንፈሳዊ እውቀት ከያኔው በብዙ እጥፍ የበለጠ ቢሆን የያኔው የታሪኩ አገልግሎት ሁሌም በውስጤ አለ። ተባረክ ወንድሜ
እኔም ትንሽ ልጅ ሆኜ የእግዚአብሔርን ህልውና አስታውሳሁ ።ያደኩትም እዛው ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ነው ። ኦ የቅዳሜ አግልግሎት ታሪኩ ዮናስ ተመስገን መድህን አቤት ህልውናው ... ።የዚያን ጊዜ የነካኝ ክብር እስከዛሬ ይዞኛል ። አቤት እንዴት ይወራል በምን ቃል ይገለጣል? ህልውናው አቤት ዛሬም ይሰራል ። የታሪኩ ታሪክ የምትል ትንሽ መፅሐፍ ነበረች ሳልተኛ ሌሊት ነበር ያነበብኩት። ይገርማል ውስጣችን ይቃጠልብን ነበር...። በዚያን ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ይፈራል ይከበራል ።አሁን የማየው ነገር አልገባሽም አለኝ ። ኢየሱሴ እወድዳለሁ የኔ ጌታ ስምህ ይንገስ ።
ውድ እህታችን TG, ነፍስን የሚያነቁ መንፈስን የሚያድሱ መልዕክቶች ናቸው፤ ጌታ ቀሪ አገልግሎትሽን ይባርክ!!
ፓስተር ታሪኩ በጣም የሚወደድ አገልጋይ ነዉ እግዚአብሔር የሚጠቀምበት ሰዉ ነዉና ይህንን ድንቅ አገልጋይ ስለሠጠን እግዚርን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ::
እውነት ነው!
በፊት ወንጌላዊታሪኩ በ1988 ዓ/ም ሆሳዕና ስተዲየም ኮንፍራንስ ላይ በጣም የሚገርም አገልግሎት ሲያገለግል እኔ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩኝ። ለተማሪዎች የጸለየው ጸሎት እና ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ብዙ ተማሪዎች የማትሪክ ፈተና ማለፍ የጀመሩት አይረሳኝም። እስከ ፍጻሜው ጌታ ያበርታው ከባለጊዜዎቹ ሀሰት ተንባዮችና ንወይ ናፋቂዎች ጋር ባይቀራረብ በጤናማ ወንጌል ትምህርት ቢቀጥል እመርጣለሁ።
የኔም ጥያቄ እሱ ነዉ ከሀሰተኞች ጋር ይታያል
We wish that he and Gash Beke would stop cooperating with those false teachers and prophets. However, I think it might be too late or impossible for them to return to the truth. I don’t know why, but I have never seen even a small sign or intention of turning back from them in any of the interviews they have given. It is very sad.
Dear Reta he is repenting don't you see him crying for what he did so he's not with them anymore
ሙሉ ወንጌል 3 ቁጥር ማዞርያ 2000 ላይ በሚገርም ክብር ተገልግያለሁ ያኔ ጌታ ባይደርስልኝ ዛሬ በህይወት አልኖርም ነበር አንተን ተጠቅሞ ከድንገተኛ ሞት ተረፍኩ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ታሪኩ::
Jesus is lord.
ይገርማል ! እኔም በዚያን ጊዜ በ1974
"አምላኬ ሆይ እኔ ባንተ የምመራው ሰውን መግደል የማልፈልግ ልጅህ ነኝ ፣ ሰውን እንዳልገድል እርዳኝ"
ብዬ ፀልዬ ታጠቅ ማሰልጠኛ የነበርኩ ጦር ሜዳ ኤርትራ ከረን ነበርኩ ።እኔ አንድም ጥይት ሳልቶክስ የተቀበልኩትን የተሰጠኝን መደበኛ ጭነት ጥይት አስረክቤ 1983 ተመለስኩኝ
በ1980 ዎቹ በጣም ትንሽ ልጅ ሆኜ ወላይታ ሶዶ ሙሉ ወንጌል ኮንፍራንስ ላይ በታላቅ ፀጋ ሲያገለግል ታላቅ የእግዚአብሔር ክብር ሲገለጥ አስታውሳለሁ። በልጅነት አዕምሮዬ ታላቅ ምስል ቀርፆ አልፏል። ፀጋው ይብዛልህ ፓ/ር ታሪኩ።
Me too I remember.
ትጅዬ ዛሬማ እንቁ የሆነ ሰዉ አምጥተሽ አስደነገጥሽን ተባረኪ ቃል የለኝም
በጣም የምወደው አገልጋይ ነው ።ባለፈው ከነዚህ ከዘመኑ ግራ አጋቢዎች ጋር ሲሆን ልቤ አዝኖ ነበር አሁን ደግሞ ይህን ሳይ እንባዬ አነቀኝ ጌታ እኮ ድንቅ አምላክ ነው የእንደነዚህ አይነቶቹን ምስክርነት መስማት ራሱ መባረክ ነው። ሼር ሼር እናድርገው ለብዙዎች ይድረስ
ፓ/ር ታሪኩ በህይወት ዘመኔ የማረሳህ በአኑተ መልክት ልጅ ታቅፊያለሁ እጅግ በጣም ብዙ የሀይል አገልግሎቶችን ተቀብያለሁ ፈሪ ነበርኩ ወታደርነት ከአንተ ወርሻለሁ ብቻ ቃላት ያጥረኛል ዘመንህ በክብር ይለቅ.
1986 ፓስተር ታሪኩ የጌታን መልእክት ስትናገር የፈረንጅ ቤት ፅዳት ሰራተኛ ነበርኩ. በዛ ሰዓት ያ ድምፅ ለእኔ እና እኔን ለሚያውቅ እሩቅ እጅግ እሩቅ ነበር :: ዛሬ ጌታ እኔን ዶክተር አድርጎ የፈረንጆች አለቃ አድርጎ እራሴን ሳገኘው... ምን ይባላል ጌታ ታላቅ ነዉ :: ፓስተር ታሪኩ ጌታ በ አንተ የአውነት ሰርቷል. ተባርክ!!!
ፓስተር ታሪኩ ቴዎድሮስ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል የ ልጅነት ትዝታችን❤ አቤት እነሱ በሚያገለግሉበት ጊዜ የህዝቡ ብዛት አይረሳኝም በቦታ ሁሉ አይገኝም ነበር 😊😊😊
እንወድሀለን ፓስተርዬ❤❤❤
እግዚአብሔር ይበሪክ በጠም ደሰ ብሎኛ የኔ ተሪክ መሰሌኝ እኔ አውንም ወታደር ቤት ኔኝ ግን አንድ ቀን እንደተ እመሰክራለሁ ተሰፋ ሆንክ ልኝ ያንተ ምክር ስሰማው በጣም ደሰ አሌኛ የማይመች ቦታ ሆኜ በ አንተ ምስክር ተሰፀናው እግዚአብሔር ይበሪክ ፍቱን አውንም ያብራል
በጣም የምወደው አገልጋይ ደግሞ ጌታ በጣም የሚጠቀምበት ወንድም ነው ደሞ ደስ ብሎኛል የቀድሞው ቸርች ፓርትነር ሆኖ ለማገልገል ፍላጎት ስላለው ምኞቴ ነው. ትግስት እናመሰግናለን ሁለታቹም ተባረኩ.
Healed from asthma, neck swelling by your Saturday ministry God bless you
ፓስተር ታሪኩ የተባረክ በአንተ ጌታ የሰራውን ነገር ምንም አልተናገርክም ጌታ በብዙ ተጠቅሞብሃል እየተጠቀመብህም🙏ያለህ ገና ብዙ ደግሞ አለ ገና ደግሞ ከዚህ በበለጠ ክብር ትገለጣለህ። በአንተም በቤትህም እራሳችሁን ደብቃችሁ ጌታን የምታሳዬ ተባረክልን እንወድሃለን።
የፓስተር ታሪኩን ምስክርነት ስሰማ እኔም በምድረበዳ በሲሸልስ ጣቤያ በቀድሞ አባቶች ስብከት ያደግኩ ነኝና የቀደመው ዘመን ታወሰኝ። ተባረክ።
ፓር ታሪኩ በእንባ ነው የተከታተልኩህ
ጌታን አመሰግናለሁ ።
ዛሬ ግን...
❤ትጂ ተባረኪ የምንወደው የጌታ አገልጋይ ስላቀረበሺልን ዘመንክ ይለምልም ❤
በጣም የምንወደው ፓሰተራችን!
ከጎጃም መጥተን አዲስ አበባ ሙሉወንጌል ሄደን ከእረፍቱ ተጠርቶ ሮጦ መጥቶ ለኔና ለባለቤቴ በልጅ እንድንባረክ ፀለየልን። አገልግሎቱና ቤተሰቡ ሁሌም ይባረክ።
ትክክለኛ ምስክርነት ነው ፓስተርን በአካል አላውቀውም በውትድርና ሕይወት ውስጥ ሳገለግል የቅርብ ጓደኞቼ ጴንጤ ሆነው በመገኘታቸው አምስት ዓመት ተፈርዶባቸው አስመራ የሚገኘው ሰንበል ወደሚባል ወህኒ ቤት መግባታቸውን አስታውሳለሁ ፓስተርን ዛሬ እግዚአብሔር ለምስክርነት አበቃው እግዚአብሔር ይመስገን ።
የእግዚአብሔር ባርያ ኣገልጋይ ታሪኩ ቴድሮስ ያ የመጀመርያ ግዚያት በኤርትራ ምድር ከ 37 ዓመት በፊት በየቤቱ ጌታ ኣንተን ተጠቅሞ የሰራው ስራ በፍጹም የሚረሳ ኣይደለም ። ካንተ ጋ ኣብሬ በማገልገሌ የሚሰማኝ ክብር ልገልጽልህ እወዳሎው በጣም ኣከብርሃሎው ።
ልጅህ ዳኒኤል ገዛኢ
God bless you .
C,ገገ
የሰሞኑን እንግዶች በጣም የሚባርክ በህይወት ምስክርነታቸውና አገልግሎታቸው ምሳሌውች የሚሆኑ ናቸው! Thanks ቲጂ! ዶ/ር ማሙሻ ከቀረበ ዶ/ር አብርሃም ይቅረብልን..የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው..ብዙ እንጠቀምበታለን..Please በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለን ትርምስና ውንብድና ላይ ከእንግዶች ጋር መወያየቱ ይቀጥል ግድ ነው!
በርግጥ ወታደር መሆነን ወደዋለው ደግሞ የፓስተር ምስክርነት ስሰማ ወታደር መሆነን ይበልጥ ወደድኩት ግን ወታደር ቤት ውስጥ ከእግዚአብሔር ልለዩን የምታገሉን ብዙ ነገሮች አሉና የቅዱሳን ፀሎት አይለየን።
ቀጣዩን እንደተለመደው በጉጉት እንጠይቃለን ቲጂዬ የእስራኤል ቅዱስ ብርክክ ያድርግሸሸ ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤
ኣትሳስት ወንድም እኔ ወታደር ነበርኩ ያውም በዛ ኣስሸጋሪ እዋን የ ባድመ ፡ ብዙ ሂወታቸው ለጌታ ኣሳልፈው የሰጡ ክሪስትያኖች ኣቃለው እማይረሱ ግን ወታደር እና ክርስቲታን ኣብሮ መሄድ ቀላል ኣደልም ማለት እውነተኛ ክርስትያን ና ታማኝ ወታደር ኣብሮ ኣይሀድም ኣራት ነጥብ።
Wendme ayzoh Berta
Kegziabher lileyma yemitagel crstiyann alem beteklala newu honom yesemayun mengst snasb zuriyachin yalewun fetena nken enalfalen
Wetader tru srah aymeslenem
ምርጥ ሴት አገልጋይ ነሽ ተበረኪ በርቺ እንደቺ የሉትን ጌታ የብልን አገልጋይ ጌታቸዉ ደበሳ ጌታ ይባርክሽ የፐስተር ታርኩን ሕይወት ታርክ ሰለቀረብሽልን
I filled with the Holy sprit in Eritrea Asmara during the program when Pastor Tariku was serving in my younger age more 30 years . May God bless you.
በእውነት አንተ የእግ/ር ሰው😢 አሁንም ክብር ለእግ/ር ሰጥተሃል እግ/ር ያክብርዝ ፓ/ር ታሪኩ
ፓስተር ታሪኩ እግዚአብሄር ሲሰራበት በአይኔ አይቻለሁ በቀጠና ሁለት ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን ቅዳሜ በነበረው የፈውስ ፕሮግራም ላይ ከፓስተር ዮናስ ጋር ክብሩ ለጌታ ይሁን የአገልግሎት ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ ስላቀረብሽልን።
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
28: 28:17
ወንድም ታሪኩ ስላየሁህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ፣ በወቅቱ ልጅ ብሆንም በአገልግሎትህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ፣ ዳግም በቀጠና 2 መድረክ ላይ በቋሚነት እንዳይህ ምኞቴም ፀሎቴም ነዉ፣ ዘመንህ ይባረክ
የቃለ መጠይቅ ፀጋ ስጦታ የሰጠሽ ጌታ ይመስገን
ፖስተር ታሪ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቅዳሜ የማረሳዉ በአንተና ፖስተር ዮናስ ሴፉ መርድ ፖስተር ተመስገን ብርሃኑ በናተቅመናል ጌታ ክብሩን ገልጧል ተባረኩ እድሜና ፀጋ ይስጣቺሁ እኔም ፖስተር ዮናስ ሴፉ ፖስተሬ ነዉ በሱ እግር ስር ሆኖ መማር ደስ ይለኛል ክብር ለጌታ ይሁን ፖስተርየ በጣም የምወድህ አገልጋይ ነህ
ዋው አነን በመንፈሳዊ ሂወት ያሰደጉን ቤኤርትራ ስላንተ ሆለ ይመሰክራሉ ቡዙ ድንቅ ስራ አንደተሰራ አንሰማለን በጣም ስለበረው ባንተ ጌታ ስራ ኤግዛብሄር ይባረክ ተባረኽ ለዘላለም 🙏
ዕዉነተኛ የእግ/ር ሰው ፓ/ር ታሪኩ ለህይወቴ መለወጫ ምክኒያት የሆነ ሰው ጌታ ብርክ ያደርግህ እነሱ በኖሩበትዛሬ እንደዚህ.....❤❤❤❤❤
ይህን እውነተኛ ወዳጅ ጌታ እየሱስን ሳገኝ የምሄድበት ቸርች ከነበሩት አገልጋይወች አንዱ ፓስተር ታሪኩ ነበር;ያኔ እነሱ ሲያመጡት የነበረው ትልልቅ ትንቢት ተፈፅሞ ሳይ እገረማለሁ :: 👉57:00 የተናገረው በትክክል 100% እግዛብሄር የተነገረውን እየፈፀመ ነው ::በእውነት ሰወዳችሁ ;ጌታ በያላችሁበት ከእናነተ ጋር ይሁን ::
በጣም ነው የምንወድህ ዘመንህ ይለምልም አሁንም ኢየሱስ አብዝቶ ይጠቀምብህ ተባረክ
I love watching your show every week. Some of your guests have profoundly impacted my spiritual life. I've always prayed for Pastor Tariku to be on your show, and I thank God it happened. He is an incredible man of God, and I wish Ethiopia had more servants of Christ like him. I deeply admire Pastor Tariku.
በቴሌዠቪን የኢየሱሰ ጌትነት ይነገራል ብሎ መልክት ያመጣው ፓሰተር ዬናሰ ሴፎ ነው እኔ ጉባየው ላይ ነበርኩ እኔ ምሰክር ነኝ ይህ ዛሬ ላይ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ሁኗል ጌታ ይመሰገን ተባረኩ ወድምቻችን
ፓስተር ታሪኩ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ! የቅዳሜ የፈዉስ ፕሮግራምን አስቦ አንተን፣ ዮናስን ፣ ተሜን አለማሰብ አይቻልም ። ዛሬም ጌታ እየተጠቀመባችሁ ስለሆነ ጌታ ይመስገን! እንደተወደዳችሁ ዘመናችሁ ይቀጥል!
Paastar Taariku si jaallanna.Wanti nama dhibu yeroon biyya keessa ture tajaajila kee irratti argamuuf carraa argachuu dhabuun koo baay'ee na gaddisiisa. Geruu keraa akkasitiin si argechu Kenyatti baayye gemmadna ❤❤️❤️
WOW,በጣም የምወደው የእግዚአብሔር ሰው።ተባረኩ።
I am a testimony the miracles and healings were in Eritrea, I was attending in the service. God bless you more pastor Tariku.
❤❤❤❤❤❤❤በጣም የምንወደው ወንድማችን ፓ/ታሪኩ በርግጥ ኢኛ ምስክሮቹ ነን አስመራ በነበረበት ወቅት ፡በርታ በርታ አሁንም ኢንደዱረህም ነው ያለከው ገታ ይባረክህ።
አቤት ጌታ እየሱስ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ፣ፓስተር ቅንነትህ በጣም ደስ ይላል ንግግርህ ተሰምቶ አይጠገብም ዘመንህ ይባረክ
ፓስተር ታሪኩ ድንቅ አገልጋይእግዚአብሄር በአንተ የጀመረውን በአንተ ይጨርስዋል በርታ ወንድማችን ከዚህም በላይ ገና አምላክህ በአንተይጠቀምብሀል ገና ደግሞ ኤርትራ ሄደህ ታገለግላለህ ::
ቲጂ እህቴ ምርጥ የቤተርሰቲያን እንቁ የወደደሽ የምትናፍቂው እየሱስ ገና ለትውልድ የመረጠሽ ከዚህም በላይ ይጠቀምብሽ ::
ተባረኪልኝ ::
እንችንም ፓስተር ታሪኩን ጌታ ይባርካችሁ;;
ፓስተር ታሪኩ አይኑን እግዚአብሔር ከፍቶ ሳይመር መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ የቻለ ታሪካዊ ሰው ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር ታሪኩ ከፓስተር ዬናስ ጋር ሲያገለግሉ ጌታ ሲጠቀምባቸው ያን መልካም ዘመን ትዝ አለኝ ጌታ ይባርካችሁ ያመንፈሳዊ ንፅህና ይመልስልን ዘመንህ ይባረክ
በጣም የምወደዉ የእግዚአብሔር ባሪያ
ፖስተርዬ ያንተ ልጅ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚያብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከዉ ጌታ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ❤
በ1990ዎቹ ገና በልጅነቴ በጣም ድንቅ አገልግሎት በወላይታ ሶዶ ሙሉወንጌል ቤቴ/ያን ኮንፐረንስ ተገልግያለው እግ/ር ይባርክህ ፓስቴር/ሐዋሪያው ታርኩ
ዋው ደስ የሚል ነው።ሁላችን ኢየሱስ የእ/ር ልጅ ይፈውሸን ።አሜን በየሱስ ስም።!!!!!!!!!!
ወቅቱ 1996ነበር ቀጠና 2 ሙሉ ወንጌል ባሌ ወደ ጌታእንደሚመጣ በፓስተር ታሪኩ ጌታ የተናገረኝ በቤታችን ትልቅ ስፍራ አለው ፓስተር እንወድሀለን
እግዚአብሔር ይችላል ስሙ ይባረክ ፓስተር ታሬ & ቲጂዬ ተባረኩ🎉🎉
ቀሪ ዘመንህ በክብር ይሁንልህ!!!!
Wow! Glory to Jesus. What a testimony.🎉❤🎉
ወድሜ በጣም የአተን አገልግሎት እወደዋለሁ 85 ጀምሮነዉየማቅህ በጣም ጌታ የቀባህ አገልጋይ ነህ ፀጋይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
What Amazing.......God of man many blessing!❤🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ድንቅ የሆነ የጌታን ተአምራት ሰምተናል ተባረኩ። ስለአገልግሎትህ ከአባቴ ምስክርነትን ሰምቻለሁ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ።
በአርባምንጭ ሙሉወንጌለ ከ20 አመታት በፊት ፓስተር ታሪኩን አገለግሎት ሳስብ በርሱ የተገለጠው አቤት የነበረው ታላቅ የእግዚአብሔር ክብር ይገርመኛል፤ God bless you more
አዉራ ጣቴ ትባረክ ደስ የሚል ቀልድ ነዉ😂😂😂 የሚደንቅ ምስክርነት ነዉ ጓደኞቼ ስለ ፓስተር ታሪኩ ድንቅ አገልግሎት ሁል ግዜ ያወሩልኝ ነበር እስከዛሬ እኔ በግሌ ሰላም ወንጌል ቤተክርስቲያን ሄጄ ተካፍዬ ባላዉቅም በዝና አዉቀዋለሁ። ክፍል ሁለትን ለመስማት ጠብቃለሁ።
So good to see Wengelawi Tariku after decades!! I have seen him serving the kingdom of God with humble personality!! Including healing and baptized me as well. I used to wonder where would he be. So happy to see him. God bless.
ዋዉ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው ደስ የሚል ምስክርነት ነው የእግዚአብሔር ታላቅነት ያየንበት ቲጂ ልክ እንደዚህ እግዚአብሔር በሂወታቸው ታላቅ ስራ የሰራ አገልጋዮች አሉ አንዱ ፖስተር ተስፋዬን የሆነው ቃል የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ባለአደራ የሆኑትን ፕሮግራምሽ ላይ አቅርቢልን
እንደነ ፖስተር ታሪኩ ያሉ አገልጋዮችን እግዚአብሔር ያብዛል። በጣም ተመስጬ ነበር የተከታተልኩት። ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ። እህታችን ቲጂ ተባረኪ በርቺልን።
ፓስተር ታሪኩ በጣም የምወድህ የጌታ ባርያ ስለአዬሁህ ደስ ብሎኛል አንተንና ቤተሰብህን አገልግሎትህን ይባርክ
God richly bless you prohet Tariku Tewodros. You are God's gift and blessing to the body of Christ. I am a live witness of your services at Ketena 2 Church. I love & respect you very much.
እግዚአብሔር ይባርክህ !!! ያ እራቁቱን የመጣ ሰው እስከዛሬ ድረስ አልረሳውም ቀኑ ቅዳሜ ግንቦት 22 (29) ቀኗን ዘነጋሁት 1990 ዓ.ም. አንተ ቤዥ ከለር ሙሉ ልብስ ለብሰህ መድረኩ ላይ ተንበርክከህ አዳኝ እየሱስ ገናናው የእጄን ሰንሰለት በጠሰው የሚለውን መዝሙር እየዘመርክ ፊት ለፊትህ መጥቶ ሲቆም እና ባነሩን አውርደህ ተጠቅልሎ ሲሄድ አይቻለሁ።ብዙ እልልታ እና ጭብጨባ ሲደረግ ለእኔ ግን ማነው? ለምንድን ነው?... ብዙ ጥያቄ ነበረኝ የዛን ቀን መምጣቴ ስለነበር። ብዙ ሳይገባኝ ወደ እዛ የሄድኩበት ምክንያት የነበረው የምወደውን ሰው ለማስደሰት(እንዲፈወስ) በማለት ጌታን ብቀበልም እስከ አሁን ድረስ ፀንቼ ብቆምም የጥቁሩ እራቁት ሰው ጥያቄ አልተመለሰልኝም ነበር። አንቺ ብሩክ ሴት በጣም የሚጠቅም ስራ እየሰራሽ ነው። እግዚአብሔር አሁንም ትጋቱን ፀጋውን ያብዛልሽ!!!!
❤❤❤ፓስተር ታሪኩ በጣም የምወደው ስው ነው
በጣም የሚግርመኝ ልጅ እያለው አዋሳ የትም ችርች ካንፊራንስ መጣ ሲባል ትምህርት ቤት ቀርቼ ሄዳለሁኝ
በጣም የሚወደው የእግዚአብሔር ስው ፓስተር ታሪኩ❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ የእኔ አባት ❤መቼም አርሳክም በህይውት እስካለው
ለጌታ የሚሰነው ነገር የለም፤ መንፈሳዊ ዓይንን የሚከፍተው ጌታ የሥጋን ዓይን መከፈት ለእሱ እጅግ ቀላል ነው።
Wow ውድ ፓስተር ታሪኩን ስላቀረብሽልን ቲጂ እናመሠግናለን ! ፀጋው ይብዛላችሁ ተባረኩ !!
ፓስተሬ I love u more
የእግዚአብሄር ክብር ገና ባንተ ከቀድሞ 7 እጥፍ ይቀጥላል ❤❤❤❤❤
ፓስተር ታሪኩ ጌታ ኡብልጦ አብልጦ 😅ይባርክህ በዘመኔ ያንተንና የዮናስን እውነተኛ የፈውስና የመገለጥ እገልግሎት ሳስብና ያሁኑን የገንዝብ አገልግሎት ስመለከት ልቤ በጣም ያዝናል ካምላኬ ጋርም ብዙ እሙዋጋታለሁ ምክንያቱም በነፅ የተቀበላችሁትን በነፅ ስጡ ቃሉ ስለሚል ውስጤ ስለሚቆስል ነው። ለማንኛውም ጌታ ይቅር ይበላቸው ፍፅሜቸውንም ያሳምርላቸው አንተንም ቤተስብህንም ጌታ የሱስ ይባርክ።
ትግዬ አንቺ አስተዋይ ነሽ ጌታ ይባርክሽ ፓስተርን ስላቀረብሽልን
የሚገርመኝ እንዲ ያሉ አገልጋዩች 😢ባለማወቃችን ተጎድተናል
ቲጂዬ ተባረኪ ልንሰማቸው ልንታዘዛቸው የምንላቸውን ወንድሞች አባቶች እህቶችን ስለምታቀርብልን ተባረኪ እንግዶችሽም ጌታ ይባርካው🙏🙏😍
በእውነት ጌታ ሁልጊዜ ይረዳል፣ ያድንማል❤
በዚህ ሰው አገልግሎት መንፈስ ቅዱስን ተሞልቻለሁ። ጌታ ይባርክህ ።
እግዚያብሄር ይባርካችሁ ለመጀመሪያ ግዜ ቀጠና ሁለት የሄድኩበት ዘመን የቅዳሜ ፈውስ ብር ግርም ላይ ነበር አይኔን በጣም ያመኝ ነበር ኦብሬሽን መሆን አንብብ ተብሎ ነበር ነገር ግን ጌታ በድንቅ ፈወስኝ አይን ሊጠፍ ነው ብለሽ የምትጨነቂ ልጅ አለች ጌታ ፈውሶሻል የሚል መልእክት ሲመጣ አሚን ብየ መልእክቱን አልተቀበልኩም ነበር ጌታ ግን ለቃሉ ታማን ስለሆነ ተፈወስኩኝ መፈወሴን የተረዳሁት ከረጅም ግዜ በሃላ ነበር
ፓስተር ታርኩ እግዚአብሄር በአንተ ሕይወት ውስጥ ያሳለፈው ድንቅና ተአምር ክብሩን እግዚአብሄር ይውሰደው፣ እኔም ከውትድርና ከአሳዳጅነት ጌታን አግኝቼ በተመሳሳይ ሁኔታ በሕይወቴ ውስጥ በግል የተለማመድኩት ነገር ነበር፣ ግን የሚያሳድግ ሰው እምብዛም አላገኘሁም፣ምርት ለማግኘት ከባሌ ድረስ ቀጠና ሁለት በተደጋጋሚ መጥቼ ፀጋውን ተካፍያለሁ፥ ተጠቅሜአለሁ ፣እግዚአብሄርም ይባርክህ እላለሁ። አቂራቢዋንም ቀላል አገልግሎት አይደለምና በፀጋው በርቺ ለማለት እፈልጋለሁ።
ቲጂዬ በጣም ነው ማከብርሽ ምወድሽ ❤❤❤ዘማሪ ዳንኤል አምደ ሚካዬልን ብታቀርቢ ደስ ይለኛል😘😘
ፓስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤🎉
ተባረክ ወንድሜ ታሪኩ መመለስ ስለሆነልህ።በልጅነት በእድሜምበመንፈሳዊ ህይወቴ ጌታ ሲጠቀምብህ ተገልግያለሁ።አንተ ትሸወዳለህ ብዬ አላስብም ነበር።አሁን ግን መንፈሳዊም ስጋዊም ስለሆንን ፍቃድ የሠጠነው እንደሚመራን ተረዳው።አከብርሀለው።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር እንዲል እውነት ነው በቤታችን የምታገለግል እህታችንም ከ20 አመታት በፊት ምንም ማንበብ መጻፍ የማትችል የነበረች በተአምራት መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ መቻሏን አውቃለሁ ዛሬም አለች። ጌታ ይችላል።
ጌታ ይባርክህ
ክብር ለጌታ ይሁን
❤️❤️
የአርባምንጭ ከተማ አብያተክርስቲያናት እጅግ በጣም ይወዱታል እኔም በጣም የሚወደው ለብዙ አዳዲሶች አገልጋዮች አባት ልሆን የሚችል ፓስተር ነው እግዚአብሔር በብዙ ይባርከው ።❤❤❤❤❤❤
ፕሮፌቶች እግዚአብሔር ያስባችሁ
Rasachihun "prophet" yalachihu sewoch tetenkeku
ሰላም ቲጂዬ ፓስተሬን ስላቀረብሽልኝ በጣም ጌታ ይባርክሽ በፓስተርዬ በትክክል ጌታ ሲሰራበት በአይኔ አይቻለሁ በቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌልም ሆነ እራሱ ፓስተርዬ በሚያገለግለው በሚመራው በሰላም ወንጌል ቸርች ጌታ እድሜና ጤና ከነቤተሰቡ ይስጠው።
እግዚአብሒውር ለምድራችን የሰጠን ሰው ፓስተር ታሪኩ ተባረኪ ውድ እህታችን
Tg ተባረክይ ቀጣይ እባክሽ ዘማርት ሀና ተክሌን አቅርብዪ❤❤❤
Pastor Tariku God bless you, your testimony made my night a blessing.
God bless you sister Tigsty! Brother Pastor Tariku Tasow I never ever forget that time in my life, ( Ketena hulet Mulu Wengel) Amazing testimony site has in my memory. God bless you and service with your family, church! I hope it's not far I am coming Ethiopia Selam church, I miss your service. your brother Yabets.
2008 በነጮቹ ሳውዝ አፍርካ መጥታ ሲታገለግ በአገልግሎትህ ተባርኬዋለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ.
Waw amazing minayinet yegeta fiqir yalew sew geta Yesus yezelalem yitebiw ❤❤❤
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አንተንና ዘርህን ይባርክ ፓስተር።
ቀጠና ሁለት አሁንም የእግዚአብሔር መንፈስ በሀይል የሚሠራበት ነው።
የቅዳሜን ፈውስ ፕሮጎራም እንዴት ይረሳል ድንቅ የእግዚአብሔር እጅ የሚገለጥበት ኦኦ ጌታ ይባርካችሁ
Wow እንዴት የሚያንፅ የሚደንቅ የሚነካ ታሪክ ነው ተባረኩልኝ
Paster Tariku Egziabher ybarkot .Tgye betam ewedshalew ኣጠያየቅሽ hulu melsun endemigeba lememeles yamechachal. ❤❤❤❤❤❤
እጅጅጅጅጅግ በጣም የምወደው አገልጋይ….❤❤❤❤
ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
በእውነት የምወደው ወንድም ተባረክ ከፊት ይልቅ ጌታ ፊቱን ያብራልህ ወደኛ ሀገርም መጥተህ ብታገለግለን ምንኛ ደሥ ባለኝ አሁንም ባለህበት ይደርሰኛል
ነጻ መውጣት እፈልጋለሁና ብትጸልይልኝ ትጉ ብታደርሺልኝ እርሱ ካላየው