የለውጤን ምስጢር ልንገራችሁ/ይሳኮር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2023
  • 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
    gofund.me/a19ca602
    CASHAPP AND ZAIL 7028303515
    AWASH BANK 01320851954200
    birhan bank 1000637390964
    በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
    OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m. pastorkassa/?t...
    FOLLOW ME
    pastorkassahun?...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 90

  • @yordanosyordi5059
    @yordanosyordi5059 7 หลายเดือนก่อน +9

    አንደበትህ የሚወጣው ቃል ሲበዛ ትሁትነት የተሞላበት ነው ወንድሜ በገባህ እና በተናገርከው ልክ የምትኖር ያድርግህ ይሳኮር❤

  • @shalomforethiopia9724
    @shalomforethiopia9724 8 หลายเดือนก่อน +15

    በእውነት ፓስተር ካስዬ እኔ በአንተ ዝማሬ በዘመኔ 2 ግዜ ከሃዘን ጨለማዬ ወጥቻለሁ ለቅሶ ማታ ቢሆን የሚለው ዝማሬህ it was powerful አሁንም የጀመርከውን ይህን አገልግሎት ቀጥልበት በርታልን ይሳኮርን ነብስ እስከማይቀርልኝ ወድጄዋለሁ ግን አገልግሎቱ ይበልጥ እንዲቀጥል ቶሎ በትዳር ጣራ ስር አስገቡት ጠላት መፈተኛ መንገዱ አንዱ ይሄ ስለሆነ ማለቴ ነው ይሳኮር ወንድሜ በርታ ድንቅ ልጅ ነህ እፀልይልሃለሁ

  • @befakedu
    @befakedu 8 หลายเดือนก่อน +5

    በጠም በብዙ ተበረክ ፓስቴርዬ የብዙ ሰው ጥያቄ ነበረ በመጨረሸ ለይ የተነገረው ዘመንህ ይለምልም ይስዬ

  • @dimetrostadese9107
    @dimetrostadese9107 หลายเดือนก่อน

    may God bless you Yisakor

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፓሥተር ካሥዬ በአንተ መዝሙር ብዙ ተባርከናል ተፅናንተናል ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክህ

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ! ይሳኮር ፀጋ ይብዛልህ!

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ይህ ትህትና አይወሰድብህ በዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር እያከበርክ ኑር ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው!!!!ፓስተርም ተባረክ

  • @TsagabMat
    @TsagabMat 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 8 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🎉❤🎉❤🙏🙇🙏🙋🙋 Holly spirit is his power Ameeen oh Lord

  • @User-ye5iw9hh9f
    @User-ye5iw9hh9f 8 หลายเดือนก่อน +6

    ኣምላኽ ይባርክካ ዘማሪ ይሳኮር ብደሙ ይሸፍንካ🙏🙏🙏🙏

  • @user-fq2xo6uc1y
    @user-fq2xo6uc1y หลายเดือนก่อน

    yiker blenal yisakor betam naw mewadi

  • @Me-ey4xg
    @Me-ey4xg 8 หลายเดือนก่อน +2

    የዘመንህ ማይክሮ ሰከንድ ሽርፍራፊ እንኳን ቢሆን በጠላት አይገኝ በረከትህ እየጨመረ እድሜ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ😇😍

  • @user-fp3hi1dn2k
    @user-fp3hi1dn2k หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 8 หลายเดือนก่อน +2

    የዋህ ነው ተባረክለኝ ጥረ ነው እንደዚህ አይነት ልብ ነው የሚያስፈለገን

  • @zakiwseabera8071
    @zakiwseabera8071 12 วันที่ผ่านมา

    Tabrki tilke saw nahe

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ እቺን ቀን ስጠብቅ ነበር ይቅርታ ማለትህ ትልቅነት ነው❤❤❤

  • @RohobotT7
    @RohobotT7 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም የሂወት ታሪክ እና ምክር ነው ትምህርትም አጊንቼበታለው እና እኔ መናገር ምፈልገው ነገር የምትፅፋቸው መዝሙሮች ከ መፅሀፍ ቅዱስጋር የሚገናኝ መሆን አለበት so እንደዛ ያልኩበት ምክንያት የድነት አስተማሪያችን ሁልጊዜ የሚናገረን አንድ ነገር ቢኖር መዝሙርመፃፍ ያለበት ከ Bible ውስጥ ነው እንጂ ከሌላ ቦታ የሚመጣ ከሆነ እርሱ መዝሙር አይደለም ብሎ እንደ መንፈሳዊ father ስለሚመክረንም ነው ስለሚያስጠነቅቀንም ነው ስለዚህ ይህንን comment ስፅፍ ለሌሎችም እንደ ማስተማሪያ ይጠቅማል ብዬ ነው እናLord ይሄንን ሸክም በውስጤ ስላሸከመኝ እና በዚህ ዘመን ያሉ ዝማሬዎች ስንመለከታቸው አንዳንዶቹ ከመፅሀፍ ቅዱሳዊ ይዘታቸውን የለቀቁ እና ሰዎችን የማያንፁ ለፍጥረታዊ ሰው ደሞ እንደ ፋሽን እንደሚታይ አይነት ዘይቤ ያለው ነው ብዬ ነው በተረፈ ይሴ ጌታ ይባርክ ፀጋውንና ሞገሱን ያብዛል በጣም ነው ምወድህ ፓስተር ካሳውንም አንተንም ጌታ አብዝቶ ይባርክ🙏

  • @User-wx9be
    @User-wx9be 8 หลายเดือนก่อน +2

    Geta yibarki ye geta saw yisakor

  • @Messi123Ummimessi
    @Messi123Ummimessi 7 หลายเดือนก่อน

    Amen amen 📖📖🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🌹

  • @SerawitYilo
    @SerawitYilo 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ ሙላት, ፖስተርዬ ተባረኩልኝ በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 8 หลายเดือนก่อน +3

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER YISAKOR NIGUSSIE AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.

  • @AsterDemeke-nl5zy
    @AsterDemeke-nl5zy 5 หลายเดือนก่อน

    Tebareku

  • @agartamiru9606
    @agartamiru9606 8 หลายเดือนก่อน +1

    መድረክ ላይ የምታሳየው ድርጊት የዘፍን አክት ይመስላል በመንፍስ ቅዱስን ሀይል አምናለሁ ግን ሁሉም ነገር በአግባቡ ይሁን ይላል።

  • @danared8319
    @danared8319 8 หลายเดือนก่อน +2

    Yesie anten lay yalew menfes leniem yenkagne Amen !! How we love you pastor and Yesie, GOD BLESS YOU BOTH !!

  • @user-mg4dm5jm5g
    @user-mg4dm5jm5g 7 หลายเดือนก่อน

    ታባራኩ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰😘🙏🙌

  • @user-zk1my7ig7n
    @user-zk1my7ig7n 5 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @HawuletMehammed-ev2hu
    @HawuletMehammed-ev2hu 6 หลายเดือนก่อน

    ይሴ በጣም እንወድሃለን በረከታችን ነህ።ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ቢሆንም በትንሽ በትልቁ ለሚከሱህ ሁሉ ጆሮ አትስጥ።በጎ ህሊና ለሁላችንም ይኑረን

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርካቹ ፀጋው ይትረፍረፍፍፍ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክሁ ❤❤❤

  • @user-wt2te6sz1k
    @user-wt2te6sz1k 7 หลายเดือนก่อน

    Amen inde abati hone inde inathone yasdeghali yene geta amen ufffffeee 😢😢amen amen amen amen tebarekuu ❤❤❤❤❤

  • @hanaibelievegod4849
    @hanaibelievegod4849 8 หลายเดือนก่อน

    Wow geta Eyesus yebarkehe bemoges betsega lemelm beza betam egziyabher mastewal setohal endezi atmeslegnem neber betesebochachen geta abezeto yebarkachew

  • @user-mv9jx4oj6h
    @user-mv9jx4oj6h 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ወደዚ ዘመን ይመልሰን!!

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፡ይባርካችው፡ተባረኩ❤❤❤❤

  • @sebsibeermiassebsibeermias
    @sebsibeermiassebsibeermias 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow yese yekerta sela tayake dase belognal ❤ tabareke you are blessed

  • @user-mv4zl2dn9g
    @user-mv4zl2dn9g 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ተከናወንwe love you 😘 ❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kalargw2096
    @kalargw2096 8 หลายเดือนก่อน +1

    tebark yesss

  • @user-je6ds1pm2o
    @user-je6ds1pm2o 8 หลายเดือนก่อน +1

    ትባርኩ ❤❤❤

  • @stheyose3204
    @stheyose3204 8 หลายเดือนก่อน

    Ysakorye geta yesus hule kante ga yhun kekfuh ytebkih. Lemlim ybzalh. Betam new yetebarekut.

  • @ruth5624
    @ruth5624 8 หลายเดือนก่อน

    Waw beautiful Tebarek, Egzabihar ybarek. Tebarekuln ❤️🙏🏾

  • @user-hp3vz2fc7e
    @user-hp3vz2fc7e 7 หลายเดือนก่อน +1

    tebareku❤️❤️❤️

  • @selamzeray5345
    @selamzeray5345 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ytebark tamuru btakerbew 🙏

  • @shalomshalom8265
    @shalomshalom8265 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @HelenTsigu-yg3qx
    @HelenTsigu-yg3qx 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ Wow Egzihaber abizeto yebarek tsega yebezalek tebareku❤❤🙏🙏🙏

  • @janathjanath1159
    @janathjanath1159 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤geta eyesus bedemu yeshifinki

  • @natisisay6376
    @natisisay6376 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yesuye ❤❤❤❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 8 หลายเดือนก่อน

    Yisea ayi tihitina,,,,,,yabizalihi,,,,,,, amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa,,,,lebichaye ayidelehum Geata ale ategebea,,,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @takoushcell137
    @takoushcell137 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤tabark tabarkuu

  • @eirbaya5517
    @eirbaya5517 8 หลายเดือนก่อน +1

    🤝👏👏👏👏🌻💟🎉

  • @user-ym9vn7np3m
    @user-ym9vn7np3m 8 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ በተለይም ያን የላፈው ግዜ አገልግሎትህን ቪድዮ ልቀቅ አሁን ስታወራ የነበርከውን ምስክርነቶችን ልቀቅ ♥ ደሞ እንዲህ የይቅርታና እርቅ ነገርህ በጣም ተመችቶኛል ፡♥♥♥

  • @simegnwondimu
    @simegnwondimu 8 หลายเดือนก่อน

    Iwunet newu bexaam iyeberetan behedin quxir sixotawu, lisan mulat , hayilachin inde adis iyeberetalen, Getaa simu lezelalemu yibarek ❤❤❤❤

  • @nebinoh
    @nebinoh 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ tebareku

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ❤

  • @user-gi6sn6ye2k
    @user-gi6sn6ye2k 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ you are blessed

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 8 หลายเดือนก่อน

    You're blessed 🙌 😇 🙏
    Pastor blessings 🙌

  • @TamaraTamara-hj8nz
    @TamaraTamara-hj8nz 8 หลายเดือนก่อน

    Tebareki ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ tebareki yise

  • @eyrusalemsemeret2296
    @eyrusalemsemeret2296 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ tebarkuln

  • @hamirazionSolomon-qw4zj
    @hamirazionSolomon-qw4zj 8 หลายเดือนก่อน

    tebareku

  • @mehretbezalegn3448
    @mehretbezalegn3448 8 หลายเดือนก่อน

    God almighty is only one God who manifested himself in flesh, walked and lived with us like us, ye wed geza wegenochu meta enersu gin alawekutm , that is what is happening this days

  • @TsehayBelay-mr6hx
    @TsehayBelay-mr6hx 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abakosii6325
    @Abakosii6325 8 หลายเดือนก่อน

    Wow❤

  • @stellaberhane
    @stellaberhane 8 หลายเดือนก่อน

    I respect you❤

  • @andruthperazim
    @andruthperazim 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤tsegawn yabzalachu

  • @raheltadesse8523
    @raheltadesse8523 8 หลายเดือนก่อน

    Blessed both

  • @user-lo6wt3lp2z
    @user-lo6wt3lp2z 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @shalomshalom8265
    @shalomshalom8265 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @user-in3cw7pt5o
    @user-in3cw7pt5o 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🙏🙏

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @selamzeray5345
    @selamzeray5345 8 หลายเดือนก่อน

    Tebareku ❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 8 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Rrr4803
    @Rrr4803 8 หลายเดือนก่อน

    Gobez 👍

  • @SOLTUBECHANNEL
    @SOLTUBECHANNEL 8 หลายเดือนก่อน

    Zamari natinael Tamane gabzilin pastoriye please

  • @user-bu3kh3um5w
    @user-bu3kh3um5w 8 หลายเดือนก่อน

    Amezing❤😂❤🎉❤

  • @tinsayetemesgen4543
    @tinsayetemesgen4543 8 หลายเดือนก่อน +1

    Mika's picture yegabeze

  • @abrhamkahsay3508
    @abrhamkahsay3508 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ena siw negn lidekim echilaleuu awo lik nehh egziyabhare understand yaregal ziwitir sechmalk gin titogn yihadal mikiniatum minfiskidus rasu egziyabhare silehone baltekedese nigir ayimitam holy niwina mininagerewin enastwel?
    18 እነዚህም፡- ትንሣኤ ከአሁን በፊት ሆኖአል እያሉ፥ ስለ እውነት ስተው፥ የአንዳንዶችን እምነት ይገለብጣሉ። eyeseran mislon andandand nigir endangelebthh pastor kasahun eremat eyesetehh enji
    6 በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና። endehm yimil kal tesfowal Fitsuman hunu teblo tesfowalko andu minfesawinit sanctification wendem yisakor enastewel minfeskidus yisgayan hasab masfetsmiya adelm minfeskidus endalkew wedeewinit yimeragnl kasfelgem yiwekesegnl amen

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 8 หลายเดือนก่อน

    I like this young man zy way that he talk is sooo sweet be blessed dear❤I will be zy first subscriber when he anounce his TH-cam 😊

  • @Daniel.Podcast
    @Daniel.Podcast 8 หลายเดือนก่อน +1

    Pastor ምነዉ አመተብክ
    Orthodox ነበርክ ወይ ?

  • @YayaYaya-es1zj
    @YayaYaya-es1zj 8 หลายเดือนก่อน

    መንፈስ ቅድስ በደንብም ነዉ ሚወቅሰን እንጂ ምን ማለት ነዉ🤔🤔🤔

  • @wonedimudefare7793
    @wonedimudefare7793 8 หลายเดือนก่อน +2

    አንቴ ጌተና አይዴሌም ብር ነው ምት ፈልጎ አላባ ሄዳ ቱዋን በላ ትላሌ

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 8 หลายเดือนก่อน

    አንቴ ጌተና አይዴሌም ብር ነው ምት ፈልጎ

  • @YayaYaya-es1zj
    @YayaYaya-es1zj 8 หลายเดือนก่อน +1

    መንፈስ ቅዱስ እንዴት አይወቅስህም🤔🤔🤔🤔🤔???

  • @SebiroMisgana-fe2fj
    @SebiroMisgana-fe2fj 8 หลายเดือนก่อน

    Yise lante Kal yelagnim gin atitifa yesidat chinkatachinin bante worshipoch naw minirasewu kazi menfas indatiwota

  • @mehretbezalegn3448
    @mehretbezalegn3448 8 หลายเดือนก่อน +1

    You are doing good, but wholly spirit is spirit of God almighty, it is not separate God. Thrinity is false teaching, Exiabher le kibru yemikena, kibrun le lela yemayseT amlak new

  • @user-lk9bo1ej1y
    @user-lk9bo1ej1y 8 หลายเดือนก่อน

    tebareku❤❤❤🎉🎉🎉

  • @manigagokl5360
    @manigagokl5360 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-ql6dg8gm7z
    @user-ql6dg8gm7z 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maltanaarorisaa5926
    @maltanaarorisaa5926 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @almatsahay1164
    @almatsahay1164 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kr7hb7de1m
    @user-kr7hb7de1m 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤