"አባቴን ካጣሁ በኃላ ያልተቀየረ አንድ ሰው አለ" የአባቴን መልኩንም የወረስኩ ይመስለኛል ዳግም ታምራት የተወዳጁ ድምፃዊ ታምራት ደስታ ልጅ | Seifu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • አባቴ ከሞተ ጀምሮ ከጎናአችን ላልተለየው ካሙዙ ልክ እንደአባቴ ነው የምወዳው አመሰግናለሁ ዳግም ታምራት የተወዳጁ ድምፃዊ ታምራት ደስታ ልጅ ከአባቴ ከድምፁ ውጭ መልክ ወረሻለሁ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 316

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 ปีที่แล้ว +24

    ዳግማዊ ታምራት ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስክ! ታምዬ ነብሱን በአፀደገነት ያኑር ፈጣሪ!!!

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 ปีที่แล้ว +29

    ዳግምየ የኔ ጌታ ምትካችን 😢የአባቱ ልጅ በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @birukethiotube
    @birukethiotube ปีที่แล้ว +23

    አባቱን መሳይ የኔጌታ እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርስክ

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይ ปีที่แล้ว +5

    ሰይፉ የታሜ ልጅ ሰላቀረብክ ደሠ ብሎናል ታሜ ለልጆቹ ማሣደግ ጀግና አባት ነበር ለልጆቹ የኖረ ነፍሰ ይማር ታሜ ውዴ💔

  • @sanaasanaa-ue1je
    @sanaasanaa-ue1je ปีที่แล้ว +53

    እፍፍፍፍ ታሜ ነፍስህን ይማርው ከልቤ ነበር የምወደው😢😢😢😢 ስላም አገራችን

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว

      በጣምም😭😭😭

  • @tadesseayele8914
    @tadesseayele8914 ปีที่แล้ว +1

    ካሙዙ ካሳ ሠጣሪ እድሜ ይስጥህ የሙት ቤተሠብ አይዟችሁ ብለህ መጠየቅህ ትልቅ ሥራ ነው እድሜ ይስጥህ

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 ปีที่แล้ว +3

    ታሜ ወላይታ በተደጋጋሚ መጥቶ የማግኘት ዕድሉ ነበረኝ ትሁት የተረጋጋ ሰው ነበረ ነብሱን ይማረው ዳግም የማየው መረጋጋት ተመሳሳይ ነው ተባረክ ካሙዙ ተባረክ መልካምነት ይከፍላል

  • @Zemariam19270
    @Zemariam19270 ปีที่แล้ว +2

    ከሰይፉ ግን ይሄ ታዳጊ ልጅ ይበልጣል ስለ አባቱ እያነሳ ሲጨቀጭቀው ልጁ በእርጋታ እና በትህትና ነው የሚመልስለት ። ሁሌ የሚገርመኝ እንደ ሰይፉ ያሉ ዝቅተኛ የትምህርትና የዕውቀት ደረጃ ያላቸው ሰዎች ለምን በማህበረሰባችን እውቅና ሲሰጣቸውና ብዙ ተከታይ ሲኖራቸው ሳይ ምን ሆነናል እያልኩ እራሴን እጠይቃለሁ

    • @Mina-wn5ip
      @Mina-wn5ip ปีที่แล้ว

      He invited him to discuss about his father as it’s Father’s Day to honour his late father.

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +8

    ዳጊዬ የታሜ ምትክ አሪፍ ስራ ነው በርታ በአለም ላሉ ጀግና አባቶች በሙሉ መልካም የአባቶች ቀን 🙏

  • @DisciplineGu
    @DisciplineGu ปีที่แล้ว +10

    ታሜ ኣንድ ቀን 22 ጥቁር መኪና ይዞ ኣንድ ምሽት ኣግኝቼዉ ነበር ለየት ያለ ባህሪ ነዉ የነበረዉ በጣም ጥሩ ሰዉ ነበር ነብስህ በገነት ትኑር ታሜ 🙏🏿

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 ปีที่แล้ว +61

    እፍፍ ታሜ እና ማዲጎ እና ዳዊት እና ሀጫሉ ሞታቼው እጅግ ልብይሰብራል ነብሳቼው በሰላም ትረፍ

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 ปีที่แล้ว +2

      እኔም አሟሟታቸዉ የእግር እሳትነዉ የሆነብኝ ገና በጠዋቱ በአጭር ተቀጩ

    • @ሀውለትሀበሻዊት
      @ሀውለትሀበሻዊት ปีที่แล้ว +4

      ባባ / ታሪኩ/

    • @tadiosgashaw8085
      @tadiosgashaw8085 ปีที่แล้ว +2

      ሀጫሉ ?? ስጋ ቁጠር ቢሉት ሽንፍላ አንድ አለ አሉ

    • @khayalahusein4760
      @khayalahusein4760 ปีที่แล้ว

      @@ሀውለትሀበሻዊት እፍ አወ ባባእራሱ እስካሁን የሞተ አይመስለኚም የእውነት ነብሱን ይማር

    • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
      @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ ปีที่แล้ว +1

      @@tadiosgashaw8085 😂😂😂 ተመቸኝ ተረቱ

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq ปีที่แล้ว +3

    ታሜ ሁሌም የሚቆጨኝ ሰው እወደው ነበር ታምዬ ነብሱን በአፀደገነት ያኑር ፈጣሪ😥🙏

  • @tibebealemtsehay5274
    @tibebealemtsehay5274 ปีที่แล้ว +6

    እርግት ያለ በሳል ልጅ ፈጣሪ ይርዳህ በሁሉም ነገር

  • @maeritube21
    @maeritube21 ปีที่แล้ว +7

    ዳግም ታምራት እውነት ለመናገር ሙዚቃል ልክ እደታሜ ግዜ የማይሽረው ሙዚቃ ነው በርታልን ዳግም ታምራት❤❤❤ ታሜ አለ የአባቱ ልጂ❤❤❤

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw ปีที่แล้ว

    በታሜ ውስጥ ዳጊን አይተናልና ክብር ምስጋና ለእግዛብሄር ይድረሰው አሜን ዳጊ አይዞህ በርታ ጥሩ ስራ ነው እንወድሀለን ዳጊ ጀግናው

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 ปีที่แล้ว

    እውነትም የታሜ የጨዋ ልጅ።አየ ታሜ ነብስህ በገነት ትረፍ።በቃ አልሞትክም ከስራህ በተጨማሪ መሰልክን ትተህልናል።ልጁ ያባቱ ምትክ ነው።ሰው መክሮሽ ይሆናል እንጅ የኔም ተመራጭ ዜማ ነበር።ታሜ ሁሌም ከልባችን አትጠፋም።

  • @tigistlegesse4680
    @tigistlegesse4680 ปีที่แล้ว +1

    ካሙዙ እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ ትሩ ደረጃ እንደምታደርሰው እርግጠኛ ነኝ እንደአባት ነህ

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +18

    መውለድ ደጉ ደስ ሲል ይሄ አመት ስንቱን እንቁ ዘፋኙች አጣናቸው ነፍሳችሁን ይማረው😭የአሟሟታቸው ምክንያቶች አልታወቀም ድንገት ወጣ ብለው በዛው ሞተዋል መባል ከባድነው😭ቤተሰብ አንድ ቀን እንካን አስታሞ እንካን ሞት ምን አለበት ሌላው ቀርቶ አጠገባቸው እንካን ሆነው ቢሞቱ ታሜ ድንገት ወጣ አለ ቀረ ማዲንጎ ኧረ ስቶቹ ቀሩ😭

  • @samerabiru8628
    @samerabiru8628 ปีที่แล้ว +13

    አጀቴን የሚበላኝ ልጂ ምኞትህን ሁሉ አላህ ያሳካልህ🤲🥰

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว +4

    እውነትም ዳግማዊ ታምራት. ኖሮ ቢያይከ ብዬ ተመኘው.❤❤❤❤❤

  • @madamuae-hj2kp
    @madamuae-hj2kp ปีที่แล้ว

    የወለደ አይሞትም የተባለው እውነት ነው እንኳን መልኩ ድምፁ ራሱ ታሜን ቁጭ ጌታ ይጠብቅህ

  • @fritayemafiafroadinaki6551
    @fritayemafiafroadinaki6551 ปีที่แล้ว +9

    ዳግማዊ ታምራት የአባቱ ልጅ ❤️🥰

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 ปีที่แล้ว +11

    የአባቱ ልጅ ❤ታሜ አለ አልሞተም 😭 ደጊዬ አሁንም ጥልቅ ቦታ ደርስህ ማየት የዞትር ምኞቴ ነው 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

  • @Sara-j9y7u
    @Sara-j9y7u ปีที่แล้ว

    ታሜ ነብስህን ይማረው በጣም ከልቡ የአርት ጥበበኛ
    አንተም በርታልን ሰዬፉ አናመሰግናለን ልዩ ነህ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዳጊዬ ልጅ ልክ እንደ አባትህ የሚገርም ድምፅ አለህ ❤❤

  • @ኢክሩወሎየዋ-ጰ1ዀ
    @ኢክሩወሎየዋ-ጰ1ዀ ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት ዳግምየ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ ปีที่แล้ว +26

    የወለደ አይሞትም ሀዘን መርሻችን ዳግም ያባትህን ስራ ከነ ሙሉ ክብሩ አስቀጥል

  • @Miko16459
    @Miko16459 ปีที่แล้ว +160

    ሊቀ መልዐክ ቅዱስ ሚካኤል ከናንተ ጋር ይሁን! ሳምንታችው ይመር !!!

  • @BayeshKasa
    @BayeshKasa ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እግዚአብሄር ጡሩ ደረጃላይ ያድርስህ ነብሱ በገነት ትረፍ በጣም የምነከብረው ወድማችን ❤❤❤❤❤

  • @freelovefree
    @freelovefree ปีที่แล้ว +4

    I like his voice ❤❤የታምራት ልጅ በጣም ደስ የሚል ድምጽ አለው፡እውነት ለመናገር እኔ ወድጀው አለው፡፡

  • @ሰውነኝ-ዀ5ቈ
    @ሰውነኝ-ዀ5ቈ ปีที่แล้ว

    ዳጊዬዬዬዬ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ትልቅ ቦታ ያድርስኸ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም ዳግም አቤት ጭውት ትህትና እርጋታ ዋው❤❤❤❤❤በርታ ወንድሜ

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጌታ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስክ እድግ በልልን

  • @ቤቲተስፋዬ
    @ቤቲተስፋዬ ปีที่แล้ว +5

    እውነት ለመናገር የታሜ ህልፈት እና የማዲጎ ልብን ይሰብራል

    • @jotare6971
      @jotare6971 ปีที่แล้ว +1

      Ye dawitm tmssay new

  • @rebkselshi264
    @rebkselshi264 ปีที่แล้ว

    የኔ ጨዋ እርጋታው ደስ ሲል ድሮስ የታሜ ልጅ አይደለህ ጎበዝ በርታልን ትልቅ ቦታ እደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 ปีที่แล้ว

    ታምራት አልሞተም አሪፍ ልጅ ተክቷል ተባረክ❤ የአባትህን ነፍሱን ይማረው😢 ጎብዘህ የአባትህን ስም ከፍ አድርገው
    Well done 👏🏽

  • @ሊሊራያወይቲ
    @ሊሊራያወይቲ ปีที่แล้ว +7

    እንኳንም ለቅድስ ምካኤል አመታዉ በአልና 🙏🙏 ላባቶች ቀን በሰላም አደረሰን ዳግምዬ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጠብቅህ አባቱን መሳይ 😢😢 🥺🥺 🙏🙏

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว +6

    ታሜ, ሞተ ሢባል የደነገጥኩትን መቼም ደንግጬ አላውቅም ነፍሥ ይማር, ግን እራሡን ተክቶ,ማለፉ ያፅናናል

  • @kidu715
    @kidu715 ปีที่แล้ว +3

    ቁጭ አባቱን ዳጊዬ ዳግም ታምራት❤

  • @mekdesasefa7948
    @mekdesasefa7948 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ውድ ታሜን ባንተ ውስጥ እናያለን ❤❤❤

  • @netsanetmuluwork4881
    @netsanetmuluwork4881 ปีที่แล้ว +2

    መልክህማ አባትህን አይመስልም ቁርጥ እናትህን ነው ሰው ስለማያውቃት ነው እንጂ ግን ለአባትህ ያልበጀ ሂወት አይጠቅምህ ጌታ ይሻልሀል ገና በልጅነት በዚህ ክፉ ሂወት አትጠመድ ይብቃህ የእኔ ልጅ♥️🙏🏽

    • @alam5953
      @alam5953 ปีที่แล้ว

      እናቱን የለቅሶው ጊዜ አይተናታል ዳጊ መልኩ ወዴ አባቱ ነው የሚቀርበው

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ የራስ መተማመን ከፍ ያለ ነው።ይመችህ

  • @lov3888
    @lov3888 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ታሜ ፅፎ ያስቀመጣቸዉ ነዉ የመሰለኝ የኔ ታሜ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😢😢😢

  • @bezawit6710
    @bezawit6710 ปีที่แล้ว +1

    እንኴንም ወለደህ እግዚአብሔር በሞገስ ጠብቆ ያሳድግህ::

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስህ የአባቱ ልጅ
    ሀፍ ታምዬዬዬዬ እና ማድዬዬዬ😭😭

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 ปีที่แล้ว +5

    እናቱም ደስተኛ ነች ባሏን አስመስሎ ፍጣሪ ስጠት ምንም ባሏን ባትርሳውም ልጇን ስታይ ትፅናናለይ😢❤❤❤🎉

  • @zihonnews
    @zihonnews ปีที่แล้ว +1

    ድሮ የአባትህ አድናቂ ነበርኩኝ አሁን ደግሞ የንተ እሆናለሁ በርታልን

  • @ኤልሳሚኪያስ
    @ኤልሳሚኪያስ ปีที่แล้ว +3

    ያርግልህ የኔ ጌታ ምኞትህ ይሳካልህ

  • @tigstwalfa6928
    @tigstwalfa6928 ปีที่แล้ว +1

    ካሙዙዬ ፈጣሪ በበረከት ይሙላህ ቤተሰብህ ይባረክ እንዳሰብካቸው ፈጣሪ ያስብህ እናመሰግንሀለን።

  • @habviral22
    @habviral22 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ነው ምርጥ ስራ ሰርቷል ታሜ proud ❤❤❤

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 ปีที่แล้ว +2

    ካሙዙ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 ปีที่แล้ว +4

    ካሙዝ በጣም ነው ማመሰግንክ ለድጋፍክ❤

  • @tamefast1
    @tamefast1 ปีที่แล้ว +1

    Dear Seifu, የእዉነት ጥሩ ጥያቄ አልነበረም:: ለአንግዶችህ ተዘጋጅተህ ብትመጣ መልካም ይመስለኛል. ከአንተ ብዙ የተሻለ ነገር ሁሌም ስለምጠብቅ ነዉ::

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว

    ድምፁ ልክ እደእባቱ ነው በጣም ደሥ ይላል

  • @bettymugwe6626
    @bettymugwe6626 ปีที่แล้ว +4

    ደስሲል ቁፍጥን ያለልጅ ተባረክ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 ปีที่แล้ว

      ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ በርታ 🌷🌷🌷🌷

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 ปีที่แล้ว +2

    ዳግዬ ሁሌ ባተ ቦታ ታሜን ሁሌ እናዬዋለን ታሜ አልሞተም በርታ ዳግዬ❤

  • @ghh5860
    @ghh5860 ปีที่แล้ว +2

    ታሜ💔😢😢😢አባቱን መሳይዳግምዬ❤❤❤❤

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg ปีที่แล้ว +3

    ምን ብዬ ኮመት ልስጥ ታሜን በጣም ነበር ምወደው😢😢😢

  • @HaimanotHailu-cj6dc
    @HaimanotHailu-cj6dc ปีที่แล้ว

    ዳግምዬ በርታ እስከ እርጋታው ምኑ አባቱ💙

  • @fgff4871
    @fgff4871 ปีที่แล้ว +3

    ታሜ አልሞተም ከዚ በላይ እንጠብቃለን 🙏

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ የአባቱ ልጂ😢😢🙏🙏ስወዲህ

  • @yesibethigi
    @yesibethigi ปีที่แล้ว +3

    መውለድ እራስን መተካት ደጉ ። እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃቸው።ታሜን መርሳት አይቻልም ነብስ ይማር እግዚአብሔር ስጠ እግዚአብሔር ውስደ ተፈጥሮ እንዲ ናት።

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 ปีที่แล้ว +2

    ሠው ከወለደ ሞተ አይባልም እንኳንም ወለዳቹ በርታ አይዞህ አላህ ይፍረድለት

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 ปีที่แล้ว +3

    እዲግ በሉ የታሜ ምርጥ ልጆች❤

  • @saudisaudi7467
    @saudisaudi7467 ปีที่แล้ว +3

    ታምራትየ በሱሙዚቃ ያላበደ የለም የምር ነብስህን ይማረው ታምራትየ

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ ዳግም ታምራትን ሳየው እንባዬ ይመጣል እግዚአብሄር ምኘትህን ሃሳብህን ይስጥህ😭😭😭😭

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 ปีที่แล้ว +4

    እውነትም ዳግማዊ ታምራት❤❤

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam 11 หลายเดือนก่อน

    Very wise and mature young guy.

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ይድርስክ ውድድድ ነው ምናረግክ❤❤❤

  • @frutenafrtuna3745
    @frutenafrtuna3745 ปีที่แล้ว

    ዳግምመይ ጽቡቀይ እድመን ጢኢናን ይሃብካ 💛❤️

  • @henokhabtezgi4136
    @henokhabtezgi4136 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ይስጥህ፡፡ ክፉ ኣይንካህ፡፡

  • @Nejat197
    @Nejat197 ปีที่แล้ว +7

    እረ ሰይፉ በቃ ልጁን አትጨቅጭቀዉ ዉይ የአባት እና የእናት ሞት ሁሌ አድስ ነው

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg ปีที่แล้ว +1

    ያባቱ ልጅ እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @መክሊት-ፐ4በ
    @መክሊት-ፐ4በ ปีที่แล้ว +4

    ሁሌ የማረሳው ሰው ታሜ እሱ ከሞተ ሙዚቃ መስማት አቁሚያለሁ💔😢

  • @Teki1986
    @Teki1986 ปีที่แล้ว +1

    Abet maturity better than Seyifu! That dad did great job may God bless his soul in Heaven Tame 🙏

  • @genetkonjo
    @genetkonjo ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርታ መውለድ ደጉ ታሜ ነፍስ ይማር ተክተህ ልን ሄድክ 💋💋💋💞💞💞👍👍

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ደረጃ ድረስ ትሁት ልጅ ነህ❤

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว +3

    😢😢😢😢መዉለዲ ደግነዉለካ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ የህክምና ስህተት ግን እየተደጋገመ ነው እንደኔ ሀሳብ ሴት ዶክተሮች እና ነርሶች ቴሬድ ላይ በሚሆኑ ግዜ እረፍት ቢሰጣቸው ባይ ነኝ ምክንያቱም የሆርሞን መለዋወጥ ስለሚኖር ስህተት ሊሰሩ ይችላሉ

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እርጋታው እራሱ❤

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving ปีที่แล้ว

    ዳግም በጣም ተስፋ እሚጣልብት ልጅ ነው 👌

  • @meski9724
    @meski9724 ปีที่แล้ว +8

    መውለድ ጥሩ ስሙን አስጠራው ❤

  • @petirosetanu6458
    @petirosetanu6458 ปีที่แล้ว

    ዳግዬ በጣም ነው የምወድህ በርታልኝ

  • @semharabraham9817
    @semharabraham9817 ปีที่แล้ว

    ይሄ ልጅ ደስ ሲል ሁሉ ነገሩ አለ እንጂ የ ታደለ ሮባ ልጅ ብልጅነቱ የዛገ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 ปีที่แล้ว +1

    ታሜ ልጅህን ቀና ብለክ ባየኸው በድምፅም በሁሉ ነገር አንተን መሳይ ተክተክ ሄድክ ነብስን ይማር

  • @maremhabetmu9133
    @maremhabetmu9133 ปีที่แล้ว

    አላህ ትልቅ ቦታ ያዲርስህ ዳግም ታሜ😢

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 ปีที่แล้ว +2

    ነብስ ይማር ታምራት

  • @YalewTilahun-rf6jq
    @YalewTilahun-rf6jq ปีที่แล้ว

    ልጅ የአባቱን ቦታ ይተካል ማለት ይህ ነው

  • @yetinatube3005
    @yetinatube3005 ปีที่แล้ว +4

    ሊቀ መልዐክ ቅዱስ ሚካኤል ከናንተ ጋር ይሁን

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዳህ አባትህ ቢኖር ኖሮ ይደሰት ነበር

  • @eyruskasi9364
    @eyruskasi9364 ปีที่แล้ว

    የእዉነት አልሞተም ፈጠረ ይጠብቅህ

  • @selamselam5939
    @selamselam5939 ปีที่แล้ว

    ያባቱ ልጅ ❤❤❤❤❤ታሜ አለ መውለድ ደጉ

  • @amanumer2875
    @amanumer2875 2 วันที่ผ่านมา

    Tami best musicians neber specially 90's music

  • @melodiagospelmultimedia9533
    @melodiagospelmultimedia9533 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ልጁን ወደ ሀዘን ስሜት ለመክተት ያለረከው ጥረት የለም ስላለፈ ነገር እያነሳህ አስጨነከው ባለፈም ሲመጣ ተመሳሳይ ነገር አንስተህ ነበር

  • @ረድኤት
    @ረድኤት ปีที่แล้ว +1

    ማዲና ታሜ
    ሞቱ ቲባሉ
    ያለቀስኩት ለቅሶ
    እስካሁን አላመንኩም😪😪😪😥

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 ปีที่แล้ว

    የ ሃጫ እና የ ታሜ ሞት ልባቺን ነው የተሰበረው.. እስከ አሁን አልተመለሰም ልባቺን 🙏😭😭😢🥺🥺

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 ปีที่แล้ว

    Your Dad would be so proud ❤

  • @mekdes9821
    @mekdes9821 ปีที่แล้ว +2

    ጊዜው ለመውለድ ቢያስፈራም ራስን መተካት ግን እንዴት ዴስ ይላል

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ዳግማዊ ታምራት ደስታ በርታ

  • @EmebetMohamed-uu5gf
    @EmebetMohamed-uu5gf ปีที่แล้ว +2

    ቅድሰሚካኤልይጠብቅህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹