ጥበቡ ወርቅዬ "አለምነህ ዋሴ በልጅነቴ 300 ብር የሸለመኝን አረሳውም... የያዝኩት መንገድ ሰላም ሰጥቶኛል" //ቅዳሜ ከሰዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @betsinunu
    @betsinunu 5 หลายเดือนก่อน +491

    አጋጣሚዎችን ሁሉ ለወንጌል መጠቀምህ አስደንቆኛል ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

    • @lilyannabraha7359
      @lilyannabraha7359 5 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም አይገርምም

    • @user-wq5wy6ck7d
      @user-wq5wy6ck7d 5 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ይባርክህ 🙏

  • @Behiwotmenged
    @Behiwotmenged 5 หลายเดือนก่อน +787

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16

    • @user-pg9ho1rv4h
      @user-pg9ho1rv4h 5 หลายเดือนก่อน +4

      😢ጥበቡዬ ሥላየሁህ ደሥ ብሎኛል እድሜና ጤና ይሥጥህ መዳኒያለም

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @awtaraubeworship
      @awtaraubeworship 5 หลายเดือนก่อน

      ጥበቡ ወርቅየ የዘመረው መዝሙር th-cam.com/video/vF49MFEXKX8/w-d-xo.htmlsi=RhSJF3EooFinIHh4&t=12@@millionyohannes1036

  • @robelmilkias8609
    @robelmilkias8609 5 หลายเดือนก่อน +150

    ጥቤን የነካህ ጌታ እኛንም አስበን ጎበኘን

    • @user-wq5wy6ck7d
      @user-wq5wy6ck7d 5 หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ ቅርብ ነው የነካሃል🙏

  • @Zablonayele
    @Zablonayele 5 หลายเดือนก่อน +159

    ✨የናዝሬቱ ኢየሱስ የህይወት ምንጭ 🙌 ተመስገን 🙏🔥

  • @user-ej8xv8id2c
    @user-ej8xv8id2c 5 หลายเดือนก่อน +740

    ሙስሊም ነኝ እንደዚህ ጣፍጦኝ የሰማሁት interview የለም ደስ አለኝ አራድነት ጥግ ድረስ ሰዎችን ለማስደሰት ብሎ አንደበቱ ሳይወላ ውል በቃ ባላማው ቆንጆ ጥፍጥ ያለ ኢንተርቪው

    • @user-qw8pd7lh1v
      @user-qw8pd7lh1v 5 หลายเดือนก่อน +10

      Betam

    • @user-wo9fr3zf5q
      @user-wo9fr3zf5q 5 หลายเดือนก่อน +32

      እኔም ወድጄዋለሁ 100% ቀጥ ያለ አቋም።

    • @SebleSeblewengel
      @SebleSeblewengel 5 หลายเดือนก่อน +15

      ❤❤❤❤❤

    • @user-wl4mp6di1n
      @user-wl4mp6di1n 5 หลายเดือนก่อน +27

      ቅንነትህ ደሰ ይላል ተባረክ

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p 5 หลายเดือนก่อน +26

      ቅንነትሽ/ህ ደስ ይላል ::መልካም አነደበት ጥቅሙ ለራሳችን ነው እናመሠግናለን 🎉🎉🎉

  • @beja2184
    @beja2184 5 หลายเดือนก่อน +546

    በዚህ አለም ሰዉ እየሱስ ካለዉ ሁሉ ነገር አለዉ !! እየሱስ እኔ ህይወት ነኝ ብሎአልና !!!ተባረክ ጥቤ ❤

    • @absabs9882
      @absabs9882 5 หลายเดือนก่อน +3

      በመሠረቱ የፔንጤ የሱስ መነሻና መድረሻ የለውም
      ሉተር የፈጠረው ምናባዊ የሱስ ስልክ ያለው የሱስ
      የቡክ አካውንት ያለው የሱስ?? የፔንጤ የሱስ ይህ ነው ።የተፈጠረውም 1557 ዓመተ ምሕረት ነው ።እናም ከእውነተኛው እየሱስ ክርስቶስ ጋር አይገናኝም
      በአጠቃላይ ፔንጤ ወይም ፕሮቴስታንት ክርስትናን በሰይፍ እያረዳት ነው በተለይ አውሮፓና አፍሪካ???

    • @meslemmeslem-mj4uh
      @meslemmeslem-mj4uh 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@absabs9882የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት የለህም አንብብ ጌታ ይገስፅህ

    • @danielgm2071
      @danielgm2071 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@absabs9882 ኢየሱስ ነጭ ነው ወይስ ጥቁር??

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 5 หลายเดือนก่อน +114

    ሰው በኢየሱስ አምኖ እንዲህ እርፍ ብሎ ይኖራል ❤❤
    ዛሬም በኢየሱስ እመኑ

  • @tarekegnyilma295
    @tarekegnyilma295 5 หลายเดือนก่อน +252

    ብዙ ዘፋኞች ከሱ መማር አለባቸው!!!
    ምክንያቱም በዝ ባለቀ ዘመን ጌታን ማገልገል ዳስ የሚል ነው!!! ጌታ ኢየሱስ ዘመኑን አገልገሎቱን ይባርክ ❤❤❤❤

    • @holyseed.1415
      @holyseed.1415 5 หลายเดือนก่อน +3

      ብዙ አገልጋዬች ከእርሱ መማር አለባቸው ጌታን ለእንጀራ የተከተሉ

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዘፋኝ ያሉት አዳራሽ ውስጥ ነው በወንጌል ስም የዘፈን እየዘለሉ ጥማታቸው የሚወጡ

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 5 หลายเดือนก่อน +366

    ድንቅ ነው ለኔ ጌታ
    ድንቅ ለእኔ እየሱስ
    ሞኝነት ቢመስላት ለአለም
    ድንቅ ነው ለእኔ ዘላለም ።
    እግዚአብሔር ለአላማው ለይቶሀል

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 5 หลายเดือนก่อน +579

    አቤት መታደል፣ከዘፈን ወደ ጌታ። እየሱስ ጌታ ነው

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 5 หลายเดือนก่อน +13

      አልሸሹም ዞሮ አሉ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

    • @lifeinethiopia6864
      @lifeinethiopia6864 5 หลายเดือนก่อน +15

      @@SuleymanAli93Dark and light is different

    • @latamolameso3299
      @latamolameso3299 5 หลายเดือนก่อน +9

      ​@@SuleymanAli93 እኔ ጴንጠ ነኝ:: ነገር ግን በኦርቶዶክስ ማልቀበላቸው ነገሮች ብኖሩም ከዘፈና ከአለማዊ ነገሮች 100% እንደምትለይ ኣምናለሁ:: ኣንቴ ግን ክርስትና ትርጉሙ ራሱ ሳይገባህ ነው ክርስትያን ነኝ ለማለት ምትሞክረው:: Please እንደገና ተማር፣ተጠመክና ክርስትያን ሁን::

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@latamolameso3299 አልሀምዱሊላህ ኒመተል ኢስላም ከምንም ነገር የፀዳ ሀይማኖት አለኝ አተም እኔም ኢሳ ወይም ኢየሱስ እናቱ መርየም ወይም ማሬያም የፈጠረ አድ አላህ ቢቻ ነው አላህ ባይኖር ኢሳ ሚባል ነቢ ከቴ ኢመጣ ነበር በሱላይ ማሻረክ ትልቅ ጥመት ነው አላህ ኢጠብቀን

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@SuleymanAli93😂😂😂😂😂ኢሉሚናቲ ብትሆኑ ጥሩ ነበር

  • @muluadimasu5802
    @muluadimasu5802 5 หลายเดือนก่อน +91

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

    • @mulugetamersha7617
      @mulugetamersha7617 5 หลายเดือนก่อน

      በአንድ በኩል አማላጅ ነው ትላላችሁ ለኛ መዳን የሚማልድ እንዴት ፈራጅ ይሆን ይሆን?

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 5 หลายเดือนก่อน +63

    በሙሉ ኃይልህ ዓለምን እንዳገለገልክ በሙሉ ኃይልህ ጌታ ኢየሱስን ለማገልገል መወሰንህ ድንቅ ነው። ወይ መታደል። ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ። እንወድሃለን።

  • @bettyjesus8166
    @bettyjesus8166 5 หลายเดือนก่อน +583

    “ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12
    ዛሬ ኢየሱስ ህይወትን ይሰጣል

    • @honey-gs9lh
      @honey-gs9lh 5 หลายเดือนก่อน +1

      Betye ❤

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኳን ወደአዳራሽ ችብቸባ ሄዳቹ

    • @honey-gs9lh
      @honey-gs9lh 5 หลายเดือนก่อน

      @@mihretmengestu2798 why are you mad?

    • @MeryThgayee
      @MeryThgayee 5 หลายเดือนก่อน

    • @awtaraubeworship
      @awtaraubeworship 5 หลายเดือนก่อน

      @@MeryThgayee ጥበቡ ወርቅየ የዘመረው መዝሙር th-cam.com/video/vF49MFEXKX8/w-d-xo.htmlsi=RhSJF3EooFinIHh4&t=12

  • @mimilam5753
    @mimilam5753 5 หลายเดือนก่อน +157

    ምን ይገርማል ኢየሱስ ሲመጣ ሁሉ ይቀየራል መንፈስ ቅዱስ ይንካህ እንጂ ጥበቡን ትሆናለህ ❤ ክብር ለኢየሱስ ❤

  • @asnibelew5428
    @asnibelew5428 5 หลายเดือนก่อน +87

    ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ እንደዚህ የምትወዳቸውን የቀድሞየስራ ባልደረቦችህን ሌሎችንም ጨምሮ ጌታ ያስወርስህ : ለመዳናቸው ምክንያት ያድርግህ :: እግዚአብሔር አገልግሎትህ ንና ያንተ የሆነውን ሁሉ አብዝቶ ይባርክ::🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 5 หลายเดือนก่อน +39

    ማርያምን እኔ ጥበቡን በጣም ከሚያደንቁት አንዱ ነኝ የአለምን ክብር ወደጎን ብሎ ወደመንፈሳዊ ህይወት ውስጥ መግባቱ

  • @sallewubet2723
    @sallewubet2723 5 หลายเดือนก่อน +207

    ሁፍ በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው እግዚአብሔር ሲያስመልጥ እንደዚህ ነው እየሱስ ጌታ ነው መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ከሰማይ በታች እየሱስ ነው

  • @yohannesdessalegn6503
    @yohannesdessalegn6503 5 หลายเดือนก่อน +713

    የእግዚአብሔር ሰው ጥበቡ ወርቅዬ እየሱስን የሚያከብር አገልግሎት እና ህይወት ስላለህ ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ።ለብዙ አገልጋዮች ምሳሌ ነህ።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 5 หลายเดือนก่อน +11

      እግዚአብሔር ከዚህም የሚበልጥ ሞገስና የመንፈስ ቅዱስን ቅባት ይጨምርልህ ወንድማችን!

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 5 หลายเดือนก่อน +2

      እዴት ካብሽው ሌቦች አገርአፍራሾች ከጭፈራ ወደጭፈራ ታሪክአልባዎች እየሱስ ክርስቶስ የናንተ መነገጃአደለም አርፈሽ ጨፍሪ አስመሳዮችየሰውደም መጣጭ

    • @yehiwetenjera6367
      @yehiwetenjera6367 5 หลายเดือนก่อน +13

      ​@@mihretmengestu2798 የተሰቀለው ኢየሱስ ለሁላችንም ነው። ጨዋ የለም ባሪያ የለም ግሪክ የለም ከይሁድ የለም። ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው።

    • @letehawariatabraham6128
      @letehawariatabraham6128 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@mihretmengestu2798 Jesus loves you mihret

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 5 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ የናንተ ምነው ለአንደበታቹ ልጓም አላበጀላቹም እንዴትስ ለሌላው ሰው ፍቅርን እንድትሰጡ አሊደረጋቹም?🤔🤔🤔​@@mihretmengestu2798

  • @healthyfamily47
    @healthyfamily47 5 หลายเดือนก่อน +34

    ሁላችሁም ንቁ ይህ መልዕክት ለሁላችን ነው ኢየሱስን በመከተል ዘላለማችሁን አስተካክሉ።

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 5 หลายเดือนก่อน +49

    በአሁኑ ሠዓት በመዝቃ ዓለም ውስጥ ያለችሁ ኑ ወዳ ኢየሱስ ይህ የእናንተ ጊዜ ነው እንደመሻባችሁ ሀዳራ ኢየሱስ ይወደችሃል❤🙌🙌

    • @enanutadesse2115
      @enanutadesse2115 5 หลายเดือนก่อน +1

      Eyasus kerstose geta nw Maryam amalge nat

  • @user-md1gu9ez2y
    @user-md1gu9ez2y 5 หลายเดือนก่อน +168

    የሚያሰቀጥል ጸጋ ይጨመርል ለትዉልድ ማምለጫ ያድርግ ጌታ ይመሰገን የጠራ ጌታ

  • @yehiwetenjera6367
    @yehiwetenjera6367 5 หลายเดือนก่อน +70

    ሙሉ ቪዲዮው ወንጌልን በስልጣን የተናገርክበት ነው። ጥበቡ ፀጋ በዝቶልሀል ጌታ ይመስገን ስላንተ። በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @tegeswaldwald1524
    @tegeswaldwald1524 5 หลายเดือนก่อน +23

    አቤት ጌታን መከተል ሞገሱ ውበቱ እሰይ ዘሠንህ ይባረክ ታድለህ

  • @rebunimedia
    @rebunimedia 5 หลายเดือนก่อน +11

    ክርስቶስን ያለ ማመቻመች የሰበከ እንደ ጥበቡ ወርቅዬ አላየሁም እንባ እየተናነቀኝ ነው መለወጡን የሰማሁት ,በራሴ አፈርኩኝ ወንጌልን በተሰጠኝ አጋጣሚ መስበክ ባለመቻለ😢😢😢😢😢😢

  • @user-fl2qf3pq7x
    @user-fl2qf3pq7x 5 หลายเดือนก่อน +278

    ጥቤ ማለት እራሱን የካደ መሪ!!! ዘመንህ ይለምልም ውሃ እያጠጣኸኝ ስልሆነ አመሰግናለሁ ኢየሱስ ይመጣል

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 5 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ይመጣል ስንት ሰአት መንግስት ሰማያት ከቶውኑ በመጠባበቅ አትመጣም

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg 5 หลายเดือนก่อน +127

    እምር ብሎብካል ጥበበ ቀሪ ዘመንህም ያማረ የተዋበ ይሁን 🥰🙏

  • @israelalge
    @israelalge 5 หลายเดือนก่อน +28

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ፣ ነጻ አውጪ፣ ፈዋሽ፣ ፍቅር፣ ቸር፣ ደግ፣ ባራኪ፣ ጌታ፣ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።

  • @SitotawPaulos
    @SitotawPaulos 5 หลายเดือนก่อน +32

    ኢየሱስ ያድናል፣ይታደግማል፣ ከጨለማ ወደ ሚያስድንቅ ብርሃን ያወጣል። በርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት አለው። #EBS ተባረኩ።

  • @zerubabelKapo-wc5dz
    @zerubabelKapo-wc5dz 5 หลายเดือนก่อน +154

    የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም 🎉

    • @miheretseyom8685
      @miheretseyom8685 5 หลายเดือนก่อน +7

      🎉🎉🎉ምርጡ ፕሮግራም❤❤❤

    • @rozaatuba2278
      @rozaatuba2278 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤በትክክል

    • @rozaatuba2278
      @rozaatuba2278 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤በትክክል

    • @tsedia-iz3pv
      @tsedia-iz3pv 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @fitsahtube6334
    @fitsahtube6334 5 หลายเดือนก่อน +84

    ጥቤ በህይወት ሊያኖርህ በቅፉ ያስገባህ ጌታ ይመስገን

  • @jesusislord2203
    @jesusislord2203 5 หลายเดือนก่อน +41

    አራ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነዉ እኔ ነበር ይመስለኝ ነበር አገልግሎቱን ሰይ ዘፈኝ ነበር ለካ አቤት ኢየሱስ ስራህ ግሩምና ድንቅ ነዉ ክብር ላንተ ይሁን ❤❤❤

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 5 หลายเดือนก่อน +23

    ኢየሱስ ጌታ ነው !!!
    የክብር እቃ አድርጎህ የመረጠህ ጌታ ይባረክ❤

  • @user-ej8xv8id2c
    @user-ej8xv8id2c 5 หลายเดือนก่อน +73

    የአላህእንዴት ደስ ይላል ምን አይነት ቃለ መልልስ ነው በቃ ጥፍጥ የለ

    • @lidyatekele762
      @lidyatekele762 5 หลายเดือนก่อน +2

      Jesus loves you ❤he died for you on the cross

    • @jeremiahgudure5920
      @jeremiahgudure5920 4 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 5 หลายเดือนก่อน +215

    በነፃነት ለመኖር በነፃ ነፃ ያወጣን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ🙏

  • @rahelyohannis2680
    @rahelyohannis2680 5 หลายเดือนก่อน +87

    ፀጊና ዮኒ ወደ ጌታ መምጣት ይሁንላችሁ እውነት ይብራላችሁ

    • @BK-zh9eq
      @BK-zh9eq 5 หลายเดือนก่อน +2

      Enesu yerasachew emnet alachew yawm Egziabher yemikeberbet ahun sirachewn bicha endiseru tewachew

    • @abcool6074
      @abcool6074 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen, be geta be yesus sum menfes kudus ye hiwet Geta yehone Yesus yugeletlachew , amen ❤

    • @abcool6074
      @abcool6074 5 หลายเดือนก่อน

      @@BK-zh9eq “ወንድሞች ሆይ፥ የልቤ በጎ ፈቃድና ስለ እስራኤል ወደ እግዚአብሔር ልመናዬ እንዲድኑ ነው።”
      - ሮሜ 10፥1

  • @svenskaforhabesha3759
    @svenskaforhabesha3759 5 หลายเดือนก่อน +13

    Woow! እንደዚህ ሕይወት ያለው ሰው ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ❤️ ጌታ ሁሉን ማድረግ ይችላል 🙌🙌

  • @redumaki4168
    @redumaki4168 5 หลายเดือนก่อน +115

    ተጨንቃ ለነበረች ነፍስ ጨለማ አይሆንም አሜን 😢 ❤❤❤❤

  • @molla27
    @molla27 5 หลายเดือนก่อน +140

    ''ድንቅ ነው የተሰራው ድንቅ ነው የተሰራው የኔ ጌታ ያደረገው በአለም ሁሉ የሚወራው '' እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ስለሁሉም እሱ ይክበር

  • @martamarta3781
    @martamarta3781 5 หลายเดือนก่อน +29

    ጌታ እየሱስ ክብሩን ይውሳድ ሀሌሉያ❤❤❤❤እየሱስ ጌታ ነው

  • @yaikobunofficial205
    @yaikobunofficial205 5 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ መካከል ያለማንም አማካሪ የወደዳቸውን ሰዎች ለዓላማው ይለያል።
    ጥቤ አንተን የመረጠህ እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 5 หลายเดือนก่อน +58

    Wow የኢየሱስ መሆን በራሱ ክብር ነው።❤

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 5 หลายเดือนก่อน +162

    ኢየሱስ ጌታ ነው።❤

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 5 หลายเดือนก่อน +8

    የተዘራው ዘር የሚበቅልበትን ቀን እናፍቃለሁ።ምንም ጥይት አላባከንክም ።የአባቴ ልጅ ተባረክ

  • @user-pn5gz2co3f
    @user-pn5gz2co3f 5 หลายเดือนก่อน +10

    ምንም ቃል የለኝም ሁላችንንም ባንናገርም ነክተከናል የሚገርም መዳን የሚገርም ትህትና የሚገርም መረዳት😍😍😍😍😍😍

  • @ETC21
    @ETC21 5 หลายเดือนก่อน +112

    ኢየሱስን የያዘ በህይወቱ
    አቤት እረፍቱ መፅናናቱ

  • @andualemmulat-ee1qc
    @andualemmulat-ee1qc 5 หลายเดือนก่อน +58

    ደስ ሲል!!! አንተ ያይ ጌታ ለሁላችን ይደረሰልን አሜን

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 5 หลายเดือนก่อน +9

    ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤
    በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።ማቴ 10:32-33
    የሰማነው ወንጌል ለመዳን ይሁንልን🤲
    ጥበበ ወርቅዬ ተባረክ

  • @SamSis-we2bn
    @SamSis-we2bn 5 หลายเดือนก่อน +10

    የእግዚያብሔር ሰው በአገልግሎትህ ተባርከናል ጌታ በብዙ ከፍ ያድርግህ !!!

  • @tareagapechannel38
    @tareagapechannel38 5 หลายเดือนก่อน +79

    EBS መልካም የገና በዓል ለሁላችሁ ይሁንላችሁ ! እናንተ ሁሉ ገብ ናችሁ ጥበብ አርቅዬን ስለጋበዛችሁ በጣም እናመስግናለን ! ጥበብዬ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @melakuabraham3224
    @melakuabraham3224 5 หลายเดือนก่อน +139

    እኛ ወንጌል አማኞች ለሚድያ ማንመቸውስ ነገር ኢየሱስ ኢየሱስ ብቻ ጥብዬ blessed you

    • @samcook9137
      @samcook9137 5 หลายเดือนก่อน +13

      😂😂 አለም ማስማት ባትወድም ግን ኢየሱስ ይሰበካል

  • @wisdom_ETHIOPIA
    @wisdom_ETHIOPIA 5 หลายเดือนก่อน +109

    They tried to distract him with his past worldly life, but he blew away their minds with wise answers, even referring to the holy Bible. That's when I knew he is the chosen one! Congratulations and have a blessed Christmas, dear brother Tibebu Workiye 🎉✨❤

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v 5 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 5 หลายเดือนก่อน +4

      You got him.....በጣም ጠንቃቃ ነው ስመልስ።አቋምና ጥበብ አለው።

    • @PlRATE
      @PlRATE 5 หลายเดือนก่อน +1

      The devil can refer to the scriptures too...is he really wise?

    • @wisdom_ETHIOPIA
      @wisdom_ETHIOPIA 5 หลายเดือนก่อน

      @@PlRATE Indeed, , you'll only have that authority to know when you're connected with the Almighty, the Lord of Lords, the True God from True God. Otherwise, you'll be asking such types of questions if somebody is truly from God's side or not and the worse you doubt your faith along. 😉✨

    • @PlRATE
      @PlRATE 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@wisdom_ETHIOPIA you're wrong! your connection with God does not automatically give you the authority to discern whether someone quoting a verse is acting with good or evil intentions else every self proclaimed Christian would found his own "church" and be a pastor. Furthermore, Merely quoting scriptures does not signify wisdom or a closer relationship with God. People with disabilities such as deaf or blind or mutes can possess great wisdom. Your faith in God can not be influenced by the identity of the person quoting the verse nor it can directly be correlated to one's faith in God.

  • @user-pd9qh9ck1h
    @user-pd9qh9ck1h 5 หลายเดือนก่อน +12

    ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ኢየሱስ አብስቶ ይባረህ 🥰🥰🥰

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 5 หลายเดือนก่อน +205

    Thank you EBS soooo much for ur impartiality & being respectfull for diversity, keep it up!!!!🎉🎉🎉❤❤❤

  • @danab537
    @danab537 5 หลายเดือนก่อน +96

    ስነስርዓትህና አክብሮትህ ከዘመኑ ፕሮቴስታንቶች እጅግ ይለያል ። በሌላኛው ዓለም እጅግ የማደንቅህ የቀድሞው ሙያህ አጋርህ ነኝ ... ባንተ ዘፈኖች መንፈሴን አድሼ አድጌያለሁ .. በዚህ መልኩ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል .. ተባረክ ጥበቡ ወርቅዬ 🙏🙏🙏

    • @biniyamaltaye4645
      @biniyamaltaye4645 5 หลายเดือนก่อน +6

      ልክ ነህ ከዘመኑ ፕሮቴስታንት ይለያል

  • @user-tp7wj4dv9o
    @user-tp7wj4dv9o 5 หลายเดือนก่อน +8

    ዘመንህን ሁሉ የጌታን አዳኘነት አንድትናገር አግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @Protestantmezmur93r
    @Protestantmezmur93r 5 หลายเดือนก่อน +10

    የጸና እምነት እና እውነተኛ መነካት ለጌታ ያለህ ልብ ድንቅ ነው ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mercyglory9268
    @mercyglory9268 5 หลายเดือนก่อน +181

    God bless Ebs and the crew. This is what the real Ethiopia mean no difference in Christian, Muslim , or orthodox you respect all thank you!!

    • @christinabyssinia894
      @christinabyssinia894 5 หลายเดือนก่อน +12

      I usually get confused when u try to differentiate orthodox from Christian . Actually Christian is orthodox and orthodox is Christian. If u want to mean Protestant Christian that works .
      Don’t act like you are close to God with everything.

    • @therockofescape1552
      @therockofescape1552 5 หลายเดือนก่อน +2

      No ground for Ethiopian Orthodox to be called Christian especially if you study scriptures

    • @Betty-hh2rj
      @Betty-hh2rj 5 หลายเดือนก่อน +3

      @@therockofescape1552who say that???? Orthodox is Christian! You guys so mad ….. we’re Christian

    • @yonatansolomon7743
      @yonatansolomon7743 5 หลายเดือนก่อน

      we protestants are also christians..... coz christians are people who follow christ...so we are christians who follow only christians

    • @JustFeeel
      @JustFeeel 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@therockofescape1552 what is christian? why cant orthodox be called christian? what scripture did you study for you to say orthodox is not a christian?

  • @senitmesfin8365
    @senitmesfin8365 5 หลายเดือนก่อน +45

    በዚህ ምድር ላይ ካለ ምንም ነገር ሁሉ የክርስቶስ ከመሆን በላይ ትልቅ አና ደስ የሚያሰኝ ትልቅ ነገርም ውሳኔም የለም። አንተን ያገኘ ጌታ ብዙዎችንም ያግኛቸው ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልህ ወንድማችን።
    " ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጊው ነገር አልፎአል እነሆ ሁሉም አዲስ ሆኖል። "-2ኛ ቆሮ 5፤17

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 5 หลายเดือนก่อน +4

    ያለጋጋታ እግዚያብሄርን እያገለገለ ያለ ድንቅ ሰው ። ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ጥበቡ ወርቅዬ

  • @tewodrostilahun3802
    @tewodrostilahun3802 5 หลายเดือนก่อน +12

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16

  • @melesetekle8147
    @melesetekle8147 5 หลายเดือนก่อน +33

    EBS እናመሰግናለን ።ጥበቡ ወርቅዬን በዚህ መልክ ስላየሁት ደስተኛ ነኝ።በዚያ ላይ ጨዋታም ይችላል ።ደንቅ ቃለምልልስ ነበረ🙏🙏🙏🙏

  • @user-rx2uu9zf1h
    @user-rx2uu9zf1h 5 หลายเดือนก่อน +25

    ጥልዬ ከአዉሬዉ መንጋጋ ያወጣህን ጌታ ደግሜ ደጋግሜ አመሰግነዋለዉ ስለ ስራዉ ሁሉ ጌታ የተመሰገነ ይሁን❤

  • @BirukeLiyu-kh3jn
    @BirukeLiyu-kh3jn 5 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄን የማሳለ ብርሃን የለገኛችሁ አሁንም ዕድል አለቹ ኑ ወዳ ኢያሱስ❤

  • @iphonetastic5926
    @iphonetastic5926 5 หลายเดือนก่อน +7

    ኢየሱስ ጌታ ነው ኑ ወደ ኢየሱስ እሱ ብቻ ሕረፍት ይሰጣል ሌላው ሁሉ ቀሪ ነው ወዳጆች 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @user-uk9nm1yo5g
    @user-uk9nm1yo5g 5 หลายเดือนก่อน +71

    ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ !!!

  • @tigib6790
    @tigib6790 5 หลายเดือนก่อน +60

    ሜዳ ላይ ያላስቀረኝ ጌታ ስሙ ይባረክ

    • @zewdyhalefom3690
      @zewdyhalefom3690 5 หลายเดือนก่อน +4

      Betam GETA yemilew we are in right side of GOD devil is lair

  • @user-bz6gd4zx7p
    @user-bz6gd4zx7p 5 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው የሚሳነው ነገር የለውም።😭❤

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 5 หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ በተበላሸ ጊዜ ሰው ወንጌል እንዳይሰማ ጆሮ የደፈኑ ብዙዎች እያሉ ጥበቡ አንተን ደብቆ ያሳደገህ ጌታ ስሙ ይባረክ ተባረክ ጥሩ የሆነ ህይወት መግለጥ ስለቻልክ

  • @Momeyeop
    @Momeyeop 5 หลายเดือนก่อน +77

    ጥቤ ባንተን የጌታን የማዳን ሀይል አይተናል ስለ ሁሉም ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ከላሊበላ ወጥተህ ፀንተህ የክርስቶስን ጌትነት ስላሳየኸን የጽናት ምሳሌ ስለሆንከን ዘመንህ ብሩ ይሁ ።ለአማራ ክልል ፀልይ

  • @saronteame773
    @saronteame773 5 หลายเดือนก่อน +39

    ጥበቡ ታድለክ እንደዚ ብልክ ጌታን ማግልግልክ ኣሜዚንግ❤❤

  • @TarikuAlemayehu-vg4kd
    @TarikuAlemayehu-vg4kd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደጋግሜ ያየሁት interview በትንሹ አራት ጊዜ አይቼዋለው!!ወንድም ጥበቡ❤❤❤

  • @sisaylemma4933
    @sisaylemma4933 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ እ/ር አብዝቶ ይባርክ 👍👍👍 አንተ ትለያለህ : ለእኛ ትልቅ ት/ት ነህ ......🙏🙏

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 5 หลายเดือนก่อน +55

    እየሱስ ጌታ ነዉ❤ ጥቤ ጌታ ሞገስ ዉበት ክብር ሆኖሀል ጌታን ተጠግቶ ያፈረ የለም። ፀጋ ይጨመርልህ ተባረክ❤

  • @melkamubekele7277
    @melkamubekele7277 5 หลายเดือนก่อน +72

    ተወዳጁ ወንድማችን ጥበቡ ወርቅዬ በእውነቱ እንወድሃለን። በውስጥህ ያለው የጌታ መንፈስ ሁሉንም ይጠራል። ኢየሱስ ያድናል❤

  • @biniyamlakachew8264
    @biniyamlakachew8264 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ድሮ ጌታን ከመከተል ተመልሼ እና ከቤቱ ጠፍቼ በነበረበት ጊዜ ያኔ እሰማህ ነበር ዛሬም ደግሞ በዚህኛው ዘመን የበለጠ እሰማሀለው ስለዚህ ደግሞ ከሀጥያታችንና ከክፋታችን ራሱ ጌታ ኢየሱስ እየመለሰ ስለባረከን፡ ዕድል ስለሰጠንና በህይወትም ስላቆየን በእውነት ብዙ ክብር ይሁንለት።ምክንያቱም በዚህ ቃለ ምልልስ ውስጥ ያየሁት ዛሬም ጌታ ማንንም ሙሉ በሙሉ መቀየር እንደሚችልና አሁንም ድረስ አለምን የሚንቁ በጣም ብዙ celebrityዎች እንዳሉ ነው። እንዳለው ጌታ ኢየሱስ ይችላልና። ነገ ማንም ቢመጣ አትገረሙ።
    ጥብዬ በጣም እወድሀለው።
    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ።
    Thank you EBS 🙏

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 5 หลายเดือนก่อน +7

    ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @rozaabrham3478
    @rozaabrham3478 5 หลายเดือนก่อน +48

    “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
    - ኢሳይያስ 9፥6❤❤❤

  • @fikerzeyne4591
    @fikerzeyne4591 5 หลายเดือนก่อน +113

    “የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።”
    - ገላትያ 5፥22

  • @wongel_A
    @wongel_A 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው በልቡ የሞላውን በአንደበቱ ይናገራል ።ምንኛ መባረክ ነው። God bless you

  • @lidyayirdaw6152
    @lidyayirdaw6152 5 หลายเดือนก่อน +20

    Ebs ሀይማኖትን ከሀይማኖት የማያበላልጥ ትንሽ ትልቅ የማይል ምርት ቻናል ከምርጥ ፖሮግራም አዘጋጆች ጋር Thanks Ebs

  • @Hanademse
    @Hanademse 5 หลายเดือนก่อน +30

    የዮሐንስ ወንጌል 3
    16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ኢየሱስ ያዲናል
    ተባረክ ❤❤❤❤

  • @fanashitaye4801
    @fanashitaye4801 5 หลายเดือนก่อน +77

    "ኑ ከሞት ሸለቆ ከጨለማ ውጡ
    ዳግመኛ አትጠሙም ከህይወት ውሃ ጠጡ
    ያጎበጣችሁን ሸክማችሁን አራግፉ
    ከዘላለም ስቃይ(ጥፋት) #በኢየሱስ እረፉ"
    ይህ ዕድል አያምልጣችሁ ፣ እባካችሁ😍

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 5 หลายเดือนก่อน +3

    ከዚ ሁሉ ዝና ክርስቶስ ይበልጥብኘል ብሎ መጠ አቤት የጌታ ስረ የኢየሱስ መሆን ምንኛ መተደል ናው ጥበቡዬ ፀጋ ይብዛልህ ወድሜ❤

  • @EyobamobileEyobamobile-pc5vj
    @EyobamobileEyobamobile-pc5vj 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሰይጣን እርር አለ ጥበቡ የኢየሱስ ነው❤❤

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 5 หลายเดือนก่อน +24

    ጥበቡ አገልግሎቱም ሂወቱም ያስቀናል😢ለብዙዎች አገልጋዮች ምሳሌ መሆን የሚችል ነው😊

  • @emanuelkaklkean1285
    @emanuelkaklkean1285 5 หลายเดือนก่อน +38

    በየትኛውም የህይወት መስመር የአቋም ና የውሳኔ ሰዎች ያስደስቱኛል ጥቤ ጀግናዬ ነህ በርታልን

  • @melkamufaresa5807
    @melkamufaresa5807 5 หลายเดือนก่อน +14

    ጥቤን ማደንቅበት አንዱ እራሱን ሳይሆን ክርስቶስን ይሰብካል ክርስቶስን የሚሰብኩ ትዉልድ አፍርቷል ጥቤ ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @lulsegedassffa461
    @lulsegedassffa461 5 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ነው ፕሮግራሙ እናተንም ወንድሜንም ጥበቡን ጌታ ይባርካችሁ::

  • @Nahom164
    @Nahom164 5 หลายเดือนก่อน +23

    እኔም ከዛሬ ጀምሮ ዘፈን መስማት ለመቆም ፈጣሪ ይረዳኝ 😢🙏

    • @tayetukebede2306
      @tayetukebede2306 5 หลายเดือนก่อน +4

      ቲቶ 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹¹ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
      ¹²-¹³ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤

    • @yemisrachmulatu3677
      @yemisrachmulatu3677 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen geta yiredahal

  • @kebenalimenu7221
    @kebenalimenu7221 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ! አንተን የጎበኘ ፀጋ እኛንም ያግኘን፤ አንተን ደግሞ ፈጣሪ የትውልድ መዳኛ ምክኒያት ያድርግህ።

  • @user-wm6yh3ue1c
    @user-wm6yh3ue1c 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኬኩ ነገር በጣም ነው ያሳቀኝ::ጥቤ ከአስር አመት በኃላ ስለየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል:: የለወጠህና አዳኝነቱን እንድትናገር የረደህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ፍፃሜው ይሸከምህ::

  • @emu88
    @emu88 5 หลายเดือนก่อน +17

    We need 1,000,000 views for this wonderful man. EBS much respect

  • @kiyaman6313
    @kiyaman6313 5 หลายเดือนก่อน +38

    ጌታ ይባረክ ወንጌል በ አንድም በሌላም ይሰበካል!!!! ጌታ ስሙ ለ ዘለአለም ይባረክ

  • @user-jl4iy8ks6u
    @user-jl4iy8ks6u 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ትክክለኛው ወንጌል ይሄ ነው ❤❤❤

  • @et103wgebre3
    @et103wgebre3 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ፀጋውን ሞገሱን አሁንም ያብዛልህ!ጥቤ በብዙ የጠበቅው ሕይወትህ ለሌሎች መፍሰሱ ደስ ብሎኛል።

  • @amen240
    @amen240 5 หลายเดือนก่อน +18

    ጌታ በምህረቱ ከሳበኝ ጀምሮ
    ኢየሱስ በይቅርታው ከጠራኝ ጀምሮ
    እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ!!
    May God bless you abandetly brother Tbebu
    and God bless my favorite TV EBS ❤

  • @manahasan1131
    @manahasan1131 5 หลายเดือนก่อน +28

    ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ ስላየሁኩ ደስ ብሎኛል አገልግሎትህን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ

  • @Your_channel94
    @Your_channel94 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጥቤ እኮራለሁ እንዳንተ አይነት መንፈሳዊ መሪ ለቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ድለሰጠን !! ለቤተክርስቲያንም ለምድርም ለትውልድም ምሳሌም እረፍትም ነህ ::
    በጣም ጌታን ስላንተ አመሰግነዋለሁ:: እንወድሀለን እናከብርሀለን ❤❤❤❤
    Thank you Ebs 🎉

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s 5 หลายเดือนก่อน +109

    ኢቤኤስ የየሱስ ወንጌል እንዲሰበክ ሚዲያቹን ያለ ልዬነት ክፍት ስላረጋቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ።ደግሞም እየሱስ አይናቹን ይክፈት ስማቹን በሂወት መፅሀፍ በመፃፍ ይባርካቹ።

    • @Toronto6
      @Toronto6 5 หลายเดือนก่อน

      እሄን የ CIA ሃይማኖት፣ ሰውን ወደ እንስሳነት እሚቀይር የ ባርነት መንገድ ቀዳች የሆነ፣ ማሰቢያን እሚደፍን፣ የነጭ አምላኪነት ምሳሌ የሆነ ሃይማኖት ከሃገራችን ያጥፋልን

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Toronto6:- ኢየሱስ ያድናል❗

    • @selamawitbekele9046
      @selamawitbekele9046 5 หลายเดือนก่อน

      amen yatfaln

    • @Azariah3434
      @Azariah3434 5 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Toronto6
      በአንድ እጅ ጥንቆላን በአንድ እጅ ሀይማኖት እሚመስልን ነገር ይዞ ከሚንቀሳቀስ ማህበረሰብ ይህን መስማት ያስገርማል, ታሪክ እውነት አይሆንም , ታሪክ ድህነትን አይሰጥም.......ፈጣሪ አይናቹን ይግለጥ

    • @rozaatuba2278
      @rozaatuba2278 5 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Toronto6እህቴእየሱስይወድሻልመዳንበሌላበማንምየለምእንድንድንበትየሰጠንእርሱምኢየሱስይባላልእሺኢየሱስጌታነውአሜን

  • @FENA2001
    @FENA2001 5 หลายเดือนก่อน +7

    ከተለወጡ አይቀር እንደዚ ነው ህይወት ተገለጠ አይተንማል ይላል የእግዚአብሔር ቃል የተገለጠው የጌታችን ህይወት ባንተም ተገልጦል ተባረክ