ዘማሪት አስቴር አበበ 2024 :- ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ/Aster Abebe / Kechelemaw mehal ***/የኤደን ምስጋና ፕሮግራም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @netsanetyibelital-lk3db
    @netsanetyibelital-lk3db 6 หลายเดือนก่อน +1287

    እመብርሀን እናቴ ምን አይነት የእግዚአብሔር መንፈስ ያለብሽ ዘማሪ ነሽ በቃ እኮ እኔ ኦርቶዶክስ እህትሽ ሲከፋኝ ስደሰት ወደ እግዚአብሔር ፀሎት ሳደርግ በቃ ያንቺ መዝሙር እዘምራለሁ ያፅናናኛል እግዚአብሔር ይስጥሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ አቤት ፀጋ መዝሙርን አንቺ ዘምሪያት በስመአብ እግዚአብሔር ይስጥሽ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ

    • @hiwotiegetachew6910
      @hiwotiegetachew6910 6 หลายเดือนก่อน +36

      Tebareki yene ehit

    • @RunAwes
      @RunAwes 6 หลายเดือนก่อน +24

      ❤❤❤❤Jesus

    • @fasikayohannes956
      @fasikayohannes956 6 หลายเดือนก่อน +10

      ❤❤❤

    • @seblewongelzeyede5280
      @seblewongelzeyede5280 6 หลายเดือนก่อน +7

      Amen

    • @zewditukebede6719
      @zewditukebede6719 6 หลายเดือนก่อน +42

      ተባረኪ እህት አለም ዝምምም ብለሽ ዘምሪ ነገን ጌታ ያውቃል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሑን🙏

  • @PEACE-md9uw
    @PEACE-md9uw 4 หลายเดือนก่อน +77

    ኦርቶዶክስ ነኝ። ደጋግሜ አደመጥኩ። እጅግ መሳጭ መዝሙር ። እግዚአብሔር ይስጥሽ።

    • @solomonmolahaile9022
      @solomonmolahaile9022 2 หลายเดือนก่อน +2

      ህ ይወትን የሚያንጽ :የሚያጽናና,የሚባርክ ድንቅ ዝማሬ።ጌታ ኢየሡስ ይባርክሽ!!! ጌታ ይባረክ።

    • @eliaskitila9421
      @eliaskitila9421 28 วันที่ผ่านมา

      በዚህ መዝሙር መደሰትዎ እንዳለ ሆኖ "እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ" ማለትዎ ለእኔ ጥያቄ ፈጠረብኝ፤ የዘላለም ሕይወት እንዳለዎት ያምናሉ? መሠረታዊ ጥያቄ ስለሆነ ነው ይህንን ጥያቄ የምጠይቅዎት፤ ቃሉ "ለተቀበሉት ሁሉ ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣን ሰጣቸው" ይላል እንጂ የተዋህዶ ልጅ እንድንሆን አይጠይቀንም። መታወቂያ ሊሆነንና እርሱ ተመልሶ ሲመጣ ልጆቹን እንጂ ሌላ ማንንም ይዞ አይመለስም። እንግዲህ ወንድም ይሁን ሴት ቢሆኑ ቋንቋዎን ቢያስተካክሉ ይበጅዎታል። ለበረከት ይሁኑ!

    • @alemayehuwoldemichael585
      @alemayehuwoldemichael585 11 วันที่ผ่านมา

      Netsanet, net, beyond, Yesus ywedishal.
      Bible ambebi.

    • @eliaskitila9421
      @eliaskitila9421 10 วันที่ผ่านมา

      @@PEACE-md9uw በዚህ መዝሙር መደሰትዎ እንዳለ ሆኖ "እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ" ማለትዎ ለእኔ ጥያቄ ፈጠረብኝ፤ የዘላለም ሕይወት እንዳለዎት ያምናሉ? መሠረታዊ ጥያቄ ስለሆነ ነው ይህንን ጥያቄ የምጠይቅዎት፤ ቃሉ "ለተቀበሉት ሁሉ ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣን ሰጣቸው" ይላል እንጂ የተዋህዶ ልጅ እንድንሆን አይጠይቀንም። መታወቂያ ሊሆነንና እርሱ ተመልሶ ሲመጣ ልጆቹን እንጂ ሌላ ማንንም ይዞ አይመለስም። እንግዲህ ወንድም ይሁን ሴት ቢሆኑ ቋንቋዎን ቢያስተካክሉ ይበጅዎታል። ለበረከት ይሁኑ!

  • @FREEDOM-BI
    @FREEDOM-BI 6 หลายเดือนก่อน +152

    በጌታ አስቱ አልበም ስሪልን😭😭
    ይሔን አሳብ የምትደግፉ እዝህ ተሰብሰቡ!

  • @SelamAbebe-jv8ps
    @SelamAbebe-jv8ps 6 หลายเดือนก่อน +178

    ለዝብርቅርቁ ቅርፅ
    መልክ ላጣው ውበት
    ሰተት ብሎ ይገባል
    አሜን ባለ አንደበት
    ኢየሱስ🙏🙏

    • @KongetSeba
      @KongetSeba 2 หลายเดือนก่อน +1

      አስቱዬ እንወድሻለን ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsyabebe1484
    @netsyabebe1484 6 หลายเดือนก่อน +179

    ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ አንቺ ሴት ምን አይነት መጠጋት ነው የተጠጋሽው እየሱሴን??? ልቤ እኮ ነው ሚቀልጠው በመዝሙርሽ በጣም ይጋባል ውስጥሽ ያለው ቅዱሱ መንፈስ!!! ዘመንሽን ሁሉ በእግሩ አትታጪ አልፈሽ ትጠቅሚናልሽ!! ኤድድድዬ ጌታችን ለዚህ ቀን ስላበቃሽ ስሙ ይክበር ለዘለአለም።

  • @zemaritzemenaygosayeofficial
    @zemaritzemenaygosayeofficial 6 หลายเดือนก่อน +141

    የኔ ሴት አሁንም ይብዛልሽ አንቺ አስቱ እህታችን እልፍ አእላፋት ሁኚ ዘርሽ የጠላቶችን ደጅ ይውረስ ❤❤❤

  • @TigistMengstu-w3h
    @TigistMengstu-w3h 6 หลายเดือนก่อน +113

    አጥንትውስጥ የሚገባ ዝማሬ የታሸ ሂወት የተላገ የተሰራ ሂወት እንዲ ይዘምራል ተባረኪ አስቱ ስወድሽ ፀጋን የሰጠሽ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @FelekeTesfaye-op5yi
    @FelekeTesfaye-op5yi 5 หลายเดือนก่อน +54

    ጌታ ይባርክሽ ሌላ ምን እላለሁ አሁንም ዉስጥሽ ብዙ መዝሙር አለ እባክሽን በዚህ ብቻ ረክተሽ ዝም እዳትይ ጌታን እንዳከበርሽልን ያክብርሽ

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 6 หลายเดือนก่อน +125

    በይው በይው የ እግዚአብሔር ሴት አስቱ ዘምሪበት እኔም እየዘመርኩበት ነው በተበላሸው በባዶው ባልተሳካው በማጣቴ ላይ እዘምርበታለው እግዚአብሔር አዋቆ ነው
    ሃሌሉያ ነገሩን ሳስበው ሀሌሉያ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሀሌሉያ
    የኔ ጌታ ስለ እህቶቼ ፀጋ አመሰግንሀለሁ ዘመናችሁ በ እርሱ የሚጨምር ብዙዎችን የሚያድን የሚበዛ ፀጋ ይባርካችሁ። ለምልሙ ጣፍጡ all in all ለምልሙልኝ

  • @biniamteshome3229
    @biniamteshome3229 4 หลายเดือนก่อน +29

    አቤት የኢየሱስ መሆን ያለው ሰላም፤ በትርምሱ ውስጥ ምስጋና አሜን🙏🙏❤❤😍

  • @hamrawitwolde3902
    @hamrawitwolde3902 5 หลายเดือนก่อน +192

    ይሄ መዝሙር ከግል ህይወታችን ያለፈ የትርምሱ የሀገራችን ኢትዮጵያ ትንቢት ይሁን??

    • @SiniduAmenu
      @SiniduAmenu 5 หลายเดือนก่อน +4

      Ameeen

    • @lelo3189
      @lelo3189 5 หลายเดือนก่อน +3

      Lk nesh Enem endeza new yetesemagn

    • @yaredtsegaye9556
      @yaredtsegaye9556 5 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነው

    • @BetySolomon-vk6pg
      @BetySolomon-vk6pg 5 หลายเดือนก่อน +2

      Amen Amen Amen

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ይሁን

  • @elroi--edenhailu5089
    @elroi--edenhailu5089  6 หลายเดือนก่อน +572

    በዝቶ ካለው ጩኸት ሸተተኝ ሰላሙ
    ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ
    ከድፍርሱ መሀል ኩልል ያለነገር
    ይታየኝ ጀመረ በቃልህ ስታመን
    የሀሳብህ ጥልቀት ባይገባኝ ድምድሙ
    ጅማሬ ላይ ቆሜ ቢበዛ ለምኑ
    የፍርስራሽ ክምር ግራ ቢያሳስበኝ
    ማዶን አሻግሬ ለማየት ሲያቅተኝ
    ጎራ ስል ወደቃልህ ነገረኝ ነገሩን
    የዛሬው ትርምስ ነገ ላይ ማማሩን
    ለአይን የሚመች ነገር ባያዩ ዓይኖቼ
    ግን በስራ ላይ ነህ ልቀመጥ ረግቼ (2x)
    የለም ከሰው ሰፈር የፍቃድህ ምክር
    ፍጥረትን ሰብስበህ አትቆም ለድርድር
    ለዝብርቅርቁ ቅርፅ መልክ ላጣው ውበት
    ሰተት ብሎ ይገባል አሜን ባለአንደበት
    ዝምታ መልስ ሆነኝ አሀሀሀ (2x)
    እየሰራ እንደሆነ ዘፍጥረት ነገረኝ

    • @MeseretFantaye
      @MeseretFantaye 6 หลายเดือนก่อน

      Mesi

    • @senaittachbele289
      @senaittachbele289 6 หลายเดือนก่อน

      Saba

    • @zemafikir8602
      @zemafikir8602 6 หลายเดือนก่อน +2

      Men ayinet gud new men ayinet menekzt uuuuu

    • @tsionwerracho1658
      @tsionwerracho1658 6 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን!

    • @tigestdeseta7287
      @tigestdeseta7287 6 หลายเดือนก่อน +30

      ተንበርካኬ አሸነፍኩኝ እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ በጩኸቴ መዳን ሆነ አበሳዬ ተከደነ ተከትዬው ከፊት ቀደምኩ የእሱን ብዬ ከምን ጎደልኩ ስፈልገው ፀኑ እግሮቼ ኃይሌ ሆኖኝ ተምዋጋቼ
      በመጨነቅ ስርአትን
      በመማፀን መጓደድን
      በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ
      እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ
      ካንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት
      አቤት ብዬ አለኝ ማለት
      ካንተ ዘግቶ ሞልቶ ማደር
      ሆኖልኛል ስምህ ይክበር
      ሀሌሉያ

  • @bashawolde586
    @bashawolde586 5 หลายเดือนก่อน +18

    ይህ መዝሙር እግዚአብሔርን ጉብኝት በመጠባበቅ ብዙ ስላሳለፉት ቅዱሳን በእምነትና በተስፋ እንድጠባበቁ የሚያበረታታ ድንቅ መዝሙር ነው የኔም ተስፋ በዚህ መዝሙር እንደገና አዲስ ሆኖልኛል እህታችን እግዚአብሔር ባንቺ አማካይነት ስለተናገረን እግዚአብሔር እጥፍ በዝማሬ ጸጋ ይባክሽ

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 6 หลายเดือนก่อน +36

    ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ የቃላቱ ገልበትናአቅሙ ተስፋን ያድሳል የደረቁ የሕይወት አጥቶችን ያለመልማል የዝማሬው ባለበት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ እህቴ ዘር ማንዜሮችሽ ይባሬኩ ቀጥይ ከታፍሽ ይጨመር

    • @MrsSamsungs
      @MrsSamsungs 6 หลายเดือนก่อน

      Ammmmmen esy

  • @MesiM-sg1cl
    @MesiM-sg1cl 6 หลายเดือนก่อน +53

    አስቱ አንቺን ስሰማ ኢየሱስን አየዋለው በቃ ከእርሱ ጋር የሚያገናኝ ዝማሬ ኢየሱስ ብርክ ያርግሽ

  • @BeleteAlex
    @BeleteAlex 3 หลายเดือนก่อน +15

    የጌታዬ ልጅ ነሽ ለዘላለም ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ

  • @TadeleKebede-mz9uu
    @TadeleKebede-mz9uu 2 หลายเดือนก่อน +8

    የመንፈሳዊ ቅኔ ጥግ በዘመናችን የተቀኘበት ዝማሬ ነጭ።
    ብቻ ጌታ እስከ መጨረሻ ይጠብቅሽ

  • @prophetmisrakhailesoundofh6403
    @prophetmisrakhailesoundofh6403 หลายเดือนก่อน +5

    ይህን መዝሙር ማቆም አልቻልኩም ነብሴ ዉስጥ ተሰዉሮ ቀረ ምን ልበል ጌታ ኢየሱስ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ። አሁንም የመንፈስ ቅኔ ይሙላሽ

  • @ሰማያዊ.SemayawiHasab
    @ሰማያዊ.SemayawiHasab 15 วันที่ผ่านมา +2

    ለካ መገረም እና መደነቅ ሲበዛ ድምፅ ማውጣት አይቻልም😢 ጌታ ሆይ ዝምምምምም ብዬ ለቅዱሳኑ ስለምትሰጠው የዝማሬ ፀጋ አመሰግንሃለሁ😭😭❤❤ ለእህታችን ሰለሰጠኸው ፀጋ፣ እሷን ደግሞ ለህዝብህ በረከት አድርገህ ስለሰጠሃት አመሰግንሃለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @asratmengshaabebe9397
    @asratmengshaabebe9397 6 หลายเดือนก่อน +85

    አንቺ እህታችን ባንቺ ህይወት ውስጥ የእውነተኛ ዝማሬ ምንጭ አለ ተባረኪልኝ።

  • @user-ethio
    @user-ethio 6 หลายเดือนก่อน +71

    በኢየሱስም ምን አይነት ፀጋ ነው ያለብሽ እራሱን የገለጠልሽ ሴት ነሽ ወደ እግዚአብሄር ያለሽን ቀረቤታ ያስታውቁብሻል መዝሙሮችሽ ተባረኪ እውነት ድንቅ የእግዚአብሄር ሴት ነሽ❤❤❤

  • @YishakGemeda
    @YishakGemeda 3 หลายเดือนก่อน +13

    ምንጪ እራሱ ክርስትቶስ ከሕይወትሽ እየፈሰሰ ነው ❤😢😢😢❤

  • @pastorhabtelul6899
    @pastorhabtelul6899 5 หลายเดือนก่อน +26

    አስቱየ አንች በረከታችን ነሽ ፣ ውስጥን የሚፈውስ መዝሙር : እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ : ይጨምርብሽ ።

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 6 หลายเดือนก่อน +23

    ዘመንሽ እየለመለመ ይሂድ እድሜሽን ሙሉ የእግዚአብሔር ክብር ይብዛልሽ ክበጅ ጠላት ሰፈር ከብጂ ክርስቶስ ይጠብቅሽ ልምልም በይ ❤❤❤

  • @ያማልቅኔውያማልቅኔው
    @ያማልቅኔውያማልቅኔው 4 หลายเดือนก่อน +42

    እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ይሔንን መዝሙር ግን ከእንቅልፌ ስነሳ ማዳምጠው ህይወቴ ለኔ የተዘመረልኝ ሚመስለኝ 😢

    • @eliaskitila9421
      @eliaskitila9421 28 วันที่ผ่านมา

      በዚህ መዝሙር መደሰትዎ እንዳለ ሆኖ "እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ" ማለትዎ ለእኔ ጥያቄ ፈጠረብኝ፤ የዘላለም ሕይወት እንዳለዎት ያምናሉ? መሠረታዊ ጥያቄ ስለሆነ ነው ይህንን ጥያቄ የምጠይቅዎት፤ ቃሉ "ለተቀበሉት ሁሉ ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣን ሰጣቸው" ይላል እንጂ የተዋህዶ ልጅ እንድንሆን አይጠይቀንም። መታወቂያ ሊሆነንና እርሱ ተመልሶ ሲመጣ ልጆቹን እንጂ ሌላ ማንንም ይዞ አይመለስም። እንግዲህ ወንድም ይሁን ሴት ቢሆኑ ቋንቋዎን ቢያስተካክሉ ይበጅዎታል። ለበረከት ይሁኑ!

    • @Zee-t7p
      @Zee-t7p 7 วันที่ผ่านมา

      Yes it's keep listening and praying

    • @emebetgmariam
      @emebetgmariam วันที่ผ่านมา

      መዝሙር ሰጪ መንፈስቅዱስ ነው ሁሉ ይዘምር ተቀብለን እንዘምራለን

  • @rahelyejesus
    @rahelyejesus 3 หลายเดือนก่อน +11

    አስቱዬ ስወድሽ የረዳሽ ጌታ ይባረክ ክብሩ ለእረሱ ጥቅሙ ላንችና ለቤተክርስቲያን ለምድር ፈውስና ምህረት ይሁን ዘመን ዘመንሽ አገልግሎትሽ ቤተሰብሽ ዘርሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SentayehuHailu-wh5iu
    @SentayehuHailu-wh5iu 5 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ አምልኮሽ አይቁም በነገር ሁሉ ብዢ

  • @wondiyetadesse1916
    @wondiyetadesse1916 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ጌታ አንቺን ሰጠን ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ቤተሰብሽን አገልግሎትሽን ይባርክ። አስቱ እኔና የዳነችው አደሬዋ ባለቤቴና ልጆቼ በፍቅር እንወድሻለን። 3:55

  • @DiSimon-nq6ih
    @DiSimon-nq6ih 11 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ምገርም ፀጋ እና መገለጥን ነው የምትዘምሪው ዝምታው መልስ ሆነኝ እየሰራ እንዳለ ድፍርሱ ነገረኝ ሀሌ ሀሌ ሉያ😭😭😭😭❤❤❤🙏🙏🙏እኔማ ለምን ዝም አልክኝ አታዬኝም ወይ ተወክኝ እያልኩ ነበር ለካ በስራሸ ላይ ሆኖ ነው እሺ አባቴ ነገርከኝ ተባረክ🙏🙏🙏አስቱዬ ዘመነሽ ይለምለም እወድሻለሁ በረከቴ ነሽ❤❤❤❤

  • @tsionwerracho1658
    @tsionwerracho1658 6 หลายเดือนก่อน +19

    ከድፍርሱ መሃል ኩልል ያለ... የበራ የፀዳ!
    አሜን!

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 6 หลายเดือนก่อน +35

    ኦ ጌታ ሆይ የኔ መልእክት እስከሚመስለኝ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ዝምታ መልስ ሆነኝ እየሰራ እንዳለ ድፍርሱ ነገረኝ ሀሌ ሉያ 😭🙏🙏🙏 ተባረኪ ዘመን ዘላለምሽ ይባረክ ❤🙏

    • @berihanekaluba3150
      @berihanekaluba3150 5 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነህ, ነሽ. ያንቺ, ያንተ መልእክት ነው።

    • @abenezerdawit3323
      @abenezerdawit3323 3 หลายเดือนก่อน

      @@berihanekaluba3150 አሜን 🙏

    • @amarearaiaghebre8450
      @amarearaiaghebre8450 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @amarearaiaghebre8450
      @amarearaiaghebre8450 3 หลายเดือนก่อน

      ፕፕ😅ፕ😅ፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @amarearaiaghebre8450
      @amarearaiaghebre8450 3 หลายเดือนก่อน

      ፕፕፕፕፕ😅😅😅😅😅😅😅ፕፕ😅😅😅😅ፕፕፕ😅😅😅😅😅😅ፕ

  • @mekdestiroro-f2j
    @mekdestiroro-f2j 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቃል አጣው !!!! እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ባንቺ እርሱ እይታየ ስላለ ! መንፈሱ ያለምንም ከልካይ እንዲያልፍ የሚያደርግ ዝማሬን ስለሰጠሽ ክብር ይሁንለት ! አንቺን ሳስብ ደስ የሚል መንፈስ ይወርሰኛል ❤❤ በራን ዘግታ ጌታን ምታወራዋን እራሴታስታውሽኛለሽ ❤
    ደምቀሽ ቅሪ ! ጌታሽ ይክበርብሽ እስከ ህይወት ፍፃሜሽ !!!ዘርሽ በልምላሜ ይኑር ❤ ቃል አጣው 😢

  • @FikreKassa-h1y
    @FikreKassa-h1y 5 วันที่ผ่านมา

    አንችን ጌታ ለትውልድ ሰለ ሰጠ ጌታን አመሰግነለው አሁንም ፀገውን የብዘልሽ አስቴር

  • @Fikrte-bs2dg
    @Fikrte-bs2dg 6 หลายเดือนก่อน +12

    አሜን ለኔም ይነግረኛል ዝምታየ መልስ ይሆነኛል ምክንያቱም እግዚያብሔር አባቴ ነው

  • @senaithabtagbreal
    @senaithabtagbreal 6 หลายเดือนก่อน +17

    አሰቶ የተባረከሸ ሰጡታችን ነሸ ዘመንሸ ይባረከ ዘርሸ ትዉልድሸ ይህን ምድር ይወረሱ !!!!!!

  • @esseyekassahun7114
    @esseyekassahun7114 6 หลายเดือนก่อน +34

    አንቺ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ እንዲህ ይለቅ! መዝሙር ከሚቀዳበት መንፈስ ዘላለም አትውጪ፣ ብሩክ ነሽ!!!

  • @yordate7629
    @yordate7629 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አስትዬ እያመለክሽ ዘመንሽ ይለቅ በሰማይም አምሎካችን ይቀጥላል ክብሩን እያየን እናመልከዋለን አባታችንን

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 6 หลายเดือนก่อน +105

    ቀኑን ሙሉ ይሔን ስሰማው ስሰማው ዋልኩ እንዲህ በመንፈስ መስመጥ እንዲት መፅናኝአችን በረከታችን እንደሆንሽ ታውቂዬለሽ አሁንም አሁንም አሁንም በዝቶ በዝቶ ይጨመርልሽ ብርክርክ በይልኝ።

    • @nahombiniam7281
      @nahombiniam7281 6 หลายเดือนก่อน +7

      እኔንም

    • @abebaalemu6685
      @abebaalemu6685 6 หลายเดือนก่อน +7

      እንደእኔ በዚህ መዝሙር የተባረከ ሰው ያለም አይመስለኝ በጌታ መሆኔን በእውነት የወደድሁበት ጊዜ በዚህ መዝሙር ነው።

    • @SemrtChaklu
      @SemrtChaklu 6 หลายเดือนก่อน +1

      Enem

    • @BiniyamNigussie-n9u
      @BiniyamNigussie-n9u 6 หลายเดือนก่อน +3

      ኡኡኡኡኡኡኡ የኔ ጌታ እንኳን ያንተ ሆንኩ 🙏🙏🙏🙏

    • @yordanoshaile139
      @yordanoshaile139 6 หลายเดือนก่อน +1

      በዚህ መዝሙር ነፋሴ ሃሴት አደረገች አስቱየ ብርክ በይልኝ

  • @Vitaኤልዳና
    @Vitaኤልዳና 6 หลายเดือนก่อน +19

    😭😭😭😭😭በቃ ነፍሴ ተረጋጋች በቃ።።

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 6 หลายเดือนก่อน +7

    ዝምታህ መልስ ሆነኝ 😢😢😢❤
    እየሰራህ እንዳለህ ድፍርሱ ነገረኝ
    አሜን አሜን አሜን
    ተባረክ ጌታ ሆይ

  • @dokiledokil
    @dokiledokil 5 หลายเดือนก่อน +12

    ጌታ ይባርክሽ፡፡ ሙዚቃውን የተጫወቱት ልጆች ግን የሚገርሙ ሙዚቀኞች ናቸው-ጌታ ይባርካችሁ

  • @josephdebele6344
    @josephdebele6344 6 หลายเดือนก่อน +9

    ኢየሱስ የህይወቴ መዓዛ የኔ ውድ የልጅነቴ ወዳጅ እወድሃለው

  • @AmenkonjoAbera
    @AmenkonjoAbera 5 หลายเดือนก่อน +5

    አሜንንንንንን አሜንንን ኡፍፍፍፍፍ እየሱስ ጌታ ነዉ ክብር ክብር ለጌታ ይሁን ዉድ የአበቴ ጀግና ታበራክ ፀጋ ይጨማርልሽ እንደ እኔ ማነዉ ዉስጡ የራሰራሰዉ 👏👏👏😭😭ለምልም

  • @azebalemayehu1481
    @azebalemayehu1481 4 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ጌታ ሆይ በእህቴ ስላፈሰስከው የዝማሬ ቅባት ለዘለአለም ተባረክ
    ሙዚቀኞች ተባረኩ

  • @ZenebechZenebech-cz1yy
    @ZenebechZenebech-cz1yy 2 หลายเดือนก่อน +3

    አስቴር አበበ ምን አይነት የመዝሙር ቅኔ ተሰጠሽ?አምላክሽን በመደነቅ አመስግኚ።

  • @voiceofholyghost6314
    @voiceofholyghost6314 4 หลายเดือนก่อน +14

    አስቱ 365 ጊዜ አሜን አያለሁ ለዚህ ትንቢታዊ መዝሙር

  • @mengeshatsion7802
    @mengeshatsion7802 6 หลายเดือนก่อน +10

    ምን አይነት መንፈስ ነው ዘመንሽ ይባረክ

  • @astergebreab6550
    @astergebreab6550 5 หลายเดือนก่อน +10

    እወድሻለሁ እህቴ ክፉ አይንካሽ የእግዜአብሔር ጸጋ ይብዛልሸ🥰🙏

  • @zewdirediet-tseggay9266
    @zewdirediet-tseggay9266 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ብርክ የብልኪ ዝባርክ ዘጸናዕ ንሕቶ መልሲ ዘጽናንዕ መንፈስ ዝተመልኤ የምስግነኪ ሐፍተይ ተባረክለይ

  • @HawiGeleta-yj8nd
    @HawiGeleta-yj8nd 6 หลายเดือนก่อน +40

    “አቤቱ፥ በአማልክት መካከል እንደ አንተ ያለ ማን ነው? በምስጋና የተፈራህ፥ ድንቅንም የምታደርግ፥ በቅድስና የከበረ እንዳንተ ያለ ማን ነው?”
    - ዘጸአት 15፥11

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 6 หลายเดือนก่อน +7

    የመንበርከክ ዉጤት ነው አስቱ ተባረኪ አይወሰድብሽ❤❤❤

  • @Thobi587
    @Thobi587 6 หลายเดือนก่อน +16

    ባነቺ ላይ ያለው የአምልኮ ደጋ የሚያረሰርስ መንፈስ የሞላበት ነዉ፡፡ በየሱስ ስም ተባረኪ አስቱ

  • @hermalacom
    @hermalacom 4 หลายเดือนก่อน +7

    በሰቶ ካለው ጩህት ቀላል ጩህት አለ በዚህ ዘመን

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 6 หลายเดือนก่อน +33

    ዝምታህ መልስ ሆነኝ
    ጌታ አንተ አዋቂ ነህ ስምህ ይባረክ
    ኤዱ ካንቺ ጋር ያለው ከሁሉ ያበልጣል እና የረዳሽ ያሻገረሽ ጌታ ይባረክ። የሌላ ድል የሌላ መነካት የሌላ ድል ዘመን ይሁንልሽ። አሜን

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 6 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አባት አብዝቶ ይባርክሽ መቼም ዝማሬሽ እንዴትእንደሚያረሰርስ ጌታ ዘመንሽ ይባረክ ቤትሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ይባረኩ በአንቺ ውስጥ ጌታ እየሱስን አየዋልሁ ዝማሬሽን ስሰማ እንዴት መንፈሴ እንደሚረካ አትጠይቂኝ ቃላት የለኝም አስቱዬ እህቴ እወድሻለሁ❤

  • @ingidaworkwasihun2813
    @ingidaworkwasihun2813 3 หลายเดือนก่อน +6

    አስቱዬ በሒወቴ ብዙ ዘማሪያን ሰምቼ በመዝሙራቸው በጣም ብዙ ግዜ ተነክቼ አውቃለሁኝ ፈጣሪየን ያንቺ ግን የተለየ ፀጋ ነው አብራቹ እንደምትፅፉ በደንብ ያስታውቃል ! ሌላ ዓለም ላይ ሁኜ ነው እኮ እምሰማሽ ታድለሽ! ከነሙሉ ቤተሰብሽ ተባረኩ ! እሄንን የሰጠሽም አምላክ የተባረከ ይሁን

    • @mryita3247
      @mryita3247 10 วันที่ผ่านมา

      Amen

  • @gemechuworku7782
    @gemechuworku7782 6 หลายเดือนก่อน +5

    እህቴ የእግዚአብሔር ሰው በእርግጥ ካልቆፈሩ ምንጭ የለም በእውነት ትራክ ውስጥ ነሽ ማሸነፍሸ ተበሰረ ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @hime6686
    @hime6686 4 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም ስጦታ ነው የሚኮረኩር ድምጽ ፈጣሪ ከዚ በላይ የምታገለግይበት አቅም ይስጥሽ ተባረኪ

  • @SamijoYetasb
    @SamijoYetasb 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሰማይ ያልተሰማ ዝማሬ እንዳለ ሰምተናል ድፍረት አይሁንብኝ እንጅ ሾልኮ ወጣ የስብላል ነፍስን ነው የሚያረሰርሰው አሁንም ደጋግሞ ከምንጬ ይባርክሽ!!

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 6 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ስም ይባረክ በውስጣ እያፈስስክ ቅባትህን መልክት ስላደረኮት ክብሩ ለአንተይሁን በማይገደብ ሀይል አብዛላት አሜን ❤🙏

  • @tarikualemu3417
    @tarikualemu3417 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይሉን መንፈሱን ባንቺያረገ ጌታ ስላንቺ ይባረክ።ይህ መቼም ያለመንፈሱ በሰውኛ እንዲህ ሊሆን አይችልም።ፀጋው ይበልጥ ባንቺ ይገለጽ።

  • @Godislove63
    @Godislove63 6 หลายเดือนก่อน +7

    ውስጥ ገብቶ ማንነትን የሚነካ መዝሙር .I need to hear this at this time

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 5 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ የመንፈስ ቅዱስ ቅኔ ንው።
    ከራሱ ከምንጩ እንድትቀጁ ለራዳሽ ፀጋውን ለበዛልሽ ጌታ ክብር ይሁንለት።
    ለእኛም ለበረከት ስላደረገሽ ተባረኪልን።

  • @frehiwottefera469
    @frehiwottefera469 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። ይህ ምንጭ አይቋረጥ፣ ዘመንሽ ይለምልም። ተባረኪ።

  • @hasetdemrew-s2r
    @hasetdemrew-s2r หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋ የበዛልሽ ድንቅ ሴት ዘመንሽ ይለምልም ቆጆዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asnichala1664
    @asnichala1664 6 หลายเดือนก่อน +88

    አቤተ ጌታችን ሰምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎዋልና መዝ 8_1❤❤❤

  • @redietgirma4899
    @redietgirma4899 5 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ከጌታ ጋር ያለሽ ህብረት መልከም እንደሆነና የጌታም አብሮነት በመዝሙሮችሽ ይታወቃልና ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ። የበለጠ ወደ ጌታ መቅረብ ይሁንልሽ !!!!!!!

  • @chernetmerigeta9122
    @chernetmerigeta9122 6 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ ይባርክሽ የዘመኑ ጌታ ያስነሳት በመንፈስ የምትዘምሪ እህታችን ነሽ

  • @hirutchereinet4709
    @hirutchereinet4709 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሀሌሉያ ተባረኪልኝ በፀጋ የታሸ ዝማሬ ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤❤

  • @IsaacHaile-i1e
    @IsaacHaile-i1e 6 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት አማርኛ ለምሰሙ ሁሉ በርከት ሆንሽ
    ተባረክልኝ የኔ እህት በጣም ዎድሻለው❤❤

  • @Minuteyoutube
    @Minuteyoutube หลายเดือนก่อน +1

    አስቱ በጣም ነው የባረከሽ እኛም ተባክን ዘላለም ዘምሪ❤❤❤

  • @bobbylashly6152
    @bobbylashly6152 6 หลายเดือนก่อน +8

    በአስተር መዝሙር ጀርባ ሆኖ እየጠራሽ ነው ጌታ እየሱስ ቶሎ በጊዜ አምልጪ እቱዋ🙌🙌ነይ ወደነፍስሽ እርኛ ተመለሽ ነይ 🫴🫴

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 5 หลายเดือนก่อน

      malet? please stop bad words, This is a woman of GOD!

  • @getachewadmasu2186
    @getachewadmasu2186 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ አንተ ግሩም ነህ የወደድከኝ ከጨለማ ያወጣህኝ ጠርቸ የማልጠግብህ ውዳችን የነ ነገስታት ንጉስ አምላክ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ። እህታችን አስቱ ጸጋ የበዛልሽ ተባረኪልን።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ መንፈሰ ቅዱሰ ድንቅ አምላክ ነፍሰ የሜረሰርሰ ዝማሬ እልልል

  • @danalx1970
    @danalx1970 4 หลายเดือนก่อน +1

    የስጦታዎች ሁሉ ባለበት እግዚአብሔር ይባረክ #አሜን

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 6 หลายเดือนก่อน +19

    እህቴ ኤደን እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ በዘመንሽ ሁሉ ከሁሉ መርጠሽ የተከተልሽው ጌታ መልካሙን ሁሉ ስላደረገልሽ ስሙ ለዘላም ይባረክ ።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genethaileyesus8415
    @genethaileyesus8415 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሜን ሃሌሉያ እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው። የእግዚአብሔር ሴት አስቱ ተባረኪ

  • @MisrakChane
    @MisrakChane 6 หลายเดือนก่อน +5

    አስቱ አስመላኪ ብቻ ሳትሆኚ አምላኪም ስለሆንሽ ጌታ ዘመንሽንህይወትሽን ቤተሰብሽን ይባርክ።

    • @bethel-n5l
      @bethel-n5l 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ ሚገርመኝ ተነሱ ተቀመጡ ጩሁ አትልም ስትዘምርጨመዝሙሯ ነፍስ ጋር ይደርሳል።መዝሙሮቿ የብዙዎች መልሶች ለኔ እንኳን መዝሙሯ በመካከል ስትዘምር ምትናገረው ነገር እንኳን ለኔ ትልቅ ስብከት ነው🔥

  • @hiwotGadisa
    @hiwotGadisa หลายเดือนก่อน

    Asetuye bemeberhan endet endemewedesh mezmurochsh yasenanuyal eje betam new yemewedesh yeድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @Abenezer1100
    @Abenezer1100 6 หลายเดือนก่อน +6

    እንዴት እንደምወድሽ ጌታ ከዚህ በላይ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ አስቱ🎉🎉🎉❤❤

  • @naomidawit4259
    @naomidawit4259 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሰቴር በጣም እንወድሻለን ጌታ ይባረክሺ ዘመንሺ ሁሉ ይባረክ

  • @RahelHailegiorgis
    @RahelHailegiorgis 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ጌታ በዝማሬሽ አልፎ ተናገረኝ

  • @aboneshejabo371
    @aboneshejabo371 5 หลายเดือนก่อน +1

    አስቱዬ የጌታ ፀጋው የበዛልሽ ይጨምርልሽ ጌታ ባንቺ የብዙዎችን ነብስ የታደገብሽ ብርታት አድርጎሻል ተባረኪልኝ ዘመንሽ በእጥፍ ይጨምርልሽ ተባረኪልኝ በብዙ

  • @MogesArgaw
    @MogesArgaw 6 หลายเดือนก่อน +4

    ስለተሰጠሽ ጠንካራ እና ቃሉን መሰረት ያደረገ ዝማሬ ጌታን አመሰግናለው መዝሙርሽ መንፈሳዊ ጀግንነትን ይሰብካል ተባረኪ

  • @epiphanytilahun5936
    @epiphanytilahun5936 2 หลายเดือนก่อน

    Aaaaammmeeennn elelelelelelelellllllllll😘😘😘
    God bless you my dear :::

  • @ZeeShitahun
    @ZeeShitahun 3 หลายเดือนก่อน +4

    Why do I feel her voice more powerful on stage than on record? That's a rare quality these days - blessed!

  • @elizabethbogale8738
    @elizabethbogale8738 5 หลายเดือนก่อน +2

    አስቱ እኔ ነፍስም አልቀረልኝ እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ ብሰማ ብሰማው ዝማሬሽን ምንም ሊበቃኝ አልቻልኩም ጭራሽ ነግቶ መሽቶ ይናፍቀኛል ,ዘመንሽን እግዚአብሔር ያለምልመው ❤❤❤❤❤

  • @mekonnengelagle5333
    @mekonnengelagle5333 6 หลายเดือนก่อน +6

    አስቱ አንቺ ጥሩ መጋቢ ነሽ እግዚአብሔር አንቺንና ቤተሰብሽን አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @TezeruTadesse
    @TezeruTadesse 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለዚህ ፀጋ ጌታ ይባረክ! በመንፈስ ወደ ሰማይ አስገሠገሠን

  • @hibirework1494
    @hibirework1494 6 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ነገር ተዘመረ! ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @lidiyagetachew7407
    @lidiyagetachew7407 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤yene wede zemensh berke yebel endew zeme belesh lemlemilge❤❤❤❤❤❤

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 6 หลายเดือนก่อน +4

    በእንባ አያሁት እንደሁም ሰማውት አሴቱ ተባረኪ

  • @simekebede1550
    @simekebede1550 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ጌታሆይ ስም ብቻ በምድር በሰማይ ይመስገን። አስቱ ስለአንቺ ጌታ ይመስገን።

  • @ajiyeab7043
    @ajiyeab7043 6 หลายเดือนก่อน +5

    ይገርማል የጌታችን የእየሱስ ሰላም ላንችም ይሁን በጣም እኔንም ሸተተኝ ሰላሙ እኔም ይታየኝ ጀመረ ሰላሙ ማቆም አቃተኝ ትርምስ በዛና ዛሬን ፊቴን ወደሱ ላቅና ዝም ማለት እንዳለብኝ ገባኝ ተባረኪልኝ

  • @Daneiltesfaye-w6d
    @Daneiltesfaye-w6d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሉ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው ተባረኩበት አስቱ ተባረኪ።

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 6 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት እግዚአብሔር ሆይ በዚህ መዝሙር እንዴት ተባረኩ መሰላችሁ እሱ አብዝቶ አብዝቶ ይባርከሽ ምን ላድርግሽ።

  • @pastorhaileasfaw1967
    @pastorhaileasfaw1967 หลายเดือนก่อน

    ዘመንሽ ይባረክ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መንፈስ ቅዱስ ያለበት መዝሙር ነው ተባረኪ።

  • @dagi5033
    @dagi5033 6 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ አምላካችን ሆይ ክበርልን ስምህ ብሩክ ይሁን ኢየሱሴ

  • @berhanuberhe2973
    @berhanuberhe2973 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow beautiful song. ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 6 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አስቱ & ኤዱ
    ጸጋ ይብዛላችሁ ።