“ነብይ አትበሉኝ” ነብይ ሱራፌል ደምሴ የዶ/ር አብይን ስልጣን የመገልበጥ እቅድ በነብይ እዩ ጩፋ ከሸፈ በጳጳሳት ላይ የእስር ማዘዣ ወጣ 21 May 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • #hi Dear TH-cam Family, this is our spiritual TH-cam channel free of any religious affiliation. Thank you for joining us and will receive spiritual information and stay tuned to # our channel # if you are new to our channel !!!
    #Hi# ሰላም ክቡሯን የዩቲቤ ቻናል ቤተሰቦቼ እንደምን ቆያችሁልኝ ይህ ከየትኛውም ሀይማኖት እምነት ወገንተኝነት የፀዳ የናንተ መንፈሳዊ ዩቲዩብ ቻናላችን ነው፡፡ እኛን መርጠው ስለተቀላቀሉን እያመሰገንን መንፈሳዊ መረጃዎችን እናደርሶታለን በተጨማሪም ለቻናላችን አዲስ ለሆናችሁ # our channel# ተመዝግበው# ይከታተሉን!@Yegna Maed #የኛ ማዕድ @#Zeka @#ABN GATFAN 305 @#Zemikael HD @#ቦረና @#borena @#የናንተው መንፈሳዊ ቲዩብ @#ትንቢት ስለኢትዮጲያ @#ትንቢት 2015 @#ትንቢት #ትንቢት @#ሊዲያ አበራ #hi #ትንቢት #ነብይ #borena #ቦረና #like #የጌታችን ትንሳኤ #የትንሳኤ መዝሙር # የጌታችን #ትንቢት #ትንቢት ስለኢትዮጲያ #ትንቢት 2015 #ሂሩት በቀለ# ዘማሪት ሂሩት በቀለ@ሙዚቀኛ ሂሩት በቀለ @zemarit Hirute Bekel #tenbaihat #tenbit #ነብይት ሜሮን ድንበሩ #funny #fyp

ความคิดเห็น • 103

  • @user-mq4dm6yj9c
    @user-mq4dm6yj9c 3 หลายเดือนก่อน +6

    አውሬውና ዘንዶው ይገልበት ለሊትና ቀን ያለ እረፍት ለሚተጋ ከፈጣሪ ለኢትዮጵያ የተሰጠ ድነቅ በረከት ክፋትና ተንኮልን ድህናን ጉስቁልናን እዬገለበጠ ፈጣረ እስከ ፈቀደ ድረስ እንደ ጀመረው ይቀጥላል ለሮሜ 13 ሙሉውን ያንቡ ፈጣሪ ይሾማል ፈጣሪ ይሽራል ይልክስ አብረህ የመልካም ነገር ተባባሪ ሁን ኢትዮጵያ እንደጀመረችው ትበለጽጋለች ተርቱ

    • @milanmilann9613
      @milanmilann9613 2 หลายเดือนก่อน

      አውሬው እና ዘንደው ይገልበጥ አሜን

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 3 หลายเดือนก่อน +9

    አቤት የጌታዬ ትእግስት ወየዉ የተነሳ ግዜ አይ አፍም የለኝ በምህረትህ አስበን

  • @AddisuGibeno
    @AddisuGibeno 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስድብ የሰይጣንና የልጆቹ ነዉ። ዉጤቱም የዘላለም ሞት ነዉ። ኢየሱስን ማወቅና መከተል ግን የዘላለም ሕይወት ነዉ።

  • @endalkachewtizazu8515
    @endalkachewtizazu8515 3 หลายเดือนก่อน +28

    ነብይ የሚለው ማህረግ ያስጠላል ፡፡ ነብይ ማለት ሃብታም ፣ ጥሩ መኪና የሚነዳ፣ አስራት መና የሚሰበስብ በጣም ቅንጡ ኑሮ የሚኖር ፣እየሱስን የማያሳይ እሱስን የሚከልን የራሱን ቸርች ፎቶን የለጠፉ ቸርቻው ውስጥ የመጽሀፍት ቅድስ ጥቅስ የማይለጠፍ፡፡ በጣም አሳዛኝ ዘመን ላይ ነን፡፡ በንስሃ እንመለስ፡፡

  • @shaweldagnachew3754
    @shaweldagnachew3754 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እርግጠኛ ነኝ እሰከ 2032ዓለምን ያንቀጠቅጣል አብይ እመኑኝ

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 3 หลายเดือนก่อน +7

    አታሽሞንሙነዉ የእግዚያብሔር ፍርድ በቅርብ ይጀምራል

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e 3 หลายเดือนก่อน +1

      መጠጥ አይገባም ዳብሎስ አያሸንፍም😂😂

  • @AhmadOmar-iw6cy
    @AhmadOmar-iw6cy หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rosaghebremikael5036
    @rosaghebremikael5036 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሚበቃቸዉ ፈጭተው በዓል ነው ይላሉ አሉ

  • @AbelRedu
    @AbelRedu 3 หลายเดือนก่อน +4

    ከነብይነት ልጅነት ይበልጣል ሱራፌል አሁን ዘየድክ

  • @addisbekele8091
    @addisbekele8091 3 หลายเดือนก่อน +3

    Presences የሚለውን ቃል በትክክል አልጠራክውም፡

  • @user-es6vm6er8e
    @user-es6vm6er8e 3 หลายเดือนก่อน +5

    Eyu chufa ..vs Mengstu Belete ....Now Eyu chufa and the woman...about Abiy...........dramatic expression

  • @DaniDish-ul3ho
    @DaniDish-ul3ho 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የሰጠውን የአገልግሎት ሥልጣን በንቀትና በእራሱ ፈቃድ የሻረ ሰለሆነ የሚሆነውን ወደፊት እናያለን።

  • @medi-tz2po
    @medi-tz2po 3 หลายเดือนก่อน +3

    የሱራፌልን ብዙ አታራግቡት በመጨረሻ ምን እንዳለ ሰምታችኋል ስራ ይቅደም ነው ያለው ተግባር ስለጠፋ አታራግቡት

  • @AbenezerMulatu-ew8mm
    @AbenezerMulatu-ew8mm 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing real talkshow

  • @saranegash7032
    @saranegash7032 3 หลายเดือนก่อน +2

    በነብያት ላይ ለተነሳች ምላስ ግን ወየሁላት

  • @SerbinaHamze
    @SerbinaHamze หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🥰🥰😍🥰

  • @DerbewKassa-bn2kq
    @DerbewKassa-bn2kq 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ መንፈሳዊ ሰው ያየኽው ሁሉ አይወራም !

  • @TestTest-g8s
    @TestTest-g8s 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dhuumnii Raajii soobduu leyyoodha

  • @mihretyonatan9497
    @mihretyonatan9497 หลายเดือนก่อน +1

    Be Yesus sim iketilal.

  • @remamucker1086
    @remamucker1086 3 หลายเดือนก่อน +2

    ብቻ ፍፃሜ ያማረ ይሁን በጣም ፈራው ምናዉ ነብይነት እንዴ ፈለክ የምሽር ና የምሾም አይደለም አንተኮ ዎደክ አይደለም ነብይ የሆንካው ኤግዚያብሔር ናው ነብይ አርጎ የሾመልክ ብቻ ቻይ እንደምንም የ ዓለም ፍፃሜ ስለ ደረሰ እስከዛ አትነቃነቅ

  • @dikamyeleshakle5547
    @dikamyeleshakle5547 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛ ከጌታ መንፈሰ መንፈሰ ቅዱሰ የተሰጠ የነብይነት መለየት ከሆነ ሲፈለግ የሚያነሱት ሲፈለግ የሚያገለግሉበት ፀጋ አይደለም ሰህተት ነው ከቃሉ ውጪ ነው

  • @GenetGenet-j3d
    @GenetGenet-j3d หลายเดือนก่อน +1

    IGIZABIHER libona yisit

  • @DanielGanitecho
    @DanielGanitecho 3 หลายเดือนก่อน +2

    ahunim jaroal firdu

  • @MeliyeYeMengeLij
    @MeliyeYeMengeLij 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሯ በናታችሁ የራሳችሁ ክብርና የዚህ አገረ ፖለትካ ሳይሆን የጌታን ክብር አዉሩ!!!!!!!!አራ በናታችሁ ምን ሆናቹዋል::

  • @BaslielGirma-e9m
    @BaslielGirma-e9m 2 หลายเดือนก่อน +1

    sura yihin maleth betam adnikialew. andand sewoch yihnn ababalun be metfo gon ywesedu alu. lemalet yefelekut egna hulachin yetexeranilet alama ale ,ye agelgilot xiri alen. pastorinet, nebiynet, or some else gin egna ye kiristos bariawoch mehonachinin anzenegam. baria hulem baria nw sim alew bilacu tasibalachu?:) melsun lenante.

  • @abebelegassu7542
    @abebelegassu7542 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሲጀመር ነብይ የሆነው በጥሪ ወይስ በራሱ፤ ሲቀጥል አሁን ነብይ አትበሉኝ ያለው ከራሱ ይህንን ማወቅ ግድ ይላል። ምክንያቱም “እርሱ ግን መልሶ፦ የሰማዩ አባቴ ያልተከለው ተክል ሁሉ ይነቀላል።” ማቴዎስ 15፥13 ይላል ቃሉ።

    • @YohannesGeday-dj3ls
      @YohannesGeday-dj3ls 3 หลายเดือนก่อน

      እየሱስ ወደ ላይ ከፍ ባለ ግዜ ብዙ ምርኮን ማረከ።ለቤተ ክርስቲያን ስጦታን ሰጠ ይህ የነብይ አገልግሎት ቤተ ክርስቲያንን ለማነፅ የተሠጠ የፀጋ ስጦታ ነው።ስጦታው በሰው አማካየይነት ለቤተ ክርስቲያን የተሠጠ ስጦታ እንጂ የግለሰቡ ንብረት የግሉ አይደለም ሲፈልግ የሚለው ሳይፈልግ የሚጥለውና የምናቃልለው አይደለም።በአሠራር የረከሰ የሚባል የእግዛብሄር ፀጋ የለም።በትክክል በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ሥራ እየታነፅንበት ከሆነ አልፈልግም ማለት መፀሀፍ ቅዱሳዊ፤አይደለም።ለግል ጥቅም ከቤተ ክርስቲያን ውጭ መነገጃና መታወቂያ እንዲሆን የግል ስጦታዬ ነው የለ ለገንዘብመሠብሰቢ የምናውለው ከሆነ ከሀሰተኛ ነበያት ተርታ ስለሚያሰልፈን መጠንቀቅ ጥሩ ነው ለዚህ ደግሞ በብሉይ ኪዳን ግዜ ነገሥታት በነበሩበት ዘመን የነበሩትን የበኦል ሀሠተኛ ነበያት ታሪከ ማስረጃ ነው

  • @yemegnushal
    @yemegnushal 3 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስት ራሱንና ህዝቡን የመጠበቅ ሀላፊነት አለበት ። የእምነት አባቶቹ ከመንፈሳዊነት በሻገር ፖለቲካውስ ለምን ገቡ ?

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብይን ለመገልበጥ ፓርት ያስቃል😂😂😂😂😂

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 3 หลายเดือนก่อน +2

    ራጋ እንበል፡፡

  • @melakukebede3
    @melakukebede3 3 หลายเดือนก่อน +1

    መጽሐፍ ቅዱስ ነብይ የእግዚአብሔር አፍ...

  • @danielgebreyohannes9037
    @danielgebreyohannes9037 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ነው ቤተክርስቲያን ከመንግስት ጋር መጋባት መሠራት የሚገባትን ትታ መንፈስቅዱስ የተጠየፈውን መብላት መጀመር ማለት ይሄ ነው የሚፈሰው ደም የማያስጨንቃችሁ መሆኑን ተረድተናል እግዚአብሔር ለማንም ለምንም የማያደላ አግዚአብሔር ሕዝቡን ይታደጋል።

  • @yemegnushal
    @yemegnushal 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር አብይን ከአውሮፓ ጳጳስ እና ከኢትዮጵያ ጳጳስ ጋር ለምን ደጋግማችሁ ታቀርባላችሁ ? መልእክቱ አልገባንም ።

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 3 หลายเดือนก่อน +2

    😅ነብይ😢መነዉ😂አይ??????

  • @yohanneswondimu-fl7um
    @yohanneswondimu-fl7um 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም ሲራፈል ገብቶታል ነብይ ነብይ እያለ ራሱን ከሾመበት ማውረድ አለበት

  • @TadeseMero
    @TadeseMero 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ነብይ አይቀጥልም ይላል የተቀቡ እውነተኛ ክርስቲያኖች የእግዚአብሔር እጅ ያለቡት ነብያት ይቀጥላል ይላሉ የአምላክ ሥራ ድንቅ 18:02 ነው

  • @melakukebede3
    @melakukebede3 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅ ሳትሆን ነብይ አታገኝም

  • @hailutulu74
    @hailutulu74 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትነው ከመጠምጠም ስራው ይቅደም

  • @SerbinaHamze
    @SerbinaHamze หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤aameen

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 3 หลายเดือนก่อน +4

    አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከአብቹ ጎን ይሁንላት

  • @salem4086
    @salem4086 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ጌታ ፀጋ ይብዛልህ ዉድ ወንድሜ. ኡሁ ዬ እንወዳለን

  • @Astr-sp6or
    @Astr-sp6or 3 หลายเดือนก่อน +1

    Waqayyoo sia ebsuu akka atii gadii jete Waqayyoo olsiqaba❤❤❤❤

  • @mulugetanagasa9738
    @mulugetanagasa9738 หลายเดือนก่อน +1

    Yero tu ga'ee kanumafi!

  • @TatekTeklu
    @TatekTeklu 3 หลายเดือนก่อน +1

    እ/ር መርጦሀል ንሠሀ እንደገባህ ቁጠረው

  • @endaleendris8788
    @endaleendris8788 3 หลายเดือนก่อน +3

    የተከፈላት ተዋኒት ሰይጣን

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይጣን:ስራውን:አንዘነጋም::

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 3 หลายเดือนก่อน +2

    አተስለአብይ መስካሪ ማን አደረገክ አተ ስለራስ አውራ ሰው ስለማንም ምስክር ሊሆን አይችልም እና ወድም እዪ አብይ እየሰራ ያለው እሱአይደለም ብላክ ልትመሰክር ነው ነው ዛሬም እየገደልን እያመነዘርን እየሰረቅን እያፈናቀልን በሰይጣን ልናላክክ ነው ኧረ በፈጠራችው ወደራሳችው ተመልከቱ በኦርቶዶክስ በተክርስቲያንን ለማፍረስ ለመከፋፈል የሚደረገውን እኔ የፕሮቴስታንት ተከታይ ነኝ ግን ይሄንን ፀረኦርቶዶክስን እቃወማለው

  • @user-my6yj7xi7p
    @user-my6yj7xi7p 3 หลายเดือนก่อน +2

    መ ጀመ ሪያ አዳም ጥና ዘግብ

  • @AbirhamSamuel
    @AbirhamSamuel 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lemini hone lemi alr

  • @JossefGetachew-gy3wg
    @JossefGetachew-gy3wg 3 หลายเดือนก่อน +1

    አው የፈጠር ሥራ ይቅደም

  • @SolUni-ec8hy
    @SolUni-ec8hy 2 หลายเดือนก่อน +1

    Sory

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 3 หลายเดือนก่อน +2

    በገባክ ተርጉም

  • @SultanFanta
    @SultanFanta 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነብይ የምለው ስም ከጌታ እንጅ ከሴው አይደለም።

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mesakiyawoche 😂😂😂😂😂😂😂Leba Hula 😂😂😂😂Atalaye Hula

  • @BelachowBekeleofficial
    @BelachowBekeleofficial 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yada dogoongoraattii nabiiyii surfeel keniichaa enyuraafudhaatee enyuutiimoo kenaa.!!!! Dafee qalbii hajijjiiratuu.

  • @yemanetse4602
    @yemanetse4602 3 หลายเดือนก่อน +3

    የ በዓል ነቢያት

  • @yohannesadmasu2693
    @yohannesadmasu2693 3 หลายเดือนก่อน +1

    አትቀደድ ሁሉንም ህዝቡ ሁሉምያውቃል

  • @TadeseMero
    @TadeseMero 3 หลายเดือนก่อน +1

    ነብይንትን የሰጠ ማነው እግዚአብሔር ወይሰ ሰው????????????????

  • @fitsumayele5260
    @fitsumayele5260 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ አይነትየዘቀጠ ፕሮግራም አላየውም

  • @magemm-bn6uk
    @magemm-bn6uk หลายเดือนก่อน +1

    Yagelgelwu
    Berasi
    Iji
    Tiserizale
    😂

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀድሞስ ሱራፌልን በነብይነት የሾመው ማን ነው? እግዚአብሔር ያያል!

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yegetan eji betifozo ataskomutim silemitaredew, silemisededew, satichenku silenfisigedayu techenkachihu

  • @HirutHankamo
    @HirutHankamo หลายเดือนก่อน +1

    hodami chis😅😅😅😅😅

  • @Mimi-zg2cz
    @Mimi-zg2cz 3 หลายเดือนก่อน +1

    Getaa yikiri beli lanite

  • @shalomtsegaye4966
    @shalomtsegaye4966 3 หลายเดือนก่อน +1

    Because complain

  • @MeleseTumdaro
    @MeleseTumdaro 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ችግር የለዉም

  • @yohanneswondimu-fl7um
    @yohanneswondimu-fl7um 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስቶስ በምድር ላይ ክብር አትፈልጉ ብሏል

  • @endalkachewtizazu8515
    @endalkachewtizazu8515 3 หลายเดือนก่อน +2

    nebey mejemerya yeshomew man new .church or his his church .

  • @user-xm2kg6ds1w
    @user-xm2kg6ds1w 3 หลายเดือนก่อน +2

    Benate Sera yegetan sem alagexachubet libona ysexachu tew temrlesu abiy erasu 666 amlakiy new endet sexan sexan ygelebxal baregew begelebexew erakuten ketema mehal eroxi neber

  • @user-to2gx5ob5d
    @user-to2gx5ob5d 3 หลายเดือนก่อน +1

    Please!!!! Your are like Jesus Christ!!! don't like abiy !!!

  • @user-to3yv5ll4j
    @user-to3yv5ll4j 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ አይኖቻችሁ የታወሩ ናችሁ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ጠላ አረቄ ዘፈን ድግምት ቤት መግስት አይገባም😂😂😂❤❤❤ደሞ ኢየሱስ የማያምን አይወርስም የጠራዉ የቆመዉ ሰው አይደለም አብይ የመረጠዉ የማያወርድ ኢየሱስነዉ❤❤❤

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 3 หลายเดือนก่อน

      የጩፋ ድራማ መቼ ነው በህግ የሚጠየቀው ?

    • @user-sd3rg5qy6s
      @user-sd3rg5qy6s 3 หลายเดือนก่อน

      የሠይጣንን ምሥክርነት ማመነህ ነው ? ሠይጣን ውሸታም የእውሸት አባት ነው ። ይልቁንም ከኢትዮጵያ የዘረኝነት እና የጥላቻ ፖለቲካ እግዚአብሔር ከምድራችን እንዲጠፋ እንፀልይ። እንጂ ሌላውን እየረገሙ ሠላም አይመጣም።

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mejemeriyas Nebey neber ende?Atbelugn?

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @afeworkhaile812
    @afeworkhaile812 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዩ ጩፋ አብይ ከእስራኤል ነገስታት አይበልጥም ትክክለኛ ነብይ ትመስለኝ ነበር ይሄ ሁሉበከንቱ ለሚፈሰዉ የግፍ ደም አንድምቀን መንግስትን አልተቃወምክም ብልጽግና ሌላመሬት ይሰጥሀል ጠብቅ እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል ከቤተሰብህ አንዱ በግፍ በመንግስት ሀይል ቢገደልብህ ኖሮ አፍክን አትከፍትም ነበር ፋኖ 4ኩሎ ሲገባ ቦታህን ፈልግ

  • @TheHighlander007
    @TheHighlander007 3 หลายเดือนก่อน +1

    የማትረባ እንጀፍ ነህ

  • @Hamerbako
    @Hamerbako 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀዳዳ

  • @meb153
    @meb153 3 หลายเดือนก่อน +2

    እየሱስ በሚል እራሳችሁን የምታጃጅሉ እርኩሶች ለመሆኑ እየሱስን በምን ተመስሉታላችሁ።እንግዲህ ፅድቃችሁ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ካልበለጠ እየሱስ እየሱስ በትሉ ከቶም አያውቃችሁም። እናንተ አጎብዳጆች እራሳችሁን መርምሩ

  • @EseyeAlamerew-in7vk
    @EseyeAlamerew-in7vk 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሂሳባችሁን ዘግታችሁ ወደመጽሐፉ አባባል ከተመለሳችሁ ጥሩ ነው ።ኢየሱስ ወንድመማች ናችሁ ነው ያለው

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 3 หลายเดือนก่อน +1

    ,ከነገ ነገ ወዲያስ?

  • @netsanetasfaw9295
    @netsanetasfaw9295 3 หลายเดือนก่อน

    ሱራፌል ሌባ ነው እንኳንስ ነብይ እንኳንስ ፓስተር ጭራሽ ጋሽ እና ማሚ እንድንልህ ትፈልጋለህ እንዴ ሌቦች ብራችንን መልስ ጌስትሀውስ የምታደርገው ሁሉ ማስረጃ አለን
    አሁን በሰላም ብራችንን መልስ ከዛ ከደሀ ወስደህ የተጠቀምከው ብር አይጠቅምም የሰው እንባ ላንተም ጥሩ አደለም ሰው ከችግሩ ለመፈታት ነው ብር ተበድሮ ተጨንቀው ያስገቡትን ብሩን መልስ ለሱራፌል (ፐሬዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል የምትሉት ቤ/ተ ክርስቲያን

  • @meb153
    @meb153 3 หลายเดือนก่อน

    አንድም ነብይ በኢትዮጵያም ሆነ በአፍሪካ እንዲሁም በአለም እነሆ 2024 ዓመት አንድም ነብይ የለም ማንም ነበይ ብሎ የሚጠራም ተብሎ የሚጠራም ወዮ ወዮ ሌላው ቀርቴ መምህር ተብሎ ሊጠራ የሚወድ ይጠንቀቅ።ፔንጤ ማለት እራሱ እኮ አጋንንት ነው የአጋንንት መፈልፈያ።መፀሐፉን እንኳ በቅጡ መርምሮ የማያውቅ ደንቆሮ በሎ የሚሳደብ ሟርተኛ ዲቻ ሽብሻቦ የአማራ ነው የሚልን ተራ ሰው ነብይ ነው የምተሉ ጅሎች ጴንጤ ይብላኝላችሁ ከፍርድ አታመልጡምና።ውሻታም አጭበርባሪ ልካ ከምር ነብይ አድርጋችሁ ተቀብላችኋል።

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰካራም ነህ አንተ እንኳን ።
      በርግጥ ጩፋ ሀሰተኛ ነብይ ነው ። ሌላውን ከነካህ ግን አንተ 666 ነህ።

    • @Selam-vr8tr
      @Selam-vr8tr 3 หลายเดือนก่อน

      “እነርሱም፦ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት።”
      - ሐዋርያት 16፥31

    • @meb153
      @meb153 3 หลายเดือนก่อน

      @@abdissamoges8512 ስለ ስካር ብዙም እውቀቱ የለኝም አንተ ግን ሌላ ነብያት አለ ካልክ በርግጥ ሰክረህ መሆን አለበት አሁንም በስካር ውስጥ ነህ በዛው መመላለስ ያንተ ምርጫና እምነት እኔ የማውቀውን ብቻ አደለም በፍፁም እውነቱን ነው የተናገርኩት ስለ ስካርም ሆነ አሉ ስለምትለው ነብያትም አላውቅም። ነቡይ ነኝ ስላሉህ አዎ ነብይ ናቸው ካልክ ቁጥሩ በትክክል አንተን ይገልጻል። አንተ እግር ብቻ ነህ no brain.አስብ አምብብ ደግሞም ተማር በሰው ሳይሆን በማስተዋል ነገሮችን በማጤን ተራመድ።በራስህም ማስተዋል አትደገፍ በሰዎችም እንዲሁ።ጨቅላ ነህ አስተውል