Ethiopia | ወርቅ ግዙ - ከመግዛታችሁ በፊት ግን ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቱት Kef Tube Popular Video Ethiopian Gold price

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 489

  • @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
    @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ 4 ปีที่แล้ว +15

    የሀገሬ ልጆች ወርቅ እኮ ቆርቆሮ ነው ወርቅ ሳልገዛ አገር አልገባም እያላችሁ ከወርቅ በላይለሆነ ጊዜሽን አስቢ ወርቅ ለኔ ምንም አይደለም

  • @somam6576
    @somam6576 5 ปีที่แล้ว +54

    እውነት ነው ይህን ሁሉ አመት አድርን ወርቅማ ሳገዛ አገባም አይዞን የስደት ጎደኞቸ

  • @ሶኒዬፍቅርየፒያሳዋ
    @ሶኒዬፍቅርየፒያሳዋ 5 ปีที่แล้ว +77

    ውዶችዬ ሀገርልችንን ሰላም ያድርግልን ከስደት በሰላም ለሀገራችን ያብቅን

    • @jbrqa3496
      @jbrqa3496 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን ያርብብብ

    • @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ
      @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ 5 ปีที่แล้ว

      ሶኒዬ ፍቅር አሜን አሜን አሜን

    • @tsegawelegerima4273
      @tsegawelegerima4273 5 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @azimralambri8853
      @azimralambri8853 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ሁላችን ኢትዮጲያዉያን ስደተኞች በሰላም ወደ እናት ሀገራችን ለመግባት ያብቃን ::

    • @hnoonhashmy8834
      @hnoonhashmy8834 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen👏👏👏

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 ปีที่แล้ว +46

    ይህ ሁሉ አመት ቆይቼ ለእናቴ ምርጥ ወርቅ ሳልገዛላት አልገባም😢

    • @zebiba6510
      @zebiba6510 5 ปีที่แล้ว +6

      ደጋፊሽ ነኝ እኔም ሰሞኑ ዱባይ በጣም ውድ ነው ግን ልገዛላት ነው ለናት ሲያንሳት ነው ማር

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 5 ปีที่แล้ว

      ዱባይ ያላችሁ አሁን ተዝላት ነው ግዙ

    • @yostinaberhe5422
      @yostinaberhe5422 5 ปีที่แล้ว +2

      ቅድስት የተዋህዶ ልጅ እኔም ሙቼ ድርስ አልላትም viva እናቶች 😰🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ኤደንቀበጥአርሲነጌሌዘርለ
      @ኤደንቀበጥአርሲነጌሌዘርለ 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ለምዬ ልገዛላት ነው እኔ ይቅርብኝ ብዬ

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 ปีที่แล้ว +2

      ያሳካልን እድሜ ጤና ለናቶቻችን

  • @አሲያ
    @አሲያ 5 ปีที่แล้ว +23

    እኔ ወርቅ እወዳለሁ ሃገሬ ስገባ የጣት እና ያንገት እገዛለሁ ደሞ ለምን እሸጣለሁ ለመልበስ ነው የምገዛው አላህ ችግርን ይያዝልኝ ምንም ቢቸግረኝ ለመልበስ የገዛሁትን አልሸጥም

    • @fifiharb4449
      @fifiharb4449 5 ปีที่แล้ว

      awo likinegn🌹🌹👍

    • @hayattube6243
      @hayattube6243 4 ปีที่แล้ว +1

      አወ እህቴ ልክነሽ አላህ ችግርን የያዝልን
      ከገዛንማ እናጊጥበት

  • @እምዬቦረናመካነሰላም
    @እምዬቦረናመካነሰላም 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድም በርታልን

  • @tgest3755
    @tgest3755 2 ปีที่แล้ว

    መምሬ እናመሰግናለን

  • @weletemariyamyeamlakalig7374
    @weletemariyamyeamlakalig7374 5 ปีที่แล้ว +19

    እናመሠግናለን አዲስ ነኝ እንኳን ደህና መጣሽ በሉኝ እስኪ

  • @yeglegetu6020
    @yeglegetu6020 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @erbekamilkamo5121
    @erbekamilkamo5121 4 ปีที่แล้ว

    Salami lante yihuni Enameseginalen kelib berta enkuwan adersen berut

  • @hanameseki2004
    @hanameseki2004 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው መረጃህ በጣም ጠቃሚ ነው ።

  • @sokooameerasameera1714
    @sokooameerasameera1714 4 ปีที่แล้ว

    እነመሠግነለን

  • @mamalove6774
    @mamalove6774 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ነገርከን እኔ እንደቅም ዬለውበት ሀገር ጠይቄ በጣም ተወዶብኝ ነበር እረ አሪፍ ነው ሀገሬ ስገባ እግዘለሁ በእውነት በጣም።የምናመሰግንህ ፒስ

    • @hayatmoha4118
      @hayatmoha4118 4 ปีที่แล้ว

      ጥራቱ ግን እዚህ ይበልጣል

  • @zamzamsayed4978
    @zamzamsayed4978 4 ปีที่แล้ว

    ውርቅ በጣም ወዳለሁ ከሰደት ሰመለሰ ኢሻአላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን😍😘

  • @mehert.woldatube5912
    @mehert.woldatube5912 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክለኛ ወርቅ መሆኑን በምን ልናቅ እንችላለን???

  • @zamzamsayed4978
    @zamzamsayed4978 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው አሪፈነው ኢት ሰገባ እገዛለን😍😍

  • @hadeahsaada5620
    @hadeahsaada5620 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @werkebelachew9756
    @werkebelachew9756 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ውንድማችን

  • @tygytrfd2033
    @tygytrfd2033 5 ปีที่แล้ว

    ያገር ዉስጥና የዉጭ ይላሉ ይለያያልንዴ በተረፈ በርታልን እናመሰግናለን

  • @Ethio631
    @Ethio631 5 ปีที่แล้ว +1

    ስለሰጠከን መረጃ በጣም thanks እኔ ወርቅ እወዳለሁ ግን ሁሌም ወርቅ የምገዛው 21ካራንት ነበር ከዚ በሁዋላ ግን 24 ካራንት ነው የምገዛው

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 5 ปีที่แล้ว +24

    ኧረ የኢትዮጵያ ወርቅ ቆርቆሮ ነው ማን እንደ ሳውድ ውንድሜ ሆ እህቶች ወርቅ ከግዛችሁ ከውጭ ሀገር

    • @mahdargereziher781
      @mahdargereziher781 5 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkk ewnetsh new enem ye Ethiopia werk werk aymeslegnm

    • @hayatwoowwnicebushera6875
      @hayatwoowwnicebushera6875 5 ปีที่แล้ว +1

      ስደተኛ ነኝ ባሌን አፊቃሪ اللهجل جلالهٰ ክክክክክ የሳዉዲ ወርቅ አፈር ነዉ ጡሩ አይደለም እህቴ ብረሺን አታብክኔዉ

    • @نعيمه-ه2ف
      @نعيمه-ه2ف 5 ปีที่แล้ว +2

      ሳውዲ ያላችሁ የባህሬን ወርቅ ይሻላል እሱን ግዙ

    • @selam123s5
      @selam123s5 4 ปีที่แล้ว +1

      ወርቅማ ባህሬን ነው ወዳጄ ሁሉንም ይቦንሳል 👍

    • @ራህማወሎየ
      @ራህማወሎየ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@selam123s5 ትክክል እህት የባህሪን ወርቅ የሚያህል የለም የሳኡዲማ ምኑም አያምረ

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 4 ปีที่แล้ว

    ወድማችን መረጃዎችህ ማሻ አላህ በርታልን

  • @ethopiyauae7051
    @ethopiyauae7051 2 ปีที่แล้ว

    ወርቁ በቀርብኝ ስላምባገኝው ወድሜ በተርፍሃሪፍነው

  • @haymanuthaymanut9537
    @haymanuthaymanut9537 3 ปีที่แล้ว

    አድስ ነኝ ወድሜ እናመሰግናለን

  • @ጓልትግራይተምቤን
    @ጓልትግራይተምቤን 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እምፈልገዉ መርጃ ነበር እናመስግናለን ወንድሜ 😘😘

  • @selamatlwa2182
    @selamatlwa2182 4 ปีที่แล้ว

    ሥወድህ ሠላምህ ይብዛ

  • @bettytadesse2991
    @bettytadesse2991 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @maryeth9528
    @maryeth9528 5 ปีที่แล้ว +51

    እኛ ሸቃሉች ለማዳም ወርቅ ነን 😂😂👍

  • @alamabraham6381
    @alamabraham6381 4 ปีที่แล้ว

    Selmerjake amsegenalhu wendim

  • @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
    @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 3 ปีที่แล้ว

    አር ስላም ነው እህ ልጀ ጠፌቶ

  • @jgchcjvmvgi2849
    @jgchcjvmvgi2849 5 ปีที่แล้ว

    ወይ የምፈልገው መረጃ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ
    @ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ 5 ปีที่แล้ว +3

    ከዚህ በፊት አንዱ ስለወርቅ ሲያወራ ቆሌዬን ገፍት ነበር አንተግን እርጋታህ ጥሩነዉ እናመሰግናለን

  • @zinethussen2413
    @zinethussen2413 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም

  • @tarotari7943
    @tarotari7943 4 ปีที่แล้ว

    አስር።ግራም።የአንገት።ስንትነዉ።አያዉለት።ካራት

  • @heriyashareef2156
    @heriyashareef2156 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👏

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 ปีที่แล้ว

    Enamsgenli merxi🇪🇹🙏❤

  • @helentewabe3804
    @helentewabe3804 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን በጣም ሥለመረጃዉ

  • @zewuditgashaw8820
    @zewuditgashaw8820 4 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen wende
    Berta gobez neh

  • @rabyatager6181
    @rabyatager6181 4 ปีที่แล้ว

    እሽ ኢሻሏህ አንተመልካመሰው አስተዋይነህኮ እድሜህ ይርዘም

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt 4 ปีที่แล้ว

    እነመሰግናሌን በጣም

  • @aliyechannel3923
    @aliyechannel3923 5 ปีที่แล้ว

    Betamax inmesginalen kef tub

  • @semgntfere1427
    @semgntfere1427 2 ปีที่แล้ว

    መዓድኑን ለማግኜት የሚያስችል ቴክኖሎጂ የት ማግኜት እችላለሁ?

  • @tsehaymezbere9912
    @tsehaymezbere9912 5 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @keditube7321
    @keditube7321 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እናመሠግናለን

  • @gshsgsghxjhdhdh1189
    @gshsgsghxjhdhdh1189 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @verhanieverhanie57
    @verhanieverhanie57 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ

  • @ሀይማኖትዘመነኦ
    @ሀይማኖትዘመነኦ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃነዉ

  • @asterouwayni7666
    @asterouwayni7666 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወድማችን

  • @musgugoytom5737
    @musgugoytom5737 2 ปีที่แล้ว

    Hiiii

  • @motabrashid1972
    @motabrashid1972 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጡሩነው

  • @ከውለትYouTube
    @ከውለትYouTube 3 ปีที่แล้ว

    ሥኪ ሣውድ መድና ያላችሁ 1ግራም ሥንት ነው አማና ልገዛ ነበር

  • @abneezbasheer5017
    @abneezbasheer5017 4 ปีที่แล้ว

    የትአካባቢ ነወ የማገው

  • @ዚነትመካነሰላምዩቱብ
    @ዚነትመካነሰላምዩቱብ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንዲሜዋ

  • @shureseifu7712
    @shureseifu7712 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much our brother God bless you 🙏🙏🙏🙏

  • @ስደተኛነኝተስፋያደከ-ቀ6ኈ
    @ስደተኛነኝተስፋያደከ-ቀ6ኈ 5 ปีที่แล้ว +1

    ለእናቴ ስጡታ ልገዛላት ስፈልገው ነበር። ተባረክ ወንድሜ

    • @najatmuhammed7499
      @najatmuhammed7499 5 ปีที่แล้ว

      ወይ ወድሜ እርሜ ይስትህ እርጋታህ ስታስርዳ በታም ግልት ነው

  • @سارةالمصعبي-ل9و
    @سارةالمصعبي-ل9و 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዉንድሜ

  • @geneteabc8563
    @geneteabc8563 5 ปีที่แล้ว

    Thanks👍👍👍👍👍👍

  • @መቅዳስፅጌማርያም
    @መቅዳስፅጌማርያም 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @ሰአዲባቲ
    @ሰአዲባቲ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @almazalmaz5829
    @almazalmaz5829 4 ปีที่แล้ว

    ዋኒዲሜ አመሣጊነላሁ ኢኔም ልገዘነው በሀጌራ ኢገዘላሁ

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እንዲውም ከሱ ይርክሳል ከዚህ ወድ ነው

  • @samirasamira4628
    @samirasamira4628 4 ปีที่แล้ว

    ስትነው

  • @sarahnonr4554
    @sarahnonr4554 5 ปีที่แล้ว +1

    Tabarki 🙌🌻

  • @zebibakasaw2528
    @zebibakasaw2528 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @sofiaendris8083
    @sofiaendris8083 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ዱባይ ነኝ ወድም 21ካራት 5 ግራም1000 ነው የገዛሁውድ ነውደ

  • @kmm9838
    @kmm9838 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድማችን ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @zinayebaharu4716
    @zinayebaharu4716 5 ปีที่แล้ว

    Betam nw min ameseginalew tebarek biruk hun aba

  • @አባይነሸዳምጣዉ
    @አባይነሸዳምጣዉ 5 ปีที่แล้ว

    ስለምክርህ እናመሰግናለን ወድማችን። ሰላሙን ያብዛልህ
    የብር የሚባለው ስር ግሪሙ ነው ጥሪት ያለው

  • @yakibhasan7426
    @yakibhasan7426 4 ปีที่แล้ว

    ሀያራት ካራትማለት ምዲነነው በአረበኛ

  • @hannak1924
    @hannak1924 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ሀገራችን መተን እንገዛለን ለሀገራችን ያብቃን

  • @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ
    @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ 4 ปีที่แล้ว

    ወርቅ ኢትዩ መግዛት ይሻላል ላልከዉ ቆይ ማነዉ ኢትዩ ዉስጥ ደፍሮ ወርቅ እሚገዛ ሆ እዚህ ስንገዛ ብሩ ምንም አይመስለንም ኢትዩ እገዛለሁ ብለን መሄዲ መሸወዲ ነዉ እንደምንም ብላቺሁ እዚሁ ግዙ እህቶቺ የኢትዩን ኑሮ እያወቅነዉ

  • @ehtageghoufikadu736
    @ehtageghoufikadu736 4 ปีที่แล้ว

    እፈልጋለው

  • @delmadelma4460
    @delmadelma4460 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው የምታ ቀርበው ጌታ ይባርክሕ

  • @meme-vq6fc
    @meme-vq6fc 5 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን

  • @ETHIOPAMOTIVATION
    @ETHIOPAMOTIVATION 7 หลายเดือนก่อน

    Endat Orgnal Mhonun Enelyewlen

  • @የድንግልማርያምልጅነኝአን
    @የድንግልማርያምልጅነኝአን 5 ปีที่แล้ว

    ወንድማችንእናመስግናለን

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም እሽ እናመሰግናለን

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 4 ปีที่แล้ว

      ይሄንኳ፡መስማት፡ይሻላላል

  • @abahusseinassad2397
    @abahusseinassad2397 4 ปีที่แล้ว

    betam nwo ymnamsegnwo selmrgawoch

  • @sofimehamed5369
    @sofimehamed5369 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @aznomamo7822
    @aznomamo7822 5 ปีที่แล้ว

    እናመስገንናለን

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 5 ปีที่แล้ว

    Tanks bro mawak mifaligaw nager naber

  • @yakibhasan7426
    @yakibhasan7426 4 ปีที่แล้ว

    የማላቅህባሌ አዳምጥ ስገዛልኝ እዳይደናገርህ

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 5 ปีที่แล้ว

    tebark wondem enamsginaln

  • @hulagerishlegesseteshome1689
    @hulagerishlegesseteshome1689 5 ปีที่แล้ว

    Tebarek wadime

  • @mamalove6774
    @mamalove6774 4 ปีที่แล้ว

    እረ ከፍ ቲዩብ እኔ የሰማሁት ባለ 21 ከረንት 1800 ነበር የሰማሁት

  • @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና
    @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና 5 ปีที่แล้ว +1

    ጡሩነዉ

  • @hiruttemesgenrut723
    @hiruttemesgenrut723 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድሜ ጥሩ መረጃ ነው 😘

  • @netzahailu3127
    @netzahailu3127 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @faezafentaw431
    @faezafentaw431 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ካራት በአርበኛ ምን እደሚባል የምታውቁ ንገሩኝ

    • @meremmerem204
      @meremmerem204 5 ปีที่แล้ว +1

      በአርብኛም ካራት ነው አህቴ

    • @faezafentaw431
      @faezafentaw431 5 ปีที่แล้ว

      @@meremmerem204 እሽ አመሰግናለሁ

  • @amihaworetaw6743
    @amihaworetaw6743 3 ปีที่แล้ว

    የመቸነው

  • @destasibhat2651
    @destasibhat2651 5 ปีที่แล้ว

    Ok

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ነው ቆንጆ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ደ2ሰ
    @የድንግልማርያምልጅ-ደ2ሰ 5 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን እንኳን ደህና መጣህ

  • @tube-qw6yo
    @tube-qw6yo 5 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ ኢቶ ቢያ ይሻላል

  • @betelhembelacew9837
    @betelhembelacew9837 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @hayatmuhya6488
    @hayatmuhya6488 5 ปีที่แล้ว

    Wendwmm eske ahulaye yalewn ye cargo huneta ataralgne

  • @bereketbereket7120
    @bereketbereket7120 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን እንድነት የዕለት ዋጋ ማወቅ እንችላለንን

  • @weletehiwetmesi1867
    @weletehiwetmesi1867 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወድም አለም ጠክርልን

  • @radiyaasi8923
    @radiyaasi8923 5 ปีที่แล้ว

    Keep it up

  • @marowedaje1044
    @marowedaje1044 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ አንድ ነገር ልጠይቅ እኔ ያለው አሪብ አገር ነው ግን እኔ የአንገት ወርቅ ገዝችያልሁ ግን ኢትዮጵያ ገብቼ መሸጣት እችላለሁ የገዛዉት ዋጋ እስት ንገረኝ እነርሱ ለኔ አንድ ወርቀት ሰጡ መሸጣት ከፈለግሽ ሄንም አሳይ አሉ