ከኪሳራ ወደ 100 ሚሊየኖች ትርፍ - ከባድ ነገሮችን የመስራት ጥበብ - With Hanna Arayaselassie - S06 EP 53

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 145

  • @lantalem
    @lantalem หลายเดือนก่อน +4

    Law school አብረን ነዉ የተማርነዉ...በህይወቴ በጣም ከማደንቃቸዉ ጠንካራና smart ሴቶች መካከል ናት....አብዛኞቻችን የሷን ደብተር አጥንተን ነበር ፈተና ምንገባዉ..ከረጅም ጊዜ በሆላ ስላየሇት ደስ ብሎኛል...ከዚህ በተሻለ ከፍታ እንደማያት እመኛለሁ..respect Han

  • @Werqspace
    @Werqspace ปีที่แล้ว +46

    መሪዎች፤ የምታቀርቡት ሰው ሁሉ ትምህርት ነው! እንዲህ በመንግስት መስሪያቤት የሚሰሩ ሰዎች ማቅረባችሁ በጣም ጥሩ ነው። ሁሉም ሰው ቢዝነስ ኦነር መሆን የለብትም። ዋናው ችግር መፍታት መቻል ነው።
    Btw, የአዘጋጆቹን fight እየጠበኩ ነው😂

  • @erkeselambellete7500
    @erkeselambellete7500 ปีที่แล้ว +81

    እንዴት የምትገርም ትንሽዬ የሽቶ ብልቃጥ የሆነች ልጅ። ተባረኪ እንዴት ልበ ብሩህ ናት። ❤

    • @yodaheyyesakor3731
      @yodaheyyesakor3731 ปีที่แล้ว +3

      Well said ❤

    • @roottekele4269
      @roottekele4269 8 หลายเดือนก่อน

      እንዳንቺ አይነቱንሰው ሰው የሚል ጌታ ላገራችን ያብዛልን ። በየዘርፉ ሀላፊነት ቦታ ተቀምጠው ሰውን የሚያስለቅሱ ነቀርሳዎች ባለስልጣኖች ልባችንን እደሚሰብሩ ከአገር ሲያርቁን እንዳንቺ ያሉን ማየት ተስፋ ይሰጣል

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂❤

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta 2 หลายเดือนก่อน

      😁😁🥰

    • @efremsa
      @efremsa 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ አሁን የፍትህ ሚኒስቴር ሆነዋል አንቱ በላት ! 😊

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 ปีที่แล้ว +25

    እንዳንቺ አይነት ሰዎችን ማየታችን አገራችን አሁንም ተስፋ አላት።

  • @fasikabalcha7847
    @fasikabalcha7847 ปีที่แล้ว +17

    መሪዎች በርቱ እየመራቹህ ነው በተጨማሪም ተስፋ የቆረጠውን ህብረተስብ ተስፉው እንዲለመልም እያረግቹህ ነው በጣም ድንቅ እንግዳ በበለጠ ቦታ እንጠብቃታለን ተባረኩ

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi 11 หลายเดือนก่อน +4

    የውስጥ ውበት (እውቀት) ሲደመር ግሩም መልክ = ለመግለፅ ቃላት ያሳጣል። ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ። ፈጣሪ ያንቺን አይነቱ ስለሰጠን እናመሰግናለን።

  • @mikyasdemissew8493
    @mikyasdemissew8493 ปีที่แล้ว +42

    Great podcast! Is it possible that you guys could give us a couple of days notice before the interview so we could contribute to your questions? Thank you!

    • @Afecom_systems
      @Afecom_systems ปีที่แล้ว +3

      Very great idea! Can’t wait for the opportunity

    • @na7hanw
      @na7hanw ปีที่แล้ว +1

      Yes. It would be great if they ask some questions from the ተመልካች

  • @Natiworku
    @Natiworku ปีที่แล้ว +29

    This morning, I was scrolling on Linkedin and read a post from someone who wrote about their recent experience with Ethiopost. After reading the review, I was suprised to see that in the comment section, the CEO of Ethiopost had responded to this customer promptly. Not only did the CEO gave a thorough reply to the customer's question/concern but she also thanked them profusely for their feedback. I liked her response, closed the app, and thought "wow, I wish we had more people in her position who understand the meaning of 'customer service.'"
    Shortly after, I inadvertently opened youtube. I tell you that when I saw today's episode, I clicked on it faster than you can say Abebe Bekila. I've always admired this woman from afar but to actually hear speak in this type of forum was truly refreshing. Not only is she a gem of a person, but she's also brilliant, competent, insighful, and very humble. I also realized she has a beautful smile, talks really fast, and likes to journal!
    Thank you Meri for bringing her on, really great episode!

    • @yeshiwamishe849
      @yeshiwamishe849 ปีที่แล้ว

      Proud of you Hannicho! Keep it up!

  • @tesfayetolera4284
    @tesfayetolera4284 ปีที่แล้ว +12

    እንዴት ናችሁ?እንኳን ለአንደኛ አመታችሁ አደረሰችሁ። በጣም ቅር የተሰኘሁበት ፖድካስትና least performed ቢኖር የዛሬው ነው። ምክንያቱን ላብራራ፣ እንደ መግቢያ የተጠቀማችሁበት ነገር ደስ አይልም ይሄ በሁለት ነገር ይገለፃል የመጀመርያው ለሀሳብ ልዕልና እየሰራችሁ physical የሆነን ነገር lead ማድረግ ልክ አይደለም ሲቀጥል አለመሰልጠንን እያበረታታችሁ መሆኑን ዘንግታችሁታል። እራሷን ስታስተዋውቅ Acadamically ጥሩ እንደነበረች ለመጥቀስ ሞክራለች እናም በትምህርቷ sucessful ለመሆን የሄደችበት መንገድ እኮ ብዙ ሊያስተምር ይችል ነበር bc Hanna is an inspiration to a parent who wants to have a smart daughter and as well She could be a role model to the coming generation. ሌላው ከነዐን እኔ እያልክ ሀሳብ ከምትሰጥ ይልቅ ፅጋቡ እንደሚያደርገው thoughts ላይ discussion ብትፈጥርና አንተ ያላደረግከውን ነገሮች ነገር ግን ሌሎች ሰዎች የሚያደርጓቸውን ነገሮች ማክበር መዘንጋት የለብህም። ብዙ ልትጠይቋትና ጥሩ መረዳቷን ልታካፍለን የሚገባ ነገር እያለ ብዙ አልጠየቃችኋትም bc አገር መገንባት የሚጀምረው ከቤተሰብ ጀምሮ መሆኑን ታሳቢ ባደረገ መልኩ እና የbusiness podcast መሆኑም ሳይዘነጋ።

    • @belicht9
      @belicht9 ปีที่แล้ว +1

      ገንቢ አስተያየት ነው ተጠቀሙበት

  • @daniboy577
    @daniboy577 9 หลายเดือนก่อน +10

    በሰራችው ስራ ዛሬ ተሸልማለች መሪዎች እንኳን ደሳለሽ የሚል ነገር ብትለቁ ጥሩ ነው

  • @ethiopialeikun515
    @ethiopialeikun515 ปีที่แล้ว +2

    ሃንዬ የን ጎበዝ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ፣ ይሄ ጅማሬ ነው። እግዚአብሔር እንዲረዳሽ እፀልይልሻለሁ። አቤት ሰርቪስ እማ መች ተነካ በርቺ

  • @alulataye6594
    @alulataye6594 ปีที่แล้ว +8

    ለተወሰነ ግዜ በአንቺ ስር መስራት ተመኘሁ! Thank you "Meri" the past 3 episodes are my special guests! one of them is my former Boss.

  • @quadiregzi4025
    @quadiregzi4025 2 หลายเดือนก่อน +9

    የ ጠቅላይ ሚንስትሩን ሹመት ሰምቼ ሀና ማነች የሚለውን ለማወቅ ስፈልግ ይህንን ቃለ ምልልስ አገኘሁ ።በእውነቱ እጅግ በጣም መሳጭ ውይይት ነበር ..ብዙ ሀሳቦች የተነሱበት እና እሷም በተገቢው መንገድ የመለሰችባቸው ሲሆን አድማጭ ተመልካችም ብዙ ቁምነገሮችን አግኝቷል ብዬ አስባለሁ...አሁን በተሾመችበት የ ፍትህ ሚንስትር የተሻለ ስራ እንደምትሰራ ተስፋ እናደርጋለን ። መሪ ፖድካስቶች እናመሰግናለን ።

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ የ ማኔጅመንት አቅም እና እውቀት ስላለሽ ለትላልቅ የመንግስት ተቁዋማት አንዳንድ ስልጠናዎች ብታደርጊ በሌላ ተቁዋማት ላይ ብዙ ለውጥ ማምጣት ይቻላል በተጨማሪ ግዜ ካለሽ የማማከር ስራዎች ፣እንደዚህ ባለ ሚዲያዎች ላይ ውይይቶች ብታደርጊ ማህበረሰቡ ፣ተቁዋም ላይ ብዙ ለውጥ ታመጫለሽ እንዳንቺ ያሉ ያብዛልን

  • @amsalerittfeldt9460
    @amsalerittfeldt9460 ปีที่แล้ว +1

    ከእንትን ክፍል ሰነድ ስላልመጣ.. በጣም ትክክል ኢትዮጵያ ውስጥ ሰውም አምኖበት የተቀበለው የሚመስል እና ልክ የኢትዮጵያ ሀገር አሰራር በሀሪ አርጎ መቀበል እና የተገልጋይን ችግር ከማላቀቅ ይልቅ ማጛተት ብዙ ቦታ ያለ በጣምመወገድ ያለበት:: ኢትዮጵያ በመጣሁ ቁጥር ከሚገርሙኝ አንዱ ነገሬችና እድሜና ጤና ሰጥቶኝ ከጡረታ በጛላ የውጭውን አለም ልምድ ብዙዋቻችን ልምዳችንን ብናካፍል እላለሁ ያስፈልጋልም:: በጣም የውስጤን ቁስል ነው የተናገርሽው እናመሰግናለን ፖስታ ቤት ይሄን ያህል መቀየሩ በጣም ደስ ይላል, ከ20 አመት በፊት ፓስት ካርድና ፎቶዋች ሳይቀር አይደርሱልንም ነበር ኢትዮጵያ ሲደርሱ እየጠፉ 🙏🏽 @MERIPODCAST 🙏🏽 #MERIPODCAST 🙏🏽#Ethiopianpostoffice በርቱ 💚💛❤️🙏🏽

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ የሚያስብ ሰዉ አገራችን ዉስጥ መኖሩን አላዉቅም ነበር። የምትገርም ልጅ ነች 🙌🙏

  • @meksudbez38
    @meksudbez38 ปีที่แล้ว +6

    Every government leader should listen this episode,

  • @AmanuelKefyalew-l3e
    @AmanuelKefyalew-l3e ปีที่แล้ว +4

    Alwasys keep presenting diversified and great podcast! , so inspiring Thanks guys!

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 ปีที่แล้ว +11

    She is incredibly brilliant and good-hearted! If Ethiopia diligently searches for and empowers such women, our growth will be assured in much less time.

  • @tesfahunamare4640
    @tesfahunamare4640 ปีที่แล้ว +6

    I feel my time is not wasted aftet I have watched this Podcast everytime. Thank you so much.

  • @haymanotnegeri4094
    @haymanotnegeri4094 11 หลายเดือนก่อน +1

    She is truly a legend, combine with good hearts with humbleness. God Bless you

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 ปีที่แล้ว +3

    ለካ እንደአንቺ አይነት ጎበዝ መርቶት ነው ፖስታቤት ከ 30 ዓመት በፊት ወደነበረው አመኔታው እና ክብሩ የተመለሰው!!! ሚስጥሩ ተፈታልኝ።

  • @moatalenjisa8190
    @moatalenjisa8190 ปีที่แล้ว +5

    She is extraordinary brilliant! I had a chance to learn with her at AAU Law School. Hanna, may God give you more wisdom!

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 9 หลายเดือนก่อน +2

    Hanniyee, seeing how you changed our historic Ethiopost from zero to omega, all Ethiopians are in love with you, believe me, darling, so we earnestly pray and vehemently hope that you will be our first female Prime Minister in the years to come, and i strongly believe that our dear Prime Minister himself is grooming for that great and holy duties of serving the Ethiopian public, InashaAllah. By the way, i am subscribing this youtube channel because of you, keep it up, Hanniyee, and make us proud again.

  • @Enattube2
    @Enattube2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @emyad7446
    @emyad7446 ปีที่แล้ว +1

    The way she try to answer the questions and she talk wow 👌

  • @gabriellaabraham869
    @gabriellaabraham869 ปีที่แล้ว +8

    Excellent intreview. Thank you Meri Podcast. I really like the passion, the apetite to serve and the grace Hanna evinces. I hope all the public servants are taking notes. ❤

  • @የማሪያምልጅያድናልይታደጋ
    @የማሪያምልጅያድናልይታደጋ ปีที่แล้ว +5

    ሁሌ ይሄን ፕሮግራም ሳዳምጥ እኔ ለሃገሬ ምን ሰራው ብዬ ራሴን እጠይቃለሁ? በመነቃቃትም ስሜት አሁን ምን ልስራ እላለሁ ተባረኩ ወደውስጣችን እንድናይ የሚያረጉ እንግዶችን ስለምታቀርቡልን!!!!

  • @ewnat839
    @ewnat839 ปีที่แล้ว +1

    መሪዎች እውነትም መሪ ናችሁ!!!!!!!!❤❤
    ምሰራው በጣም ትልቅ (store has a big chain)
    ሁሌ ስገባ አንድ ቀን እንደሱ እንደሚኖረኝ ውስጤ ይነግረኛል ጠንክሬም እየሰራሁ ነው
    one day (God willing )
    i will be your geust for sure ተባረኩ
    አገሬ ሰው አላት በጣም በጣም ተስፋ ነው የሆናችኝ
    WE SUCCEED TOGETHER ❤❤

  • @brookbelete3464
    @brookbelete3464 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ ለምንድነው ችኩል የምትሆኑት አንዱን የጠየቃችሁትን ነገር በደንብ ሳታብላሉ ውይ በጣም ነው የምታናድዱት ብዙ ልምድ ማነስ ይታይባችኋል። የምታቀርቧቸውን ሰዎች እንደነ መዓዛ ብሩ አይነት ሰዎች ቢያገኟቸው እና ቃለ ምልልሱ ከሷ ጋር ቢሆን በለውውውው ምንኛ ጣፋጭ እና ጭንቅላት የሚያሲዙ ቁምነገሮችን እንደምናገኝ መገመት ቀላል ነው። ይሄን ድክመታችሁን አርሙ እባካችሁ ችኩል አትሁኑ ከአንዱ ወደአንዱ አትዝለሉ። መራር ሃቅ ነው በቀናነት ተቀበሉት።

  • @robs5120
    @robs5120 ปีที่แล้ว +2

    በሚገርም ሁኔታ የወደድኩት platform ነው ጨዋነት አበረታች ልብ የሚያሞቅ ጥልቅ እውቀት የተሞላበት ውይይት ነበር በርቱ❤

  • @beletshachewtadesse336
    @beletshachewtadesse336 ปีที่แล้ว +2

    You made my day gobezit! praying you to mentor young professionals. Seeing you is seeing a better Ethiopia.

  • @DARU-ET
    @DARU-ET ปีที่แล้ว +2

    ዋው በሽማግሌ ለሚያምን ሁሉ ምርጥ ትምህርት አስተማሪ ነው ነሽ

  • @dagimbinyam
    @dagimbinyam ปีที่แล้ว +4

    A podcast which is making me miss the day Wednesday. Keep it up great job guys👏👏👏

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 ปีที่แล้ว +2

    she is brilliant and elegant. I can sense that she is matured and stable, It's great to see such person

  • @ethiojon
    @ethiojon ปีที่แล้ว +1

    ግልፅና ትክክለኛ አቀራረብ ወድጀዋለሁ ወንድሞቻችን በርቱልን ❤🎉
    ዛሬ ደግሞ አንደኛ አመታችሁ እያከበራችሁ ነው #ሐምሌ 20-2015#
    እንኳን ደስ አለችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው የተማረ ይግደለኝ የምባለው ይላል የአገሬ ሰው ድንቅ ልጅ ነሽ በርች

  • @hannaalemu3048
    @hannaalemu3048 หลายเดือนก่อน

    Thanks be to God🙏🙏 Nothing is impossible to our God!!! You are very lucky after so many years of struggle, ur mum recovered ❤

  • @Eneho_Hakim
    @Eneho_Hakim ปีที่แล้ว +6

    Thank you for an insightful podcast. If I can say something, I have seen most shows focusing on CEOS, managers or leaders. I know they have their ways, methods and steps that we can learn and aspire to be. But what about good employees those that are dedicated to do their job responsibility. What about them isn't it fascinating to find an employee that goes over and above with full dedication to accomplish a task. I think there is knowledge there something we can take. Since the number of employees outweigh CEOS.

    • @takyos8190
      @takyos8190 ปีที่แล้ว

      What a briliant idea. ❤

  • @addisababamyhome903
    @addisababamyhome903 3 หลายเดือนก่อน +3

    እባክሽ የ መንገድ ትራንስፖርት ገብተሽ ይህንን ህዝብ የትራንስፖርት ችግር እንዴት ይፈታል?..... ትችላለች ምትሉ like አድርጉት ::

  • @emebetfekadu6084
    @emebetfekadu6084 ปีที่แล้ว +1

    Wow, Hanna you are Amazing, God bless you!! I have learned a lot from the Interview.
    Thank you Meri Podcast.

  • @fenoofficialf4990
    @fenoofficialf4990 ปีที่แล้ว +3

    this is the most underrated podcast

  • @henokwondemagegne9412
    @henokwondemagegne9412 ปีที่แล้ว +1

    Well said and happy to work with you! Young and assertive leader for future Ethiopia. For Meri Podcast producers, please keep up the good job!

  • @selbelay6014
    @selbelay6014 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ ። የፕሮግራም እዘጋጆች ጎበዞች🎉

  • @asbuti12
    @asbuti12 ปีที่แล้ว +1

    Loved it.
    Brilliant and inspiring.
    Thanks.

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 7 วันที่ผ่านมา

    Great to watch, I admire the challenges and opportunities to bring changes and introduce workable policies. Identify new technology changes where applicable. It must be rewarding to see the changes in an old stablishment sector to evaluate what are working well and profitable. What changes will help and plan to bring changes. 14:32

  • @beatbuddiestv
    @beatbuddiestv ปีที่แล้ว +6

    Sharp CEO!👍

    • @doyourbest1921
      @doyourbest1921 ปีที่แล้ว

      አንድ ለእናቱዋ፣ቅመም የሆነች የመንግስት CEO።

  • @shewitdagnew5291
    @shewitdagnew5291 6 หลายเดือนก่อน

    She is so Humble beside her Qualification , I know her During my Internship time.

  • @MillionBedo
    @MillionBedo ปีที่แล้ว +1

    I see hope when I see such people! Keep shining Madam!

  • @Bitmebri
    @Bitmebri 10 วันที่ผ่านมา

    I lost my words. Amazing

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia ปีที่แล้ว

    Beautiful in and out. Thank you for your service, commitment and sharing. God bless 🙏

  • @thomassissay5719
    @thomassissay5719 ปีที่แล้ว +1

    AS ALWAYS THE BEST AND HER POTENTIAL IS BEYOND WORDS KEEP IT UP MERI I HAVE NOT MISSED A SINGLE PODCAST OF YOURS AND WISH TO FOLLOW YOU TILL YOUR 100'S PODCAST

  • @kelemseratu9457
    @kelemseratu9457 ปีที่แล้ว +1

    ሰለ በጎ አመለካከትሽ ተባረኪ

  • @tirhasnigusse9238
    @tirhasnigusse9238 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔቆንጆ በርቺ ዘመንሸ ይባረክ

  • @helenhailu5014
    @helenhailu5014 ปีที่แล้ว

    Yene konjo gobez set nesh👍 we need more people like u!!
    Interview mitaregut thanks a lot, gin properly libesu enji gobez, like clean brighter shirt would b respectful. short jacket n hoody not goes wz such great interview😊

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much all a lot . really Hana she is true greatness.

  • @Ejigup
    @Ejigup ปีที่แล้ว +1

    Wow. How can a person be this young and brilliant? Very impressive !

  • @dawitkebede4826
    @dawitkebede4826 8 หลายเดือนก่อน

    She is amazing!I am so impressed by her knowledge of the job she is doing

  • @sadikalmizan8536
    @sadikalmizan8536 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ቃለ መጠይቅ

  • @derejemabate9309
    @derejemabate9309 หลายเดือนก่อน

    I wish she be a little herself and Genuine! Tone

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 ปีที่แล้ว

    thank you for recognizing women for the sake of business quality.

  • @yohannesgetachew5680
    @yohannesgetachew5680 ปีที่แล้ว

    Betam tiru podcast new,bertu

  • @Zemenina
    @Zemenina ปีที่แล้ว +3

    Thank God, our country has such people serving the public. I had the privilege of having her as a teacher in AAU Law School. Grate podcast 💚

  • @chuni799
    @chuni799 7 หลายเดือนก่อน

    gpbez berchi endew kifeleketema ena kebelen betekeyiriline endet tiru new hizibu betam new yetechegerew ebakish ebakish kekebele bitegemeri ebakish

  • @kidyalemu7414
    @kidyalemu7414 ปีที่แล้ว

    Great conversation .Thanks !

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 9 หลายเดือนก่อน +1

    Allah yitebikish, Hanniyee, Ethiopian demo adera, lijachin.

  • @abelalemayehu6953
    @abelalemayehu6953 ปีที่แล้ว +3

    we need something like Amazon In Ethiopia. secure shipping to every block every door. I have an e-commerce Idea

  • @eleniiification
    @eleniiification ปีที่แล้ว

    never thought of a job like this....new insight. Thank you Hanna and the MERI guys

  • @girmadereje7739
    @girmadereje7739 ปีที่แล้ว

    #wow_she's_ amazing and thank u so much MeRi podcast!!!

  • @dajak2290
    @dajak2290 10 หลายเดือนก่อน

    Wow betam des yemel interview nw

  • @thomassissay5719
    @thomassissay5719 ปีที่แล้ว

    very simple yet very powerful podcast wow wait you guys till next Wednesday

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 8 หลายเดือนก่อน

    I wonder why our postal service became great!!! Keep up a good work!!

  • @mesfinashenafi9068
    @mesfinashenafi9068 ปีที่แล้ว +2

    Please invite the founder of awach microfinance . We will learn a lot

  • @mekdes5120
    @mekdes5120 ปีที่แล้ว +1

    Smart and pleasant lady. Nice interview except for unnecessarily trying to throw in "compounding effect" 😅

  • @rahelgetahun3189
    @rahelgetahun3189 ปีที่แล้ว

    It's very good start the show is good keep it up

  • @ethio127
    @ethio127 ปีที่แล้ว

    You guys are very great May the blessing of GOD be with you

  • @eyormak
    @eyormak ปีที่แล้ว

    መሪዎች እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
    በጣም እየበረታችሁ ነው ደስ ይላል።❤❤❤❤

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka8087 ปีที่แล้ว

    Amazing women great job 👏 congratulations. I can’t wait until next Wednesday ❤

  • @Hani30898
    @Hani30898 ปีที่แล้ว +1

    You guys are amazing! Happy 1yr anniversary 🎉

  • @dropofwisdom516
    @dropofwisdom516 ปีที่แล้ว +1

    Wow i got the chance to comment first woowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww and how I love hana

  • @top10truth64
    @top10truth64 ปีที่แล้ว +1

    It's so interesting please invite the owner of filli coffee

  • @genettelahun7710
    @genettelahun7710 ปีที่แล้ว +1

    You grew up in the knowledge and fear of God. As God promised HE raised you righteous and made you the head and not the tail. Blessings richly!!!

  • @TigistAyichew
    @TigistAyichew ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ፖስታ ተቋም ጥሩ ጥሩ መሪዎችን እንደአጋጣሚ የመሩት ቢሆንም ነገር ግን እንደአጀማመራቸው ለመጨረስ ሲቸገሩ ይስተውላል፡፡ ወ/ሮ ሃና ወደ ተቋሙ ስትመጣ ተቋሙ ካለበት ችግር መወሳሰብ የተነሳ ካላት ልምድ አንፃር ትችለዋለች ወይ የሚል ከባድ ጥርጣሬ የነበረኝ ቢሆንም ችላ ሁላችንም ስላሳመነችን አሁን የሚታየው ለውጥ በሷ አስተዋይና በሳል አመራር እና ጥንካሬ የመጣ በመሆኑ አለማመስገን ንፋግነት ይሆናል፡፡ አንቺ ብልህ ሴት የትንሽ ትልቅ አሁን ካለሽ ጥንካሬ የበለጠ ማስተዋልና ጥበብ እ/ር ይጨምርልልሽ፡፡

  • @eyob79
    @eyob79 2 หลายเดือนก่อน

    Very good ... unfortunately she is going to work for prosperity

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 11 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian women in career leadership are currently contributing to significant progress in various fields and are particularly empowering for the future generation of women’s

  • @Visitethiopiatours
    @Visitethiopiatours ปีที่แล้ว +1

    Great job!!!

  • @demekegichamo7473
    @demekegichamo7473 ปีที่แล้ว

    ኢኮመርስ ላይ ለመሠማራት ማቀዳችሁ ጥሩ ግን የፖስታ ቤቱ ጥሩ ሀኖ የቀድሞ ታሪካችሁ ትንሿን የፖስታ ስርጭት ሥራ ላይ በወቅቱ ማሰራጨት የታማኝነት ችግሮች ጎልተው የሚታይ ነበር ስር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋል የውጭ ምንዛሪ ችግሩም ያቀዳችሁትን ለማከናወን የሚቸግራችሁ ይመስለኛል

  • @yidnekachewbessir1798
    @yidnekachewbessir1798 2 หลายเดือนก่อน

    የSystem /ቅርፅ ያለው የተቋም አሰራር አድናቂ ነኝ። ሀገሬ በትልቁ ይጎድላታል ብዬ የማስበውም ይሄው ነው። ያንን በፓስታ አገልግሎት ለመፍጠር ያደረገችውን ጥረት አደንቃለሁ። ሰው በመጣ ቁጥር የማይንገራገጭ -እንደ አየር መንገዱ- እንደሚሆን ተስፋ አለኝ!! የመጣችበት ቦታ ግን ቀላል አይደለም። ፈተናውን እንደምታልፍ ተስፋ አለኝ። መሪዎች በድጋሚ🫡🫶

  • @wubrestmengistu2232
    @wubrestmengistu2232 8 หลายเดือนก่อน

    You are my role model❤❤❤

  • @Yoftahe1
    @Yoftahe1 ปีที่แล้ว +4

    Ur podcast is one of the best in Ethiopia giys ketlubet
    As an idea our generation problem new bye masbew at early age successful mhon endalben maseb new ena esu fail siadrge wode depression and things like that engbalen,so plz ask ur guests what they were doing at thier 20s and 30s and things like that so the reality mn endhone endnakew,any ways keep it up meriwoch❤

  • @TangutAhmed
    @TangutAhmed ปีที่แล้ว

    ተወዳጅ ቆንጆ ቆንጆ ተወዳጅ ከሩ ኩሩ

  • @addisvibe2032
    @addisvibe2032 ปีที่แล้ว

    Follow u guys from the beginning keep it up 🎉🎉

  • @asanaseleshiasfaw2402
    @asanaseleshiasfaw2402 ปีที่แล้ว

    I Thank you 🙏
    🙏

  • @tesfayedesalegne2829
    @tesfayedesalegne2829 5 หลายเดือนก่อน

    Investment commission got brave leader !!

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 ปีที่แล้ว

    ለምንድን ነው አብዛኛው ተጋባዝ እንግሊዝኛ ንግግር የሚያ በዛው ግን አድናቂዎ ነኝ ምርጥ ትምህርት ነው

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 2 หลายเดือนก่อน

      የትምህርት ቤት ተፅእኖ

  • @wm3959
    @wm3959 ปีที่แล้ว

    Wow interesting !!

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka8087 ปีที่แล้ว

    Good morning welcome back ❤

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 ปีที่แล้ว +1

    She was our senior in law school and I think she is a wife of Gedion temotiwos

    • @Black-lioness
      @Black-lioness ปีที่แล้ว

      Ohoh really the two powerful forces I recon.. I love Timothows his presence

  • @yosephtadesse-lc2kq
    @yosephtadesse-lc2kq ปีที่แล้ว

    Change your camera position for example, see IMPULSIVE podcast the camera is not zoomed in on the face of the guest

  • @Meseret523
    @Meseret523 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤