Saronye yene weddd kewerku belay werk honeshal betam nw yamarebshe. Esti 50 G gold gezelegn sewedshe weyem degmo ye engagement gezteshe erashe felgeshe adrgelegn. Kkk. Betam dess yemel new 10q ❤ love it
Why is “Real Gold” written English in the heart Ethiopia? Why not it is written in Amharic‼️Foreign domination and willful slavery is damaging the country’s sovereignty.
☎️ ሪል ወርቅ ቤት! 0911354036 / 0912320708 ፒያሳ ግሪክ ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ እና መርካቶ ቃኘው ሻለቃ ሆቴል አጠገብ
ግን ውጭ ካላው ብዙ ልዩነት የለውም ዋጋችሁ በግራም ሺ ሁለት መቶ ነው ጭማሪው
@@mohamedadan5282የዉጮች ጥራት አላቸዉ
ከስደት ባመጣ ስንት ትገዙኛ ላችሁ??
@@ayshaahmed8148 ..krs new atshitu
ውደ መቶ ግራም በሰንት ትገዙኛላቹ እናንተ ሰትሸጡ በ7500 ነው ከኔ 22ኮራንት በሰንት ትገዙኛላቹ
እናመሠግናለን ሣሮን ጥያቄያችንን ስለመለስሽ 🙏 የወርቅ ዋጋን በየ 3ወሩ ብታስቃኚን አሪፍ ነው ካለንበት ሀገር ጋር ለማነፃፀር ይረዳናል
እንደኔ ብዙ የወረቅ ፍቅር የለለው አለ የብር ሀብል ቀለበት ነው የሚያጎጎኝ❤
እኔ ከጅሮ ጌጥና ከጅ ቀለበት ሌላ ምንም ቁራንቁርት አያምርኝም ለምን እደሁ እጂ
እኔምየብርነዉየምወደዉለወርቅ ብዙም አይደለሁም
እኔም ብር ነው የምወደው
እኔም ውዴ ብር እራሱ አንድ ቀን እንኳን አድርጌ አላውቅም❤❤
Birrrr yelachuma
ከሁሉም አገር በላይ ለወርቅ ኢትዮጵያ በጣም ተመራጭ ነው ወድጄዋለሁ ዋወወወ!🇪🇹💚💛❤️🥰
😁😁😁😁😁🤔
የደበዘዘ ነው
መሻላህ ደስ ይላን ያገር ልጆቺ ልብስ አትሠብስቡ ወርቅ ግዙ አገር ቢቸግርኳ ይሸጣን
❤❤tikikili
እባክሽ የወንዶች ፀጉርቤት እቃወች የ2016 ዋጋ ንገሪን ምንምን እንደሚያስፈልጉም ?
የኔ እናት ወርቅ በጣም ትወድ ነበር ። ብዙ ወርቅ ነበራት በሐይለስላሤ የገዛችው 5 ሳንቲም ለግራም ሳለ😊
የኢትዮጵያ ወርቅ አርቴ መስሎ የሚታየኝ ለኔ ብቻ ነው 😂
Yee ewunati awo enemi werki meseleo aye tayegnimi
እኔም ነኝ በነፃም ቢሰጡኝ ምየምወስደውአይመስለኝም😃😃😃
ኧረ ለእኔም ነው😅
እኔ ራሱ 😂😂😂😂
😅😅😅😅
የት ሊደርግ ነው ወርቁ ሀገራችን ውድ ልብስ እና ጫማ እያስወለቁ ነው አደለም ወርቅ
እኮ ከታች እሥከላይ ሌባ ተሠማርቷል አንገዛም ብንገዛም አናረገውም
😂😂😂😂
😢😅😅😅
👌👌🤣🤣🤣🤣
wow 😮በጣም እርካሽና በጣም የሚያምሩ ወርቆች ናቸው i love it ጎበዝ በርቼልን 👏👏
ምኑ ነው ርካሽ ሰባት ሺ ያለቹ የ አንድ ግራም ዋጋ ነው አረብ ሀገር ይሻላል ንፁ ወርቅ ነው ዋጋውም ቆንጆ ነው
ለምንድነው ግን ለወርቅ ጉጉት ኑሮኝ አያውቅም ለቀለበት ካልሆነ በስተቀር
እኔ ራሱ
wowo wow 👏በጣም አሪፍ ወርቅ ቤት ነው ከውበቱ ጀምሮ እስከ የወርቅ ዋጋችሁ ወቅታዊና ተመጣጣኝ ዋጋ ነው ያላችሁ እኞም መጥተን እንገዛችዋለን በርቼልን እታችን በጣም ጎበዝ ነሽ❗️ 👏👏👍👍
እኔ ምንም አይነት ዲዛይ አይአጅበኝም እላ የትግሬ ወርቅ ከነሽዋሊያ ይታየኛል ምገዛው ❤❤❤😊
Hey am from south Africa how much is your 21 carots necklace with a cross
wowo wow በጣም አሪፍ ወርቅ ቤት ነው ከውበቱ ጀምሮ እስከ የወርቅ ዋጋችሁ ወቅታዊና ተመጣጣኝ ዋጋ ነው ያላችሁ እኞም መጥተን እንገዛችዋለን በርቼልን እታችን በጣም ጎበዝ ነሽ!!!💥👍🥰👏👏
Very nice jewelry! and good work, and great prices, I'm a colleague from Greece, keep up the good work!!!
እናመሠግናለን ማር በጣም ማሬ
ወላሂ ጎደኞቸ የሽኢን አርቲ ራሡ ከዝህ የበለጠ ያምራል ለምንድነው ፈካ የማይለው
መርካቶ ካለው branch ገዝቼያለው የእውነትም አሪፍ አሪፍ ወርቅ ነው ያላቸው
የምፈልገውን ስላቀረብሽልን አመሠግናለሁ
እኔጃ ኢቲዮጲያ ውስጥ ያው የትዳር ቀለበት ካልሆነ😁😁😁በገዘቤ አልጫወትም ለምን ብትሉ እኔ ከነሱ በውድ ገዝቼ ብቸገርና ልሽጥ ብል መልሰው አይገዙህም ምክኛቱም የቀመሙበትን ያውቁታል😁😁😁😁😁
የዉጩ ወርቅ ዋጋዉ ስንት ነዉ ንገሪኝ በኮመንት ወይም ስልክሽን አስቀምጪልኝ ልሸጥ ነዉ
ውዴ አሁን ላይ ያለውን የሶፋ እና የመሳሰሉ furniture ዋጋ አሳይን ስውድሽ❤
wow wow 👏 በጣም አሪፍ ወርቅ ቤት ነው ከውበቱ ጀምሮ እስከ የወርቅ ዋጋችሁ ወቅታዊና ተመጣጣኝ ዋጋ ነው ያላችሁ እኞም መጥተን እንገዛችዋለን በርቼልን እታችን በጣም ጎበዝ ነሽ
21ካራት የባህሬን ወርቅ በግራም 7500ብር ዋጋ ሲባል ከነታክሱነውወይ ግልፅ ይነገር ዝምብለው ዋጋውተናግረው ሂሳብይሰራ ሲባል ከነቫት ጨምረው የሚደርቱት ነገርስላለ በግልፅ ከነቫት ዋጋው ብትጠይቂ ጥሩነው
ከነባቱ 8000ለይላሉ🤣
ፒያሳ ወርቅ ቤቶች ፈራርሶ የት ሆናችሁ ነው ወርቅ ይሸጣል የምትልት
Everything is so expensive in Ethiopia where live gold is much cheaper than the average price in Ethiopia,
ከቀይ ሽንኩርት ጋር አንድ ነው ዋጋው
ወይ መመሳሰል ሲገርም
ከከከከከከከከከ
Hhhhhhhh
ሙሉ የቤት እቃ አቅርቢልን 2016
የማዳም ቅመሞች ሳልባጅ አትሰብስቡ ወርቅ ግዙ
የብር ዋጋስ ስንት ሆነ እውጭ ክመግዛት ወይስ ሀገር መግዛት ይሻላል
ወገው ተመሰሰይ ነው የውጭ የምረል
why they are not going to adwa mall ?
20 ግራም ሲባዛ 7500 = 150. 000 ሆነ በጣም ዉድ ነዉ የአገር ዉስጥ ስንት ነዉ በግራም
ኦርቶዶክስ የሆናቹ የጆራቹ መስቅል እዳታደርጉ በቤተክርስቲያናችን አይፈቀድም
ምክኒያቱን ልትነግሪን ትችያለሽ ዝም ብሎ አታድርጉ ዝም ብሎ ይመስላል።
@@fdyfdy1392 አወ አይደረግም መስቀል አንገት ላይ ብቻ ነው የሚደረገው። መስቀል ጌጥ መሰለሽ እኔ ጆሮ ላይ የሚደረገው
@@fdyfdy1392ትክክል ካለ ቢደረግ ምናለ ከልካዩ ማነው ? ምቀኝነት ካልሆነ::
@@fdyfdy1392መሰቀል ማለት መከራ ማለት ነው ሰለዝህ ለጌጥ አይሆንም በአንገት ብቻ ነው የምታሰረው ምክንያቱም አጆሮሸ ብቆረጥ መኖር ትችያለሸ እጅሸ ብቆረጥ መኖር ትችያለሸ አንገትሸ ከተቆረጠ ግን መኖር አትችይም ሰለዝህ መሰቀል እሰከ ህይወታችን መጨረሻ እንታመንለት አለን ከመምህሬ የሰማሁት
በትክክል❤
ሰላም
I love 22 crate gold ❤
የህንድ ነው እያሉ ነው በጣም ቢጫ እና ስለሚያንፀባርቅ የምር እውነት ነው ግን የምታቁ ንገሩን እስቲ 🙏
እኔ 22 ነበር የገዛሁ ኢትዮ የሚፈልጉት 21 ነው
#አድራሻችው የት ነው?
የወርቅን ካራት በእይታ መለያየት ይቻላል?
እና በማየት እንጅ በመስማት ነዉ?ይፃፋልኮ
@@nigistmengistu9288😂😂
አመሠግናሑ
ሳምር፡🤗👍
Beautiful ❤❤❤❤
wow 😮 👏 በጣም አሪፍ ወርቅ ቤት ነው ከውበቱ ጀምሮ እስከ የወርቅ ዋጋችሁ ወቅታዊና ተመጣጣኝ ዋጋ ነው ያላችሁ እኞም መጥተን እንገዛችዋለን በርቼልን እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ💥👍👏👏👏👏
❤
Yebalbetu zemednh
@@tsetsi469 werk silemataku new
ሰላም ለሁላችንም ይሁን ዋዉዉዉ❤❤👍
Thank you 🙏🏻
Wow wow wow wow ❤❤❤
21 ካረንት የዱባይ ስንት ትገዢኛለሽ ልሸጥ ነው ያንገት
ትክክለኛ ወርቅ መሆኑን ለማወቅ በምን ይፈተሻል
Saronye yene weddd kewerku belay werk honeshal betam nw yamarebshe. Esti 50 G gold gezelegn sewedshe weyem degmo ye engagement gezteshe erashe felgeshe adrgelegn. Kkk. Betam dess yemel new 10q ❤ love it
Why is “Real Gold” written English in the heart Ethiopia? Why not it is written in Amharic‼️Foreign domination and willful slavery is damaging the country’s sovereignty.
ሠላም እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ በርችልን ውድ ለቤትሸ አዲስ ነኝ
እንደት 21 ካራቲ እና 18 ካራቲ አንድ አይነት ዋጋ ይሆናል 7500
የኔም ጥያቄ ነወ
እኮ
ጥሩነዉ❤❤❤
አምኔ ከኢቶ ወርቅ አልገዛም ምከኒያቱም ሁሉም ሆዳም ነው ሰው አጥቂ ናቸው😏እውጭ ሀገር ያላችሁ የባህሬን ወርቅ ግዙ😏
መሸአላህ
እስቲ መልሱልኝ ከዉጪ ብር እና ከአገር ዉስጥ ብር የትኛዉ ይሽላል ልገዛ ብይ ፈራሁት
የውጭ
በሚል ህሬኖች ወርቅ ግዙ.21.ካራት
በርች
የአንድ ግራም ወርቅ ዋጋ ስንት ነው? ከህንድ ነው የመጣሁት.
7000
Das sitil my Dear Good job 👏
ቆይ ግን ወርቅ ልዩነት አለው እዴ የውጭና የውስጥ ንገሪኝ የምታውቁ
አዎ በጣም አለው ኢትዮጵያ ይቀላቅላሉ የሃገር ቤቱን ከብር የውጭውን ከሀገር ቤቱ ወርቅ ጋ ይቀላቅሉታል በሳምንቱ ይቆሽሻል የአረብ ሀገር በተለይ የባህሬን በጣም ቆንጆ አይጠቁር 10 አመት ብታረጊው አይጠቁርም ምንም የሀገር ይጠቁራል ቤት
ሁለት ግራም ዋጋው ስንት ነው
Thanks 😊
ባለ14 ካራት ወርቅ ስንት ነው የጣትና የጆሮ ፈልጌ
የለም እኮ አስራ አራት ካራት ከ አስራ ስምንት ደዉ የሚጀምረዉ ግን እኔ አስከማቀዉ
Tnx yene konjo
ለቃልኪዳን 7500 ብር ለግራም ? ለምሳሌ 2 ግራም 15 ሺ ማለት ነው? ወይስ እንዴት ነው ኢትዮ ውስጥ ውጭ አገር ለግራም 53€ ይሉና መዝነው ዋጋውን እሄን ያክል ይላሉ እንዴት ብየ ስጠይቅ በፍሬ ነው ሚሽጠው እንጂ በግራም አይቆጠርም አሉኝ ያገት ሀብል ብራስሌት በጣም ትላልቅ ወርቆች ነው በግራም እያልን ምናስበው እንጂ የጣት ቀለበት በፍሬ ነው መዝነን ምንሸጠው አለችኝ እስኪ አስርዱኝ የገባቹህ? እኔ 4 ግራም ከሩብ ገዝቼ ኦቭር አስከፍሉኝ ፋክቱር ሰታኛለች በአለም ሁሉ የጣት ቀለበት በግራም አይታሰብም በፍሬ ነው አለችኝ
2ግራም ስንት ነው
የሁሉም ዋጋ እዴት እኩል ሆነ
አረብ አገር ያላቹ ብትቱ አሰብሰቡ ወርቅ ግዙ
😂 😂 😂
ለግራም 7000 ቆንጆ ነው እኔ በስኡዲ 240 ለግራም ገዛሁት ብመነዘር ያው ነው ❤
ግን የኢትዮጽያ ወርቅ የውጭም ተብሎ ብትገዢ እና ውጭ ሀገር ልትሸጪ ብትፈልጊ አይገዙሽም ሳውዲ ወርቅ ጥራት አለው
የባት የቻር ሌላ አንድ ተጨማሪ ጉድ አላቸዉ ሶስት ፐርሰንት አምጠዉ ሚጭኑት ነገርስ?ሳዉዲ አደለሁም ግን የትም ሀገር የባት ሚባል አለ በአረቦቹ ግም ይብሳል የወርቁ ዋጋ 10,000 ቢሆን 13000 ሽህ ይወስዳሉ የደረሰበት ያዉቀዋል
የሳውዲ ወርቅ እኮ በጣም ምርጥ ነው
ካለሽበት ግዢ ቢያንሥ አትጭበረበሪም
እረ እምታቁ ንገሩኝ የሲንጋፎር ወርቅ ጥሩ ነወይ ?
በጣም በትክክል የሲንጋፎር ከሆነ እርግጠኛ ሆኘ ነዉ ምናገር ግን በተለይ አረብ ሀገር ያለን የሲንጋፎር ወርቅ ብለን መጠየቅ የለብንም የየት ሀገር ነዉ ብሎ መጠየቅ እና ከእነሱ መስማት ነዉ ሲቀጥል ብዙ ጊዜ22 ካራንት ነዉ ተመራጭም እሱ ነዉ
ይሄንን የሚመስል ከሻኤን ላይ 60 ሪያልነው የገዛሁት
ወላሂ ሺኢን ሙቶ ለኢትዮጵያ ኦርጂናል ወርቅ ተብየ ይበልጠዋል😂😂😂😃
ሲያዩት ግን አያምርም የኢትዮጲያ ወርቅ ለምንድን ነዉ
ከኢትዮጵያ ወርቅ የአረብ አገር አርቲ ፊሻል ይበልጣል😂
ክፉ ነሽ😅😅😅😅😅😅😅😅
እውነት❤
ግንኮ ውድነው አንድአንባር መቶ ምናምንሺ
😊😂😂😂
የትግይ ትላለች አንዴ?
በጣም እርካሽ ነው
ከምርሽ ነዉ
yekeberewn maedin "dingai" alshiw?
key werq yemibal ale ende?
dingai feleta sira bitigebi yishalal...asafari!
😂ሆሆ በገዛ ገንዘቤ ጥላት ልግዛ😄ስልክ በሚያሳቅቅበት ሀገር😮
😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
ክ
😂 ኤ ወላ
😂😂😂😂
ዋጋ ስትነዉ ፈጣን መልሲ እፈልግ ሃለዉ የ ኣንገትን የ ጀሮን ❤ ቅርጺ ያለዉ የኣንገት
24 ካራት የለም እንዴ?
#Extra nachow #setiy min #malet now
ካራት ማለት ምን ማለት ነው በጌታ ንገሩኝ ምታውቁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞?ወርቆቹ ያምራሉ በጣም
የወርቅ ጥራት መለኪያ ነው
የኔም ጥያቄነው
@@merongetahun753 እሺ እህቴ🙏🙏💞💞
@@kuwaitstar4449 😂😂💞💞የጥራቱ መለኪያ ነው አለች
እህቴ ካራት ማለት ጥራት ለምስሌ 21 "22"24የፈለግሺውን መግዛት አገር በት ተፈላጊው"21ነው
Endet nw 21krt ena 18 kart wagaw ekul mhonaw🙄
Woooow,☝️❤
ለሙሽራ የሚሆን ስት ግራም ይበቃል ሙሉው ስካባሩ
መልስ እፈልጋለሁ እደት 21 ና18ዋጋዉ እደት ይሆናል
ኢትዮጵያ ወርቅ አርጌ ከወጣው ይገሉኛል ፎ 😢
😂😂😂😂😂😢😢😢😢እኔእዚሁመልበስጀምሪያለሁ
@@Rተስፈኛዋ እረ ይሻልሻል ከገዛን በዋላ ለምን እናስቀምጣለን 🥰
😢😅😅
Lemin ye Italy 🇮🇹 asgebagn ye Ethiopia wishet eko aytal new werk eko areb ager new wanaw
የኢትዮጵያ ወርቅ አርቲ ይመስለኛል አያምርም😅😅😅😅😅
ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ሰው የሚበላው እንጁ የሚያጌጠው አይፈልግም ባልጊዝዎቹ ካልሆኑ በስተቀር ብዙህ አጋጣሚ ለአዲስ አበባ ወጣቶች ምስጋና ይድረሳችሁ በዚህ በችግር ሰአት ወርቅ ቤት እንዲህ በነጻነት መሸጡ ያስገርማል
ለምንድነው አገራችን አልማዝ የለለው ጥያቄ ነው የሆነብኝ
የዲዛየን የቫት ሢጨመር ሥንት ይሆናል ?
እኛ አገር የዲዛይን የሚባል የለውም፡ ዋጋው ላይ 15% ብቻ VAT መጨመር ነው
የወርቅ ዋጋ ከጤፍ ዋጋ እኩል ሆነ? አይ አገሬ
እኔማ አግብታ የፈታሽ ነው ማገባው። ታድያ ከየት ይመጣል ያ ሁሉ ብር?
Kkkkk yetemta comment too funny 😅😅😅😅
ማራያምን በስቅ😊
አግብታ የፈታች ወርቅ አፈልግም ሁለኛ ስታገባ ያለህ ማነዉ ሆሆሆሆ ጉድኮ ነዉ😂😂😂
How abut 24 price pair gram please
በስሙ ብቻ ደበረኝ አልመጣል (real) ለምን
በቃ እኔም በሰበሰብኩት አልከፍትም እንዴ ምን ልስራ ከማለት😅
በትእዛዝ ካልሆነ የለም
ኤክሰትራ 24 ካራት እፈልጋለሁ እንዲት ወደሰራኤል ይደረሰኛል
እዛው አገዥም
@@genitube1438በጣምወድ ነው
21ካራንት ማለት እስኪ አስረዱኝ ግን
ካራት ማለት የወርቁ ደርጃ ነው ብርቅ 4 ደርጃ አላቸው 1ኛ 24 ካራት 2ኛ 22 3ኛ 21 4ኛ 18 ካራት ይባላሉ
Hi
የሀገር ወስጥ ወርቅ ቆንጆ አይደለም እስቲ አስረዱኝ ውዶቼ
አዎ ይጠቁራል ይቀላቅላሉ
Tigray end Eritrea new