አሁን የምኖርለት ሰዎች አሉኝ! | Black belt story
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024
- ታዋቂው የቴኳንዶ ባለሞያ እና የበጎ አድራጎት ሰው እሱዬ (በሱፍቃድ)! በቴኳንዶ አራት ዳን ያለው ባለሙያ ለችግረኞች በተለያየ መልኩ ገቢ በመሰብሰብ የሚረዳ የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ለመገንባት ያለመ እና ከባለቤቱ ዘቢባ ግርማ ጋር ያለውን አስደናቂ የፍቅር ታሪክ እንዲሁም ስለ ስፖርት፣ የቤተሰብ ታሪክ እና ሌሎችንም አጋርቶናል አስደናቂ ታሪኩን ለመከታተል አሁኑኑ ይመልከቱ!
In this inspiring episode, we sit down with ESUYE (BESUFEKAD) who’s a 4th Dan Taekwondo black belt, and proud Ethiopian. After 14 years abroad, he returned to Ethiopia for love and a new mission. Known for his charitable work on TikTok, where he raises funds for those in need, he now dreams of building a rehab center to serve his community.
Join us as he shares his incredible love story with Ethiopian singer Zebiba Girma , reflects on his family roots, his passion for Taekwondo, and his journey of giving back. This is a story of resilience, love, and hope that you won’t want to miss!
🔔 Don’t forget to like, subscribe, and share for more inspiring stories!
#ethiopianpodcast #ethiopia #fyp #habesha #taekwondo #loveandresilience #abrshaive #abrshdreams #abrhamfantu #podcast #amharicpodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelesson #dogood #charity #mustwatch #motivation #streetfood #challenge
ዳያስፖራዎች ጨዋነትን ትህትናን ዝቅ ማለትን አክብሮትን እዝነትን ለሰዎች ያለህን ሰውኛ አመለካከትን ለሴት ልጅ ክብርን ካንተ ይማሩ❤❤❤❤ጨዋ ልባም መልካም የፃዲቁ የአብራሐም ልብ ያለህ.ሰው ነህ ክብር ለቤተሰቦችህ ይገባቸዋል ያልዘሩት አይበቅልም እና።
ይሄ ኢሱዩ መልካም ልብ ያለው ስው ይመስላል በጣም የሚገርም የወንድ ባህሪ አለው። ትክክለኛ ና እውነተኛ የሆነ ማንነት ይልቅ ስው ይመስላል።ሳየው እንደዛ ነው እሚሰማኝ።ሀሪፍ የገባው ነው። ሴትን ልጅ እንደት እንደሚንከባከብ ያውቃል።ከለላ ግርማ ብቻ ባል ማለት አንተነህ።አዳሽን ዜድየ ፍቅር ስጭው እድል ነሽ ።እኔ የባል ድባብ አየሁበት።ታድለሻል ብቻ።
ልባም የሆነች ሴት የዚ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልጋት አቦ ሁሉ ነገሩ የተረጋጋ መልከመልካም ሰው ዘቡ ፈጣሪ ክሷታል የምር❤
የተረጋጋ አስቦ የሚናገር ምርጥ ሰው ነው።ትዳራችሁ መጨረሻው ያማረ ይሁን።
47:54 😂😂😂
የተረጋጋ? የጠያቂውን ትእግስት ነው ማድነቅ። እሱ ግን አንድ ጥያቄ መመለስ ይጀምርና ሳይጨርስ ሌላ ወሬ ሚክስ
ያደርግበትና ከርእሱ ሲወጣ ነው እኔ የታዘብኩት።
አሜን😊
አሱዬ በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ የጠላትን አይንና አፍ ይያዝላችሁ 🙏❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🇪🇷
🤴♥️👸🙏♥️
አሪፍ ነው ጨዋ የ አዲስ አበባ ልጅ ይልሃል ይሄ ነው ተባረክ አቦ ❤
አሜን🙂
ምን አይነት የተባርክ ደግ የሆንክ ሰው ነህ ደግ፣ሴት አክባሪ የምወዳት ዘይባ የሚገባትን ባል ነው እግዚአብሔር የሰጣት ኑሮዋችሁ ያማረ የተባረከ ይሁንላችሁ የአብርሃም የሳራ ያድርገው ትዳራችሁን💚💛❤😘🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏😘😘😘😘
አሜን
I love this guy. He is beyond I expected.
ሴት ልጅን የሚያከብር ሰው ያስደስተኛል።አለቀ።
💚💛♥️💪
።
ኢሱ በጣም የምትገርም ባል ነህ የአበሻ ወንዶች ከገባቸው ነግረሀቸዋል ተባረክ
በጣም ደግ ልበ ቀና አሰልጣኛችን እሱዬ ሌሎች አሰልጣኞች አስከፍለው ሲያሰለጥኑ እሱ ግን ምግብ እየገዛልን በነፃ ያሰለጥነን ነብር ሳቦም እሱዬ ሀዋሳ ሁሌም ትናፍቃታለህ አስታውስ እኔ አላዛር ነኝ ጆኒ ኦኮቻ በረከት መክብብ ወዘተ ሁላችንም እንወድሃለን እናከብርሃለን መልካም የስኬት ዘመን ይሁንልህ ሳቦም እሱዬ የቀድሞህ ተማሪ አላዛር ከሀዋሳ❤❤❤
ሚስቱ እድለኛ ነች። የእውነት የባል የአባት ተምሳሌት የህ። ትዳራችሁን አላህ ጠብቆ ያኑራችሁ።
በይቱብ ኣይታቹህ ኣትፍረዱ ደና ሆድ ይፍጀው ወረቀት ራሱ ኣልነበርውም 14 ዓመት እድል ነው ያርገው ይችንልጅ መንከባከብ የግድ ነው
አሚን🙏
ይገርማል ወላሂ ምትገርም መልካም ልብ ያለህ ሰው ነህ ይህ ደግም ከውስጥህ አልፎ ገፅታህ ላይ ይታያል አላህ በመንገድህ ይከተልህ መጨረሻህንም ያሳምርልህ
ኢሱ ቀና ሰው ነህ በጣም ትክክል የተናገርከው ስለአዲስ አበባ ልጅ በጣም ትክክል ነው የአዲስ አበ ባ ልጅ አራዳ ይባላል መጥፎ ስም ተሰቶት የአዲስ አበባ ልጅ ምስኪን ብልጠት የሌለው እላዩ ላይ ያለው መልካም መንፈስ የተወሰደበት በጣም የሚያሳዝን ነው እኔም የዚህ ሰለባ ነኝ ኢሱ በጣም አመሰግናለሁ
ጥሩ ከአንተ ብዙ ሰው ትምህርት ያገኞል ብዪ ተስፍ አረጋለሁ ትዳራችሁ ይባረክ ጤና ይስጣችሁ ❤❤
እሱየ፣ የዋህ ደግ ልጅ ነበር ልጅም እያለ። ፈጣሪ ይባርክህ። ጎበዝ እሱየ ባለቤትህን ትዳርህን ልጆችህን አክብር፣ ድሮም የተከበረ ቤተሰብ ልጅ ነህ። we are proud of you esuye
ይህ ልጅ በማስመሰል በሽታ ያልተበከለ ልጅ ነው። ገራገር ቆፍጣና ጀግና ሰው ደስ ይለኛል።
በጣም እናቱህን ነው የምትመስለው ትህትናህም ደስ ይላል ትዳርህ ይባርክልህ እናትህን ግንባራቸውን ሳምልኝ በጣም ነው ደስ የሚሉት የሳቸው ውጤት ነህ
የተረጋጋ መልካም ሰው ይሱ ለሴቶች ያለከ አመለካከት ዋው እኔም የርቀት ፍቅር ላይ ነኝ ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ይመች
ኢሱ ጨዋ ነው። ወንድ ልጅ እንዲህ ሲሆን ሚስቱን ያስከብራል። ቅንነቱንና ደግነቱን ከንግግሩ ሰምቻለሁ። የቴኩዋንዶው ነገር አለመሳካቱ አሳዝኖታል። በርታ ወንድምአለም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሆናል ልለው እፈልጋለሁ።
ዘቡየ እግዚአብሔር ይሄን የመሰለ ንፁህ ልብ ያለውን ባልሽን እንደሰጠሽ ሳይ ያንቺም ልብ ታየኝ። ሁለታችሁም መልካም ልብ አላችሁ። ልጆቻችሁ ይባረኩላችሁ። አክባሪያችሁ ነኝ
በጣም የምትገርም ሰዉ ነህ እ/ር አይለያቹ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
አሜን😊
ልጅ የቤተሰብ ውጤት ነው መልካም ስእብና ያለህ የዋህና ገራገር እንደሆንክ ሲያዩህ ታስታውቃለህ ኢሱ መልካም ሰው ነህ ትዳራችሁን ይባርክ❤
ኢሱ ጨዋነትን , ትህትናን , ዝቅ ማለትን , አክብሮትን, እዝነትን , ለሰዎች ያለህን ሰውኛ አመለካከትን, ሰዎች ለሴት ልጅ ክብርን ካንተ ይማሩ , ወላሂ የምትገርም መልካም ልብ ያለህ ሰው ነህ !!! ይህ ደግም ከውስጥህ አልፎ ገፅታህ ላይ ይታያል አላህ በመንገድህ ይከተልህ መጨረሻህንም ያሳምርልህ.መልካም ልጅ የቤተሰብ ውጤት ነው :: ❤❤❤❤ May Allah bless your family.
Amen
የተረጋጋ መልካም ሰው።
ልበ ንፁህ ነው አቤት መታደል
ይሄ ልጅ ሲደላ ንፁህነው ❤❤
ቀላል👍👍
ማርያምን አንተን ነው ማደንቅህ የምታቀርበው ሁሉ ሚዲያውን ይመጥናል ያስተምራል ❤❤❤
ልበነጹ ሰው እግዚአብሔርን እሚፈራ ልባም ሴት መልካም እናት ያሳደገችው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በውነት እኔም ወሽት አልወድም ማስመሰል በጣም እጠላለው
ሞግሽ አገኝው ደስ በሎኛል❤❤❤
ምርጥ ጀግና ባል እድሜህን ያርዝመዉ
ኢሱዬ ረዥም እድሜ እመኝልሀለዉ። የዋህ የእግዚያብሄር ሰዉ ነህ። ዘቡ በልጅነቷ የተፈተነች ሴት ናት። እረፊ ሲላት አንተን ልኮላታል። ፍቅራችሁን እግዚያብሄር ይጠብቅላችሁ።
አሜን😊
ምርጥ ዲያስቦራ አየሁ ልበል😍
ደስ የሚል እና እጅግ አስተማሪ interview ነበር
በጣም ደስ የሚል ሀቀኛ ንፁህ ሰው ይመስላል ማሻ አላህ እንዳንተ አይነቱን አጋር ይስጠን አቦ አራዳ ነህ ሲበዛ ይመችህ
የወንድ ልጆች እናት በመሆኔ የምኮራው ለእናታቸው ልዩ ፍቅር ስላላቸው ነው ።ለዚህ ደሞ አንዱ ምሳሌ አንተ ነህ ።❤
ሴቶች መልካም ወንዶች አሁንም አሉ እባካችሁ ፈጣሪን ይዛችሁ አምናችሁም ጭምር የራሳችሁን አዳም በትግስት ጠብቁ
ቆንጆ አገላለፅ ነው ❤❤🙏🙏
ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይሰጥልን በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ያንተን አይነቱን ያብዛልን ኢሱ
በጣም ጨዋ አስተዋይ አዛኝ ሰው ነው ኢሱ ለእኔ ምርጥ ወንድሜ መካሪዬ ነው ፈጣሪ ከእነ ቤተሰብህ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ጀግና ወንድ ነህ ።ለማፍቀር የታደልክ,የውሳኔ ሰው,ለማገልገል ዝግጁ የሆንክ ,በቅንነት የተሞላ ግልፅ ሰው ነህ።እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይባርክ ።
ስነወርቅ ታዮ ይቅረብልን የምትሉ በላይክ አሳዩ🤔
እንሞክራለን እናመሰግናለን!
❤❤❤ትህትናህ ይገዛል ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያብዛልህ ወንድምአለም ታድለህ አመለሸጋ። በርታ።
ልበ ቅን ነህ ያሰብከውን ሁሉ መድሀኒእለም ያሳካልህ በጣም ነው ያደነቁህ !! እብዝቶህ ከነቤተሰብህ ይባርክህ 🌿
ተባረክ እንዳንተ አይነት ባል በሻማ ተፈልጎ የሚገኝ አይመስለኝም ቀጥል በዚሁ
ምርጥ አስተሳሰብ ከሰው አይን አላህ ይጠብቃቹ
ኣሚን
የእውነት አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ኢግዛብሄር ያሰብከውን ያሳካልህ
በጣም የምትገርም ሰዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስወድህ
ዋው #ለአዲስ አበባ ልጅ የሚል ተጎጂን ተገፊን ማየት የሚችል አርቆ የሚያይ የንስር አይን ያለው ወጣት ነህና በርታ ደውሉን ደውለው ደውሉ የሚያስፈልጋቸውም የሚፈልጉትም ብዙ ናቸውና ጥሪህ ደውልህ ፍሬያማ እንደሚሆን ለአፍታም እንዳትጠራጠር !!!!
ኢሱዬ በወርልድ ቴኳንዶ ምርጥ ጀግና ተወዳዳሪ ነበር :: እናም ኢሱዬ ቅንነትህን ጠብቃት ምርጥ ቆይታ ነበር አብርሽ እናመሰግናለን ❤❤❤
በጣም መልካም ስው ነውና
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልክ🙏🙏🙏
አረ ከሚባለው በላይ ትህትና የተሞላ እና እዝነትን ትክክለኛ ምርጥ ኢትዮጲያዊነትን ነው ያየንበት❤❤❤❤❤❤እሱዬ እናመሰግናለን እንዳንተ አይነቱን ወጣት አስተዋይ ያብዛልን❤❤❤❤አብርሽም እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏🙏🙏አብርሽዬ ሳቅህ ውስጤ ነው ❤❤❤❤
አብዛኞቻችን በአፍቃሪ ነን ባዬች ተጎድተነል አዲህ አይነት ወንዶች ጥቂቶች ናቸው 😢😢😢
ምን ጥቂት እሱ ብቻ ነው ያለው
ኢትዮጵያዊ ሴት ታሳዝናለሽ በወንዶች ብዙ ይፈረድባቸዋል፡፡
ኢሱ መልካም ሰው መልካም አባት የዘብ ንጉስ እግዛቤ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያሰብከው ይሳካ እውነቱ ነው እግዛቤርን የተደከፈ አይወድቅም የሚመካ በእግዛቤር ይመካ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ቃለ መጠየቅ ነበር በጣም ብዙ ነገር ተመረናል ኢሱ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅኝ ወንድሜ በተለይ የአ.አ ወጣት በሱስ ወድቆ ነው ያለው ቶሎ ድረስለት የሀሳብን ፈጣን ያሳካል የዘቦ ባለቤት የዩሚና የአብሳላት አባት፡፡
ልጄ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ ይባርክህ የአሰብከው ላይ ያድርስህ።
አሜን
በእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክ ያሰብከው ይሳካና ለባለቤትህ ቤት ለመግዛት ያብቃህ ጀግና ነህ ከሰው አይን ያውጣቹ
Thank you Gentleman i wish every man has a golden heart like you especially for their women ,may God bless your family .
በውነት ጨዋ ልክ እንደኔ ባል ለሴት ያለው ክብር በእግዛብሔር የሚደገፈው ነገር ጠቅላላ እንደናንተ ያለ ወንድ ያብዛልን ለልጆቻችን ሲል መዳንያለም
እግዚአብሔር ይባርክህ የልብህን ፉላጎት መሻት በጎዉን ነገር ሁሉ ቸሩ መድሐኒ አለም ያሳካልህ ከነ ባለቤትህ !የዘመኑ ምርጥ ሠዉ ምርጥ ባል ! ብዙ ወንዶች እንዳንተ ፈሪሐ እግዚአብሔር ቢኖራቸዉ ቢኖራቸዉ ኖሮ የጥንቱ ምስኪን ሴቶቻችን ሒወት ተመሰቃቅሎ ተበትኖ ባልቀረ ነበር ብቻ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ይባርክህ የወንዶች ተምሳሌት ! ምርጥ ኢትዮጲያዊ!!❤
በእግዚአብሔር መታመንህ ዝእቅ ማለትህ በጣም ደስ ይላል ተባረክ በብዙ
❤❤❤❤ በስመአብ ይዞኝ ጭልጥ እኮ ነው ያለው ሲያልቅ እንዴት እንደተናደድኩ በጣም አስተማሪ በስነምግባር የተሞላ ሰው ኢንተርቪ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ እግዚአብሔር በድድ እስክትበሉ ያኑራቹ ዘብ ታድለሻል❤❤❤❤
እሱዬ ቅን ልብ ያለው ሰው ነዉ ።
ሲበዛ የዋህ ነው! ዘቢባ እድለኛ ነሽ።
My goodness so Amazing Esu God blues you
Very disciplined guy with big dream God will help you to make your dream true buddy
የዚኢተርቪ ትልቁ ጥፋት ማለቁነው በጣም እናከብርሐለን እውድሐለን ትዳርህ የተባርከ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛❤ምርጥ ኢትዮጺያዊ መሆንህን ኮራሁብህ
ሰላም ወድማችን ኢሱ አላህ እረጅም እድሜ ለመላዉ በተሰብህ በሀቅ ለመናገር ለባለቤትህ የተመኘህዉን ያሳካልህ አተንም በልጆች ያበሽብሽህ የኔ ወድም
44:18....great lesson...ፊቴን ሳይሆን እጄን ነው የምታየው....thank you
ውይ ይሄ ሰው የዘቢባዬ ባለቤት በመሆኑ እራሱ እሷን ደስተኛና ፍልቅቅልቅ ያለች እንድትሆን በማድረጉ በጣም የማመሰግነው ሰው ነበር አላማውን ደግሞ ዛሬ ይበልጥ ስሰማው እጅግ አከበርኩት እግዚአብሔር የልብህን ሁሉ ይፈፅምልህ ወንድማችን መልካም ነገርን ትመኛለህና እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንህ ነው ፈተና ይኖራል ሁሌም ጥሩ ነገርን ስናስብ ስናደርግ በተለይ ስለ አዲስ አበባ ወጣቶች ያሰብከውን እግዚአብሔር አሳክቶልህ አያለሁ በትክክል ገልፀኸዋል በተወለደበት ባደገበት የማይኖር ሁሌም እየተገፋ ያለ ህዝብ ነውና እርስ በራሳችን ብንቆም ደስ ይለኛል ዋዉ ያልታወቀለት ህዝብ ምን አለበት እየተባለ ሁሉ መከራውን የሚያሳየው ህዝብ ሀገሩ ላይ ብቻ ሳይሆን በአለም ዙሪያ የአዲስ አበቤ ህዝብ የሁሉም ሆኖ ግን ማንም የማይቆምለት ምሰኪን ህዝብ ወጣቱ ግራ ገብቶት አንዴ ሱሰኛ አንዴ ሌባ ምን የማይባለው ያልሆነው ነገር አለ 😢 እግዚአብሔር ይረዳሀል
Such a gentle man!
እኔ እኮ ይሄ ሰው እንዴት ደስ እንደሚለኝ የተረጋጋ አንደበተ መልካም ።
እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችክ የድሜና ጤናዉን ያድልክ
ኢሱ ትለያለክ በአጠቃላይ ዋው ❣️❣️❣️❣️👍👍
እንደዚህ ቆንጆ ሰው መሆንህን አናውቅም ነበር ❤❤❤❤ጋብቻቹሁ ይጠንክር ❤❤❤
ወይኔ እያለቀስኩ ነው የምሰማህ እግዚአብሄር ይባርክህ። ደሞ ቅንነትህን አይቶ ጌታ ይሰጥሀል።
ጥሩ ሀሳብ
እዳንተ ያሉ እውነተኛ ሰወችን ያብዛልን፡፡❤❤❤❤❤❤
best and intelligent person, I am so proud of you to be Ethiopian, keep it up brother
አንተም መልካም ሰው ስልሆንክ መልካም ሜስት አግዝአቤህር ሰቱሀል
የ ሚገርም ስብእና ነዉ ትዳራችሁን እግዛብሄር ይባርክ
ሰምቼህ በጣም ገርመኸኛል እግዚአብሔር እንደተናገርከው ያፅናህ አንተና ትዳርህ ልጆችህን ፈጣሪ ይባርክልክ
ኢሱ እግዜር ይባርክህ ዘቢባ ጎረቤቴ የኔ ጨዋ መልካም ልጅ ስለሆንሽመልካም ትዳር ሰጠሽ የኔ ቆንጆ ልጄ ልጅሽን ስለምትመስል በጣም እወዳታለሁ ።
እሱዬ እግዚአብሔር ያክብርህ የተናገርከውን ኑረው ላንተም ለዘቡም እግዚአብሔር ይርዳችሁ መጽሐፍ ቅዱስን ደግሞ አንብቡ የህይወት መንገድ የሆነውን የዘለዓለም ህይወት የሚሰጠውን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እመኑና ጽደቁ ....
አሜን
,,ያሰብከዉን ያሳካልህ ምቀኛ በዝቶብሀል ፈጣሪ ያብረታክ በዘቢባ በመታወቅህ
ኢሱዬ በእውነት ቃላት ያጥረኛል እንዳንተ ዓይነት ሰው ያብዛልን በነገራችን ላይ ዘቡ እድለኛ ናት ፈጣሪ ነው የሰጣት ትዳራቹ ይባረክ ያሰብከው ይሳካልህ
በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነበራችሁ ኡሱ ደግሞ ምርጥ ሰዉ ነዉ ሰዉ አለቀ አሏህ እድሜና ጤና ክብር ይስጥህ
እግዚአብሔር አይቀይርህ ዘቡም ምርጥ ልጅ ናት አምላክ ቤታችሁን ይባርክ
ኢሱዬ አቤት ገራሚ ነህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ሰለአዲሰ አበባ ያልከው ነገር 🙏❤
እግዚአብሄር አባቴ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ፡፡❤❤❤❤❤❤
Esuye tebarke👍
የሚገርም የበሰለ ስው እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክልህ::እንደዚህ አይነት አስተሳስብ ያለው የታደለ ነው::የምታስበውን ያሳካልህ!!!
እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ይባርከው አይለያቹህ
just wow gentle man with fearing God, she is luky to have you fkadu
bless you
ለ አቅራቢው- ቆንጆ ነው 👍
እውነት ነው በጉልበትህ ባላብ ተሰርታ የመጣች ገንዘብትንሺም በጣምትጥማለች አላህ በላባችን በጉልበታችን ሰርተን እምንለወጥያድርገን።
ውይ አንተ ከ 100,000ኣንድ ነክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽የተናግ
ገ ርክው እንድ የሚወድቅ የለውም ተባረክ ❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደግል አዳኝ አድርገህ ብትቀበል የነፍስህ ክፍተት ይሞላል
ትክክል ነህ ስለሀብታም ሰዎች በኢትዮጵያ ያለውን
መልካም ጥሩ ደግ ሠው ነህ ኢሡ መልካም ባል ነህ ፈጣሪ የተመኘኸውን መልካም ነገር ሁሉ ይስጥህ
የሰዉ ልክ ዘቡዬ ፈጣሪ ምርጥዬ ሰዉ ሰጠሽ
አንተ ትለያለህ ታድለህ በእግዚአብሔር መታመንህ እግዚአብሔር ያለበት ፍቅር መቼም አይ ፈር ስም እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ አንተንና ባለቤትህን የእነማቱሳላን ዕድሜ ሰጥቶ በልጅ ልጅ እንዲባርካችሁ የዘወትር ፀሎቴ ነው።
ይህ አስተሳሰብህ እግዛብሄር ይጠብቅልህ ትዳርህ ይባረክ🙏🙏🙏
ትዳራችሁ ይባረክ
የዚህ ቪዲዮ ኮመንት ይለያል በጣም ደስ ይላል በርቱ 🙏😃😍
ተባረክ ለብዙ ወንድሞች
ምርጥ ሰዉ አዛኝ ከልቡ ተባረክ አቦ❤