🔴እኔ በቃኝ አላዉቅም እንጂ እግዚአብሄር ብዙ አድርጎልኛል 🙏 | መዝሙረ ዳዊት | ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 122

  • @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
    @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ  10 วันที่ผ่านมา +32

    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ። ስትጀምሩ Like እና Share እያደረጋችሁ ብትጀምሩ የእግዚአብሔር ቃል ለብዙ እህት ወንድሞች ይደርሳል ! እግዚአብሔር ያክብርልን!!! @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ

  • @meron7563
    @meron7563 11 วันที่ผ่านมา +45

    የውነት ነው መዝሙረ ዳዊትን የሚፀልይ ሠው በብዙ ነገሮች ይጠቀማል ከጤና ከበረከት ከመተት ከሠው አይን ቢዝነስ ብትሠሩ በጣም ትርፋማ ነው የሚሆነው።ማንም ምንም ቢያደርግባቹ ወፍ የለም።ከንቱ ነው ሚሆንባቸው።የታመመ ሰው ቤት ካላቹ እስቲ አጠገባቸው ሆናቹ ሁሌም ፀልዩት።ለውጡን ራሳቹ ታዩታላቹ የምር።በርቱ። የሌላቹ ሠዎች ቲኒሿም ትልቁም አለ።ግዙና ጀምሩት። ትባረኩበታላቹ።ልበ አምላክ ነውኮ የሚባለው የአምላክ ልብ።አይገርማቹም ግን እግዚአብሔር እንደ ልቤ ነው የሚለው።የዚን ሰው የፀለየውን መፀለይ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ........በቃ አግዚአብሔር አጠገባቹ ነው የያዛቹት የነካቹት የጨበጣቹት ይሳካል።

    • @merontesfaye9716
      @merontesfaye9716 10 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን🙏🙏🙏

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 10 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @Nahom_Kyle
      @Nahom_Kyle 10 วันที่ผ่านมา

      የዛሬ የዲያቆን ቴዎድሮስ መዝሙርን ቀድመህ ፃፍከው

    • @Nahom_Kyle
      @Nahom_Kyle 10 วันที่ผ่านมา +1

      ልበ አምላክ

  • @AsSa-tg9bf
    @AsSa-tg9bf 8 วันที่ผ่านมา +17

    መዝሙረ ዳዊት ማንበብ ከጀመርኩ ግና አንድ ወር አልሞላኝም ግን ትልቅ ለውጥ በህይወቴ ውስጥ አይቼበታለሁ ❤❤❤❤

  • @meseretgebeye879
    @meseretgebeye879 11 วันที่ผ่านมา +26

    ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ በመምህራችን በአባ ገ/ኪዳን ትምህርቶች ላይ አድሮ ታሪኬን ቀየረዉ

    • @hhnahhna5136
      @hhnahhna5136 11 วันที่ผ่านมา +4

      እኔም፣ምሥክርነኝ፣የአባ፣ገብረኪዳንን፣ትምህርት፣ሠምቼነው፣መዝሙረዳዊትን፣ሣልሠማ፣አልውልም፣ጌታ፣ይጠብቅልን፣አባቶቻችንን

  • @SamriSamrii-h6w
    @SamriSamrii-h6w 2 วันที่ผ่านมา +2

    መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Helena-y9j
    @Helena-y9j ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FarhanFarhan-j4s3s
    @FarhanFarhan-j4s3s 12 วันที่ผ่านมา +8

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን የገልገሎት ዘመነሁትን ሰብ እረዘም ያረገልን

  • @GymBet
    @GymBet 17 วันที่ผ่านมา +9

    ፈጣሪዬን ማመሰግንበት መዝሙር ዳዊት ትልቅነት እና ረቂቅነት ዛሬ ተረዳሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @enanuayana8758
    @enanuayana8758 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 12 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት የሰማልን አባታች እድሜ ጤና ይስጥልን የንፅዋን የቅዱሳን አምላክ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን!!!

  • @mybusiness2207
    @mybusiness2207 12 วันที่ผ่านมา +49

    በቃ የኢትዮጵያ ህዝም መዝሙረ ዳዊትን ደጋሚ ከሆነ ተመስገን ፈጣሪ ሰይጣንና ስራ አስፈፃሚዎቹ ከኢትዮጵያ ብብብብብንንንን ብለው መጥፋታቸው ነው!!!❤❤❤🙏🙏🙏 ክብር ለአባ ገብረ ኪዳን ክብር ለመጋቤ እሸቱ🙏🙏🙏....ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይባርክልን!!!....የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ይያፅናልን!!!❤❤❤

    • @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina
      @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina 10 วันที่ผ่านมา +1

      Amen

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 10 วันที่ผ่านมา

      አሜን🙏

    • @yaredbirhanu2118
      @yaredbirhanu2118 8 วันที่ผ่านมา +1

      መቀለድህ እንዳይሆን ..........ደብ

    • @mybusiness2207
      @mybusiness2207 8 วันที่ผ่านมา

      @yaredbirhanu2118 ማለት?!🙄🤔...የኔ ፍላጎት እንዲህ በየአቅጣጫው በመምህራኖቻችንና በሊቃውንቶቻችን ከቅርብ ግዜ ወዲህ ድሮ ካለ "ደብተራ" ተብዬዎችና ጥቂት "አዋቂዎች" በስተቀር ስለ መዝሙርረ ዳዊት አስረግጦ ሚነግረንም የለ ሚያስተምረን ከላይ ከላይና ጥቂቶች ለገንዘብ ያደሩ "ካህናት ተብዬዎች" እኔ እፀልይላችኋለሁ ብለው ህዝቡን ከመበዝበዝ ውጪ ዳዊት በመድገም እራሳችሁን አድኑ ቤተሰባችሁን አድኑ ብሎም ሀገራችሁን ከወራሪ ዲያቢሎስ አሰራር አድኑ ብሎ ሚመክር የለም ነበር እድሜ ለአባ ገብረ ኪዳን የዘመናችን ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የእግዚአብሔር ስጦታ የዘመናችን "ቅዱስ ጳውሎስ" ብያቸዋለሁ....ያስተምራሉ ይገስፃሉ ይመክራሉ መንገድ ያሳያሉ ወዘተ....እናም አሁን አሁን እሳቸውን እያዩ ድሮ ያልሰበኩ ሊቃውንትም "ዳዊት ድገሙ" እያሉ ነው ይሄን ከኔ ጀምሮ የዞረበትን ትውልድ!!!....ስለዚህ ኢትዮጵያ ሀገራችን እንደ ሀገር ከግራና ከቀኝ ከላይ ከታች በሰይጣንና በስራ አስፈፃሚዎቹ ተወጥራ ሰላሟ የደፈረሰው ረሀብና ደም መፍሰስ መታወቂያዋ የሆነው ሀገራችን መዝሙረ ዳዊት ከግራ ከቀኝ ሲደገምበት በሕዝበ ክርቲያኑ በተዋህዶዋውያን ከነ ግብራበሮቹ ሀገራችንን ለቆ ብብብብብብንንንንን ብሎ ይጠፋል ነው ያልኩት እኔ ከገባህ.........ስድብን ምናመጣው?!🤔

    • @enderasegosa3455
      @enderasegosa3455 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

  • @debesaykidane7233
    @debesaykidane7233 12 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር አይነ ልቡናችን ይግለጥልን

  • @محمدمحمد-غ3ت2ث
    @محمدمحمد-غ3ت2ث 17 วันที่ผ่านมา +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲 የአገልግሎት ዘመንዎትን ሳብ እረዘም ያድርግልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🥲🥲🥲🥲

  • @YemariamYemariamlij
    @YemariamYemariamlij 12 วันที่ผ่านมา +7

    ቃለሂወት ያሰማልን በልቦናችን ያሳድርልን🤍💙🙏🙏🙏🙏

  • @SurprisedHammerheadShark-ed7dr
    @SurprisedHammerheadShark-ed7dr 11 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት🙏🙏🙏 ያሰማልን ረጅም እድሜን ከሙሉ እድሜ ይስጥልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HabtamuMekete-n7z
    @HabtamuMekete-n7z 11 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያኑርልን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ

  • @shimelsfikadu2862
    @shimelsfikadu2862 5 วันที่ผ่านมา +1

    በውነት ለመምህራቺን አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @addisrep3816
    @addisrep3816 9 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅል

  • @emano5974
    @emano5974 5 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት ግሩም ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 😢😢 ማስተዋል ይስጠን❤

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዛብሄር ይባርክ

  • @RekikGetahun-j3w
    @RekikGetahun-j3w วันที่ผ่านมา

    Qaleheywt yasmaln abatacn🥰🙏🙏🙏🙏

  • @kefelegnlemma9310
    @kefelegnlemma9310 11 วันที่ผ่านมา +5

    ይሕን እሰማ ዘንድ የፈቀደልኝን እግዛአብሔርን አመሰግናለሁ!!!

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 17 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር አምላክ በጤና በጸጋው ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Topg-e6m
    @Topg-e6m 17 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለህወት ያሰማልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @Bereketbereket-q5b
    @Bereketbereket-q5b 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን

  • @kebedYo
    @kebedYo 12 วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ለአባታችን ለአባ ገብረ ኪዳን ማንነቴት የቀየሩት እድሜና ጤናይስጣቸው

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 12 วันที่ผ่านมา +12

    እግዜአብሔር አምላካችን ዕድሜንና ጤና ይሰጥልን ለአባታችን አሜን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 10 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን🙏♥️

  • @Tat-c7x
    @Tat-c7x 17 วันที่ผ่านมา +2

    ድንቅ ትምህርት ነዉ መጋቤ ይህንን ነገር አላዉቅም ነበር ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንዎን ይጨምርልን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 11 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 12 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን።

  • @haya3088
    @haya3088 12 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ድቅ ትምህርት ተመስጌን❤❤❤❤❤

  • @Alem-zl5jy
    @Alem-zl5jy 10 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃል ሒወት አሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @mekedeslove8049
    @mekedeslove8049 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማል እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን❤❤❤❤❤

  • @Erakeb
    @Erakeb 12 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት የስምዓልና 🙏🇪🇷🙏❤️ መም ሊቅ

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሂወት፣ያሠማልን፣አባቴ

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌም ትምህርቶ አይጠገብም በረከቶ ይደርብን🙏🙏🙏🙏

  • @birhanargaw
    @birhanargaw 12 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tigaethio
    @tigaethio 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kebedechkahsay5950
    @kebedechkahsay5950 10 วันที่ผ่านมา

    እሜን ካለ ሂወት ያስማልን ኢድሜና ቴና ይስቶት❤

  • @fanteshimoha9478
    @fanteshimoha9478 11 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችንቃለሂወትያሰማልን

  • @hawamohammed8515
    @hawamohammed8515 3 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @haya3088
    @haya3088 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛንም አምላከ ቅዱሳን ይርዳን ይራራልን❤❤❤❤❤

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 12 วันที่ผ่านมา +1

    kalehyowet yasemalen ❤❤❤

  • @fentahunberhanu9604
    @fentahunberhanu9604 11 วันที่ผ่านมา +2

    መምሬ ጠፍብህን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abejehailemariam2566
    @abejehailemariam2566 8 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @MekdesAsmare-w5d
    @MekdesAsmare-w5d 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን አባታችን🕯✝️✝️✝️💒💒💒

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️

  • @EnduAddis
    @EnduAddis 4 วันที่ผ่านมา

    Kalehhowot yasemal

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህር

  • @kebedYo
    @kebedYo 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂይወት ያሰማን አሜን አሜን

  • @TilaneshBazezewu
    @TilaneshBazezewu 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔ ይስጥልን።

  • @BetiKidus-w5k
    @BetiKidus-w5k 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን እኛም በተማርነው እንኖር ዘንድ እመብርሃን ትርዳን 🤲🤲🤲

  • @weynshetDagnew
    @weynshetDagnew 8 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @KaseBante
    @KaseBante 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ

  • @WoinshetBirhanu-i5m
    @WoinshetBirhanu-i5m 2 วันที่ผ่านมา

    እኔም መዝሙረ ዳዊት መጽለይ ከጀመርኩኝ ገና አጭር ግዜዬ ነው ግን በጣም ህይወቴላይ ብዙ ለውጥ አግቻለው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🥰🙏አሜን

    • @serkalemawaye300
      @serkalemawaye300 วันที่ผ่านมา

      አሜን
      እኔ ግን አልቻልኩም እያቆረጥኩ😢

  • @walejohan8162
    @walejohan8162 17 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን 😍😍🙏🙏🙏

  • @AbenetSisay
    @AbenetSisay 3 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @kiraxrx
    @kiraxrx 17 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 😊😊😊😊

  • @johnathanak5609
    @johnathanak5609 17 วันที่ผ่านมา

    kale hiwotn yasemaln .. dink new❤❤

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 11 วันที่ผ่านมา

    kalehwetene yaemalen❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fanalemu
    @fanalemu 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WFker-g5r
    @WFker-g5r 17 วันที่ผ่านมา

    Ewnet new tselot madreg yalebm bemetenu new😢😢😢

  • @TilahunDemsa
    @TilahunDemsa วันที่ผ่านมา

    የውጪ አይን ኖሮ ያላይምሮ ከመሆን አይን አጥቶ ልበ ብርሀን መሆን ይሻላል

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 12 วันที่ผ่านมา

    Zemen yestelen+++

  • @BahjaBitphone-e3t
    @BahjaBitphone-e3t 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤amen

  • @sabaweldu357
    @sabaweldu357 12 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @HelenSamsom
    @HelenSamsom 9 วันที่ผ่านมา

    qale hiwet 𝘆esmelena🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 6 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹Egeziabher ymesgen Kale hiwot yasemalen memeherachin

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba2344 12 วันที่ผ่านมา

    Geta edeme yestote

  • @TSIONALEMUWORKU-j4s
    @TSIONALEMUWORKU-j4s 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BabeFikru
    @BabeFikru 2 วันที่ผ่านมา

    እራሴን አየሁበት

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeabdemissia8564
    @yeabdemissia8564 2 วันที่ผ่านมา

    Tebelto yiseleyal ebakachihu melsulgi Mata Mata bcha slehone new yemimechegi?

  • @user-0987-a
    @user-0987-a 12 วันที่ผ่านมา +2

    የዚህ ዩቲዩብ ለጣፊ ከጀርባው የሚሰማው የመዝሙር መሳርያ ትምህርቱን በፅሞና እንዳንከታተል ሆን ተብሎ ነው ወይስ ካለማወቅ ነው?

  • @minewjal
    @minewjal วันที่ผ่านมา

    ፀሎት ከኢየሱስ ተምረናል እምቢ አንጨምርም! ከጨመራችሁ ጣኦትን እንዳመለካችሁ ቁጠሩ።

  • @MuluGelaye
    @MuluGelaye 11 วันที่ผ่านมา

    yanuracbu

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot 9 วันที่ผ่านมา +1

    መ/ርዝሙረደዊት ለጸሎት አይሆንም!!ለመጣቀሻነውየሚሆነውዳዊትጠላቹአንዲጠፉአንዲደመሰሡጸልዮአልበአዲሰኪደንጠላቶቻችሁውደዱነው።መዝሙር109/109 አወቁተ።

    • @point1212
      @point1212 4 วันที่ผ่านมา +1

      መጀመሪያ ፊደል ተማር ።

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 10 วันที่ผ่านมา

    ይህ. ሰውዬ ሓደገኛ. ሞሾዳይ አሸሙረኛ ነገር. በአማኝ መሳይ. በቤተክርሰቲያን የተከለለና የተመሳሰለ ቀናተኛ. ነው

  • @ArsemaHafte-u8t
    @ArsemaHafte-u8t 8 วันที่ผ่านมา

    ቄስና ቢራቢሮ እያዩ እሳት ውስጥ ይገባሉ አሉ

    • @BezugetAsefa
      @BezugetAsefa 58 นาทีที่ผ่านมา

      እራስ ግባበት ስምህን ቄስ ይጥራው

  • @zaid.aemenual7548
    @zaid.aemenual7548 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤Amin❤❤❤Amin❤❤❤Aminnnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤kale.hwet.yesmealna❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikazdo6932
    @mikazdo6932 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ሄለንቃል
    @ሄለንቃል 8 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🥰🥰

  • @nemmerontilahun575
    @nemmerontilahun575 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samuelmamo841
    @samuelmamo841 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን።

  • @SaraSari-q9d
    @SaraSari-q9d 12 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሕይውት ያስማልን

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወትን ያሠማልን

  • @tigestwotetenh3041
    @tigestwotetenh3041 11 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤

  • @johnathanak5609
    @johnathanak5609 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወሰንወሰን-አ9ዐ
    @ወሰንወሰን-አ9ዐ 6 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HbdFfx
    @HbdFfx 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @TesfaAniley
    @TesfaAniley 5 วันที่ผ่านมา

    ቃልሕይወት ያሠማልን

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን