Betoch - "...የከሸፈ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 278

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2019
  • ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 278 "...የከሸፈ" || Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 278

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @madinalove519
    @madinalove519 4 ปีที่แล้ว +632

    ማነው እስቲ እንደኔ ለሃገር የድሮ ፍቅራችን አድንነት ደስታች ይመለስ የምትሉ
    መልካም ምሽት

    • @helimayoutube777
      @helimayoutube777 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ሁላችንም ባለንበት ሠላምአችንን ያብዛው

    • @madinalove519
      @madinalove519 4 ปีที่แล้ว

      @@helimayoutube777 አሚንን

    • @segenettube8120
      @segenettube8120 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @Fatima-wh8ic
      @Fatima-wh8ic 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔ በስዴት ያለሁት አላህ ኢትዮጵያን ሰላም ያረጋት

    • @user-tb5wq3sg6t
      @user-tb5wq3sg6t 4 ปีที่แล้ว

      ያረቢ ፍቅር ለወገኔ ሠላም ለሀገሬ

  • @user-bo3gb6kv2t
    @user-bo3gb6kv2t 4 ปีที่แล้ว +518

    ማነው የሀገራችን ሰላም የናፈፈቀው🙄👍👈

    • @user-ow4um7kl9w
      @user-ow4um7kl9w 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ያረብ ሠላሞን ያብዛልን

    • @hlimamohammed5608
      @hlimamohammed5608 4 ปีที่แล้ว +1

      Eree ene nafiqony lemot new ye hagerachen Salem allaah selam yadergelin du'aa aderiguuuuuuu hulachum balachu bet bota honachu

    • @kiloyamukleblakulubisebitk8497
      @kiloyamukleblakulubisebitk8497 4 ปีที่แล้ว +1

      ena

    • @almazfe1864
      @almazfe1864 4 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @Fatima-wh8ic
      @Fatima-wh8ic 4 ปีที่แล้ว

      እኔ በስደት ያለሁት አላህ ethiopian ሰላም አርጋት

  • @user-uu3fn2jx8j
    @user-uu3fn2jx8j 4 ปีที่แล้ว +182

    ወደ ፈተና እዳትገቡ ትጉና ፀልዩ የማቴዎስ ወንጌል 26 ÷41
    ሁላችንም ስለሀገራችን እን ጸልይ

  • @tseganguse2077
    @tseganguse2077 4 ปีที่แล้ว +735

    ከማዳም ቤት ልወጣ 5ቀን ቀረኝ የሰውን ደስታ የሚያስደስተው እስኪ
    👇ቡሩክ ቀደም ሰንበት ለሃገራችን ሰልምን እና ጤና ሙኘቼ ነው

    • @Ksa-fw1vx
      @Ksa-fw1vx 4 ปีที่แล้ว +2

      ጉዞወደሀገርነውከሆነመልካምጉዞ

    • @tadilaayto2493
      @tadilaayto2493 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት እፍ

    • @user-st1ec9zp6z
      @user-st1ec9zp6z 4 ปีที่แล้ว +4

      Tsega nguse በሰለም ግቢ ተድለሽ

    • @user-st1ec9zp6z
      @user-st1ec9zp6z 4 ปีที่แล้ว +1

      Tsega nguse ግን የትነሽ

    • @Ksa-fw1vx
      @Ksa-fw1vx 4 ปีที่แล้ว +3

      መልካምጉዞወደሀገርበሚገቡትሠውቀናሁታድለሽ....አይዣቹህእነሸቃሊት....እኛምአድቀንይሳካልንናእንሄድይሆናል

  • @user-hd2rz7mb7b
    @user-hd2rz7mb7b 4 ปีที่แล้ว +182

    እንኳን ደና መጣቹ ቤቶች ሃገራችን ሰላም #ያርግልን የምትሉ እስኪ በላይክ ኣሳዩኝ

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 4 ปีที่แล้ว +371

    ኢትዮጵያ ሁሌም ሰላም ትሁን የምትሉ እንደኔ
    Like

  • @user-kt4ex6di8h
    @user-kt4ex6di8h 4 ปีที่แล้ว +160

    በቅርቡ ሀገሬ። ልገባ ደስ ብሎኛል ማን ነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው

    • @user-qx2rh2ir4v
      @user-qx2rh2ir4v 4 ปีที่แล้ว +1

      አብርን እኔጋ እንሄዳለን ማሬ

    • @user-xz8oi5pp8c
      @user-xz8oi5pp8c 4 ปีที่แล้ว

      ስንት ወር ቀረሽ

    • @fanishkonju9176
      @fanishkonju9176 4 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ግቢ

    • @user-gh4vf1my1i
      @user-gh4vf1my1i 4 ปีที่แล้ว +3

      ስአድ መብሩክ መብሩክ በሰላም ግቢ ለእኛም በሰላም ለ ሀገራችን እንዲያበቃን ዱዓ አርግልን

    • @almazyalew4830
      @almazyalew4830 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ልገባ ነው ሁለት ሳምንት ቀርቶኛል አገፉፉፉ የእናቴ እቅፍ የልጄ ትንፋሽ እንደት እንደናፈቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 4 ปีที่แล้ว +154

    ማነው የሀገሩና የወገኑ ሰላም የናፈቀው
    እስኪ ላይክ

  • @martatube73
    @martatube73 4 ปีที่แล้ว +69

    ቅድስት ስላሴ ለሀገራችን ሰላምን ያውርዱል አሜን ፫

  • @tagoyilma9671
    @tagoyilma9671 4 ปีที่แล้ว +67

    ማን ነው እስቲ እንደኔ ለኢትዮጵያ ሰላም የሚመኘው 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tube-uq4lb
    @tube-uq4lb 4 ปีที่แล้ว +51

    አንድም ሰው ስለ ድራማው አስተያየት የሚሰጥ የለም like ሚለምን ብቻ ነው

  • @mekedessemeneh7008
    @mekedessemeneh7008 4 ปีที่แล้ว +99

    መጥቻለው እንካን ደና መጣቹ ቤቶች
    ለመላው የክርስትና እምነት ነገ እኩ የሀብርሀሙ ስላሴ ናቸው የስላሲ በረከት ይደርብን አገሪችን ሰላም ይድርግል አሜን አሜን አሜን

  • @user-fh6mp3tv5d
    @user-fh6mp3tv5d 4 ปีที่แล้ว +255

    ስሞት ስቀበርላችሁ ላይክ አድርጉኝ😌

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 4 ปีที่แล้ว +21

    ባሻ የእውነት በጣም አስቆኛል 🤣🤣🤣💚💛❤️🇨🇬✔️✔️

  • @bayushtekola3580
    @bayushtekola3580 4 ปีที่แล้ว +148

    እረ በስደት ነኝ ግን አሞኛል ፈጣሪ ይማርሽ በሉኝ በፈጠራችሁ ከፋኝ

    • @user-js6gj4ri4v
      @user-js6gj4ri4v 4 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ይማርሽ

    • @user-gh4vf1my1i
      @user-gh4vf1my1i 4 ปีที่แล้ว

      Bayush tekola ይማርሽ እህቴ እኔም የ ስደት እህትሽ ነኝ ፈጣሪ ይማርሽ ዉዴ

    • @munasitotaw6452
      @munasitotaw6452 4 ปีที่แล้ว +1

      ይማርሽ

    • @genettakile7506
      @genettakile7506 4 ปีที่แล้ว +1

      Amlak bemiheret eju yedabsesh

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽርሽ እህት

  • @user-we2nh6sm5s
    @user-we2nh6sm5s 4 ปีที่แล้ว +20

    እንኩዋን በሰላም መጣችሁልን እናንተን ሳይ ድብርቴ ይለቀኛል! ዛሬ እኮ ቁስቋም ማርያም ናት እንኩዋን አደረሳችሁ የተዋህዶ እንቁዎች በሙሉ

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 4 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ ሃገራችንን ሰላም አድርግልን ዘረኝነትን ከምድር አጥፋልን

  • @user-zj5hv9pu7x
    @user-zj5hv9pu7x 4 ปีที่แล้ว +11

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
    አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
    ሠላም ና ፍቅር ለእምየ ኢትዮጵያ ይሁንልን 💚💛❤

  • @heyt8449
    @heyt8449 4 ปีที่แล้ว +11

    ክክክክ አይ ቤቶች ወላሂ እደዛሬው ስቂ አላቅም እስኪ እደኔ ያሳቃችሁ ላይክ ግጯቸው

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r 4 ปีที่แล้ว +16

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
    እብረሀሙ ስላሴዌች ሰላም ለቤተክርስቲያን ሰላም ለወገኖቻችን ሰላም ለቅድስት አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅርን ያውርዱልን አሜን💚💛♥

  • @mohacola-pepsi4199
    @mohacola-pepsi4199 4 ปีที่แล้ว +71

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን!!!
    🇪🇹 ኣሜን 🙏

  • @user-qh4tp2nu2p
    @user-qh4tp2nu2p 4 ปีที่แล้ว +4

    ከመዝናናቱ በለፋ ሀገርን የሚያስተምር ድራማ ነው ሀገራችን የት እንደለች ምን እንደሚተደርግ በዳንብ አድርጎ የስራደል ቤቶች ኑሩልን ኑሩልን ኑሩልን እንወችሃለን።

  • @SimonTubesc
    @SimonTubesc 4 ปีที่แล้ว +21

    ቤተሰቦቼ የዛሬው ደሞ ገዳይ ነው። 😂😂

    • @hiwethiwet1513
      @hiwethiwet1513 4 ปีที่แล้ว

      Endalkye Antem nafkehnall ke baby gar beke belu Abrachew

    • @SimonTubesc
      @SimonTubesc 4 ปีที่แล้ว +3

      በቅርቡ ቤተሰቦቼን ላይ ስለምመጣ እንገኛለን😊

    • @user-wk3ri5wx7h
      @user-wk3ri5wx7h 4 ปีที่แล้ว

      SimonAEME
      Simon.. ender.neh

    • @user-bk5ll9he4f
      @user-bk5ll9he4f 4 ปีที่แล้ว +1

      ሥወድህኮ

  • @helimayoutube777
    @helimayoutube777 4 ปีที่แล้ว +9

    እደኔ ቤቶችን በጉጉት እሚጠብቅ በጊዜ በመምጣታቸው ደስ ያለው ብቻ

  • @user-ol9xn4tk5x
    @user-ol9xn4tk5x 4 ปีที่แล้ว +12

    #ቤቶች ውስጤ ናችሁ #ስወዳችሁ❤❤❤
    #በሐገርና ውስጥ #በሐገር ውጭ ያላችሁ ውድ
    #የሐገሬ ልጆች #ኢትዮጵያን ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ
    #እንደ ምድር አሽዋ #እወዳችኋለሁ😘😘😘😘😘
    #አንድ ነገር #ላስቸግራችሁ ህሊናችን አፅድተን
    #በየ እምነታችን በያለንበት #በፀሎት በፀሎት
    #እንበርታ ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንልን😭
    #ዘረኝነት :ምቀኝነት :የዳቢሎስ ስራ ከአለም ይጥፋ😭
    #ፈጣሪ አንድ ያድርገን ሰላምና #ፍቅር ይስጠን👐😭

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 4 ปีที่แล้ว +5

    ለሀገራችን ሠላም ይውረድ ሁሌም ሀዘን ስቃይ ጠብ መስማት ምርርር ብሎኛል ሠላምን ፍቅርን ደስታን አንድነትን ያብዛልን ያረብ ማን እንደ ሀገር ማን እንዴ ሠላም

  • @samrawittadu9111
    @samrawittadu9111 4 ปีที่แล้ว +75

    ጥሎብኝ ኮመንት ማንበብ እንጂ መፃፍ አልወድም

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 4 ปีที่แล้ว +8

    እከዬ እንኳን ደህና መጣህ👏 ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂 ወይ አሜሪካን ህዝቤን አጫረሽው😃

  • @user-je7su3wi5t
    @user-je7su3wi5t 4 ปีที่แล้ว +15

    ይሄ የሪል ስቴቱ ማስታወቂያ ግን ለማነው በየመሀሉ ምጨምሩት መቼም እኛ ሸቃሊትን አይወክልም😁😂

    • @selimtube404
      @selimtube404 4 ปีที่แล้ว

      ስሚራ የ TH-cam አፍቃሪ geta kale men yesanewal Allah yerdan enshalla

    • @demospaewe2888
      @demospaewe2888 4 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkkkk

    • @zekiyanasre3445
      @zekiyanasre3445 4 ปีที่แล้ว

      ስሚራ የ TH-cam አፍቃሪ kkkkkkkkkkk yehonale

  • @altaseb8055
    @altaseb8055 4 ปีที่แล้ว +23

    ቤቶች ምርጥ የኢትዮጵያ ድራሜ ❤😍😍😍 እስኪ ቤቶችን እምትወዱ ላይክ ግጩኝ ዛሬ ማንም አልቀደመኝ😉

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d 4 ปีที่แล้ว +6

    ስደት አንገሸገሸኝ እስከ መቼ ነው በስደት ላይ ስለፋ ከርሜ ሀገሬ ላይ ሰርቼ ለመለወጥ አስቤ ሀገሬ ያለችበትን ሁኔታ ሳይ ተስፋ ቆረጥኩ

  • @user-xc8gg2vf6v
    @user-xc8gg2vf6v 4 ปีที่แล้ว +16

    የስ ዛሬ አንደኛ ነኝውድ የሀገሬ ልጆች በስደቱ ያላቹ ሰላማቹ ይብዛሊኝ አላህ ሀገራችን ሰላምዋን ያሰማን

    • @helimayoutube777
      @helimayoutube777 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን

    • @Ll-td5qj
      @Ll-td5qj 4 ปีที่แล้ว

      እሜን አሜን

    • @user-ds6pb6iq4x
      @user-ds6pb6iq4x 4 ปีที่แล้ว

      seneya Bedewe ማማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @zenabali1134
      @zenabali1134 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ ያገራችን ሰላም ያብዛልን

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 4 ปีที่แล้ว +45

    ቤቶችን ከሳምንት እስከ ሳምንት የምትከታተሉ ላይክ ግጩኝ👍

  • @najatmo5853
    @najatmo5853 4 ปีที่แล้ว +8

    የስደት እህት ወንድሞች ዱኣ አርግልኝ እናቴ በሰላም እንድ ትወልድ ዘጠኝ ወር ከጨረስች ቆይች ቤተስብ ሁላችንም ተጨንቀናል

    • @ematube
      @ematube 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ አላህ በሰላም ይገላግላት ያረብ ቀኑን አላወቀችው ይሁናል እህቴ

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 4 ปีที่แล้ว

      ሠላም ትገላገልልሽ የኔ ማር አብሽሪ ምንም አኮን

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ አላህ በሰላም ይገላግላት

    • @user-xb2eg1nx7n
      @user-xb2eg1nx7n 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ሰላም ትግላገል

  • @samerawityitayew3470
    @samerawityitayew3470 4 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ
    ያገሩ ሰላም የናፈቀው ማነው
    ውድ የድንግል ማርያም ልጆች አገሬን ልሳፈር ብየ ስጠይቃቸው አትሄጅም ብላው ቤት ውስጥ ከዘጉኝ አንድ ወር ሆነኝ እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @user-sr7de7qo4h
    @user-sr7de7qo4h 4 ปีที่แล้ว +18

    ስለ ድራማው አስተያየት የሚሰጥ ጠፋ እኮ ኧሯ አለ እከ እውነቱን ነዉ ሁሉም ላይ ግጩኝ ቅብጥርሴ................... 😐

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 4 ปีที่แล้ว +3

      የቤታቸውን ብሶት እና ላይክ ግጩኝ ሰብስክራይቭ አርጉኝ ነው የሚሉት አንድም ስለ ድራማው የሚፀፍ ጠፍ

    • @user-sr7de7qo4h
      @user-sr7de7qo4h 4 ปีที่แล้ว

      @@tigisttadesse437 በጣም

    • @eshetueshetu1498
      @eshetueshetu1498 4 ปีที่แล้ว +2

      kkkkk

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 4 ปีที่แล้ว +24

    እንኳን በሰላም መጣቹ በሰላም እንዳዋልከን በሰላም ኣሳድረን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 ปีที่แล้ว +5

    እንከዬ ስለ መጣህ እናመሰግናለን ቤቶች

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp 4 ปีที่แล้ว +2

    የነገዉ ሶስቱ ስላሶች ሀገረችን። ኢተዮጵያን ሰላም የርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 4 ปีที่แล้ว +43

    ሰላም ላገራችን
    ሰላም ለቤተክርስቲያናችን
    ሰላም ለህዝባችን
    ይላክልን ቸሩ አምላካችን እግዚኦ ስቃዮ ይበቃል ይቁም እፍፍፍፍፍፍ

    • @tenatena7698
      @tenatena7698 4 ปีที่แล้ว

      ናርዶስ የክርስቶስ ባሪያ!!! k አሜን

    • @user-qi9lh5mx9r
      @user-qi9lh5mx9r 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አሪፍ ፊልም ነው 👍👍🇪🇹🇪🇹 ትኑር ለዘላለም ኢትዮጵያ ሰላም ይብዛ ፍቅር 💝 ከላይ ይሁን ያረብ ያረህማን ያአሏህ ጠብቃት ሀበሻን

  • @user-er5kb5fn8j
    @user-er5kb5fn8j 4 ปีที่แล้ว +7

    ለዝርዝሩ ወደ ዘሩ ክክክክክክ አዛልየ የኔ ምርጥ

  • @user-xz6fm7bv9x
    @user-xz6fm7bv9x 4 ปีที่แล้ว +14

    😂😂😂😂😂😂በእውነት እንደ ዛሬ ሰቄ አላውቅም ኡፍፍ ልቤ ቀለጠች ደግፉኝ

    • @alikoja3262
      @alikoja3262 4 ปีที่แล้ว

      የማነሽሀለሌየማነሀለሌ

  • @user-id9uz6ju9k
    @user-id9uz6ju9k 4 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክ አሳቃችሁኝ በተለይ ወደጋሽ ዘሩ ልጀ ብሎ ሲሄድ ክክክክክ በርቱ ሀሪፍ ስራ ነው በእውነት

  • @user-gk8bq9ko5z
    @user-gk8bq9ko5z 4 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ ባሻ 😂😂😂😂

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 4 ปีที่แล้ว +10

    ክክክክክ ኮመንተሮች ሁላቹም አንደኛ ነኝ ማለት አበዛቹ እኮ መልካም ምሽት ይሁንላቹ

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 4 ปีที่แล้ว

      ንግስቲ አለሽ ዉዴ

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 ปีที่แล้ว

      @@adisshambel7510 እግዚአብሔር ይመስገን አለሁልሽ አዲስዬ እንዴት ነሽልኝ

    • @user-xr6pr2ir5t
      @user-xr6pr2ir5t 4 ปีที่แล้ว +1

      @@adisshambel7510 👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖💖

  • @birtuwmatusala1407
    @birtuwmatusala1407 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋውው ክበረት አከበርኩህ፤ እንኳን ደህና ተመለስክ ..

  • @tsehayabebe4206
    @tsehayabebe4206 4 ปีที่แล้ว +1

    በዛብህን ልጀ ያለው ሰውየ ክክክክክክ የምር ደብሩኝ ነበር ቲንሽ ዘና አደረገኝ እና ሁላቹህም ይመቻቹህ ደስ ይላል በርቱ❤❤❤❤❤

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 4 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ ኮነው ውል የምታቀርቡልን አብየ ይርገጤን ናፈቁንኮ ቤቶች ምርጦች ውድድድ

  • @user-ie1le4ut7i
    @user-ie1le4ut7i 4 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች በየሳምንቱ የምትናፍቁኝ well❤❤❤

  • @user-qn2tt4rg9g
    @user-qn2tt4rg9g 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ያምራል የዛሬው እንኩአን ደህና መጣችሁ እሲ like አድርጉልኝ

  • @fire4640
    @fire4640 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣቹ
    ወገኖቼ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በፀሎት በርቱ

  • @user-mh6or4bs4z
    @user-mh6or4bs4z 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንሰላምመጣቹ ቤቶች
    የኢትዮፒያኖች በሙሉ
    _እስቲአገራችንየገባው እርስበርስጦርነት እጆቻችንንወደፈጣሪእንዘርጋ።

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 4 ปีที่แล้ว +7

    Selam la hagare💚💛❤👈 fiker le wagane❤👌👌👌🙏🙏🙏

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik3073 4 ปีที่แล้ว +3

    Selam leee emama Ethiopia 🇪🇹
    Yeee hageru selm yasasebewu hulu eski one love fkr❤
    yiseten beluuu🙏🙏🙏

  • @bmb8781
    @bmb8781 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና ማጡ የዘሩን ቀለጠ ቤተሰቦች ❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @user-oq6to5mt3d
    @user-oq6to5mt3d 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣችው ሰላም ላገራችን ይሁን ቤተክርስቲያናችን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅልን

  • @alainalqua9392
    @alainalqua9392 4 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዩጵያሀገርችንንሰላምያድርግልን፣

  • @user-lt4gx7oi2u
    @user-lt4gx7oi2u 4 ปีที่แล้ว +4

    ኦፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን 😭😭

  • @najatig7899
    @najatig7899 4 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት ሰላም ፍቅር ኡምየ ኢትዮጵያ ይሁን

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 4 ปีที่แล้ว

    እከዪ በመጣቱ ቤቶች ላይ ደስ ይላል በርቱልን የሀገራችን እንቁ ልጆቿ ኑሩልን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣቹ ቤቶች 👈👈😍

  • @abdiethiopianliveismateral3823
    @abdiethiopianliveismateral3823 4 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች በህኖሩ ኑሮ በስደት አለም ምን ሆንን ነበር ቤቶች ይኑርልን በሰለም ለሀጌር ሰለም ተመኛው

    • @user-ds6pb6iq4x
      @user-ds6pb6iq4x 4 ปีที่แล้ว

      አብድ የእትዮጵየ ልጅ አብድ ስርጀባ አብዱ ሰብስክራይብ አርገኚ

  • @zed5038
    @zed5038 4 ปีที่แล้ว +1

    የእዉነት ቤቶች እንደዛሬ አሥቆኝ አያዉቅም መልካም ሣምንት ጥሩ ትምህርት ሠጪ ነዉ

  • @user-wh6mc4jf1g
    @user-wh6mc4jf1g 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችየ አኳን ደህናመጣችሁ ኢ/ትዮ ለዛላለም ትኑር

    • @user-ds6pb6iq4x
      @user-ds6pb6iq4x 4 ปีที่แล้ว +1

      ጦየባ የረሡል ወዳጅ 123 ጦይቤ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @mintudebe4677
    @mintudebe4677 4 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ይሁን ሰላሙን ለምመኝ ሁሉ

    • @tjg8041
      @tjg8041 4 ปีที่แล้ว

      እረ፡በሳቅ፡

  • @halimamohammed916
    @halimamohammed916 4 ปีที่แล้ว +3

    እኮን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ😃

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ቤቶች እከዬ ውስጤ ነህ ሁሌም አትጥፋብን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን

  • @fatumaseid7760
    @fatumaseid7760 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ሁልጊዜም የምለቋቸው ት/ት አዘል ስለሆነ እናመሰግናል

  • @user-di5qz1xp1i
    @user-di5qz1xp1i 4 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶችዬ ስወዳቹ ማነው እደኔ ቤቶችን በፍቅር ሚወድ 👈አክቲቢስት ሚለዉን ቃል እደኔ መስማት የሰለቸዉ እጅ ወደላይ👍👍

  • @yube3674
    @yube3674 4 ปีที่แล้ว +3

    ስር የሌለቻው ከደመዎች ቢቻ ናው የምትኮምቱት ከደመውቾ አንዴ ለከደመዎች ሞርን ስጦቻው ክክክክክክክ ውስጤ ናቹ ለክ አርጉኝ እኔ ጋደማ የሆናቹ

  • @seidatube2239
    @seidatube2239 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣቹህ በየሳምቱ እኮ ትነፍቁኛላቹህ ቤቶችየ ስውዳቹህ

    • @user-ds6pb6iq4x
      @user-ds6pb6iq4x 4 ปีที่แล้ว

      seida seida ሳአዲየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @millionkebede1448
    @millionkebede1448 4 ปีที่แล้ว +1

    Is relly funny keep gowing 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @munasitotaw6452
    @munasitotaw6452 4 ปีที่แล้ว +5

    ባሻ ግን ቢቀርስ አዚህ ፊልም ምንም አይሰራም

  • @realtobe6894
    @realtobe6894 4 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ድራማ 😍😍😍

  • @user-pj7cl6gw4w
    @user-pj7cl6gw4w 4 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ውሰጤ ናቸው ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ይሰጥልን 🙏🙏🙏❤

  • @user-fg1eb8qh7s
    @user-fg1eb8qh7s 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች በፍቅር ነው የምወዳችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብብብብብ

  • @zinatzz4792
    @zinatzz4792 4 ปีที่แล้ว +3

    እኮን ደና መጣችሁ እከየ እኮን ደናመጣህ በመለየትህ ቅር ብሎኝ ነበር

    • @user-vy6jh8sm8w
      @user-vy6jh8sm8w 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ቅር ብሎኝ ነበር

  • @user-gl2ph3ts3n
    @user-gl2ph3ts3n 4 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶችየ ዛሬ ጥቁር በጥቁር የለበሳቹህ የኢትዮጵያ መከራ በሀዘን ለመግለፅ ይመስለኛል😭😭😭😭😭😭😭ኢትዮያየ ሰላምሽን ይስጥሽ

  • @user-dh4hw8xt8c
    @user-dh4hw8xt8c 4 ปีที่แล้ว +1

    የቤቶችን ድራማ እንድወደድ እሚያደርጉት እከና ይበቃል ናቸው ያለነሱ ቤቶች ከንቱ ነው

  • @user-ri6zy7mr5r
    @user-ri6zy7mr5r 4 ปีที่แล้ว +1

    Well come betoch
    ሰላም ለሀገራችን😭

  • @user-gx2nt3cw6o
    @user-gx2nt3cw6o 4 ปีที่แล้ว +6

    እከ በመምጣቱ በጣም ደስተኛ ነኝ ይቺ ልብስ አላለቀቺብህምዴ ክክክክ

  • @user-ik6me8qy4d
    @user-ik6me8qy4d 4 ปีที่แล้ว +4

    ምን ያለው ዘመን ነው ዘመነ ድርቶ አባቱን ያዘዋል ልጅ ተቀምጦ አለ ባሻ

  • @subahanallah6460
    @subahanallah6460 4 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ እንኳን ደና መጣችሁ አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @sncmsn9170
    @sncmsn9170 4 ปีที่แล้ว +2

    Good is good betochii Thank you all my friends

  • @medinayoutube2199
    @medinayoutube2199 4 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂እረ በዛብህን እና ይበቃልን ልጀ ያሉት ሠውየ አሣቀኝክክክክ😂😂😂

    • @RazaKhan-wi6jp
      @RazaKhan-wi6jp 4 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ለመናገር እደናተ የሚሥ ደትኚ የለም

    • @user-xg9xo3co3u
      @user-xg9xo3co3u 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ረሱ በጠም ነው የሰኩት

  • @astuastu53
    @astuastu53 4 ปีที่แล้ว +5

    I Kuan beselam metachewu selam le hagerachn emiyee Ethiopia 🌷🌷🌷🌷🙏

    • @gechonardose4870
      @gechonardose4870 4 ปีที่แล้ว +1

      Number one yamiral betam

    • @nuryo9729
      @nuryo9729 4 ปีที่แล้ว +1

      ሠላማቸሁ ይብዛ

  • @sarahh6264
    @sarahh6264 4 ปีที่แล้ว

    እንካን ደና መጣች ነገ እኮ የኣብርሀሙ ስላሴ ናቸው የኣብርሀሙ ስላሴ በረከት ይደርብን ሰላም እደዋለን ሰላም ያሳድረን ሃገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jt7gh5nb1i
    @user-jt7gh5nb1i 4 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣቹ ላአገራችን ሰላም ይብዛ በስደት አለም ያላቹ እህት ወንድሞቼ በሰላም ላአገራችን ያብቃን ለምድራችን እንፀልይ ውዶቼ

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 4 ปีที่แล้ว +4

    እከስራጀመረ😂😂😂😂😂

  • @user-zs4yb6xz7p
    @user-zs4yb6xz7p 4 ปีที่แล้ว +4

    Well come betoch ❤❤

    • @akliluethiopia8865
      @akliluethiopia8865 4 ปีที่แล้ว

      Welcome betoche

    • @saadahussein4041
      @saadahussein4041 4 ปีที่แล้ว

      Amlake kehon leman nw yemyamaledw? Eyesus nbye enji amlak ayedlum

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም :ፍቅር :መተሳሰብ :አንድነት ይሁንልን 🙏የምንሰማው ነገር ጥሩ አይደለምና እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝቦቹዋን ይጠብቅልን 🙏🙏😭ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @mhiretayalew220
    @mhiretayalew220 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነበር የናፈቃችሁኝ ግን ደስ ይላል እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ።ማፊ ቀሚሱ ያምራል

  • @user-vu2th8oy5m
    @user-vu2th8oy5m 4 ปีที่แล้ว +3

    እኮን ደህና መጣችሁ ውዶችየ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ለቤተክርስቲያን ሠላም ና ፍቅር ያላክልን አሜን

  • @hzjcj9424
    @hzjcj9424 4 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክ ከምር በጣም ስለሳኩ ላይክ ገጅት አርጉኝ በናታችሁ

    • @hzjcj9424
      @hzjcj9424 4 ปีที่แล้ว

      ሽኩራን

  • @user-bv9fj5dy8h
    @user-bv9fj5dy8h 4 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ እስኪ በናተ እንኳን ዘና እንበል ኡፍፍፍ እማምየ ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛልን ፈጣሪ ሆይ ዘረኛን አጥፋልን ሰላምን አውርድልን አሜን🙏🙏የተዋህዶ ልጆች ፆለት እናድርግ በያለንበት ይበቃል የኛ ቤተክርስቲያናችንን መቃጠል አምላኬ ሆይ ሀዘናችን በዛ ኡፍፍፍ እስኪ ይበቃል የተዋህዶ ግፍ የምትሉ😭

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ዘሩ ቀለጠ እንኩዋን በሰላም መጣቹ ቤቶችዬ አሪፍ እኮ ናቹ

  • @user-lz1wm6nv7h
    @user-lz1wm6nv7h 4 ปีที่แล้ว +4

    እንዴ እከየ ፎንቃየ
    ባለፍው ከስደት የመጣህ ቀን ልብስህን ቀይረህ ሽክክ ብለህ ነበር
    ዛሬ ደግሞ ያችኑ የጥንቷን ለብሰህ ተከሰትህልኝ እምወድህ

  • @tghabesha3934
    @tghabesha3934 4 ปีที่แล้ว +5

    Last week ለምን ቀራችሁ አኩርፊያለሁ😢😢😢

    • @lienda4460
      @lienda4460 4 ปีที่แล้ว

      Enem eyye tebekuny nebar

  • @mariamtariq6739
    @mariamtariq6739 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ተመቸኝ የምር ❤❤ቤቶችዬ በርቱልኝ

  • @diyethiopian929
    @diyethiopian929 4 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ምርጥ አስተማሪና አዝናኝ ኮሜዲ ነው