አዕምሮአችንን ለማጨለም እየተሰራ ነው! |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 299

  • @touchyourvision101
    @touchyourvision101 10 หลายเดือนก่อน +101

    Thank you Abrish and Dawit dreams team I had a wonderful time with you guys. thank you for your hospitality

    • @millala7327
      @millala7327 10 หลายเดือนก่อน +6

      thank you🙏🙏🙏

    • @temesgentarekegn8983
      @temesgentarekegn8983 10 หลายเดือนก่อน +1

      Ashi enin new eyawerahegn yalehew tebareklgn

    • @mekdessetessema1532
      @mekdessetessema1532 10 หลายเดือนก่อน

      Tnx so much am business women and i need ur help

    • @ThugETH
      @ThugETH 10 หลายเดือนก่อน +2

      ክብረት ይስጥልኝ። በብዙ ተጠቅሜበታለዉ በዚ ፖድካስት።

    • @DaraaraSoboksa
      @DaraaraSoboksa 10 หลายเดือนก่อน

      ❤. ​@@temesgentarekegn8983

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 7 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ትምርት እራሱ የዳነ ሰው ለብዙወች መትረፍ ይችላል
    በርታ ፈጣሪ ይባርክህ💚💛❤️👍🏾🙏🏽

  • @finddilnaod
    @finddilnaod 10 หลายเดือนก่อน +47

    ድንቅ ነው!!!!!
    የማክሰኞ ፕሮግራም ላይ ጋብዙት ብዙ ሰዎችን (ወጣቶችን) ያስተምራል ።

  • @birhanugemeda1456
    @birhanugemeda1456 10 หลายเดือนก่อน +28

    ምን አይነት ጭንቅላት የሚያስገርም ነው በእውነት እግዚአብሔር ስላንተ ይባረክ

    • @yamrotdegefu5523
      @yamrotdegefu5523 9 หลายเดือนก่อน +1

      Wondime betam tetenkek please bizu yetamemu sewoch beztewal please . Thre is a lot sick information to what he is saying setan zendero smart honuwal

  • @YoDaha
    @YoDaha 10 หลายเดือนก่อน +11

    ኡነት ድንቅነው ከቃለ እግዚአብሔር እና ከኣለሙ ፈተና ኣስማምቶ ነው የሚናገረው እናመሰግናለን

  • @muluhagos5023
    @muluhagos5023 8 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ነህ። በእዉነቱ እግዚአብሄር አብዝቶ ባርኮሃል ተባረክ እንደ አንተ ያለ እንዲበዛለን እንመኛለን።

  • @selinachannel1870
    @selinachannel1870 10 หลายเดือนก่อน +20

    ጌታ ዘመንህ ይባርከው ፀጋ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ. ወንድሜ

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 8 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ: የሆነ: አስተምሮ: እና: አገላለፀ:: እንዴት : አይነት: ትልቅ: ስው: ነህ: ከእድሜህ: በላይ: በሳል:
    የሆንክ: ስው: ነህ: ዘመንህን: እድሜህ: ትዳርህን: ሁሉ: ጌታ: ይካርክልህ::

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 10 หลายเดือนก่อน +43

    ድንቅ ነው!!!!!
    የማክሰኞ ፕሮግራም ላይ ጋብዙት ብዙ ሰዎችን (ወጣቶችን) ያስተምራል ።
    አብርሃም የምትጠይቀው ጥያቄ ወሳኝ ጥያቄዎች ናቸው ለዚህም👏👏👏👏👌👌👌👌
    ለዳዊት ድሪም 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Birtukan-ii4cf
    @Birtukan-ii4cf 10 หลายเดือนก่อน +36

    እዴት አይነት ሰው ነው በመቤቴ አውርቶ እማይሰለች❤❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 10 หลายเดือนก่อน +12

    የሚገረም ትምህረት ጌታ ዘመናችሁን ይባረከው

  • @fikreharkota
    @fikreharkota 10 หลายเดือนก่อน +14

    ህዎይት በዚህ ምድር አልተጀመረም Great enlightenment 🙏🏿🙏🏿

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 10 หลายเดือนก่อน +19

    Excellent spiritual and personal development consultant.God bless you.

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 10 หลายเดือนก่อน +12

    Wow የዜሬው ባያልቅ እያልኩነው ያለቀው አሹ ተባረክ ❤

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa1464 10 หลายเดือนก่อน +7

    ለትውልድ ለሁላችንም የምጠቅም ና አስፈላግ ምክር እንደት መታደለለ ነው ህን መስማተ እግዚአብሔር ይባሪክ እንደት ያለ ድንቅ አስተሳሰብ ነው እናመሰግናለን በዝህ ቻናል የምታቀርብቱ ሁላቹም እግዚአብሔር ያክብራቹ በርቱ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 10 หลายเดือนก่อน +16

    አንድ ሰው ከተወለደ እስከ እለተ ሞቱ ህይወትን እዴት መምራት እዳለበት የሚያስተምር ተምህረት ነው የፀጋው ባለቤት ይመስከን

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 10 หลายเดือนก่อน +21

    የሚገርም የሀሳብ ፍሠት አሪፈ እይታ❤❤❤❤❤

  • @BilisaGudisa
    @BilisaGudisa 10 หลายเดือนก่อน +15

    ድንቅ አስተምሮ ነው የኔ ዘመን ጀግና
    RESPECT

  • @AseMule
    @AseMule 6 หลายเดือนก่อน

    የምሬነው ምለው ከሰማው በሀላ አንድ እርምጃ በ አምሮዬ የተራመድኩት ምን አይነት መረዳት ነው ያለህ
    ዘመንህ ይባረክ

  • @DunamoTadesse
    @DunamoTadesse 10 หลายเดือนก่อน +3

    woow what an amazing under-standing.....................thank you brother Ashenafi

  • @Bintmuhammed6980
    @Bintmuhammed6980 10 หลายเดือนก่อน +5

    First year.... st. Mary accounting 1 course የሰጠኝ እሱ ነበር... ውጤቴም A+ ነበር። ማለት ሲየስተምርም ጎበዝ ነው ለማለት ነው።

  • @etalmekebede382
    @etalmekebede382 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ገና በወጣትነትህ ብዙዎችን ታስተምራለህ በርታ ንግግርህ ይክበድ ከዚህ በላይ ተደመጥ 🙌🙌

  • @garenchachannel4922
    @garenchachannel4922 9 หลายเดือนก่อน +1

    What a wonderful guy !! He is well mature and well equipped, especially the four quadrant time management matrix,successful and significant . Wow, wow !!! This guy should be on the mainstream media to educate the younger generation ....thank you so much for sharing this valuable information and knowledge.

  • @RuhamaMoges
    @RuhamaMoges 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ሰው ነው ሁሌ ቢደመጥ የማይሰለች
    ተባረክ እናመሰግናለን

  • @melatmezgebe
    @melatmezgebe 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ድንቅ ጥበብ ነው ያአስተማርከኝ ከልብ እናመሰግናለን❤😊

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 10 หลายเดือนก่อน +8

    Wonderful great speech amazing wisdom

  • @Adventurewithmusa
    @Adventurewithmusa 10 หลายเดือนก่อน +4

    I was in desperate situation and this definitely will be the turning point of my journey thanks for each and every words you guys said.

    • @boye67
      @boye67 10 หลายเดือนก่อน

      Don't be panic by being desperate in life!!knowing you're desperate is the turning point where your mind feel unconfortable about manythings but time is the healing!time will reveal everything.a thousand drop of water can break big rocks!!!reading and surrounding your environment with postive and successful people can change your mind set!don't measure your success with others journey!!be insolitude and ask only this,
      What do really i want??picture yourself your ideal image and begin hustling!!its not easy but do it brother

  • @efremtt
    @efremtt 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት አይነት አስተምሮ ነው፡ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ፡ ግን አንድ ነገር አስተያየት አለን እሄ ፖድካስት ነው ለምንድነው እንግሊዘኛ ምታበዙት እባክህን አዘጋጅ እሄ ነገር መታረም አለበት ፡ ብ እንግሊዘኛ ቡዙ ፖድካስ አሉ ከሱ መለየት እንዲነሮው በተቻለ አቅም እሄ ነገር ብቀነስ ዉጤታማ ይሆናል

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq 10 หลายเดือนก่อน +2

    amazing speech, your words sweet like honey bless 🙌 brother

  • @Jabidesi
    @Jabidesi 11 หลายเดือนก่อน +6

    Yeha sewweya betam underrated new bezu sew lyayewe yemeygeba new

  • @zerefabiru1410
    @zerefabiru1410 9 หลายเดือนก่อน

    Such a brilliant mind, ability to display his understanding to the viewers is so high level. I suggest you should teach the teachers as well not only the kids.
    God bless you

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ዋው ትክክል ስክስስን እደምታስቀምጠው ነው ስክስስ ገዘብ ብቻ አይደለም በህይወት ዘመንህ ስንት ህይወት አድነህ ያአ ህይወት ስንት ህይወት እድኖዋል ያእ ለኔ ስክስስ እለዋለሁ በተረፈ ስሎሞን ጥንት ጨርሶታል ከፅሀይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 10 หลายเดือนก่อน +4

    God bless you brother I learn a lot of things thanks for sharing

  • @yotor6221
    @yotor6221 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሹ ለብዙዎች አርአያ ሊሆን የሚችል ድንቅ ሰው ነው።

  • @zenebechbabeta970
    @zenebechbabeta970 10 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @addissongs
    @addissongs 10 หลายเดือนก่อน +5

    It's a good train and helpful advice
    Thank you!

  • @tsionzinabu7198
    @tsionzinabu7198 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wayne Ashe betam yemetgerm sew ney fellowship duro tastemiran neber E/r yibark

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 9 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክ ስለ አንቴ እግዚአብሔር ይመስገን ማንም ሰዉ በህይወቱ መንፈሳዊ ብሆን በዘመኑ ሁሉ ብቁና ፍራማ ነዉ ምሆነዉ ስሌ ሰጠህን አግልግሎት ምክር ከልብ ኢናመስግናለን

  • @hopelove5528
    @hopelove5528 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you brother God bless you 🙏🙏🙏🙏

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 10 หลายเดือนก่อน +5

    Wow, gifted young man🙏 hope to learn more

  • @kiyatafesse5315
    @kiyatafesse5315 10 หลายเดือนก่อน +3

    An amezing lesson thanks all

  • @YeabzerLemma-jt5cx
    @YeabzerLemma-jt5cx หลายเดือนก่อน

    Amazing wisdom and fear of God 💝🙏

  • @musemekonen-g4s
    @musemekonen-g4s 9 หลายเดือนก่อน

    actually, this is a good lesson appreciate it every one

  • @IsraelMimi-lm2ql
    @IsraelMimi-lm2ql 10 หลายเดือนก่อน +1

    thanks for sharing ur knowledge 🙏 you are amazing ♥️💖🧡

  • @enyeshadmassu9368
    @enyeshadmassu9368 8 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መልእክት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @YohanesAbreha
    @YohanesAbreha 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ይሄንን ትምህርት ወደ ትግራይ ክልል ኣታመጡትም የሚገርም ኣስተሳሰብ ነው ይሄ ማለት በ ትግራይ ክልል ጦርነቱ ባመጣው ችግር ምክንያት በ ኤች ኣይ ቪ እየ ተያዘ ነው እና ይሄን ትምህርት ያስፈልጋል እና እባካቹ ወደ መቀሌ ጋብዙልን ኣመሰግናለሁኝ ጀግና ነህ ቀጥልበት

    • @rozaroza7147
      @rozaroza7147 6 หลายเดือนก่อน

      ናትና ሚድያ አይቅበሉንሃ

  • @habtamumekonen3799
    @habtamumekonen3799 10 หลายเดือนก่อน +3

    አብርሀም እና አሹ በጣም ነው የማመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ስልጠናው የት አካባቢ ነው?

  • @meseretmulugeta6256
    @meseretmulugeta6256 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሕይወት አዙሪት ሳይሆን ደረጃ ነው!!!🙏❤🙏

  • @Abrham-k4c
    @Abrham-k4c 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትህምርት ነው

  • @SultanHussen-vh7ko
    @SultanHussen-vh7ko 10 หลายเดือนก่อน +4

    This man is intellectual and critical thinker. He has to author books.

  • @EdenAtnafu
    @EdenAtnafu 10 หลายเดือนก่อน +4

    wow it's amazing thank you
    በአካል መገኘት የማንችል ፕሮግራሙን በምን ማግኘት እንችላለን ለኔ በጣም አሥፈላጊ ነገር ቸው

  • @ayacoffee4932
    @ayacoffee4932 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Abrshiye and Ashu very interesting and helpful ❤

  • @shemawel9745
    @shemawel9745 10 หลายเดือนก่อน +5

    Very helpful... may Allah bless you all .

  • @DinaKassa
    @DinaKassa 10 หลายเดือนก่อน

    God bless you, it means a lot and will awaken many youths this time.

  • @Nardos-g2i
    @Nardos-g2i 7 หลายเดือนก่อน

    ለ 4 ግዜ እያዳመጥኩት ነው ❤
    ከመይ ልበለ ኣእምሮ እዩ ለለዎ ትዓዲሉ ዉዱእ ወዲ❤

    • @rozaroza7147
      @rozaroza7147 6 หลายเดือนก่อน

      ብጣዕሚ

  • @LezaMelaku
    @LezaMelaku 9 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ እይታነው አመሰግናለሁ ❤

  • @seblehailes9962
    @seblehailes9962 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ
    እየሱስ ትውልድ አለው ❤❤❤

  • @kayiradensheifa5193
    @kayiradensheifa5193 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thanke you so much brother long life

  • @emishawdubale7407
    @emishawdubale7407 10 หลายเดือนก่อน

    Very interesting discussion. It is like preaching. Thanks

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 10 หลายเดือนก่อน

    Amazing young mind!!! እናመሠግናል! God bless all of you!!!

  • @betibef
    @betibef 10 หลายเดือนก่อน +8

    where can we find him? please respond and thank you for such a good informative video 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @liyabruk9962
      @liyabruk9962 10 หลายเดือนก่อน

      The pinned comment is his, he has a TH-cam channel called "touchyourvision101"

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks all dreams family ❤❤❤ interesting program

  • @Maga-1
    @Maga-1 10 หลายเดือนก่อน +2

    Waw Ashe it is nice, genuine, and crucial idea.
    thanku.
    Edegilign.

  • @AmartiiTolesaTolesa
    @AmartiiTolesaTolesa 10 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you Abrish it's helpful ❤

  • @JosephBirhanu-n4p
    @JosephBirhanu-n4p 3 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነገር ነው ያወራከው እኔ ለማጀመሪያ ጊዜ የወሲብ ፊልም ያየውት በስራና በህይወቴ ከስሬ ለ6ወር ብቻዬን በነበርኩበት ጊዜ ነው ያየሁት ። አሁን ግን ስራ ጀምሬ አስቤው አላውቅም ልክ ነው ።

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 8 หลายเดือนก่อน

    wow that amazing idea nw ena kalat yelgnem lenant bertuligne

  • @addisunegeyaa2048
    @addisunegeyaa2048 8 หลายเดือนก่อน +1

    Brilliant ❤

  • @OummuYusuf-nz8dr
    @OummuYusuf-nz8dr 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wow what a great speech❤❤❤

  • @Rahelyegeta840
    @Rahelyegeta840 3 หลายเดือนก่อน

    Wow Thank you so much God bless you 🙏🙏❤️

  • @Betsegaw_M
    @Betsegaw_M 10 หลายเดือนก่อน +1

    I have no word to say anything
    Thanks alot 🙏👍

  • @Al-haqiqatube
    @Al-haqiqatube 10 หลายเดือนก่อน

    በኢነታዉ አራሴን ያለሁበትን አንድፈትሽ አድርጎኛል፣እናመሰግናለን!

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 10 หลายเดือนก่อน

    የዛሬዉ ታዳሚ ይለያል👌 ተመስጬ ነዉ ያዳመጥኩት።

  • @KedirHussen-fr4kf
    @KedirHussen-fr4kf 9 หลายเดือนก่อน

    የምታወራዉ ነገር አልተመቸኝም ማለት ይቀለኛል ስኬት ማለት እርካታ ነዉ እርካታ ደግሞ ባለህ ነገር ደስተኛ መሆንና ካለህ ነገር ለሌሎች ማካፈል በተጨማሪ አመስጋኝ መሆን ነዉ በነገራችን ላይ እያወራዉት ያለሁት ስለዘለቄታዊ እርካታ ነዉ ።እና ደሞ ምሳሌህን ከቁስ ነገር ቢወጣ ብቻ ብዙ ነገር ማዉራት እችል ነበር

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማነው እንደኔ ይሄን ፕሮግራም ናመሰሎቹም በከታተል ከጀመረ ጀምሮ ለራሴም የማይገባኝን እንግሊዝኛ በወሬዬ መሀል እየቀላቀልኩ ተቸገርኩ እረ እባካችሁ በአማረኛብቻ አስረዱን ኪኪኪኪ

    • @samriel7719
      @samriel7719 10 หลายเดือนก่อน +2

      ኣንቺ ነሽ ኢንግልዥ መማር ያለብሽ እህቴ❤😂

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እ/ር ይባርክህ የሚገርም እይታ ነው።

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 9 หลายเดือนก่อน

    keep it up ..Thanks For Sharing ....

  • @Bekirstos
    @Bekirstos 8 หลายเดือนก่อน

    you are such a blessings!!

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 10 หลายเดือนก่อน +2

    How we could find him personaly or on social media "

  • @sahadhaKonjo-g5f
    @sahadhaKonjo-g5f 10 หลายเดือนก่อน +1

    የዚህ ሰው ትምህረት ይለያል ግን እንድት ነው የሚግኝው ሀረብ ሀግረ ያለንው ሰውችይጠቅመናል

  • @Design_construction_valuation
    @Design_construction_valuation 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ashe bravo keep it up.keep going keep soaring like an eagle .

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl 11 หลายเดือนก่อน +1

    wow ashenafi .. migerm podcast nw thanku so much🙏🙏

  • @gelmessahomie6140
    @gelmessahomie6140 7 หลายเดือนก่อน

    good out look and proffesional explanation,

  • @zedkonjo6336
    @zedkonjo6336 6 หลายเดือนก่อน +1

    3:29

  • @HajeNur
    @HajeNur 3 หลายเดือนก่อน

    ደንቅ ትምህርት ዋውው

  • @SeliNewborn
    @SeliNewborn 4 หลายเดือนก่อน

    Mewerat yalebet hasabhulu sew bisemaw geta ybarkh wendachin in christ

  • @now9748
    @now9748 6 หลายเดือนก่อน

    amazing conversation thanks

  • @yamrotdegefu5523
    @yamrotdegefu5523 9 หลายเดือนก่อน

    Egzabher ayasdeneghitim wondime minu niw lek yalhonew demtse?

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 4 หลายเดือนก่อน

    Abaagaraa abaagalataa abaahiijadhaa abaashenadhaa

  • @natnaeltagesse5661
    @natnaeltagesse5661 10 หลายเดือนก่อน +1

    This is a brilliant guy!

  • @teshomebekele6174
    @teshomebekele6174 7 หลายเดือนก่อน

    I really love this program

  • @wederzerfea9720
    @wederzerfea9720 10 หลายเดือนก่อน +1

    He is so amazing

  • @JosephBirhanu-n4p
    @JosephBirhanu-n4p 3 หลายเดือนก่อน

    ሴክስ ልምድ አያስፈልገውም ... ተፈጥሮ ነው አንድ መሆን ነው 👏👏👏👏

  • @BateDani-tq8wc
    @BateDani-tq8wc 8 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ

  • @DaraaraSoboksa
    @DaraaraSoboksa 10 หลายเดือนก่อน

    Wow🙏. Thank you Dawut dreams

  • @Bekirstos
    @Bekirstos 8 หลายเดือนก่อน

    you are such a blessings

  • @FikirFikir-p6o
    @FikirFikir-p6o 23 วันที่ผ่านมา

    ማክሰኞ ፕሮግራም ላይ ባገኘው ደስ ይለኛል

  • @atsedemaryamworku5461
    @atsedemaryamworku5461 10 หลายเดือนก่อน

    I love teaching ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl 10 หลายเดือนก่อน

    Pure wisdom

  • @SAGUIRATALI
    @SAGUIRATALI 10 หลายเดือนก่อน +2

    እባካቹው እርዱኝ ፓርኖግራፊይ አያለው እራሴን በራሴ የማርካት ሱስ ውስጥነኝ ትዳርም አለኝ ልጆችም አሉኝ ምንም አላጣውም ግን እዴት ከዚውስጥ ልውጣ ቸርችሁሉ መሄድ ፈራው መጰለይ ፈራው ይሄው 9አመቴ ባሌ ቢያቅ ሚፈጠረው ያሳስበኛል እረ መፍቴ ንገሩኝ ብዙ አመት ተሰቃየው አቆማለው ብዬ2ወር አቁሜ ጀምራለው😢😢😢😢እባካቹው እርዱኝ

    • @FiraolTuma
      @FiraolTuma 8 หลายเดือนก่อน

      Go to church that's the right ✅️ place for your deliverance

    • @adiamdegu
      @adiamdegu 3 หลายเดือนก่อน

      Get to this channel Vlad Savacuk he is now pastor but before he was adicte by but he delivered and contact him he help you. Jesus break her chain in the name of Jesus. Amen