#ኑየገዛሁትን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 107

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡሙየ እኩዋን ደህና መጣሽ ወርቅ በጣም ጥሩ ነው ብትገዙ ትጠቀማላችሁ መሽአላህ አምስት ግራም አርባ ሽ መሽአላህ እኔ ልብስ የለኝም ኡሙየ አንድት ሻንጣ ልብስ አለኝ ያውም ብርድ ልብስ ነው እንጅ ልብስ የለኝም ወደፊትም አልገዛም ልብስ ኢንሻአላህ ወርቅ ነው እምገዛው 😢😢😢ለምክርሽ እናመሰግናለን

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ በሰላም የምታጌጭበት ያድርግሽ

  • @wsswss421
    @wsswss421 ปีที่แล้ว +1

    ሠላምነው እሙ ኡሥማን ግራም ሥንት አው የምታቂው አለሺ

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምክርሽ እኮ ከናቶቻችን በላይ ነው በእውነት ስለምክርሽ እናመሰግናለን

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እሙ ኡሳማ በጣም ጀግና እህታችን ነሽ የፈጠረኝ ጌታ ችግርን ያርቅልሽ ወርቅሽን ለብሰሽ የምታጌጭበት ያዲርግሽ❤❤❤

  • @anshageta4745
    @anshageta4745 ปีที่แล้ว

    የኔ መካሪ የኔ አሥተዋይ የኔ ደርባባ የኔ ቅመም ወላሂ በጣም ነዉ እምወድሽ የኛ መካሪ ሠላምሽ ይብዛልኝ ወላሂ ምክረሽ በጣም ነዉ ደሥ የሚለኝ የኔ ጭዋ❤❤

  • @manody1221
    @manody1221 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ዉዴ ምክርሽ አሪፍ ነዉ በርቺ ላይክ

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 5 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @hlinaheylu1364
    @hlinaheylu1364 ปีที่แล้ว +2

    ምክርሽ❤ተመቸኝ ግራም ስንትነው ውዴ

  • @قلوالحمدلله
    @قلوالحمدلله ปีที่แล้ว +3

    ግራም ሰት ነው

  • @zeharakebedeailkebedeail9889
    @zeharakebedeailkebedeail9889 ปีที่แล้ว

    Masha allah gobez geram set new

  • @ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا ما ما

  • @حياتاادم
    @حياتاادم ปีที่แล้ว

    ሹኩራንራህሜ ያገሬልጅ

  • @አልሃምዱ
    @አልሃምዱ ปีที่แล้ว +2

    በአላህ እድታጋጅኝ እሢ ባአላህ

  • @ወሎሀይቅይቶብ
    @ወሎሀይቅይቶብ ปีที่แล้ว

    ባርካላሁ።ፊኪይ።ዉድ

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls ปีที่แล้ว

    መሸለህ

  • @rabiaabdu750
    @rabiaabdu750 ปีที่แล้ว +1

    ማር

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም እንከታተልሻለን

  • @doblajeyuli5137
    @doblajeyuli5137 ปีที่แล้ว

    Wiiu

  • @ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ
    @ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ ปีที่แล้ว

    ሳህ👍👍👍😘

  • @መሬየምየመከነሠላሞ
    @መሬየምየመከነሠላሞ ปีที่แล้ว

    ኦረ ሙየ እኔ ሙሎቤት ካሚራነዉ ሥቀጥል የመጨረሻዉ አለም መፍራትነዉ ይችኮጠፊናት እዱኔያ😭

  • @ሪምነኝስደተኛዋ
    @ሪምነኝስደተኛዋ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እህቴ እውነት ብለሻል ጨርቅ ቢሰበሰብ ፋይዳቢስ ነው እኔም በደህናው ጊዜ 1ግራም 143 ሪያል እያለ 29 ግራም ገዝቻለሁ አልሀምዱሊላህ ሀብሉ ረጅም ና ወፍራም ነው ሳልፈታ ዝም ብየ ጥልቅ ነው የማደርገው ሽጨ አጠር ያለ መግዛት እፈልጋለሁ ለመሸጥ ግራም በስንት ይገዙኛል የምታውቁ መልሱልኝ

  • @foed180
    @foed180 ปีที่แล้ว +1

    እኔም አንዳች ነኝ ተደርዲሮ ሳይ አልወዲም

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ ปีที่แล้ว +2

    ኢቶቢያ 1 ግራም 9000 ብር ነዉ ሳኡድ አድ ግራም 230 ነዉ በጣም ጥቅም አለዉ ወርቅ ግዙ ወላሂ እኔስ ሞልቶኛል አሁንም እገዛለሁ

    • @FatySam
      @FatySam ปีที่แล้ว

      9ሽ

  • @አልሃምዱሊሏህ
    @አልሃምዱሊሏህ ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمته الله وبركته የኡሳማ ሽጋ እናት

  • @halimasaid8855
    @halimasaid8855 ปีที่แล้ว

    እኔ ቤት ስሰራ ወርቄን ሼጨ ሶስት አመት ሆነው አሁንም አልተካሁትም አሁን ግራም ስት ነው

  • @fhgjugh2796
    @fhgjugh2796 ปีที่แล้ว +2

    በዚ አገጣሚ ካሰፋር ልጅጋ ካምትኖሩ ካመተቁት ሰውገ መኖር ይሻለል ብዚ ነገር አድርሶብኛል ፋጠሪ የስረቸውን ይስጣቸው እኔ ሰው ከማንኩ በጠም ሞኝ ነኝ ሁሉም እንደኔ ይመስለኛል

    • @omosamatube
      @omosamatube  ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ለበጎነው

    • @fhgjugh2796
      @fhgjugh2796 ปีที่แล้ว

      😍😍😍

  • @adamia3883
    @adamia3883 ปีที่แล้ว

    Enmsgalen 👍

  • @ZnatAhmed
    @ZnatAhmed หลายเดือนก่อน

    ግራም ስት ነው

  • @foed180
    @foed180 ปีที่แล้ว

    አህሌን እሙየ❤

  • @YenurelJenah
    @YenurelJenah ปีที่แล้ว +1

    ማሽ አሏህ ኡም ኦሳማ አንች እኮ ትለያለሽ ጀዛኪ አሏህ ኽይር ውድድ ነው የማረግሽ

  • @rabiaabdu750
    @rabiaabdu750 ปีที่แล้ว

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @gebattube
    @gebattube ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍ ወርቄን አስታወስኝ ወላሂ ብዙ የሰዎች ወርቅ ሳይ እስከ 15 ሺ ሪያል ያወጣሁበት ወርቅ ነው ምያስታውሰኝ አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊሀል በስ

  • @ወሎሀይቅይቶብ
    @ወሎሀይቅይቶብ ปีที่แล้ว

    ለምክርሺ።።በጣም።እነመሰግነለን

  • @halimaadam8771
    @halimaadam8771 ปีที่แล้ว

    አሕለን

  • @aishaaisha2337
    @aishaaisha2337 ปีที่แล้ว

    እሙየ የጂሽሳአት ያምራል እሙየ ግን ማሻአላብያለሁ

  • @tomesjone6001
    @tomesjone6001 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @helimaendiris2943
    @helimaendiris2943 ปีที่แล้ว

    እውነት ብለሻ እሙኡሰማ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 ปีที่แล้ว

    የኔ ወድ ኡምየ የት ነው የገዛሽበት ቦታ ሉኬሽን ላኪልኝ

  • @foed180
    @foed180 ปีที่แล้ว +3

    እሙየ አረቦቹ ሱቅ ደሪባ ለብቻ መስነኢያከአንዲ ግራም 60እሪያል

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ปีที่แล้ว

      የት ነዉ ማሬ

    • @foed180
      @foed180 ปีที่แล้ว +1

      @@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ እሪያድ ነዉ ከአረቦች ጋር እንዳትገጂ በጣም ያስወዲዳሉ

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ปีที่แล้ว

      @@foed180 አይዋ በረከሰ ሰአት እገዛለሁ10 አመቴ ምንም የለኝም ዉደ

    • @foed180
      @foed180 ปีที่แล้ว

      @@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ማሚ አሁን ቀንሷል ግን አረቦቹ ተወርቁ ዋጋ ዉጪ የሰሩበትን ያስባሉ ከተመቻቸልሽ ወርቅ መግዛት ከሚችሉ ከሀበሾችጋር ግዢ

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ปีที่แล้ว

      @@foed180 ሰዉ የለኝም ማሬ ያጎቶቸ ልጆች አሉ ግን ምንም አያዉቁም

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
    @fatumaebirahimfatumaebirah7628 ปีที่แล้ว

    ወርቅ .ሳደርግ.ጆሮየያብጣል

  • @fozitube9886
    @fozitube9886 ปีที่แล้ว

    የነማርርርርርርር❤❤❤❤

  • @RukiyaYimam-g2e
    @RukiyaYimam-g2e ปีที่แล้ว

    Be wasap melish

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ ปีที่แล้ว

    አዋሪኝ እስኪ እህቴ

    • @omosamatube
      @omosamatube  ปีที่แล้ว

      ነይ በዋት ሳብ

  • @fgty4821
    @fgty4821 ปีที่แล้ว

    እኔ አንድ ጊዜ ሾርጣ ወሰደብኝ አንድ ጊዜ ደሞ አማና እሰዉጋ አስቀምጬ 11ግራም ጠፋብኝ😢

    • @omosamatube
      @omosamatube  ปีที่แล้ว

      ሀያቴ አላህ ያአውድ አለይኪ❤❤❤

    • @fgty4821
      @fgty4821 ปีที่แล้ว

      @@omosamatube አሚን

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 ปีที่แล้ว

    እረ ኢትዮጵያላይ አይለበሰም የሰረቁናልአደልደ

  • @zuzuyutiyoutube1637
    @zuzuyutiyoutube1637 ปีที่แล้ว

    ስከስት ግራም አገር ይዘን ለመግባት

  • @zeharakebedeailkebedeail9889
    @zeharakebedeailkebedeail9889 ปีที่แล้ว

    2.350 set geram new ehet

    • @YenurelJenah
      @YenurelJenah ปีที่แล้ว

      አይደለም እሷ ይገዛችው የወርቁ ዋጋ ነው በግራም ከ230_250 ነው ያለችው እንደድዛይኑ ይለያያል ዋጋው

  • @OmYasmin-rh3er
    @OmYasmin-rh3er ปีที่แล้ว +1

    ከድባይ ሳኡዲ መጥቼ አንዲም ጓዴኛ የለኝም

    • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
      @እማናፍቆቴ-በ1ቐ ปีที่แล้ว

      መምጣት ይቻላል እንደ ከዱባይ ሳውድ

    • @OmYasmin-rh3er
      @OmYasmin-rh3er ปีที่แล้ว

      @@እማናፍቆቴ-በ1ቐ ኢትዮጵያ ከገብቼ ነዉ

    • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
      @እማናፍቆቴ-በ1ቐ ปีที่แล้ว

      @@OmYasmin-rh3er ጠለብ ነሽ እንደ

    • @OmYasmin-rh3er
      @OmYasmin-rh3er ปีที่แล้ว

      @@እማናፍቆቴ-በ1ቐ ስዎቼን ተከትየ መጥቼ ነው ድባይ ጠፈቼ ነበረ እምሰራው እነሱ ጋር ሰኡድ ለሰራ መጡ እኔንም ወሰድኝ

    • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
      @እማናፍቆቴ-በ1ቐ ปีที่แล้ว

      @@OmYasmin-rh3er ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @gebattube
    @gebattube ปีที่แล้ว +1

    አታሳይ የሰው አይን ያየው ነገር ጥሩ አደለም ወላሂ በኔ ተማሪ ማማ

    • @omosamatube
      @omosamatube  ปีที่แล้ว

      እኔያለኝንማሰየት አልወድም ለምሳሌ ያቀርብኳቸውን ነው ሀያቴ ሹክረን ለምክርሽ ተቀብያልሁ❤❤🙏

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ปีที่แล้ว

      ተወከልት አለ አላህ ነዉ ማሬ

  • @halimaali9837
    @halimaali9837 ปีที่แล้ว

    10 አመቴ አድም ወርቅ የለኝ

  • @hhabiba7128
    @hhabiba7128 ปีที่แล้ว

    Shukren

  • @የማሂርእናት
    @የማሂርእናት ปีที่แล้ว +1

    ሰው ከፍቶል ይጃዛ ቤት ቁጭ ብለው ይሰራረቃለሁ ሰርተው መብላት ማጌጥ እየቻሉ

  • @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
    @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ ปีที่แล้ว

    እኔ 2 ያገት ወርቅ የጆሮ የ3የጣት ወርቅ አለኝ ግን ፉቶራው ጠፍቶኛል ኢቶ መሸጥ እችላለሁ😮😢

    • @omosamatube
      @omosamatube  ปีที่แล้ว

      ምንምችግር የለውም ግን ተጠቀቂ ከለቦች

    • @እሙፊርዱየሂወቴ
      @እሙፊርዱየሂወቴ ปีที่แล้ว

      ትችያለሺ እማ ፉቶራ አያስፈልግም

    • @እሙፊርዱየሂወቴ
      @እሙፊርዱየሂወቴ ปีที่แล้ว

      የኔቆጆ ማሻ አላህ ለብስሺ የምታጌጭበት ያዲርግልሺ እህቴዋ እኔም ወርቅ እወዳለሁኝ ወላሂ አለኝ አሁንም አስቤ አለሁኝ ልገዛ ኢንሻ አላህ❤❤

  • @fhgjugh2796
    @fhgjugh2796 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ወርቅ እወድ ነበር ግን ገዚቼ እቤት አስቀምጬ የሆና ግዜ ሹርጠ እቤት ሰብሮ የሆናች የሰፋር ልጅ ነበረች አንድ ለይ አስቀምጣን ቃለበት ወሰደችብኝ እና ተደበላቀብኝ ያንቺ የትኛው እንደሆና አለወኩም ሌለግዜ አስመዝናን እሰጥሸለሁ አለች ሌላ ግዜ ስጠይቀት በቃ ሀገር ስንገባ ሰጥሻለሁ ዬት ይሄደል አንድ አከበቢ ናን አለችኝ እሺ ለሺፌር ለኪልኝ ስለት ገና መሻወር ለወጣ አለች መሻወር ካሆና እኔ ካፍለላሁ ሥለት የሆና አርቴ ፎቶ አንሥተ ቀላቤባቴን ይሄ የኔ ይሆናል እኔገ ያለ ይሄ ብቻ ነው ያለ አለችኝ ከስድስት አመት በፊት 700 መቶ ነበር የገዛውት ሀገር ስትገበም የምትሰጣኝ አይመስለኝም 😢😢😢😢😢☝️☝️

    • @omosamatube
      @omosamatube  ปีที่แล้ว

      ሀያቴ

    • @ዘሀራ-የ2ቐ
      @ዘሀራ-የ2ቐ ปีที่แล้ว

      ሀስቢየላህ ወኒእመል ወኪል በይ

    • @EMU_AYMNA
      @EMU_AYMNA ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ለአላህ ስጫት ለወደፊትሽ እራስሽ ያዥ

    • @fhgjugh2796
      @fhgjugh2796 ปีที่แล้ว

      @@EMU_AYMNA እሺ ውድ

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ปีที่แล้ว

      አትስጥሽ ችግር የለዉም እቢ ካለች አላህ የስረዋን ይሰጣታል😢 ሰዉ ከፍቷል በጣም የምወዳት ጓደኛየ የ4 ወር ደመወዜን ከዲታኛለች አዲራሻዋን ሁሉ አጠፍች እኔ የወሎ ልጂ ነኝ እሷ ስልጤ ነች ወላሂ ባስፈልግ አገኛት አለሁ የቤተሰቦቿን ስም አቃለሁ ግን ትዳር ይዛ ከሆነ ችግር ያመጣባታል ብየ ተዉኳት ወላሂ መቸም አዉፍ አልላትም የቤተሰብ ቁጥር ዲረስ ተቀያይረን ነበር ተመዋደዳችን የተነሳ ለካ እሷ የዉሸት ነበር የምትወደኝ😢 አዳደዜ ሳስበዉ እናደዲና በዩቱብ በሮች ላስፈልጋት እላለሁ የቤተሰቦቿን ስም ስለማቅ

  • @fafitube7677
    @fafitube7677 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @فيصلالشريف-خ8ص
    @فيصلالشريف-خ8ص 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤