ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ተማሪ ዮናታን ወሰን የለህ 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና 623 በማምጣት በክልሉ ሁለተኛ ሆኗል፡፡ባለ ብሩህ አዕምሮው ዮናታን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ส.ค. 2017
  • ተማሪ ዮናታን ወሰን የለህ 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና 623 በማምጣት በክልሉ ሁለተኛ ሆኗል፡፡ባለ ብሩህ አዕምሮው ዮናታን

ความคิดเห็น • 57

  • @user-xc9hw7jj4n
    @user-xc9hw7jj4n 7 ปีที่แล้ว +13

    ደስ ሲል እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ለቤተሰብህም ለአገርህም የምጠቅም ያርግህ

  • @user-lu2dg1fq8j
    @user-lu2dg1fq8j 6 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ጀግና እስኪ ለአማራው ቀን ይውጣለት አቦ

  • @hereg630
    @hereg630 7 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ወድሜ

  • @zebenauabebe4649
    @zebenauabebe4649 5 ปีที่แล้ว +2

    ጅግና የእኔ ውንዲም እናት አሀን ወልዳለች

  • @user-gv9pf1xg8r
    @user-gv9pf1xg8r 7 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሄር ፍፃሜህን ያሳምረው የኔ ወንድም

  • @donnagustilo6141
    @donnagustilo6141 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ. ደስሲል. አብረንተምረናል ደሴንጉስሚካኤልዘጠነኛክፍል 9J ዩወናታልየ የኔማር አባትየለውም የቲምነው. ሲያሳዝን. ግንጀግናነው. መምህሮቹን ያንበረክክነበር ወላሂ ሲያሳዝን. የተንታልጂነው ዩወንየጀግና በርታ. ትዝታ ውንአልቻልኩም. በጣምያፈጥናል.ለመልስይቸኩላል አስተካክል. ስንማር ኬሚስትሪ መምህሩን ስታሳፍረው በርታ ዮወንየ.

  • @aminatyimam6806
    @aminatyimam6806 6 ปีที่แล้ว

    ዮናተን ኣላህ ይጨምርልህ ጎበዝ ተማር ነበርክ አብሺር የክፍሌ ተማር ነህ በጣም ደስ ይላል ምኞትህን ያሳካልህ በርታ ።

  • @leulbelay5687
    @leulbelay5687 3 ปีที่แล้ว

    Betam des yemill lij new, ANBESA!!!! ye programu azegajochim betam enameseginachuhalen.

  • @oneworldonepeople2760
    @oneworldonepeople2760 7 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ተማሪ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ!!

  • @user-lb1py5zc6s
    @user-lb1py5zc6s 6 ปีที่แล้ว +3

    ወንዲሜ አላህ ይጨምርልህ ያገሬ ልጂ በርታ

  • @mee5g207
    @mee5g207 3 ปีที่แล้ว +2

    Brilliant student, keep on!!!!!

  • @user-np7rm4cn4c
    @user-np7rm4cn4c 7 ปีที่แล้ว +1

    Love u Tesfish for ur great effort, really this one is a big motivation for others!!!!!!!!!!!!!!

  • @habtamwubshet1399
    @habtamwubshet1399 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር። ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @uaedubai2727
    @uaedubai2727 7 ปีที่แล้ว

    Egziabher Yirdah Yene Gobez Mechereshahn YasAmrlh berta

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 6 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ የኔ ኮርሪማ ካንተ እች ምስኪን ሀገር ብዙ ነገር ትጠብቃለች

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 7 ปีที่แล้ว

    የኔውንድም እመብርሀን ያሣብከውን ታሣካልህ

  • @hiiu8256
    @hiiu8256 6 ปีที่แล้ว

    እዲህው ብለን ይረብ ገረድ መሆናችን ይናዳል ጠክር ወድሜ

  • @user-rx4lo9ll8i
    @user-rx4lo9ll8i 6 ปีที่แล้ว

    good job my brother. God bless you and Ethiopia long live Ethiopia we are nothing with Ethiopia

  • @tringitigst866
    @tringitigst866 7 ปีที่แล้ว +2

    እሙሀይ እድሜወትን ያርዝም የትባርክ ቤትስብ ነው ያአልህ አይዞህ

  • @tringitigst866
    @tringitigst866 7 ปีที่แล้ว +6

    እስይ ካማራ ሙህር ነው ሚወለድ እምብርሀን መጨርሻችሁን ታሳምር

  • @TheWondimagegn
    @TheWondimagegn 7 ปีที่แล้ว

    He is a hero. I am very proud of these boys!!!

  • @zahraadam1814
    @zahraadam1814 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በርታ ጎበዝ ልጅ እስከመጨረሻው አላህ ያዝልቅህ

    • @user-bu9ms5xe7t
      @user-bu9ms5xe7t 6 ปีที่แล้ว

      zahra adam ውደ ቄሱን አስመትቶ ነው 8ሲማር ጥንብ ነበር

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 7 ปีที่แล้ว +2

    You are smartg gegna god bless you

  • @user-cv4cg5hc1m
    @user-cv4cg5hc1m 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፈፃሜህንያሣምርልህ

  • @Jackmicheal12
    @Jackmicheal12 7 ปีที่แล้ว +3

    proud to be amhara

  • @aaas2202
    @aaas2202 6 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይርዳህ

  • @fuadjuhar1148
    @fuadjuhar1148 2 ปีที่แล้ว

    mashallah allah yitebikieh

  • @zebenauabebe4649
    @zebenauabebe4649 5 ปีที่แล้ว

    👍✨✨✨
    🎉😊👏😁👏😃🎉
    እንኳን ደስ አለህ !

  • @Abel-cn9gf
    @Abel-cn9gf 4 ปีที่แล้ว +1

    Jegna

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 7 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር እድሜ ይሥጥህ

  • @h.h9159
    @h.h9159 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም አላህ ለቁም ነገር ያብቃ

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t 6 ปีที่แล้ว

    አረይወናታል ጀግና አብሬህ ተምሬ ነበር ንጉስሙኬኤል 9J አይ እደትግን ሰይዲ ይመርን በለጥከው. ዚጥየ. ቲዞ ይደዝርህነበር ናርጊናየምለውን ሙዚቃሲወደው. ሀሀሀሀ ዋልታንጉስ ይደዝርህ ነበር. ፊዚክስ መምህራችን ደሞ ጀግናነውሲያስተምር. አተእያፈጠንክ ነው. አትፍጠን አዲገሀል ውፍረትም ጨምረሀል

  • @user-ez9ie8uu4d
    @user-ez9ie8uu4d 6 ปีที่แล้ว +2

    የቀየነው እናተ ቀጣፊ የዛሬ አመት

  • @donnagustilo6141
    @donnagustilo6141 6 ปีที่แล้ว

    ቀናሁ. አንዲክፍል ተምረን. እኔወደስደት. በርታ. ተስፋነበረኝ ወላሂ. ታስታወስከኝ. ፋጡማ ሀሰን እባላለሁ. በርታጀግናጀግናጀግና ግንባባቱሞትበጣም አዝኖነበር ሚስኪን

  • @user-xn7ey7yr8u
    @user-xn7ey7yr8u 6 ปีที่แล้ว

    ጎበዦች ኑሩልን

  • @wendma1704
    @wendma1704 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምሳሌ ነዉ

  • @enatethiopia1stdessalegn389
    @enatethiopia1stdessalegn389 7 ปีที่แล้ว +1

    ምኞትክን ያሳካልህ ወንድምየ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว +1

    9j አብረን ተምረናል ይወናታል በርታ

  • @user-ww3mq4gh5n
    @user-ww3mq4gh5n 7 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄርይርዳክ

  • @habitamsami6304
    @habitamsami6304 7 ปีที่แล้ว

    Egzibhre wekhet yecamhrelake

  • @sadaamohamed4359
    @sadaamohamed4359 6 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @susukonjo9665
    @susukonjo9665 6 ปีที่แล้ว

    Yena gata mecrshahe yasamrew

  • @donnagustilo6141
    @donnagustilo6141 6 ปีที่แล้ว +1

    ላየብረሪ ነበር እሚያዲረው. አጀበኝወላሂ

  • @wubetabebe2312
    @wubetabebe2312 7 ปีที่แล้ว

    edgimru mechrshawen yasmrew egzabhir edzhi dkimew yasetmaruhi enatena abathi almehen yasaychew

  • @loulouhaidar5818
    @loulouhaidar5818 7 ปีที่แล้ว

    Egzabar ytbekeh

  • @meskeremevequoz6914
    @meskeremevequoz6914 5 ปีที่แล้ว

    Enkoine desse yalehe

  • @donnagustilo6141
    @donnagustilo6141 6 ปีที่แล้ว

    አክስቱ ጎበዝነሽ

  • @donnagustilo6141
    @donnagustilo6141 6 ปีที่แล้ว

    ይወናታልየ. ዋልታ ንጉስ ሲገርፍህታስታውሳለህ

  • @donnagustilo6141
    @donnagustilo6141 6 ปีที่แล้ว

    አዲገሀል. ግን ማለትነው ደብተሩንወይም. እስኪቢርቶውን. ሰውተነካበት. መልሶ በዛ አይማርም ይሰባብረዋል ይቀደዋል. ማሻአላህብያለሁ አዲገሀል እዲሜውኮቲንሽነው.

  • @rahmahamezahameza6847
    @rahmahamezahameza6847 6 ปีที่แล้ว

    go beze yfentileje berta enthmgobznat

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว

    አደግክ. ይወናታል. ዋልታንጉስ. ይዠልጥህ ነበር ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t 6 ปีที่แล้ว

    ግንልጠይቀው. ለምን ደብተርህን እናእስክቢርቶህን ሰው ሲነካብህ ለምን ትጥላለህ አረተውለማያቅሽተጠኝ አለያገሬሰው. ሰይዲውሴንየትደረሰ አይዞህለማንኛውም በርታ ለመምህ በጣም ትሰግዳለህ ይሄይቅርብህ.

  • @tigist422
    @tigist422 7 ปีที่แล้ว

    Le Adis Amet Tiru Progeram Sirulen Plsss Yarso Aderu Mender Hidachu Siwedachu

  • @habitamsami6304
    @habitamsami6304 7 ปีที่แล้ว

    Egzibhre wekhet yecamhrelake