Anchor Media የፋኖ ድሎችና የቀጠለው ውዝግብ፥ ዶላር ከባንኮች ጠፍቷል፥ የህወሀት ጉባዔ ተሰርዟል፥ ዶ/ር አሸብር የፈጠረው ሽብር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

ความคิดเห็น • 224

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤መሳይ ትገርመኛለህ ስራህን በጠም ነው ምወድልህ ጀግና በርታ win fano

  • @joswag2419
    @joswag2419 29 วันที่ผ่านมา +2

    መሳይ መሳይ መሳይ የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጅ። በርታ ልፋትህ ፍሬ ያፈራል።

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn หลายเดือนก่อน +24

    መሳይ መኮንን በርታልኝ ጀግናው ጋዜጠኛ ❤❤❤ ድል ሞት ለታወጀበት አማሓራ ✊✊✊

  • @KaraKara-x8d
    @KaraKara-x8d หลายเดือนก่อน +16

    ምርጥና የምወደው ፕሮግራም

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 หลายเดือนก่อน +5

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3i หลายเดือนก่อน +45

    መሳይ መኮንን ምርጥ ጋዜጠኛ በርታልን እንወድሀለን

    • @abebeabebe460
      @abebeabebe460 หลายเดือนก่อน +2

      እሰይ ፋኖ ደግ አደረገ እሰይ ፋኖ ደግ አደረገ ወይዘሮ ሀብታሙን ዘቅዝቆ

    • @zuriashhaiiu4857
      @zuriashhaiiu4857 หลายเดือนก่อน

      @@abebeabebe460 ውጣ ከዚህ ! አንተ የጎጃም ውሻ !

    • @abebeabebe460
      @abebeabebe460 หลายเดือนก่อน

      @@zuriashhaiiu4857 ጥፋ አንተ ቡሽቲ የሀብታሙ እህት አብራችሁ እዚያው ተበዱ

    • @Aey-z9n
      @Aey-z9n 29 วันที่ผ่านมา

      .¹vWtq6
      Pĺ 2❤❤

    • @zuriashhaiiu4857
      @zuriashhaiiu4857 29 วันที่ผ่านมา

      @@abebeabebe460 አንተ ቆማጣ የቡዳ ዘር እስክንድር ሳትበላው ከክልልህ ስላመለጠህ ነው እርር ድብን ያልከው !

  • @bekureyemane5413
    @bekureyemane5413 หลายเดือนก่อน +4

    ፋኖ ኢትዮጵያ ነው። ፋኖ ሐገር የሕብረት መሠረት ይሆናል

  • @Satademeke
    @Satademeke หลายเดือนก่อน +3

    መሣያችን እረጅም እድሜና ጤና የስጥህ❤❤❤❤

  • @chanebeyene8656
    @chanebeyene8656 หลายเดือนก่อน +2

    መሣይ የኢትዮጵያ ህዝበ አለኝታ ነህ።ሁልጊዜ ። ኑርልን

  • @timharmon10
    @timharmon10 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉም ነገር አገራችን ላይ በጨለመበት በዚህ ወቅት፣ የ ብርሃን ብልጭታ የሚታየው በጀግናው ፋኖ ትግል ብቻ ነው 💪🏼

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 หลายเดือนก่อน +20

    ሸዋ ወሎ ጎንደር ጎጃም አንድ አማራ አንድ ፋኖ ድሉ የጀግኖቻችን የፋኖ ህይወታቸውን እየከፈሉ ላሉ ሁሉ እንኳን ለአንደኛው የድል አመት አደረሳችሁ በርቱ ድሉ የአማራ ህዝብ ነው::

  • @tesfayetegegne916
    @tesfayetegegne916 หลายเดือนก่อน +5

    መሳይ እና ዘውዱ በርቱ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፍኖ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 29 วันที่ผ่านมา +1

    እውነትም ድል ብርቁ የአራዳ አገላለፆ ይመችክ ወንድማችን መሳይ

  • @user-oq7yh3yb9n
    @user-oq7yh3yb9n หลายเดือนก่อน +8

    mesay mekonnen the special one

  • @BesratMogas
    @BesratMogas 29 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ጀግና ጋዜጠኛ ኑርልን

  • @user-yu9wt9rv2y
    @user-yu9wt9rv2y หลายเดือนก่อน +4

    አይ የኢትዮጲያ ህዝብ የትልቅ የትንቩ መጨዋቻ ይሁን ሁሉ የሚያወራ ብቻ መፍትሔ የሚያመጣ የለም እባክህን እግዚአብሔር ሆይ ይቅርበለን አንተንም ወደማክበር መልሰን መልሰን መልሰን

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 หลายเดือนก่อน +6

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @bieregewBeregew-hh1nb
    @bieregewBeregew-hh1nb หลายเดือนก่อน +8

    Thank you haile gebriselasa

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለመከላከያችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr หลายเดือนก่อน +6

    እኔን የሚገርመኝና ስሜቴን የሚያነቃቃው የዘውዱ ብስጭት ነው❤

  • @berihunassfaw7472
    @berihunassfaw7472 หลายเดือนก่อน +4

    የሻንበል አበበ ቢቂላ ሮም በባዶ እግሩ ድል አድርጎ ሲመለስ ደረሮው አውሮፕላን ማረፊያ አሁን ጦር ኃይሎች ከተቀበሉት እና አጅበው ቤተመንግሥት ድረስ በአእግር ከሄደው የአዲስ አበባ ወጣት አንዱ ነኝ። ያን ጊዜ ደስ እንዳለኝ ሁሉ አሁንም ታምራት ቶላ በማቸነፍ የደስታችሁ ተካፋይ ነኝ።

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ አይነት በአገራችን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ አንገታችንን እንዳስደፋ እግዚአብሔር አንተንም ሕይወትህን በሙሉ አንገትህን እንድትደፋ ያርግልን ያደርግልናልም 💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏ፋኖ ያሽንፋል አትከፋፈሉ ተነጋገሩ እናተ ስትናኮሩ ለጠላት በር አትክፈቱ እግዚአብሔር ቅን ልቦናን ያድልልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @weinnysissay659
    @weinnysissay659 หลายเดือนก่อน +6

    ይገርማል ሰው እንዴት ለመጪው ትውልድ ቦታን አይለቅም?ዘላለም እኔ ብቻ ልብላ ብሎ መሞት

    • @shibeshishibeshi8869
      @shibeshishibeshi8869 หลายเดือนก่อน

      You don't read the reality .what do the new generation know to change the existing reality? Do not the new generation need the old generation? It is the time to learn from the old generation ,it is good opportunity ,learning from old .

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 หลายเดือนก่อน +3

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @eke1914
    @eke1914 29 วันที่ผ่านมา

    Messy you are our nationa super hero ❤️ 👏 💙 🙌

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu หลายเดือนก่อน +12

    ለአስታጥቄ አሳዩልኝ የአማራ መኳንንቶችን ድል ለነበልባሉ ፋፋኖኖ

  • @edendagne7163
    @edendagne7163 หลายเดือนก่อน +5

    Mesaye teleyalhe betame nw yemenewedhe nwerelen

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤Ethiopian military are heroes❤❤❤❤❤❤

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን አብሮ ደስታን

  • @barakiyimam1981
    @barakiyimam1981 หลายเดือนก่อน +5

    ዘውዱ ከይቅርታ ጋር የድምፅ ጥራት ይጎለዋል

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 หลายเดือนก่อน +3

    Enkuan selam metachihu geginochachin arbegnochachin dil le geginaw amhara Fano enashenfaln tamirat tola gegina atlat new ethiopian kefi argal

  • @user-oq7yh3yb9n
    @user-oq7yh3yb9n หลายเดือนก่อน +8

    አሸብር ከስፖርት ጋር ሙጭጭ ያለበት ምክንያት አይገባኝም

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha หลายเดือนก่อน

      ጅል

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 26 วันที่ผ่านมา

      @user-oq7yh3yb9n: ሰውየው ለመንግሥት ተብዬው ጎጠኛና አራጅ ቡድን በሆዱ (በጥቅም) የተገዛ ታማኝ ውሻ ስለሆነ እንደፈለገው፣ ካለ ጠያቂ ገንዘብ እንዲዘርፍ ነው በቦታው ያስቀመጡት እንጂ ከስፖርት ጋር ምንም ግንኙነት ያለው ሆኖ አይደለም።

  • @DD-ol6gl
    @DD-ol6gl หลายเดือนก่อน +1

    Eree yemechehe MESAY
    Betam negerachew beteley selele Dr. Asheber !

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወገኖች

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 หลายเดือนก่อน +9

    በርቱ👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏 💚💛♥

  • @Daniel-yn5jp
    @Daniel-yn5jp 29 วันที่ผ่านมา

    Anchor only media worth listening

  • @nik9283
    @nik9283 หลายเดือนก่อน +5

    Messay ❤❤❤❤❤

  • @bizeualemgashaw7275
    @bizeualemgashaw7275 หลายเดือนก่อน +2

    Best journalist

  • @abebelegasu3663
    @abebelegasu3663 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ነህ የቁርጥ ቀን ልጅ መሣይ እንወድሃለን

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr หลายเดือนก่อน +5

    እውነት የእዚህ ፈሪ ትውልድ አባቶች ናቸው እድዋ ላይ ፋሽስቶችን ድል ያደረጉት??? እኔ ግን ተጠራጠርኩ😮😮😮

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 26 วันที่ผ่านมา

      "አትፍረድ ይፈረድብሃል" ስለተባለ ህዝብ በጥቅሉ ፈሪ ሊባል አይችልም።
      በራሳቸው ህሊና ውስጥ በፈጠሩት የበታችነት ስብዕና፣ በቅናትና ምቀኝነት ብቻ ተነሳስተው አንድን ህዝብ(አማራውን) እንደጠላት ፈርጀው፣ ሌላውንም ለዘረፋና ሃገርን ለመመዝበር እንዲመቻቸው በማሰብ በጎጥና በመንደር የከፋፈሉት ትግሬ ወያኔዎች፣ በሰሩብን ሴራና ተንኮል እርስ በርሳችን እንዳንተማመን እና እንድንፈራራ መደረጉ ትንሽም ቢሆን ተጽእኖ እንዳሳደረብን የሚካድ አይደለም።
      ሆኖም የሃገር ነቀርሳ የሆኑ ትግሬ ወያኔዎቹን በመረረው ትግላችን ብናስወግድም በምትካቸው የነገሰብን ኦነግ ኦሮሙማ የተባለው ቡድን ደግሞ ከአስተማሪዎቹ ወያኔዎች የበለጠ ጨካኝ፣ አረመኔ፣ ሰውን፣ ያውም ሴቶችና ህፃናትን ሳይቀር የሚያርድ፣ ቤታቸውን የሚያቃጥል፣ መሬቱም ሰማዩም "የኔ ነው" የሚል (SAVAGE)፣ ከጊዜው ጋር የማይራመድ በመወያየት፣ በመነጋገር የማያምን በመሆኑ ህዝብ ለጊዜውም ቢሆን ሁሉን የቻለ መስሎ ቢቀመጥ ምንም አይገርምም።
      ሆኖም ግን ይሄንን በዓለም ታሪክ ውስጥ የአራጅና ዘራፊ፣ የክፋት፣ የጭካኔ፣ የሴራና የኋላቀርነት ጥግ ምሳሌ ሊሆን የሚችል የኦነግ ኦሮሙማ አፓርታይዳዊ አገዛዝ ህዝብ እስከመጨረሻው ተሸክሞ ይኖራል ማለት እንዳልሆነ፣ በቅርቡ ትግል ጀምሮ በኦነግ ኦሮሙማው ሥርዓት ላይ ከፍተኛ ድልን እየተቀዳጀ፣ በመሪዎቹ ዘንድ ፍርሃትንና እንቅልፍ ማጣትን እያስከተለ ያለው የአማራ ፋኖ በከፍተኛ ምሣሌነት የሚጠቀስ ከባድ እርምጃ ነው።
      የተቀረውም ህዝብ በሚደርስበት በደል፣ የኢኮኖሚ ጫና፣ አድልዖ፣ ሠላም ማጣት ወዘተ. የተነሳ ንቃቱ እያደገም በመሄዱ፣ በያለበት በህቡዕ (ውስጥ ለውስጥ) እየተደራጀ በመሆኑ ይህንን ዘረኛ ዘራፊና ጎጠኛ የሆነ አገዛዝ በአንድነት ሆኖ ለአንዴም ለመጨረሻ ጊዜ የሚያስወግድበት ቀን በጣም እየቀረበ መሆኑን በግልጽ ያመለክታል።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 หลายเดือนก่อน +6

    የፋኖ የጀርባ አጥንት የሆኑትን የጎንደር፣የጎጃም፣ የሸዋና የወሎን አንድነት ለማናጋት ሌት ከቀን በፀሎት ላይ የሚገኙ የውስጥ አርበኞች አሉ። ይቅርታ ጠይቀው ከስህታቸው ተምረው ለመመለስ አልረፈደም፤ ጊዜው አሁን ነው!

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr หลายเดือนก่อน +7

    አሁን ያለው ለአማራም ሕዝብ ይሁን ኢትዮጵያዊ ነኝ ለሚል ዜጋ ሁሉ: ያለው ብቸኛ አማራጭ" must win" ብቻ ነው። ምክንያቱም ብሔርተኞች ከአማራ ሕዝብና " ኢትዮጵያዊ ነኝ" ከሚል ዜጋ ሁሉ የሚያስማማቸው ምንም የጋራ አጀንዳ ስለማይኖራቸው😮😮😮

  • @zewditutefera8280
    @zewditutefera8280 หลายเดือนก่อน +4

    Ato zewdu please change your back ground it is disturbing .

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr หลายเดือนก่อน +4

    ይህንን ጣዕረ ሞት የሚመስል ሰው: ስታካብዱት ነው😂😂😂😂

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የምትባል ፋንዲያ አርና ኩበት ላይ ተቀምጣ እንኳን ደስ ያለህ እኛ በጣም ተጨንቀን ነበር ስትል ቲንሽ አለማፈሯ እቺ እበት😂 ስንት የሚያስጨንቅ ነገር እያለ ሩጫ ማሸነፍ ሲያስጨንቃቸው እነዚህን ፋሺስት ሃፍረተቢስ አሣማዎች

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ካልታገለ ነፃ አይወጣም በቃ ማለት ግድ ነው

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 หลายเดือนก่อน +7

    ትልቁ ነገር ዕውነት ነው በቂ ዶላር በሌለበት አገር ነፃ የዶላር ገባያ እንደት ይሠራል የማይሆን ነገር ለሚስትህ አንትገር እንደተባለው፡፡ባንኮቹ ያዋጣቸዋል በገዙም ምክንያቱም የዶላር ፍላጎት ከፍተኛ ነው፡፡ መጀመሪያ ከሁሉ በፊት ሰላማ በአገራችን አምጥተን ወደ ውጭ የምንልከውን እና ከውጭ የምናስገባቸውን ምርቶች በበቂ ማሳደግ ይገባን ነበር፡፡ እኔ የሚገርመኝ ፍላጎት አቅርቦት የመሬት እና የሰማይ ያህል ልዩነት በአለበት አገር ነፃ ገባያ ብሎ ነገር ፈጸሞ እንደማይሠራ እየታወቀ ከዚህ መገባቱ ስህተት ነው፡፡

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 หลายเดือนก่อน +1

      ያልከው ባብዛኛ ትክክል ቢሆንም የምናስገባውን ሳይሆን ወደ ውጭ የምንልከውን ማሳደግ ነው የሚጠቅመው:: ከውጭ የምናስገባውን መቀነስ ዶለሩ ያለአግባብ እንዳይወጣ ሲየደርግ የምንልከውን ማሳደግ ደግሞ ብዙ ዶላር ወደ ሀገር እንዲገባ ያደርጋል:: በሚል ቢስተካከል

  • @tsiyonylk
    @tsiyonylk หลายเดือนก่อน

    በርታልን መሣይ

  • @lilyberhanuassefa854
    @lilyberhanuassefa854 29 วันที่ผ่านมา

    Keep going mesay

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 หลายเดือนก่อน +4

    Derartu is a very close friend of Shimeles Abedissa. She co owns Bank with Shimeles Abedissa. Do not forget that she is a member of Athletic management

    • @Mskel632
      @Mskel632 29 วันที่ผ่านมา

      ዘረኛ የሆነች ምን ታደርጋለች ? የክልል ጭንቅላት ዓለም መድርክ ላይ አይስራም

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 หลายเดือนก่อน +11

    የአብይ መንግሥት እየተበሳሳ ነውና በቅርቡ ዉልቅልቁ ይወጣል።

    • @AmorawDagne
      @AmorawDagne 29 วันที่ผ่านมา

      በመቲክቶክ ነው የሚበሳሳው አንተ ዥልጥ

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 29 วันที่ผ่านมา

      ​@@AmorawDagneአይዞሽ ገለቴ የተሰቀለ መዉረዱ አይቀርም። በተለይም የህዝብ ደም ና እንባ

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 29 วันที่ผ่านมา

      @@AmorawDagne እበት ካድሬ! ዝጋ!

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 หลายเดือนก่อน +5

    የዶ/ር አሸብር ንቅዘትን በራሱ ቃል ራሱ መስክሮል። "ልጄን ወደ ፓርስ ኦሎምፕክ የወስድኩት የግሌ ጸሐፊ ስልሆነች ነው" ከዚህ በላይ ምን ማሳያ አለ ለንቅዘቱ። እንዲሁ ለመፍረድ ሳይሆን በዚህ ስው ላይ ጥልቅ ምርመራና መረጃ በሥራበት ቦታ ሁሉ ገብቶ ማስባስብና ማጋለጥ ያስፈልጋል።

  • @twdrskss
    @twdrskss หลายเดือนก่อน +3

    አንድ ግለሰብ ካበደ ህክምና ትወስደዋለህ ነገርግን መንግስት ካበደ ምን ታደርገዋለህ?

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 หลายเดือนก่อน

    Del le jegnohu amhara fano demoha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 หลายเดือนก่อน

    ዘውዱ እባክህ የአማራ ትግል በአማራ በኩል ብቻ መመራት አለበት

  • @endalebekele9902
    @endalebekele9902 หลายเดือนก่อน

    By the way Measay the way you present is like symphony, very weet melody. With no exaggeration it's like senseational football, I can say like a theatre or very beautiful movie. Amazing. You are so lucky.

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado หลายเดือนก่อน +2

    ኤርሚያስ መጀመሪያም በነፃ ገበያ ስርዓት ፍልስፍና መሰረት ነው ሲያወራ የነበረው የተሸወደው የሚሉትን ማድረግ የሚችሉ አይደለም የሚሉትን የማያቁ ሠዎች እንደሆነ የረሳው ይመስለኛል.... በጣም አንድ አሪፍ ነገር ጠይቋል በአጭሩ ባንኮች ባንክ ሳይሆን የሆኑት ደላላ ነው

  • @endalebekele9902
    @endalebekele9902 หลายเดือนก่อน

    Right Mesay what the point is like you said. "Balebetuan yetemamench beg latuan wich tasadiralch" He is the most arrogant coz have a great confidence on pm.

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 29 วันที่ผ่านมา

    Dele lefagno ❤️

  • @yafet2121
    @yafet2121 หลายเดือนก่อน +1

    ዶር አሸብርን መንግሥት ማውረድ አይችልም ! በጣልቃ ገብነት ይከሰሳል !

  • @seyomworkagegehu3368
    @seyomworkagegehu3368 หลายเดือนก่อน +1

    አቅርቦትና ፍላጎት እኮ ነው ዋጋውን የሚወስነው ዶላር ስለሌለ ዋጋውመጨመር ግድ ነው ቢኖርማ ኖሮ ጥቁር ገበያም ባልነበረ

  • @bentennyson3274
    @bentennyson3274 หลายเดือนก่อน

    Messay abisaw❤

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ ፍኖ ተስማሙ ብዙ አታውሩ።

  • @Amoragedel-gy2kg
    @Amoragedel-gy2kg หลายเดือนก่อน +2

    Zewdu, why do you address Dr. Ashebir esachew. This is simply wrong. You make these people more important than they are. We need to stop this.

  • @getnetworku5775
    @getnetworku5775 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ጠል በመሆናቸው ሰንደቅ ዓለማችን ከፍ እንዳይል ትዕዛዝ ቸቀብሎ ይሆናል ብየ እነምታለሁ

  • @seyomworkagegehu3368
    @seyomworkagegehu3368 หลายเดือนก่อน +1

    በማን ገንዘብ ነው የሄዱት ምንአልባት ሮአጮችን የሚያበረታታ ባንድ ይዘው ሄደው ይሆናል

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr หลายเดือนก่อน +7

    እኔን የሚያናድደኝ ምድረ ችጋራም በአድማ በታኝና ሚሊሻ ስም የተደራጁ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። ፋኖ እነዚህን ባንዳዎች በሕዝብ ፊት ቆዳቸውን ልጦ ቢገላቸው የባንዳን ማህፀን ያመክን ነበር😮

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት አሸብር የምሁር ህሊና ይሆረው ይሆን???በጣም አሳፋሪ ራስ ወዳድ ፣አጭበርባሪ ግለሰብ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ነቀዞች አሸብር አንዱ መሆኑን ቀደም ሲል አገርም ህዝብም አውቆታል።ግን መሰሎቹ በስልጣን ላይ ሆኖ ሀገርን እ ንዲያዋርድ አስቀምጠውታል ።

  • @edendagne7163
    @edendagne7163 หลายเดือนก่อน +1

    Hi 👋 mesaye beretwo lewete yemetale ethiopia yemeyadenate fano nw

  • @samuelabayneh3559
    @samuelabayneh3559 หลายเดือนก่อน

    messay atashkabet.. asheber becha sayhon derartu chiger alebat, feriwoynin 1500 & 5000 yaskerechat esuwa nat. betesebwanem sebseba naw paris yehedechew...

  • @TewdrosFikremariam-nv3zn
    @TewdrosFikremariam-nv3zn หลายเดือนก่อน

    Yeah yegered tsbaieh ilekehem

  • @BirukZmegenagna-tb1ru
    @BirukZmegenagna-tb1ru 29 วันที่ผ่านมา

    Messay please post this message .we are living in wereda 13 .police officers circulating letter says contribute 1000 Birr to build community police station unless we don't paid it intimidating us water and electricity will intrupted. Wereda 13 habitants.

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 หลายเดือนก่อน

    ሃብታሙ አያሌው እና እስክንድር ነጋ እስካሉ ድረሥ የአማራ ህዝብ ችግር አይጠፋም

  • @user-pc4oq7cv8t
    @user-pc4oq7cv8t หลายเดือนก่อน +3

    You Guys, you don’t have a country. Take a country back. We call her Ethiopia

  • @Galax77792
    @Galax77792 25 วันที่ผ่านมา

    የፋኖ ድሎች😂
    አትቀልጅ ገለቴ😂😂😂😂

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 หลายเดือนก่อน

    የአመልጋ ወጥ ማለገና እሚበላው ጠፋ!!! ኪኪኪኪ! ወዶ አይስቁም።

  • @dkm1666
    @dkm1666 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር አሸብር ተብየው በባንዳነት ያፊራው ንብረት በሙሉ ከድል በኋላ ያለ ምንም ጥርጥር እሱም ሆነ ቤተሰቦቹ ያጡታል

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu หลายเดือนก่อน

    Asheber tebeye muyawene yezenega lemetawe mengest hulu endiregtut gerbawene yemisete corapted yehone geleseb negegeru betame yeweredena besportegnochachine yemashenef wene layi yemadenzeza perfect yewega banda new!

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 หลายเดือนก่อน +1

    Ermias Amalega is an embarrassment! Just a week ago ,he was shouting loud that Abey did the right think.and now what happened?

  • @leinaddhm1221
    @leinaddhm1221 หลายเดือนก่อน

    1 ወርቅ ብርቅ የሆነበት ዘመን መጣ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 29 วันที่ผ่านมา

    እኔኮ በጣም የሚገርመኝ ነገር የኢትዮጵያ ህዝብ ችግርና ስቃይ በአሁኑ ሠኣት ሩጫ ሮጦ ወርቅ ማምጣት ነው ወይስ ካለበት የአገራዊ ስቃይና መከራ ፖለቲካዊ ቀውስ መውጣት ነው ?

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 29 วันที่ผ่านมา

    ዘዉድዬ የጣልያን ጋዜጣ "ሮም በኢትዮጵያ ተወራለች"

  • @TewdrosFikremariam-nv3zn
    @TewdrosFikremariam-nv3zn หลายเดือนก่อน +1

    Messi mekonen, AHUNEM KET TELESALE,ATEFRA, DERARTU TULU E SAME ENDE ASHEBERE LEBA NECH,ZEMED AZEMADUAN YEZA NEW YEHEDECHW

  • @bekureyemane5413
    @bekureyemane5413 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ ኢትዮጵያዊ እንዲሆን የሚችለው አማራ ፋኖ የጉራጌ የ ወላሞ የ ሀዲያ የጉጂ ፋኖ መመስረት ላይ ሲያተኩር ነው። አማራ አሸንፎ አማራ መንግሥት ቢ ገነባ የጥንቱን ሥርአት መመለስ ይመስላል። የትግሬ ፋኖ መመልመል መጀመር ያስፈልጋል ፋኖ ኢትዮጵያን መምሰል አለበት።

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 หลายเดือนก่อน

      ጀግንነት በልመና አይገኚም ባርነትን እየተገደለ የበታች ሆኖ መብትን የመረጠን በግድ አታጀግነውም ፋኖ ነት ደፋርነት ወኔ ሙሉ ሞትን ሳይሆን ጪቆናን የሚፀየፍ ነው ደግሞ ፋኖ ኒያሽንፍ እኩልነትን እንጂ እንደ ጀንታ እየከፋፈልኩ ልግዛ አይልም እንደ ኦሮሞ ሁሉ ኬኛ አይልም ምክንያቱም የእኔ ሳይሆን የሁላችን ብሎ ካስደጉት ቤተስብ ስለ መጡ ታሪካ ቺንም እንድንሆን ነው ያስተማረን ።ፋኖ ለመሄን ሞትን መፀየፍ አለብህ ፋኖ ለመሆን አንተ ሞተህ ሌላውን ነፃ ማውጣት እንዳለብህ ስታምን ነው ይህ የበታቺነት ስሜት።ብትታከሙም አትድንም ምክር ይህም አመጣጣቺሁም ርድገታቺሁም ያሳያል
      ድል ለነበልባሉ ባርነትን ለሚፅየፍ ለአማራ ፋኖ እና ለተከዳው ለተጨፋጨፈው ለአማራ ህዝብ እንዲህም ኢትዪጵያን ለሚወዱ ኢትዩጵያውያን በሙሉ ፋኖ ይችላል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @bekureyemane5413
      @bekureyemane5413 29 วันที่ผ่านมา

      @@romiooo0193
      ጀግንነት በዘር ደም የሚተላለፍ እንዳልሆነ የሚመሰክረው ማስረጃ
      ዘርአይ ድረስ( ኤርትራ)
      ፊታውሬሪ ሸመልስ ሐብቴ (ጉራጌ)
      በዘር ረድፍ ከተሰለፍክ በዘር በላይነት ትወድቃለህ።

  • @Azebyared
    @Azebyared หลายเดือนก่อน

    Barta masaye

  • @FekadeTeshome
    @FekadeTeshome หลายเดือนก่อน

    መሳይ ትለያለህ እ/ር ይጠብቅህ

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu หลายเดือนก่อน +5

    አህያ ቢቀያየር ለሀገር አይጠቅሙም ሁሉም ያው ናቸው ከብቶች

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 29 วันที่ผ่านมา

      እበት ካድሬ! ምን ትዘባርቂያለሽ፣ ዝጊ!

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 29 วันที่ผ่านมา

      @@simegntigneh4460 ጥንብ ጋጋላላ አህያ ቢቀያየር ያው ናቼሁ አህዮች ከብት የዱር እንሰሳ ጥጥንንብብ ጋጋላላ ጋጋላላ ሰው ይደለም የዱር አራዊት ሰው አርዶ የሚበላ ነው ምን አባክ ታመጣለህ ደደብ

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 29 วันที่ผ่านมา

      @@simegntigneh4460 የእበት ትል ልጅ

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 26 วันที่ผ่านมา

      @@simegntigneh4460 የደም ትቦሽ ይዘጋ ግግማማታታ ጋጋላላላ የትል ልጅ እእበበትት

  • @user-cz7fe3nw1w
    @user-cz7fe3nw1w 29 วันที่ผ่านมา +2

    የዘንድሮ ኦሎምፒክ አብይ ኦሎምፒክ ብዬዋለው ገደ ቢስ ነው

    • @Ethiopian123
      @Ethiopian123 28 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ነው የገለፅከው😂😂😂😂

  • @tesfawayele9125
    @tesfawayele9125 หลายเดือนก่อน +1

    ዶላር ሠብስበው ለማካፈል ተልዕኮ የተሠጣቸው ትዕዛዝ ካለ መመርመር አለበት ። ዶር አሽብርና ደራርቱ ታሪካዊ ስህተት እንደፈጥሩ ማን አይዞችሁ አላቸው ። ኮንፍደሳቸው ምንጩ መመርመር አለበት ።እንዴት ቤተሰብ ሰብሰበህ ትሔዳለህ ።ሸም የለም ። ወጭውስ ማን ነው የሚሸፍነው ።

  • @teferedetaddesse3561
    @teferedetaddesse3561 หลายเดือนก่อน +1

    የታላቁ የስክንድርን ድምፅ አሰማን ባክህ

    • @47sh01
      @47sh01 หลายเดือนก่อน +1

      እስክንድር ማፍረስ መከፋፈል እንጂ ማደራጀት የማይችል ትንሽ ነው

    • @user-um4ik3rc4m
      @user-um4ik3rc4m หลายเดือนก่อน +1

      አንተ ጎጠኛ ከፋፋይ የአዕምሮ ደሀ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት መሪ ታላቁ እስክንድር ነጋ ሆኖ ተመርጧል

  • @JosefBelay
    @JosefBelay หลายเดือนก่อน +1

    Manewu Azim yaderegebn gn ,snmot zm ,snrab,zm ager alba snhon zm slezih egna sewu aydelenm malet newu!

  • @REd-jl5tc
    @REd-jl5tc หลายเดือนก่อน

    አቡይ የኢትዮ እርግር

  • @TewdrosFikremariam-nv3zn
    @TewdrosFikremariam-nv3zn หลายเดือนก่อน +1

    DERARTU TULU , Guilty as sin.

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 หลายเดือนก่อน

    ሥምን፡መለይካ፡ያወጣዋል፡አሉአሸብር፡አገሩን፡አሸበረው፡ፍየል፡ጆሮሮሮሮ

  • @alemugelagle7766
    @alemugelagle7766 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር ሽብሩ አይሞቀውም አይበርደዉም...

  • @Fanotesemara
    @Fanotesemara 29 วันที่ผ่านมา

    The sound is not clear

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr หลายเดือนก่อน +1

    ወይ እነ መሳይ: ሕወሐት የብሔር ፖለቲካን ansthesia የወጋትን ኢትዮጵያ በቀላሉ መርዙ ሊሽር ይችላል????😮