ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የወልቃይት እንባ ክፍል-1 ወልቃይት በታሪክ ፊት ዘጋቢ ፕሮግራም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.พ. 2021
  • የወልቃይት እንባ ክፍል-1 ወልቃይት በታሪክ ፊት ዘጋቢ ፕሮግራም

ความคิดเห็น • 598

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 3 ปีที่แล้ว +94

    በጣም ልብ ሰባሪ ነው በእውነት
    ምን፡አይነት ታላቅ ባለ ራዕይ
    ህዝብ ነበር የነፃነት ፍና ወጊ
    ናቸው በእውነት በከፈሉት
    መሰዋእትነት ለዘወትር
    ሲታሰቡ ይኖራሉ
    አማራ ቲቪ እናመሰግናለን !🙏

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 3 ปีที่แล้ว +198

    ይሄ ሁሉ ግፍና መከራ ተቀብሎም ሁሌም አማራ አሸናፊ ነው!!💪
    ወልቃይትና ራያ ደም ተከፍሎ የተመለሰ መሬት!❤😭

    • @user-yk3wz9fw6f
      @user-yk3wz9fw6f 3 ปีที่แล้ว +17

      እኔ የሚገርመኝ እዴት ነው ካሁን ብሀላ ትግሬጋ አብረን የምንኖርው

    • @ahsgajsg3898
      @ahsgajsg3898 3 ปีที่แล้ว +6

      እኔ የሚገርመኝ ያለፈው አለፈ የሞቱትም ላይመለሱ ሄዱ በነሱ ደም ነፃ ወጥታለች
      ግን አማራ እስከ መቸ ነው የሚገፈው አሁን ዳግሞዊ ህወሃት / ብልፅግና/ የአማራን ህዝብ እያስጨረሰ እያፈናቀለ በኢኮኖሚም እየጎዳው ኢትዮጲያን በኦሮሙማ ሊውጣት ነው አሁንካን የኢትዪጺያ ንግድ ባንክ ስሙ ተቀይሮ በኦሮሚያ ሆነ ይሄን እያዩ የአማራ አደር ባይ ሆዳም ባለስልጣን ዝም ይላሉ የተከፈለው መፅዋትነት ተከፍሎ ቢያንስ የአማራ ህዝብ በነፃነት ወጥቶ እንድገባ ማድረግ አለባቸው ወለጋ ላይ ኦነግን ተከላከላችሁ በማለት የኦሮሞ ልዩ ሃይል አማሮችን ገደለ ፣ አድስ አበባ ቦሌ አማራ በመሆናቸው ምንም ቀጠሮ ሳይሰጡዋቸው ቤታቸውን ላያቸው ላይ አፈረሱባቸው ይሄንንካን አይዘግቡትም ተላላኪ ሁላ አስጨፍጭፍችሁ መጨረሻ ድራማ ትሰራላችሁ መጀመሪያ ከመጨፍጨፉ በፊት ታደጉት የጠፉት ተማሪወችስ መች ነው የምታነሷቸው ይባስ ብሎ ያ የኦሮሙማ ገረድ ደመቀ ተብየው እዛ ሄዶ የደቢዶው ህዝብ ሰላም ህዝብ ነው ይላል እንደዛ ከሆነ ልጆቻችንን ይመልሱልን የእናቶቻቸው እንባ አያስተኛችሁ አቦ የአማራ ሚድያውም ባለስልጣኑም ህዝቡን እንደታዛቢ ቁጭ ብሎ ከማስጨፍጨፍ በስተቀር ምንም አላደረጋችሁም ውሾች ፈጣሪ እሳት ይልቀቅባችሁ

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ahsgajsg3898 እህህህህህህህህህህህህህህህ

    • @enkuahoneayalew8232
      @enkuahoneayalew8232 3 ปีที่แล้ว

      Really

    • @kxkdkdkddkkddkdkdjdk9712
      @kxkdkdkddkkddkdkdjdk9712 3 ปีที่แล้ว

      ገዘቤኦነ ከእነ አዪዝሺእመዋእኔወሉየዎነኚአብሺሪ

  • @user-sf8pf5cx8c
    @user-sf8pf5cx8c 3 ปีที่แล้ว +40

    የቀረው ይቅር እንጅ ከእነዚህ አውሬዎች ጋር አብሮ መኖር አይቻልም ምንም ማለት አይቻልም መግለጽ ከምችለው በላይ ነው ክፉዎች

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 ปีที่แล้ว +122

    እባካችሁ የአማራ ሚዲያ ይሄ ግፍ በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ ለአለም ህዝብ ትምህርት እንዲሆን መበተን አለበት።

    • @zinetali8993
      @zinetali8993 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔሥ አልቻለም አጀቴ

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👌👌👌💔😭😭😭

    • @madinamadina6683
      @madinamadina6683 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ን ልቤን ሰበረኝ አይ ትግሬ እጀራ አይውጣልህ ስት ህዝብ ጨፈስጨፍክ

    • @maralemsisag5439
      @maralemsisag5439 3 ปีที่แล้ว

      እንበየን መቆጣጠር አልቻልኩም ግን ለምን

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭💔💔☝️

  • @dawittekeste6798
    @dawittekeste6798 3 ปีที่แล้ว +135

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ በጣም ያሳዝናል ሰው የዘራውን ነው ሚያጭደው ሁሌም የኣማራ ህዝብ ስለራሱ ክልል ኣስቦም ኣያውቅም ስለ ኢትዮጵያ እንጂ ይሄ ማለት ደሞ ለወያኔ ትልቅ በሽታ ነው የኢትዮጵያን መበታተን ስለሚፈልግ ፍትህ ለ ኣማራው ህዝብ🇪🇷🇪🇹

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n 3 ปีที่แล้ว +7

      እዉነት ነዉ ወንድሜ ፡ አማራን ያስጠቃዉም ይሔ አስተሳሰቡ ነዉ

    • @tube7667
      @tube7667 3 ปีที่แล้ว +7

      ወንድም ዳውይት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ

    • @ferhadabera1408
      @ferhadabera1408 3 ปีที่แล้ว +1

      Look at you now . Your people fought along them knowing who they were ho back to your country

    • @taibahtaibah7776
      @taibahtaibah7776 3 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነህ ወድም ግን አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ

    • @ghirmamogos9374
      @ghirmamogos9374 3 ปีที่แล้ว

      ለክባጥ ሓሳዊ

  • @marieomar7711
    @marieomar7711 3 ปีที่แล้ว +42

    አማራው ፋኖ አማራው ጀግናው💪💪💪💪
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤

    • @angelofranko3266
      @angelofranko3266 3 ปีที่แล้ว

      አይ እኔ ኣማን እማውቀው በሽለላ በቤት ውስጥ ፉከራ እና ጉራና ውሸት ነው።

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 3 ปีที่แล้ว +65

    በምድርም በሰማይም ብድሩን ያግኙት😭😭😭

  • @ethiomedia6464
    @ethiomedia6464 3 ปีที่แล้ว +85

    የሰው ጀግና የለውም የጊዜ እንጂ ... እነዚህ ቅማላሞች የውሻ ልጆች የሰው ልክ አያውቁም . አማራ ማለት ቢገደል እንኮን ታሪኩን የማይረሳ ኩሩ ህዝብ ነው :: ከአሁን በኃላ የማነም አበጣ በሊታ መቀለጃ ላለመሆ እራሳችንን ማጠናከር ግድ ነው

    • @ashuwako5854
      @ashuwako5854 3 ปีที่แล้ว +1

      Tiger yielded eager yiwudem

    • @ibrahimheboo8944
      @ibrahimheboo8944 3 ปีที่แล้ว

      P

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 ปีที่แล้ว

      Have you witnessed them eat locust or it’s same old hear say?

    • @endashawhuluka3803
      @endashawhuluka3803 3 ปีที่แล้ว +1

      Yehe leman yenegeral Le Egzabehre enji.Bekel yesu new

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 ปีที่แล้ว +1

      👏👏👏👏👍👌👌👌☝

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d 3 ปีที่แล้ว +37

    አቤት ጭካኔ የኔ እናት እኔን አፈር ልብላ ኦፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kukushatazeb4129
    @kukushatazeb4129 3 ปีที่แล้ว +24

    ከነዚህ እባቦች ጋር አብረን የምንቀጥል በቂ ካሳ እና ይቅርታ ካሉን ብቻ ነው
    መቸም የሰሞኑን የእነ አብርሀን ደስታ ንግግር ያየ ሰው ህዋት እና የትግራይ ህዝብ ይለያያል የሚለኝ አይኖርም

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n 3 ปีที่แล้ว +3

      አረ ቢቀር ይሻላል የነሱ ጉርብትና የመጨረሻ የተረገሙ ልበ እባቦች ናቸዉ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 ปีที่แล้ว

      So how much is acceptable by you?

    • @bethlehemazanaw4609
      @bethlehemazanaw4609 3 ปีที่แล้ว +2

      መቸም አይርሳም እነሱን ጉርቤት ከመዉን ከአዉሬ ጋር ብዉን ይሻለኛል

  • @mayasurg
    @mayasurg 3 ปีที่แล้ว +79

    እንዴት ከእነዚህ ጋር ከዚህ በኋላ አብሮ 1ቀንስ ቢሆን ይኖራል ...this generation has historical duty to accomplish,big duty,,we will make it!

    • @hareglulu8331
      @hareglulu8331 3 ปีที่แล้ว +5

      በታአምር እንዴት አብሮ መኖር ይቻላል 👎

  • @shicormerisha6569
    @shicormerisha6569 3 ปีที่แล้ว +26

    አማራ ግን መቼ ነው እንባው የሚቆመው
    አምላኬ መድሐኒቴ የድንግል ማርያም ልጅ የአማራውን የደስታውን ቀን ሳታሳየኝ አትግደለኝ

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 ปีที่แล้ว +17

    እኔ ግን ሁሉም ትግሬ ገዳይ መስሎ እየታየኝ ነው ውስጤ ይፈራል ያረብ አየ ጊዜ የኔ እንባ ፍስስ ይበልላችሁ የኔ ናቶች የነዚህ እንባ ይፍረድ ኸረ በፈጠራችሁ መልሳችሁ ለጭቆና እዳታረጓቸው😭😭

    • @yeshetu9210
      @yeshetu9210 3 ปีที่แล้ว +1

      Let's educated ourselves so we can do it to protect our people

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n 3 ปีที่แล้ว +3

      ሁሉም ያዉ ናቸው ከሀዲ አረመኔወች ልበ እባቦች ናቸዉ

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz 3 ปีที่แล้ว +1

      የእነሱ ደህነኛ የለዉም እባብ ናቸው መጠንቀቅ ነው ሰው አይደሉም

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 3 ปีที่แล้ว +55

    እሄን መከራ አይታቹህ ዳግም ወደ ትግራይ አሳልፋቹሁ ትሰጡና ዋ!!!

    • @user-yk3wz9fw6f
      @user-yk3wz9fw6f 3 ปีที่แล้ว +3

      አረ ህዝቡ ሰልፍ መውጣት አለበት ከምት የተረፊት ደም እዲጫርሳቸው ነው እዴ ወደ ትግሬ የሚሄዱት ሁሉም አማራ እነሱጋ ማለቅ አለበት

    • @rishanhaileslassie7469
      @rishanhaileslassie7469 3 ปีที่แล้ว

      Fetari Ye Amara zer Atif

    • @rishanhaileslassie7469
      @rishanhaileslassie7469 3 ปีที่แล้ว

      Wishetamoch Dedeboch Difinoch

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 3 ปีที่แล้ว +7

    አሁን ደግሞ የአማራ ልዩ ሃይል ይውጣልን ይላሉ አያፍሩም እውነት ለመናገር እንደዚህ ህዝብ ታጋሽና መልካም ህዝብ የለም እንደዚህም ሆኖ ይሄ ሁሉ ግፍ ደርሶበት ልበቀል አላለም ክብር ለአማራ ህዝብ ክብር ለወልቃይት ሁመራ ጠገዴ ራያ ህዝብ

  • @enyewtena2898
    @enyewtena2898 3 ปีที่แล้ว +74

    ይህን ታሪክ እያንዳንዳችችን ለልጆቻችን ማስተማርና ማሳወቅ አለብን

    • @asterpocker1855
      @asterpocker1855 3 ปีที่แล้ว

    • @solomonkidane2041
      @solomonkidane2041 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ብለሀል ይሄንን ግፍ ለመግለጥ ቃላት አጣሁ ምን እላለሁ የእሳቸው ለቅሶ በቤታቸው ላይ ይሁን እግዝአብሄር ሆይ የአያታችንን እንባ አብስ

    • @brukmannegash9114
      @brukmannegash9114 ปีที่แล้ว

      Kemalkes.sitfokrualneber.ahun.fukerachuh.minwatew.kedadoch.qalbetegbar.eyasayeyalew.eyayenewnew.atiwashu.gimoch

  • @mesidan8055
    @mesidan8055 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳንም አማራ ሆንኩ በቃ ምንም አንጀቴ እየተቃጠለ ባየውም ግን በቃ በአማረነቴ ደስተኛ ነኝ ይህም አልፎአል ጎበዝ በእናንተ አጥንት ይሄው ወልቃይት ጠገዴ ወደ ቦያዋ ተመልሳለች
    በቃ ሁሌም አሸናፌ ነን አሁንም በመተከልና በቤንሻንጉል እሚፈፀመው ግፍ ይሄም ታሪክ ይሆናል በመተከል ደሞ የአማራነት ርስት ይፀናል
    ሁሌም ከፍ በይ አማራየ
    ነይ ሙሽራዬ

  • @marieomar7711
    @marieomar7711 3 ปีที่แล้ว +24

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭
    የአማራ ጀግና እግዚአብሔር ጥንካሬን ይስጣችሁ💪💪💪💪💪💪💪💪
    💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @user-ch6bv2sk3u
    @user-ch6bv2sk3u 3 ปีที่แล้ว +19

    መስኪን የአማራ ህዝብ 😭😭😭😭

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +17

    😥😥😥😥😥ኸረ እኔስ አልቻልኩም እኔ አፈር ልብላ ወገኖቼ አብርሃ ደስታ ምን ቀረህ ከኛ የቀረነውን የተረፍነውን ለመጨፍጨፍ ነው በል እንግዲህ ከዚህ ቦሀላ ተከዜ ተሻግረህ ከመጣህ የአማራ ጀግና ቀሚስ ይለብሳል ።

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 ปีที่แล้ว

      Yeraya wend yilebs yele enday

  • @mizantube7923
    @mizantube7923 3 ปีที่แล้ว +22

    ዘገበወው በእንገግሊዘኛ ተቀይሮ ይተላለፈፍ፡፡

    • @barkotbarkot8945
      @barkotbarkot8945 3 ปีที่แล้ว

      ለማነው በእንግሊዝኛ የሚተረጎመው እነዝህ ጉምማጉግ ነጮች ምንሊያመጡ

  • @getmanful
    @getmanful 3 ปีที่แล้ว +13

    ይህን ግፍ የተፈጸመብን አማራ ነን ብለን ባለመቆማችን ነው።ያስቆምነውም አማራ ነን ብለን በመደራጀታችን ነው።ያውም ገና ይቀረናል።

  • @user-tx8oh7fw3b
    @user-tx8oh7fw3b 3 ปีที่แล้ว +21

    እኔ ላልቅሰ ወገኖቸ ጨካኝ አውሬወች ፈጣሪ ይፍረድባቸው😭😭😭😭😭😭😭

    • @selamwitnegash9595
      @selamwitnegash9595 3 ปีที่แล้ว

      እነሱ አሁን እድሜልካቸውን ያለቅሳሎ እነዚህ ቅማላሞች ችጋራሞች እህህህህህህህ

  • @user-ju9nh8xi6h
    @user-ju9nh8xi6h 3 ปีที่แล้ว +26

    ወልቃይት ያማራ የደም መሬት ማን ይረሳሻ ፡፡

  • @user-iq5yv8ct7x
    @user-iq5yv8ct7x 3 ปีที่แล้ว +22

    ግን ሀይማኖትአላቸው ምክንኛቱም አድን ነብስያጠፋ አለምንእዳጠፋነው አድንነብስያተርፈ አለምን እዳተረፈነውየሚቆጥው በሀይማኖት ግንእነሱ ነብሳቸውንየፈጠረውጌታ ይፋረዳቸው

  • @hizbawiginbarginbarghinda3872
    @hizbawiginbarginbarghinda3872 3 ปีที่แล้ว +14

    Congratulations Wolkait Setit Humera Amharas for reclaiming your native land.

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n 3 ปีที่แล้ว

      Thank you very much our brother 😍😍😍

    • @ferhadabera1408
      @ferhadabera1408 3 ปีที่แล้ว

      Don't forget which side your people were ok . You gave them weapons knowing what they will do.

  • @fade4960
    @fade4960 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ የአማራ ልጅ ከዚህ በላይ የሚመጣብን የለም ከዚህ በኋላ መደራጀት እርስ በዕርሳች መዋደድ መተሣሰብ አለብን እስካሁን በወገኖቻችን ላይ የታጨወቱት ይበቃል !!
    ጀግነው ደመ መላሻችን የአማራ ልዩ ሃይል ሚሊሻን እንዲሁም የአማራን ማስ ሚዲያ እንደግፍ !!!!!

  • @user-ch6bv2sk3u
    @user-ch6bv2sk3u 3 ปีที่แล้ว +13

    መስኪን የአማራ ህዝብ😭😭😭

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 3 ปีที่แล้ว +18

    😭😭😭ፍርዱን እግዚአብሔር አንተ ስጥ ሁሉን አንተ ታያለህ🙏🙏🙏

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 ปีที่แล้ว +21

    ለዝህሁሉግፍ የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድ 😭😭😭😭😭😭 ያሳዝናል ያማል ግን አማራ አይጠፍም ኢትዮጵያን ስለሚወድ:: ኢትዮጵያ ትኖራለች

  • @point1212
    @point1212 3 ปีที่แล้ว +16

    ትውልድ የማይረሳው ግፍ 😭😭

  • @addisuginbu5535
    @addisuginbu5535 3 ปีที่แล้ว +33

    ይህ ሁሉ ግፍ የተፈጸመበትን ደም የፈሰሰበትን የዘር ጭፍጨፋ የተፈጸመበትን ቦታ እንደ አይናችን ብሌን መጠበቅ እና በህይወት ያሉትንም መካስ አለበን። አማራ በየትም ቦታ መደራጀት አለበት። ወገኑን ከጥቃት መጠበቅ አለበት።

    • @tselotedaniel9343
      @tselotedaniel9343 3 ปีที่แล้ว

      ግዴለም በኢትዮጵያ ዊነት ከቆምን አቅማችን ይጠነክራል

    • @kibret.m7933
      @kibret.m7933 3 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል:: ሌሎች ቀድመው በመደራጀታቸው ግፍ ሲፈፅሙብን እንኩዋን መመከት አልቻልንም::

    • @bettytesfaye4308
      @bettytesfaye4308 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነህ ወንድሜ..

    • @nigistabay9870
      @nigistabay9870 3 ปีที่แล้ว

      @@tselotedaniel9343
      Did you say be ethiopiawint Really?

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 3 ปีที่แล้ว +7

    አማራ በያለበት በሚገባ በመንቃት፣ በራስ እየተማመነ ወስኖ በመነሳት፣ በመሰባሰብ፣ አንድነቱን በማጠናከርና አቅሙን በማጎልበት በሚገባ ተደራጅቶ በየተሰማራበት ዘርፍ በሀላፊነት ስሜትና በተጠያቂነት መንፈስ ተሞልቶ ሁሉም አማራ እየተጋገዘና እየተናበበ በርትቶ ከሰራ በቶሎና በትክክል የማይቀየርበት፣ ችግር የማይወገድበት በአስተማማኝ የማይጠቀምበት ሁኔታ እንደማይኖር ያ የአማራ ጠላቶች የነበረከት ስምኦን በአማራ ስም የአማራ ጠላት የነበር የአማራ ሚደያ ተብዮ አሁን ግን እውነተኛና ትክክለኛ የአማራ ሜዲያ ሆኖ በስራው ተቀጥሮ መገኘት ለአማራ ህዝብ ትልቅ ማሳያ ነው፡፡
    የአማራ ሜዲያ በተለይም ወቅታዊና ወሳኝ ስለሆኑ የአማራ ወሳኝ ጉዳዮች ስለወልቃይትና ራያ ትኩረት በመስጠት በተከታታይ መዘገቡ የሚያስመሰግነውና እጅግ የሚጠቅም ስራ እየሰራ ሲሆን በመለው ወልቃይትና ራያ ተነግሮ የማያልቅ ነገር ግን አማራን ጨምሮ መላው የኢትዮጵያና የአለም ህዝብ ሊያውቀው የሚገባ በየቤቱና አካባቢው ገና በብዛት ስላለ አድማሱን በማስፋትና ሁሉንም ለመድረስ የበለጠ ትኩረት በመስጠት ከገንዘብ እስከ ሰራተኛና ቁሳቁስ በበቂ መድቦ የበለጠ ስራ እየሰራ ማቅረብ ወደፊት የበለጠ ይጠበቅበታል፡፡ እስካሁን ለሰራው ስራ ግን ምስጋና ይገባዋል፡፡
    መላው የአማራ ህዝብ ስለወልቃይትም ሆነ ስለራያ ሁሉንም መስማት፣ ማየት፣ ማወቅና እርግጠኛ መሆን ይፈልጋል፡፡ ራሱ የወልቃይትም ሆነ የራያ ህዝብ ያሳለፈው በደል እንዲነገርለት፣ እንዲታወቅለትና በዚህም መንፈሱ እንዲታደስ ይፈልጋል እናም ስለወልቃይትም ሆነ ስለራያ የአማራ ሜዲያ ዘገባ በየቤቱና አካባቢው በመዝለቅ ተጠናክሮና ተዳርሶ መቀጠል አለበት፡፡
    ስለወልቃይትና ራያ መላው አማራ ነው መስዋእት ሲከፍል የኖረ፤ ወልቃይቴዎችንና ራያዎችን በእሳት ላይ ጥዶ ለዘመናት በማቃጠል በእነሱ ላይ የከፋ ሆነባቸው እንጂ፡፡ መተከልንና ደራን ጨምሮ ሌሎችን የአማራን እርስቶች ለሌላ በማደል ወልቃይትንና ራያን ደግሞ በወረራ ይዞ ለራሱ ለማድረግ እንዲሳካለት ሲልም ነው በመላው አማራ ላይ ያንን ሁሉ ወንጀል ጁንታው ሲፈጽም የኖረ፡፡ አሁን ግን ጁንታው ተፍቷል፤ የአማራ ትንሳኤ ተበስሯል፡፡ የአማራ ጉዳይ ሙሉ በሙሉ በአማራ እጅ ሲሆን ለራሱ ሲል ለራሱ መሆን አለበት፡፡ ባለመደራጀቱና ቸልተኛ በመሆኑ ለከባድ ጉዳት ከዳረገው ካፈውው ስህተቱ በሚገባና በትክክል ሁሌም መማር አለበት፡፡

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 3 ปีที่แล้ว +10

    እፍፍፍ😢እባክህ የዚህን ፕሮግራም የሰራከው ዘጋቢ ጋዜጠኛው እኝህን እናት አገናኘኝ ልጡራቸው.😭እኔን እኔን እኔን😭😭😭 አቤቱ መድሃኒአለም የህዝብን እንባ የምታብስ 🙏🙏🙏

    • @helenkidane4956
      @helenkidane4956 3 ปีที่แล้ว +1

      Yes a good idea,maykadeam alu ,I will be happy

    • @mimiethiopia5542
      @mimiethiopia5542 3 ปีที่แล้ว +1

      Tebarekelen wendeme 😪

    • @zhamedia6939
      @zhamedia6939 3 ปีที่แล้ว +1

      የቻልላችሁትን ብታግዟቸው እጅግ ደስ ይለኛል ። ወ/ሮ ፋኑስ ምንተስኖት በአሁኑ ሰአት በከባድ ችግር ይገኛሉ ። አድራሻቸውን እኔ ልሰጣችሁ እችላለሁ ። ለትብብራችሁ ፈጣሪ ውለታችሁን ይክፈለው ።

    • @abunneaaron3192
      @abunneaaron3192 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zhamedia6939 የሚገኙበትን ስልክ ላኩልኝ,

    • @abunneaaron3192
      @abunneaaron3192 3 ปีที่แล้ว +1

      የፌስ ቡክ አካውንትህን ላክልኝ.🙏

  • @fasilo4852
    @fasilo4852 3 ปีที่แล้ว +7

    ትግሬዎች በወልቃይት አማራ ህዝብ ላይ የፍፀሙት ዘኛኝ ጭፍጭፋ ታሪክ የማይረሰው ነው፡፡ የአማራ ማስ ሚዲያ እናመሰግናለን !!

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 3 ปีที่แล้ว +7

    መንግስት ነኝ ብሎ ህዝብን የሚጨፍጭፍ እንድ ዚህ ያአለ አርመኔዊ መንግስ ታይቶም እይታወቅ የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል አውርዶ ጥሎችዋል

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b 3 ปีที่แล้ว

      እዉነት እሡን አጨብጭበዉ መርጠዉ ሀታ ለምርጫ ከራያ ድረሥ መጥተዋል አድሣባ እሡ ግን አብይ አህመድ በጣም ይገርማል የሥራዉን

  • @yeshetu9210
    @yeshetu9210 3 ปีที่แล้ว +18

    We need stand together my people in any livel with our power and major 🤔 my golden heart people Amhara!♥️

    • @bettygabriel6083
      @bettygabriel6083 3 ปีที่แล้ว

      Unity is strength let's hold each other and destroy this evil creatures.

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 3 ปีที่แล้ว +13

    እነርሱ በሰሩት ግፍ እዳው ለልጅ ልጆቻቸው ይደርሳል ። እነርሱም በቁማቸው በዋሻ ውስጥ ተቀበሩ ። እግዚአብሔር ሲከፍል እንዲህ ነው

  • @yeduteshome2748
    @yeduteshome2748 3 ปีที่แล้ว +19

    በውነት ሰው ለመሆናቸው ያጠራጥራል እግዚአብሔር ግን የሥራቸውን ይስጣቸው

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 ปีที่แล้ว +1

      AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN YAREB

  • @selamamhara7524
    @selamamhara7524 3 ปีที่แล้ว +29

    Amhara will prevail and take back its land and people!!

  • @denberueshetie3696
    @denberueshetie3696 3 ปีที่แล้ว +5

    ለካ ከሰው ጋር አልነበረም የኖርነው አቤት ግፍ ፈጣሪ ስራቸውን ይስጣቸው!!!!

  • @ab.t8680
    @ab.t8680 3 ปีที่แล้ว +9

    Thank you, ATV
    ይቅር ብለናል ከዚህ በፊት ለነበረው ከዚህ በሆላ የትግራይ ክልል ይሁን የሚል ምላሱን መቁረጥ ነው አልፎም ከምድረ ገፅ ማጥፋት ነው የአማረ ብልፅግናንም ጭምር

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 3 ปีที่แล้ว +19

    እኔስ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭

  • @alextigstg3055
    @alextigstg3055 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃል የለኝም ያማል ያሳብዳል እእእ ትልቅ ማሰረጃ ነው ይቀመጥ አይ ወገኔ እንደወጡ መቅረት እግዚአብሄር ሆይ ፍረድ ፍትህ ለዐማራ ወገኔ

  • @adenaden3821
    @adenaden3821 3 ปีที่แล้ว +5

    ኣብረሓ ደስታ ባንዳ ዘመዶችህ የሰሩትን ስማ ግፍ ሰርቶ መተኛት አይኖርም

  • @user-pl2fq2mh3x
    @user-pl2fq2mh3x 3 ปีที่แล้ว +7

    ይህንን ህዝብ ነው እንግዲህ ተመልሰን እንግዛህ የሚሉት 😭😭😭ማስተዋሉን ይስጣቸው 🙏🏼

    • @helenkidane4956
      @helenkidane4956 3 ปีที่แล้ว +1

      I don't know why, they are not shamed at all

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 3 ปีที่แล้ว +4

    ይህንን ታሪክ በእንግሊዝኛ ሰብ ታይትል ተደርጎ ዓለም ይወቀው እባካችሁ ወገኖቼ።

  • @ahmtiethio4811
    @ahmtiethio4811 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝኗል ህመማቹ ህመማችን ነው በጣም ያማል ያሳለፉቹት ችግር:

  • @davidzeru5219
    @davidzeru5219 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የወልቃይት ተወላጅ ነኝ! ሆኖም የአማራ ቴሎቭዥን(Amma) የህዝቡን ሰቆቃ አለምን እንዲያውቀው በማድረግ በኩል መልካም ቢሆንም አልቃሻና የበታችነት ስሜት ያለው ትውልድ እንዲፈጠር ትልቅ አስተዋፅኦም እያደረጋችሁ ነው ። እንዲህ እንዲሆን በፍፁም አንፈልግም! አጨራረሱ ወይም የመነሳቱና እራሱን እስከ አሁን እንዴት ተቋቁሞ የቆየበት ጥበብና አቅም በዛው ልክ ብትሰሩበት ካልሆነ ግን ነገም እራሱን ችሎ የማይቆም (ጥገኛ ትውልድ) ከመፍጠር አንፃር ደግሞ ተከሳሽ እንዳትሆኑ!
    ማለቃቀሱ አታብዙበት ! የትግስቱ ፣ የመቻል ፣ የጥበቡቡ ፣ የባህል ጠባቂነቱና እየተፈተነም የታገለበት ፅናት ቢተነተን!
    እንደ ታሪክ መፃፉና መነገሩ ጥሩ ቢሆንም ብርታቱና ጀግንነቱ ጎላ ብሎ እንዲወጣ መደረግ አለበት!
    በቃ
    ምክንያቱ በኔ ትውልድ አሁን እንደምናያቸው በአማራ የውሸት ጥላቻ ትርክት በመታነፃቸው(የወልቃይት እውነታ ቢኖረውም) የሚፈፅሙት ከሰባዊነት የወጣ ትውልድ መፍጠራቸው መዘንጋት የለብንም! የኔ ትውልድ ደግሞ አልቃሻ ብቻ እንዲሆን አልፈልግም! ከጥፋቱ ብርታቱና ጀግንነቱ ከፍፍፍ.... ብሎ መነገርና ለማንም ቢሆን በይቅር ባይነት ነገን ብሩህ ተስፋ በማድረግ ወደ እድገትና ፍቅር ይነጉድ ዘንድ እርዱን!
    እባካችሁ ምክሬ ነው!

  • @Azmemak
    @Azmemak 3 ปีที่แล้ว +7

    እነዚህ ቅማላሞች ግፍና ታሪኩ የማይረሳ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @belayneshwoldemariam3066
    @belayneshwoldemariam3066 3 ปีที่แล้ว +11

    አሁንስ ወዳጆቼ ጠንቀቅ በሉ አሁንስ በያገሩ በመላው ኢትዮጵያን አማራ እየታረደ አደለም እንዴ በቤንሻንጉል እንደታረድ ነው አማራ ጠንቀቅ በል

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b 3 ปีที่แล้ว

      ያአላህ ሁሌም የሚታረድ አማራ ነዉ ምን አጠፋ አገሬን ባለ ፈጣሪ የጃቼዉን ይሥጣቼዉ

  • @genetbizuneh387
    @genetbizuneh387 3 ปีที่แล้ว +8

    በአማርኛ ቋንቋ ብቻ ሳይሆን በኦሮምኛም በትግርኛም በእንግሊዘኛም ጭምር ቢተረጎም

    • @mesimykinig4367
      @mesimykinig4367 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ኦሮሞወች ከዚ በላይ ግፍ ፈፅመዋልኮ

  • @sarakebede6319
    @sarakebede6319 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ ክዚህ ልወለድ ብሎ የተወለደ የለም ሆኖም ከትግሬ ብሄር ባለመወለዴ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ብዙዎች ትግሬዎች ንፁሆች እንደሆኑ አምናለሁ ለሃጢያን የመጣ ለጻድቃን ነውና ጥቂጦች በስሩት ክፋትና ሃጣአት ብዙዎች እንደሚቀጡ ምንም ጥርጥር የለኝም የእግዚአብሔር ፍርድ ይዘገያል እንጅ አይቀርም ስለዚህ
    የትግሬ ምድር የደም መሬት እንደሚሆን እትጠራጠሩ ይህን የሚያደርጉው እግዚአብሔር ነው ትንቢትም እየተነገረ ነው ምነው ትግሬ ባልሆንኩ የሚሉበት ግዜ ይመጣል

  • @selamforethiopian3116
    @selamforethiopian3116 3 ปีที่แล้ว +13

    I wish I can find this Grandmother, so I can help her even though I can't take away grieve.

    • @barkotbarkot8945
      @barkotbarkot8945 3 ปีที่แล้ว +1

      እባክሽ ሰላም ያሳዝናሉ ለሌላም ይተላለፍ እና ይረድ

    • @nolawitkassa4167
      @nolawitkassa4167 3 ปีที่แล้ว

      God blues u

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 3 ปีที่แล้ว +5

    ነፍስ ይማር ለሀገራቸው እና ለማንነታቸው መስዋት ለሆኑ ወገኖቻችን

  • @merawelissanework6540
    @merawelissanework6540 3 ปีที่แล้ว +2

    አማራ መሳርያ በነብስ ወከፍ የመያዝ ባህልን ያዳብር መጀመ ያ ማንም አማራ ልጁን ሲድር መሳር ያ ለልጁ የመስጠት ባህል መዳበር አለበት ከዝያ በህዋላ ትክክል ይመጣል ቀን ቆጥሮ እንዳይወልዱ በመድሃኒት የምከኑት እህቶቻችንንም አንርሳ

  • @ephraimegetachew538
    @ephraimegetachew538 3 ปีที่แล้ว +3

    I just don't have the stomach to see this. I wish the Eritrean soldiers will do more

  • @emako7241
    @emako7241 3 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ አውሬዎች ሁሉም አንድ ናቸው። ከእነዚህ ጋር ዝምድና አያስፈልግም። የሠራዊት ጌታ ያጥፋልን።

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 3 ปีที่แล้ว +11

    ኣብረሓ ደስታ ስማ ኣንተ የገዳይ ዘር

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 ปีที่แล้ว +7

    እናታለም እኔ ላልቅስልሽ እኔ ልጎሳቆልልሽ እፏ እፏ
    እነዚህ ውሾች ዎገኖቻችንን ጨረሷቸው ከእነዚህ ጋር እንዴት እንኖራለን እግዚአብሔር የረገማቸው እርግማኖች ያፈሰሱት ደም ይፍረድባቸው።

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 3 ปีที่แล้ว +8

    ይህ ሁሉ ጭካኔ ለመሬት ነው አረመኔ ዘሮች ስው እንዴት በወገኑ ላይ እንዴት ይጨክናል

  • @user-wb5zq1ob2c
    @user-wb5zq1ob2c 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ ያለፈው ብዙ ወገኖች አሳጥቶን አልፍዋል ፡ቀጣዩን እንወቅበት ድጋሜ ስቃይ ማየት ይብቃ!!!

  • @user-ub4oh9id3z
    @user-ub4oh9id3z 3 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ የእኔእናት እኔ ላልቅስልሺ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @user-iy1pv4mg3k
    @user-iy1pv4mg3k ปีที่แล้ว

    የወልቃይት ህዝቡ ፈሶ በዋዛ አይቀርም.. አሜርካ ሆነ
    ሌላው መፈነጫ ሆነን አንቀርም. ነፃ ወልቃይት,ራያ,
    በኃይላችንና በእውነት እናሸንፋለን👍💪👍💚💛❤

  • @tayitubutilminilik2286
    @tayitubutilminilik2286 3 ปีที่แล้ว +6

    በሁሉም ቋንቋ ተተርጉሞ ሁሉም ኢትዮጵያዉያን እና የአለም ህዝብ እንዲያውቀው ቢደረግ። ያለፈውን የአማራ ሰቆቃ ማሳወቅ ብቻ ሳይሆን አማራን በጥርጣሬ እንዲታይ የፈጠሩትን የውሸት ትርክት ማጋላጥ ይሆናል።
    ወይ ወገኔ??????

  • @user-nx5yw4ee4j
    @user-nx5yw4ee4j 3 ปีที่แล้ว +5

    PLEASE make ENGLISH Subtitle.

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የሲዳማበ፣ትወልድ ወላይታ ሲዶ ነው ተወልጄ ያደኩት ፣ሰለወልቃይት፣ሀገር የመጀመሪያዩ በሚዲያ ፣የወኩት በደቢሎስ መለሠ ዜናዊይ ጊዜ ነው።ይህ እባብ የሂነ መንግሰት እንደሱ ያለ የለም ሲጀመር እራሳችን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ተባብሮ ደርግን የወጋው ጓድ መንግስቱ ኃይሌማርያም፣እያዳድህ በሀገርህ ከድተህ የተባበርክ፣ቀንህን ጠብቅ ፣እያዳድሺ ወይን በለት ስተወረወር ስተገረፍ እንድ ፣እግርህን ስታጣ ያእኔ ጥፌትህ ፣ሀገርህን እንካደህ ትረዳለህ ብሏል።

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችንም የአማራ ልጆች ለልጆቻችን ይሄንን ታሪክእናሥተምራለን

  • @tadla8200
    @tadla8200 3 ปีที่แล้ว +3

    በውነት ልብይሰብራል ወይኔ ወገኖቸ ምንእደምል አላውቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አማራየ ተውእንደራጂ የመጭውትው ልዳችን ይለፍለት ወልቃይቴወችን ጨርሰው በመላው አማራ ለቀንስራ የኤዱትን ካድሺ በላይ በጂምላ አርደው በጂምላ ጉድጓድ ቀብረዋቸዋል ማይካድራ ወጣቶች ዘራቸውን ሳይተኩ ያማራወጣት ።ማይካድራ ተቀብሯል

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 3 ปีที่แล้ว +7

    ወገኖቼ አይዞን ኡፍፍፍ

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 3 ปีที่แล้ว +4

    You guys should Report in English and Report to CNN and the whole world.

  • @user-lq6ve4lr4e
    @user-lq6ve4lr4e 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ አማራ አሸናፊ ነህ አይዞህ አገትህን አትደፍርም የሚያስደፍ፡ታሬክ፡የለብህም አደለም ወያኔ ጣልያን ያላሸነፈህ ኩሩ ህዝብ ነህ ኢትዮጵያ ኩራት ነህ ፈተና ብትፈተንም አልወደክም እንደ ጥላትማ ብዛት አደርስም ነበር ፈተናው የማያሸንፍህ ጀግና ነህ

  • @asterbeshah2897
    @asterbeshah2897 3 ปีที่แล้ว +5

    It was so hard watching this documentary.

  • @alaminegetahun7499
    @alaminegetahun7499 3 ปีที่แล้ว +3

    በዘር ማጥፋት ወንጀል መከሰስ አለባቸዉ ?

  • @sosenazewdie5326
    @sosenazewdie5326 3 ปีที่แล้ว +2

    ወዋቃይቴዎች ከወጣት እስከ አዛውንት ውትድርና ስልጠና ወስደው እስከ አግጫቸው ታጥቀው ለዝንትአለም በተጠንቀቅ መቀመጥ አለበት፣ እቺ ምድር አንድ ሰው እስኪቀረን ድረስ እንሞትላታለን፣

  • @melessegessesse7603
    @melessegessesse7603 3 ปีที่แล้ว +2

    ይቅር የማይባል የዘር ፍጅት ተፈፀመ
    የዘላለም ፀፀት ታሪክ የማይረሳው
    የዘር ፍጅት የናዚ ታላቅ ወንድም

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 ปีที่แล้ว

      ty Abiy Ahmed serahilin !!!!

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ አማራ ወገኔ እግዚአብሔር ፍርዱን ፈርዷል ገና ይፈርዳል የነኛ በአማራነታቸው የተገደሉ ወገኖቻችንን ደም ይፋረዳል 🙏🙏💪👍

  • @antenehlegas5655
    @antenehlegas5655 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ያማል በጣም ያማል ከሰማናቸው የሰው ልጆች ክፉ ታሪኮች ሁሉ የከፋ ግፍና መከራን የተቀበለ ህዝብ የአማራ ህዝብ ነው።
    በበታችነት ስሜት የሚሰቃየውና በፍቅረንዋይ ያበደው ትህነግ በትግራይ ህዝብ ሁለገብ ድጋፍና ተባባሪነት ሀገር ወዳዱንና ምስኪኑን የአማራ ህዝብ በግፍ ጨፍጭፏል አስጨፍጭፏል ለዚህም ዋጋ በስጋም በነብስም ዋጋ ይከፍላሉ አዎ ዋጋ ይከፍላሉ ሉሉሉ።

  • @UserUser-yb1vi
    @UserUser-yb1vi 3 ปีที่แล้ว +6

    Ayezoshe enateh Ken degu hulon😢😢 yasayale ebashe yetanesh yehonale 😭😭😢😢

  • @user-ju9nh8xi6h
    @user-ju9nh8xi6h 3 ปีที่แล้ว +7

    የትግራይ አስተዳደር እንካን መሬት ለመጠይቅ አይደለም ሞራል የለህም እንካን ለይቅርታ እራዙ ቆይህ የትግራይ ህዝብ ወጋ ያስፍላል

    • @selamwitnegash9595
      @selamwitnegash9595 3 ปีที่แล้ว +1

      እረ ጠግቧል አሁንም እኮ እየፎከረ ነው ይህ ቅማላም የአማራ እናት ወድ አልወለደችም ማለት ነዋ በተራው እሱ ደግሞ ሊያርድ ነው ቆሻሾች

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube9197 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ጭካኔ አቤት እርግማን ከዚህ በኋላ ትግርኛ ተናጋሪ ጠላሁ እነዚህ አራጆች ከዚበኋላ ትግሬ ተከዜን የሚሻገረው ለቀን ስራ ብቻ እንቢ ካለ እነደ ጁንታው አናቱን በጥይት መበተን ነው።

  • @girmatadesse4665
    @girmatadesse4665 3 ปีที่แล้ว +7

    very sad! look how Taye Dendea is too rude to speak against such dehumanizing acts.

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 3 ปีที่แล้ว +4

    እማይዬ የኔ እንባ ፍስስ ይበል ውይ ውይ😭😭😭😭 እንዴት ነው ከአጋሜ ጋር የምንኖረው ከዚህ በኅላ???? አጋሜ የተባለ ከወልቃይት ከሁመራ እና ራያ ቀጥቅጦ ማስወጣት ነው.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 ปีที่แล้ว

      Stop promoting and encouraging violence on particular tribe

  • @belayneh4514
    @belayneh4514 3 ปีที่แล้ว +3

    ደሞ አፋቸውን ሞልተው ተገደልን ተደፈርን ሲሉ ትንሽ እፍረት የሚባል ነገር አይሰማቸውም። ሰይጣን የብዙዎች አያት ይመስለኛል ከዚያ ውጭ መቼም በየትም ሀገር ያለ መንግስት እንደዚህ አድርጎ አያውቅም። የጀርመኑ ሂትለርና ጆሴፍ ጎብልስ እንኳን እንደዚህ አላደረገም ።

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n 3 ปีที่แล้ว

      በጣም እነዚህ ከሀዲ አዉሬወች

  • @mihrettolla1579
    @mihrettolla1579 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ውስጥ ይህን ግፍ መፈፀሙን አላውቅም በጣም የሚገርም ነው ይህን ሁሉ ችላችሁ መቀመጣችሁ ያሳዝናል ድሮም አልወዳችውም አውሬ መሆናቸው አረጋገጥኩ አሁንም በርቱ እግዚአብሔር የሥራቸውን ሰጥቷቸዋል ነቅታችሁ ጠብቁ

  • @sosenaassefa9508
    @sosenaassefa9508 3 ปีที่แล้ว +1

    የምን ፍርድ መጠበቅ ነው ለነኘህ ኣካይስት,ፍርድ የግዚያብሔር ብቻ ነው ይህንሁሉ አርገው እስርቤት ይዘንጣሉ

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube9197 3 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ቲቪ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁት ያላችሁት የትግሬ ግፍ ለታሪክ ይቀመጥ ለልጅ ልጆች ይቀመጥ ደም መመለሻ ይሆናል ።

  • @mychild5210
    @mychild5210 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ውሽታቸው አብሮ ነው ለካ የተወለደው የሚገርም ነው:: እየዋሹ ጠጋ ጠጋ ብለው ይህንን የዋህ ህዝብ አታለው አንቀጥቅጠው ገዙ በመግደል በማረድ አገሩን ነጠቁ የኛ ናት ወልቅያት እና እራያ የምትሉት አብርሃምና ሙሉ ይህንን ልብ ብላችሁ እድምጡ ያለውሽት በሃቅ የተመስከረ እውነት ታሪክ አዳምጡ:: ነፍጠኛ ትላለህ ከነካሀው አይለቅህም እንዲህ ነው:: እኛ አናውቅም ነበር ለካ ህዋት ማለት ትግሬ ነው ለዚህ ነው 300.000.000 ሺህ ወታደር የተስለፈው ከዚያ ከፊሉ ህዋት ለምን ጉርጎዋድ ገባ ለምንስ አላሽነፉም ምን እየስሩ ነበር ይህ ሁሉ ሲሽነፍ ምን ይባላል ግራ የገባ ነው ለምንስ ተከብረው ቁጭ እንደማለት ለምን ጦሩን ጀመሩ ግድያስ ምን አመጣው ይህ ሁሉ ልጥፋት ሆነ???🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @genimit5479
    @genimit5479 3 ปีที่แล้ว

    አማራ ምዲያ በጣም በርቱ ለምን የአማራ ህዝብ ወልቃይት ፀገዴ ራያ ብለው የምጫሁት ለምን እንደሆነ ለኢትዮጵያ ህዝብ ማሳየት ትልቅ ነገር ነው:: በጣም አዝናለው ብዙወቹ ህይወታቸውን በእነዚህ አውሬወች በማጣታቸው

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 3 ปีที่แล้ว

    ወይ፣አቤቱ፣ጌታ ሆይ፣ ኧረ ፣አመመኝ ደማ ልቤ፣ምንም በእሥራኤል ሀገር በኖርም፣እኔ ጋ እደደረሰበኝ ነወ የሚሰማኝ ሰው እንደ ሰው መሆኑ ቀርቶ፣አራዊቶች ናቸው እጅግ ያማል እግዛአብሄር የአናት አንባ ሰምቶ ይኸው አልቀረም መልስ አለው ፣የኸ ሲሆን ፣በሺዋች ሂይወት ፣እለቁቂት የተሰውበት ነው።

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 3 ปีที่แล้ว

    " አንተ ጀግና ታጋይ ሞኙን አማራ በለው !" ይገርማል።እውነት አማራ የዋህ ይቅር ባይ እንጀ ሞኝነው??? ይህ ሁሉ ዘመን ሳይታወቅ ህዝብ አለቀ 40 ዓመት !!!!!!!!!!!!!! ጌታሆይ ፍረድ ፍረድ አሁንም ፍረድ !!!!

  • @lubie31
    @lubie31 3 ปีที่แล้ว +2

    Ahunim Amara tatko erasun ena akababiwun metebek alebet... korat ermija wusedubachew melfesfes yelem,,,,,💚💛🧡

  • @user-hq6bu9nc9t
    @user-hq6bu9nc9t 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ወገኖቸ ብዙ ተሰቃይተወል በማነታቸው ለሁሉም ጌዜ አለው እንኳን ለዝች ቀን አበቃችሁ ወገኖቸ የሞቱ ወገኖቻችነን ነፍስ ይማር እረ ትግሬ ሰው ከቶ ያለው ማነው የሰው መልክ ለብሶው ውስጣቸው አውሬ ነው።

  • @solomonmekonnen5203
    @solomonmekonnen5203 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks amhara media digout the truth

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 3 ปีที่แล้ว +3

    መቸም ከዚህ በላይ ሰው አይበደልም ትግሬ ወዲም ህዝብ ነው የምትሉ አማራወቺ አፈር በሉ የተከዜን ዲልዲል መስበርነው ትፈግሬ ለአማራ ገና ብዙ የሚከፍለው የደም ዋጋ አለበት።

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n 3 ปีที่แล้ว

      በጣም መቸም ወንድም ሊሆኑ አይችሉም

  • @menbiekonegn1497
    @menbiekonegn1497 3 ปีที่แล้ว +5

    የትግራይ እናት ማህፅንሽ ይደፈን የትግራይ ህዝቦች መአቱን ያውርድባችሁ ቆማችሁ አትሂዱ ....አማራ እየሞትንም እንበዛለን እንኩንም አማራ ሆንኩ

    • @taybatayba3259
      @taybatayba3259 3 ปีที่แล้ว

      አው።የትግራይእናት. ማህፀናቸው ይዘጋያለትም ከወደሰማይአንድያውርድባቸውእህህህህህህህህህህህህህህህ

    • @user-yx3kc6oi4i
      @user-yx3kc6oi4i 3 ปีที่แล้ว

      እማ ስድብ የሰይጣን ነው እናቶች ምን አረጉ ልብ ይስጣቸዉ ነው የሚባለዉ

  • @tsinat982
    @tsinat982 3 ปีที่แล้ว

    በእግዚአብሔር አምሳል በተፈጠረ ሰው ላይ ግፍን የሚያደርጉ ሁሉ ሰው አድላዊ ቢሆን እንካን እውነተኛው ፍርዱ የማይጋደል እግዚአብሔር ሁሉም በፊቱ ግልፅ ስለሆነ በጊዜው ይፈርዳል

  • @arjanoabay8077
    @arjanoabay8077 3 ปีที่แล้ว

    አቶ አብርሃ ዛሬ ስለሀቅ በድጋሜ ወልቃይት ጠገዴ አማራ ጎንደሬነት በመመስከርህ ወንድማዊ ምስጋናየ ይድረሰህ! እስክንገናኝ ቸር ይግጠመን!

  • @Aurora55sara
    @Aurora55sara 3 ปีที่แล้ว +1

    ጣልያንም ይህን ያህል አልገደለንም. እያንዳንዱ አማራ ለቀጣዩ ትግል መዘጋጀት አለበት.
    እናሸንፋለን.

  • @mafichala3271
    @mafichala3271 3 ปีที่แล้ว

    ውይይይ እመምዬ እኔ ለልቅስሎት ያኔ እናት 😭😭😭😭😭😭
    አይዞአችሁ ወገኖቼ ሁሉም በእግዚአብሔር ሀይል አልፎአል በርቱ ወደፊት እንጅ ወደ ኋላ የለም አንድነታችን እናጠናክር እግዚአብሔር ፍርድ ይሰጣል