አማን አማኙን የሳዘነ ነገር ፈጸመ | dagi tilahun | faithalone

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • አማን አማኙን የሳዘነ ነገር ፈጸመ | dagi tilahun | faithalone

ความคิดเห็น • 28

  • @fayachemeda6654
    @fayachemeda6654 28 วันที่ผ่านมา +1

    Dagi gn endezi lefilafi neh endeeeee

  • @mulukenbekele5390
    @mulukenbekele5390 28 วันที่ผ่านมา +1

    Dagi የምትባል ሰዉ እራስህ ትገርማለህ::ይሄ ሁሉ አመት እንደት አላደክም?

  • @yitatikuMinyilu
    @yitatikuMinyilu 28 วันที่ผ่านมา +2

    ይበቃህል ካለዚህ ወሬ የለህም ጀበና እና እጣን ይቀርሀል ቡና ቁርሱ እንኳን ወሬህ በቂ ነው ተሳስተህ ዘምር መድረክ ላይም አማንን እንዳትዘምር አመት ሙሉ ወንጌልህ አማን መሆኑ ይገርማን እውነት ግን እንቅልፍ ትተኛለህ አንተ ማን ነህ ዘማሪው እንዳለው ብገልጠው ጉዴ ብዙ ነው ቢባልስ ያንተ

  • @EmnjiAtefera
    @EmnjiAtefera 26 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም፣፣፣እጣትስርተዋልይእግዚሕብሄር፣፣፣፣፣ክብርየኈድልን፣፣😢😢ዱጎ፣፣፣፣፣ስማይንምድርንይሠራጊታ፣፣፣፣እይሱስይቅር፣፣🙏ይበላችሁዻጊሁሉችሁም

  • @fitsumbarega4318
    @fitsumbarega4318 หลายเดือนก่อน +3

    Ant sew twe twe twe

  • @rahelbelay2513
    @rahelbelay2513 หลายเดือนก่อน +1

    አቤል አቡና ለፅድቅ እና ለእውነት የቆመ ሰው ነው ከስሙ ላይ ውረድ

  • @fitsumbarega4318
    @fitsumbarega4318 หลายเดือนก่อน +2

    Ere geta hoye ebakhe asben

  • @user-gb7bd8bo8g
    @user-gb7bd8bo8g 29 วันที่ผ่านมา +1

    Buna afla ena teran bedenb enawraln men gude neh

  • @eyobdodogebreananiya7221
    @eyobdodogebreananiya7221 24 วันที่ผ่านมา

    Ante egziyabhern ayferam kedada egziyabheren mifera sew endante aydelem

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 29 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ልጅ ጨሉ መሰለኝ ።

  • @tg1538
    @tg1538 29 วันที่ผ่านมา +1

    Min Aynet Setenga adari nhe

  • @asfawmengste2502
    @asfawmengste2502 29 วันที่ผ่านมา

    Lela sew enkwan yihenen bidereg ayidenkem ante gen bizu mihert yetederegeleh sew neh yigeremal bel enigedeh hetat kelelebeh wegerw😢

  • @sishawworksitota3851
    @sishawworksitota3851 29 วันที่ผ่านมา +1

    የዳጊ ከጌታ ቤት ነብሳትን መቀነስ ተልኮ ተሳክቶልሀል እውነቱ ግን ከታች ያስቀመጥኩትን ይመስላል
    ዳጊ ቲክቶክ ቤትና አቤል አቡና ቤት ገብታ የተናገረችውን በጥቂቱ ብንመለከት
    # የእራቁቱን የጫት ፎቶግራፍ ያነሳሁት እኔ ነኝ ብላለች አንስታም ለዳጊ ላከችለት 1ኛ.ሰው እንዴት የፍቅረኛውን ገበና ውድቀቱን ለሚመኝለት ሰው ደግ ለማያስብለት ሰው ይልካል ዳጊ አማን ጋ ያስቀመጣት ሰላይ እንጂ መጀመሪያም አታፈቅረውም
    2ኛ. እሷም ጴንጤ እንደሆነችና አንድ ቤተክርስቲያን እነደሚያመልኩ ተናግራለች ይህ በእንዲህ እንዳለ ጫት እደሚቅም ተናግራለች አብራው በነበረችበት አራት አመታት ውስጥ አልመከረችውም እንዲተው ምንም አላደረገችም ይህ ማለት አብራው ትቅማለች ማለት ነው ወይስ የሚያመልኩበት በተክርስቲያን ጫት መቃምን ይፈቅዳል?
    # መጠጥ እንደሚጠጣና ናይት ክለብ አውቃለሁ ብላለች ይህ ማለት እስካሁኑ ጊዜ ምንም ያላለችበት አብራው እንደምትጠጣና ናይት ክለብም ተሳታፊ እንደነበረች ግልጽ ነው።
    # በፍቅረኝነት አብረው በነበሩበት አራት አመታት ውስጥ ብዙ ጊዜ ቺት እንዳደረገባትና ይቅርታ እንዳደረገችለት ብሎም በቅርቡም አንዲት ልጅ ከሱ አርግዛ እንድታስወጣ እንዳደረጋት ልጅቷ ብዙ ችግር እንዳጋጠማት እንደምታውቅ ተናግራለች ይህ ምን ማለት ነው?
    1ኛ. ለመለያየት ከላይ የጠቀሰችው ምክንያት በቂ ሳይሆን ቀርቶ ነው ዛሬ የtelegram screenshots ትልቅ የመለያያ ምክንያት አድርጋ ምታቀርበው ይህ እኮ በፎቶ ሾፕ ሊሰራ የሚችል ነገር ነው
    2ኛ. የሴኝነቱን አርግዛ ያስወጣችውና ችግር የገጠማት ልጅ የሴት ልጅ ጉዳት ሆኖ ያልተሰማት ፊልምና ነው እንዴ ስትዝናናበት ነበር ይች ልጅ(ማሂ) የምትሏት የአይምሮ ችግር አለባት ወይም ልክ እንደ አማን ሌላ ልምምድ ውስጥ ያለች ልጅ ነች
    3ኛ. ካገባሁት በኋላ በሽታ እንዳያመጣብኝ እሰጋለሁ እስካሁንስ? ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ብለን እንለፈው ወይስ ከስጋው ጾመኛ ነኝ ከመረቁ አጉርሱኝ ነው ነገሩ...
    4ኛ. ይኸኛውም ልምምድ በቤተክርስቲያናቸው ይፈቀዳል text ብቻ ነው ሀጥያት?
    # በአቤል አቡና ቲክቶክ ቤት ገብታ ለዳጊ ስትከራከርለት ነበር በዳጊ ቲክቶክ ቤት ገብታ ግን የጉዳዩ ባለቤት አማን እያለ አዳጊ አቤል አቡናን ሲናገር ሲዘልፍ በተስማማ መልኩ ምንም ቃል አልተነፈሰችም አንድ በሉልኝ ከአማን ጋር በፍቅር ጓደኝነት እያለች የአማንን ድክመት የፎቶግራፍ የቪድዮ እና ሌሎች ማስረጃዎችን ለዳጊ ትልክለት ነበር ሁለት በሉልኝ አቤልና ኤርሚ ከአማን ጋር አገናኝተው አማንም እንዳጠፋ ገልጸው መደፓስተሮቻቸው እንዲደውሉና እንዲያገኛቸው ቢያደርጉም የእውነቱ መነገድ አልጥም ብሏት የዳጊ ቲክቶክ ቤት ሄዳ ማማቱን መርጣለች እነዚህ ከላይ የጠቀስኳቸውና ሌሎች ያልጠቀስኳቸውና ሌሎች ያልጠቀስኳቸው ነገሮች ልጅቱ(ማሂ) ከአማን ይልቅ ለዳጊ ታማኝነት እንደሆነች ከአማን ይልቅ ዳጊን እንደምታፈቅር ሰብሰብ ስናረገው ማሂ ማለት ዳጊ ኢትዮጵያ ሲመጣ የሚጠቀማት አማን ጋ ያለች የዳጊ ውሽማ ወይም ቅምጡ ናት።
    በአጠቃላይ እቺ ልጅ (ማሂ)ሆነች ዳግማዊ ጥላሁን እና ከጎንዋ ነን የምትሉ ሰዎች ሁሉ ከባድ ችግር አለባቹ እራሳችሁን ፈትሹ ጴንጤ ነን እያላችሁ ክርስቶስን አታሰድቡ የእምነቱን ተከታዮችን ልብ አታውርዱ ከሶሻል ሚድያ ገለል በሉ ንስሐ ግብ ጹሙ ጸልዩ ።

    • @MihiretMathewos-ik8gl
      @MihiretMathewos-ik8gl 27 วันที่ผ่านมา

      Thank you brother, you make really good point and I think you understood the entire drama! Good insight! And good comment

  • @meron7439
    @meron7439 29 วันที่ผ่านมา +1

    የነገረኛ ስብስብ ወንድ ልጅ ሆነህ እንደሴት ትለፈልፋለህ ስትባሉ ልትኖሩ ነው እኛ ኦርቶዶክስሶች ቁጭ ብለን ማየት ነው 😂 ኪዳነምህረት ትበትናችሁ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 29 วันที่ผ่านมา +2

    አንተም ያው ነህ አማን በኃጢአት በመውደቁ ምክንያት የተደሰተ ሰው የለም ዳግም እንደ ሴት ወሬ ከምታመላልስ ብትመክረው ጥሩ ነበር ሲቀጥል አንተም ትዳርህ ላይ ችግር እንዳለ የታወቀ ነው አንተም ንስሐ ግባ

  • @eyobdodogebreananiya7221
    @eyobdodogebreananiya7221 24 วันที่ผ่านมา

    Mist gen alek ? Kalekem Besmam 2 set new 1 bet west yalew malet new anten asgebeto berbere maten neber enatek ena abatek gen alkonetetukem ende ?ahun mikonetetek sew yasfelegal yante mezmur simeta ende zefen new eroche masalefew

  • @eyobdodogebreananiya7221
    @eyobdodogebreananiya7221 24 วันที่ผ่านมา

    Ante kedada ante ahun ye lili wendme nek ante crestiyan nek ?balege set new metmeslew setawera menem ye wend behari yelekem ante gen be gel hiwetek tsadek nek menem setet yelebekem ?agbetek alfetakem ?menew berase tsadek negn alk tsedkachen ye mergem cherk new yelal Bible ante gen set new metmeslew beza lay kalek ye crestiyam aydelem esti yeraseken hiwet nur

  • @jaforbahrain356
    @jaforbahrain356 29 วันที่ผ่านมา

    dagi geta ywdekewn yanesal arey gini bedeshita ymolaki geta mengdu yeku adelem

  • @HaboBt
    @HaboBt หลายเดือนก่อน

    What's going on this planet ???

  • @bullobedasso7347
    @bullobedasso7347 27 วันที่ผ่านมา

    ብዝነስ መስሎ ከልተያህ ከዝህ ቆሸሻ ዉስጥ ለምን አትወጣም ?

  • @eyobdodogebreananiya7221
    @eyobdodogebreananiya7221 24 วันที่ผ่านมา

    Ante egziyabhern ayferam kedada egziyabheren mifera sew endante aydelem