በአማራ ክልል የ12ኛ ፈተና 657 ያመጣው ጀግና ተማሪ አዕምሮ ደመመው ተሞክሮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 828

  • @smohammed7586
    @smohammed7586 3 ปีที่แล้ว +99

    ፈጣሪ ለቤተሰቡ እና ለሐገሩ የሚጠቅም ልጅ ያድርገው በርታ ወንድማችን

    • @zt9549
      @zt9549 3 ปีที่แล้ว +2

      AMEN !!!!!!!

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว +1

      Aminnnnnn

  • @ሀገሬክብሬኑሪበልቤ
    @ሀገሬክብሬኑሪበልቤ 3 ปีที่แล้ว +258

    ማሻ አላህ አማራ ጀግና ሙህር የተፈጥሮ ሥጦታው ነው በየአመቱ ከአማራ ክልል ነው አለም አቀፍ ጀግና የሚገኘው እነ ቆሮ ቆርቆሮ በገጀራ ሰውን ከምታርዲ ተማር ለናተም ህይወታችሁ ይሥተካከላል አማራየ እንኳን ደሥ አለህ በርታልን የኛ ጀግና

    • @benmecuriaw7018
      @benmecuriaw7018 3 ปีที่แล้ว +9

      yetawoke new.

    • @aishaziyadi3643
      @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว +12

      በትክክል 100%

    • @danimelaku1
      @danimelaku1 3 ปีที่แล้ว +26

      እንደዚህ አይባልም ፈጣሪ የሰውን ልጅ በዘር ከፋፍሎ አልፈጠረም። ከጥላቻ ማንም አያተርፍም። ሁሉም ከጣረ የልፋቱን መጠን አያሳጣውም።

    • @store8674
      @store8674 3 ปีที่แล้ว +6

      ትክክል

    • @fkjgh9594
      @fkjgh9594 3 ปีที่แล้ว +5

      እስቲ.ንገሪልኝ.

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 3 ปีที่แล้ว +96

    እግዚያአብሄር ከጥሩ ደረጃ ያድርስህ ጀግናው በርታ

    • @hewitz9262
      @hewitz9262 3 ปีที่แล้ว +1

      Mechereshahin yasamrew

    • @gregjhon122
      @gregjhon122 3 ปีที่แล้ว +1

      Ye “misfeligewun saysetu Beselam hied, EgizieAbihier yeridah, berita....” min waga alewu?
      Why don’t you send him $25 dollars instead?

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +81

    እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ ወንድማለም የእኔ ባለ ማሕተም🙏🙏🙏

  • @betitube12
    @betitube12 3 ปีที่แล้ว +65

    አይዞህ በርታ እግዜአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @alember9524
    @alember9524 3 ปีที่แล้ว +146

    እግዚአብሔር ከትልቅ ቦታ ያድርስህ ጀግናየ ባለ ማተቡ❤️

    • @fitsummusic3069
      @fitsummusic3069 3 ปีที่แล้ว +5

      ተባረክ ወንድማለም አእምሮህ እንደስምህ! 😘

    • @mube8885
      @mube8885 3 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏

    • @addisasfaw1969
      @addisasfaw1969 3 ปีที่แล้ว

      Please call him 962487643

    • @alember9524
      @alember9524 3 ปีที่แล้ว +1

      @@addisasfaw1969 የየ ሀገር ስልክ ነው

    • @addisasfaw1969
      @addisasfaw1969 3 ปีที่แล้ว

      Awon Firehieot. Gojam village ke family gara newe yalew . Min access yelewum.
      Please ke scholarship all support yifeligal. Awn agerbett newe . Yerasu kutir
      Temelso farmer endayihon..
      Ye Gojam sewe family access endinorew fellgulet.
      Please call him first

  • @fitsumtesgay1827
    @fitsumtesgay1827 3 ปีที่แล้ว +18

    መምህር ደሳለው መሸሻ ብዙዎች እንደ ውርደት የሚቆጥሩት ምንም ሳታሰላስል የተሰማህን እውነት በመናገርህ ትልቅነትህ አየሁበት አደነቁህ አስተማሪየን በማረሜ የሆንኩትንም አስታወስከኝ ተባረክ

    • @birukabate5455
      @birukabate5455 3 ปีที่แล้ว +2

      YES, IT IS REAL WITNESS FROM GENUINE TEACHERS...

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 3 ปีที่แล้ว +15

    ስምን መላዕክ ያወጣል ይላሉ አበው በርታ የኔ ባለ ማህተብ አምላከ ቅዱሳን ትልቅ ቦታ ያድርስህ 👏👏👏

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 3 ปีที่แล้ว +22

    ስምህ እራሱ ብሩህ አእምሮ እንዳለህ ያመለክታል። መልካም እድል አእምሮ ደመመው!

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +26

    ጎበዝ በርታ የነገዋን ኢትዮጵያ ተረካቢ ትውልድ ነህ አይዞህ ጎበዝ ተማሪ እንዴት እንደምወድ እርጋታህ ስርዓትህ ደስ ሲል❤❤❤

    • @ye_ethiotsetsegayneh5539
      @ye_ethiotsetsegayneh5539 3 ปีที่แล้ว

      እባካቹሁ እስኪ ስልኩን ወይም እሱን የሚገግበት ኣድራሻ እባካጩን በርታ ብሎ ለማበራታት ነው please

  • @fikerselam6344
    @fikerselam6344 3 ปีที่แล้ว +12

    የተባረክ ጨዋ አሁንም ቤተሰቦችህን አንተንም እግዚአብሔር ከፍ ያርጋችሁ አሁንም ትልቅ ቦተ ትደርሳለህ የቤተሰቦችህ ምርቃት ከፍ ያለ ቦታ ያደርስሐል የኔ ጌታ

  • @UserUser-dw4uo
    @UserUser-dw4uo 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በረታውዴሚ ጥሩ ውጤት እሚመጡት,በያመቱ አማራክልል ነው ግን መሪ ጠፍ በረቱ

  • @gorogamma7168
    @gorogamma7168 3 ปีที่แล้ว +26

    በጣአም ነው ደስ የሚለው። ጎኦበዝ። ግን። እንደዚህ። ቤተሰብ ደረሰልን። ብለው። ሲጠብቁ። የገበሬው። ልጅ። በየቦታአው። በሰው። አውሬ። ተበልተው። መንገድ ይቀራአሉ። በርታ። ከአላአማህ ዝንፍ አትበል። ከዛ አገር ከሰው። አውሬ። ይሰውርህ። ጌታ ካአንተ ጋአር ይህን

    • @astertube5406
      @astertube5406 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ፈጣሬ ይጠብቅህ

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 3 ปีที่แล้ว +6

    እንደነዚህ አይነት ጎበዝ ተማሪዎች አማራ ክልል ውስጥ በተሻለ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ወይም አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ እንዲማር ቢደረግ መልካም ነው ኦሮሚያና ትግራይ መላክ ግን ቀልድ ነው

    • @hayattalahonn8729
      @hayattalahonn8729 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ከላኩት ያስበሉታል እሱ መማር ያለበት አማራ ክልል ነው

    • @samerawetdaniel2837
      @samerawetdaniel2837 3 ปีที่แล้ว +1

      Tikikile oromiya ema ya saw bala sebisebi hunwal ahune tegerayem yawunaw la Amara

    • @zt9549
      @zt9549 3 ปีที่แล้ว

      GOD IS WITH HIM !!!!!!!

  • @hannaabraham7243
    @hannaabraham7243 3 ปีที่แล้ว +16

    መጨረሻህን ያሳምረዉ ከበላተኛ አዉሬ ይጠብቅህ እቅዲህን ያሳካልህ ከአይን ያዉጣህ

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 3 ปีที่แล้ว +12

    ለአገር ለወገን የምትጠቅም ያድርግህ ። እድሜና ጤና ይስጥህ ። እንደ ስምህ አህምሮህ ይባረክ።

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጌታ ቅድስ ሚካኤል ለበለጠ ደረጃ ከፍ ያርግህ እኔ በአማራነቴ እኮራለሁ አማራ በጭንቅላትም በስብህናም የተከበረ ብሄር ነው ኮርተንባችኋል በየዓመቱ በምታስመዘግቡት አመርቂ ውጤት እግዝአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 3 ปีที่แล้ว +13

    ጀግና ፣የነገ የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ ፣በርታ።

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 3 ปีที่แล้ว +7

    እባካችሁ እባካችሁ ብሔር አትጥቀሱ ልጁን ለአደጋ ታጋልጡታላችሁ ሲቀጥል የሰዉዘርሁሉ በፈጠረን ጌታ እኩልነን እባካችሁ ትዉልድን አትከፉፍሏቸዉ .

  • @abuselim5994
    @abuselim5994 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ብየሀለሁ ለናት ለባት ሲል አላህ ያኑርህ ሚዳያ ላይ ባታቀርቡት ጥሩ ነው ምቀኛ አድ ነገር እዳያረጉት የልፋትህን ውጤት አላህ ይክፈልህ ወድሜ

  • @dgsgdyddy4135
    @dgsgdyddy4135 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይች ሀገር የተማረ ባታሥቀምጠም በርታልን

    • @hayattalahonn8729
      @hayattalahonn8729 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል የተማሩትን መሰልቅጥ ያውቁ በታል

    • @bint4181
      @bint4181 3 ปีที่แล้ว

      እውነትሺነው

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም መበረታታት የሚያስፈልገው ወጣት ነው ጠያቂው ስለ ኢኮኖሚ ችግሩ ጠይቀህው ግን የሚረዳበትን መንገድ አልነገርከንም እንዲህ አይነቱን ጎበዝ ተማሬ ኮሌጁ ካለሀሳብ እንዲገባ የምንችለውን ብናደርግለት የዜጋ ግዴታችንን እንወጣለን 🙏

    • @addisasfaw1969
      @addisasfaw1969 3 ปีที่แล้ว

      Tikikil Nesh Selam . Eneme sele Economy siynager Betamgeremegn.
      Dewiye. Amiro ahunim balagrt newe yalew. . Yihin comments manbeb edile yelewim.
      Anchi erasish dewlesh anagriwe.
      Lemerdat enrebareb . Connection yifeleglete.
      Mobil no 962487643

    • @salemdesta5248
      @salemdesta5248 3 ปีที่แล้ว

      @@addisasfaw1969
      Oh wow!! በጣም አመሰግናለሁ አዲስ, ወንድሜ ልበል ወይስ እህቴ Addis Common name ስለሆነ ለወንድም ለሴትም ስለምንጠቀምበት ለማንኛውም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ውይ በጣም ድጋፍ ያስፈልገዋል ስልክ እንዳለው አላወኩም ነበር ልክ ነው በቀጥታ እሱኑ አናግረዋለሁ Thank you 🙏 🙏🙏

  • @Sara-vp5op
    @Sara-vp5op 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ወድሜ በርታ ፈጣሬ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለሀገር ለወገን እምጠቅም ያድርግል

  • @mulemuler6767
    @mulemuler6767 3 ปีที่แล้ว +27

    ጎበዝ ልጅ አላህ ይጠብቅክ ጥሩ ደረጃ ድረስ

  • @አብሉኪአብሉኪ
    @አብሉኪአብሉኪ 3 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ሁሌም ካንተጋር ይሁን

  • @ermiasalemayehu973
    @ermiasalemayehu973 3 ปีที่แล้ว +2

    ኦርቶዶክሶች አንገቱ ላይ መስቀል ስላለው ካደነቅንው አማራዎች በ ብሄር ካደነቅንው እኛ እሱን ማድነቅ እንኳን የማንመጥነው የ አይምሮ ቀጫጫዎች ነን ማለት ነው። the thing is እኔ ያደነኩት ሰው ስለሆነ ነው ሲቀጥል ደሞ ኢትዮጲያዊ ስለሆነ ነው። አቦ በርታልን ወንድሜ የ ዘረኞች አይን አያጥብብህ፣ የ ምቀኞች ልብ አያድንቅህ፣ የ ኢትዮጲያ አምላክ አሁንም ምሁር ያድርግህ አቦ ኑርልን እኔ ቃላት የለኝም።

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ክፍ ያለውን ሀሌም ይስጥህ ።ማህተብህ ድርብ እምነትህም ጥብቅ ይሁን እስከ መጨረሻው።

  • @selambihon5038
    @selambihon5038 3 ปีที่แล้ว +9

    Congratulations
    Our hero
    Keep the good work. You are one of our hope
    Hope one day you will be the one among those the Amhara people renaissance engines

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስ ያለህ ያሰብከው ውጤት ስለአገኝህ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻህን ያሳምርልህ አሜን!!! ቤተሰብህን በእድሜ በጤና ይጠብቅልህ።

  • @fidel4708
    @fidel4708 3 ปีที่แล้ว +21

    አላህ ትልቁን ህልምህን ያሳካልህ!!

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ
    @ያልተኖረልጅነትወይነዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ካሰብክበት ያድርስህ በርታ በዝህ ውጤት ደግሞ ደስተኛ መሆን አለብህ ፈጣራህንም አመስግን ወድማች በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 3 ปีที่แล้ว +18

    አንደኛየ በርታ ፈጣሪ ይርዳክ❤❤❤❤🙏🏾💒

  • @AmharaNews9
    @AmharaNews9 3 ปีที่แล้ว +108

    አማራው ተራራው፡፡He makes me cry the way he tried to join the special force. As I saw his family all Amhara people specially my mother come to my mind that I learned how life is very difficult, challenge and miserable for Amhara. Proud of him.What a genius and brilliant student, who scored Mathes 97 and Physics 98. I need to buy him a very smart telephone or laptop, to be honest. Without using technology he scored 657 which is outstanding performanse.what would his score be if he has an access of internet with a smartphone? He is also strong spritually. Simply what an incrideble result from the smartes boy

    • @gregjhon122
      @gregjhon122 3 ปีที่แล้ว +4

      I agree with you. He is a genius. By the way you can request him on FB and ask him if he needs any help.

    • @fitsummusic3069
      @fitsummusic3069 3 ปีที่แล้ว +2

      God bless you

    • @shunumii7214
      @shunumii7214 3 ปีที่แล้ว +2

      Guna tube. God help you bro. for your good initiative.

    • @yohannestefri1459
      @yohannestefri1459 3 ปีที่แล้ว +5

      እንዴት ነው እርሱን ማግኘት የሚቻለው? ስልክ፣ ፖስታ ሳጥን ቁጥር?

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 3 ปีที่แล้ว

      @@shunumii7214 እኔምእደዛነውአሳቤ።እዴት።እናግኝው።እንርዳው

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 3 ปีที่แล้ว +10

    Wedefet Lije Keep it up your hard week Gid keep you safe & blessed ! Am proud of you ! 👍 With this challenge if life you did it 👍✊

  • @yinebebmisganaw8267
    @yinebebmisganaw8267 3 ปีที่แล้ว

    በርታልን ወንድማችን። የአማራ ብዙሃን መገናኛ ጋዜጠኞችም በርቱልን ።

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 3 ปีที่แล้ว +1

    አእምሮን በጣም አደንቃለሁ ከዚህ የበለጠ ትልቅ ቦታ እንደሚደር እንጠብቃለን ከሱ በበለጠ የማደንቅው መምህሮቹን ነው ቅኖች ናቸው አንዳንድ አስተማሪዎች ተማሪዎቻቸው ሲያርሞአቸው አይወዱም በተማሪያችው የተበለጡ ሥለሚመስላቸው ተማሪዎች የሚንቆአቸው ስለሚመስላቸው የበታችነት ስሜት ውስጥ እየገቡ ጎበዝ ተማሪውን መጥላትና ወደ መበቀል የሚሄዱ መምህራን ብዙ ት/ቤት ያጋጥሙናል አምሮ ግን እድለኛ ነህ

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
    @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለቤተሰብ ለሀገርህ የምትጠቅም ያድርግህ ጀግና ነህ እዉቀቱን ያብዛልህ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @እመቤቴሆይነይወደኔ
    @እመቤቴሆይነይወደኔ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርታ ከትምህርት ጋር እግዚአብሄር ያዝ ለዚህ ያበቃ መድሀኒያለም መጨረሻህን እንዲያሣምርልህ ጸልይ ወንድሜ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @በለጡየእናቴልጅ
    @በለጡየእናቴልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    በርታ የኔ ወንድም አማራ ተራራው የሙህር መፍለቂያ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 3 ปีที่แล้ว +14

    እዛ ሰፈር ፈተናውን ሰርቀው የሰሩት እንኳን ይህን ውጤት አያመጡም እውነትን ይዞ ብቻ ነው ማሸነፍ የሚቻለው እግዚአብሔር አምላክ ቀሪው የህይወት ጉዞህን እንደ ልብህ መሻት ይፈፅምልህ ቤተሰቦችህም ለዚህ ስላበቁህ ምስጋና ይድረሳቸው🙏

  • @girumkassa2544
    @girumkassa2544 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነዉ በያመቱ ይሄን ደረጃ የሚይዙት ባለፈዉ እንዲያዉም ከአንድ እሥከሁለት የዓማራ ክልል ወጣቶች የሚወሥዱት ።
    የሚገርመዉ ያማራ ክልል በሁሉም መሥክ ወደኋላ እንዲቀር ለሠላሣ አመት የተፈረደበት ክልል መሆኑን ሁላችንም እያወቅን እንደነዚህ አይነት ጀግኖች ማየት እንዴት ደሥ ይላል ።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና በዚህ ዘመን ሚዲያላይ ባታወጣው ጡሩ ነበር ምክንያቱም?
    እግዚያብሔር ይጠብቅሕ ጀግና
    በርታ ያገር መተኪያ !👍🏾✌🏾🕊🇪🇹💚💛❤️

  • @ገዛሃኝተስፋሁን
    @ገዛሃኝተስፋሁን 3 ปีที่แล้ว +44

    አድራሻውን ስጡን ስልክ እገዛለታለሁ

    • @yaredyenealem
      @yaredyenealem 3 ปีที่แล้ว +1

      Drop me your email and I can help you contact him

    • @addisasfaw1969
      @addisasfaw1969 3 ปีที่แล้ว

      Please first call him.I talked to him he is still in the village he has no access. Even he can not read this comments.
      Here is his number first call him
      Tel no 962 487643.
      Kezia yemeketilewin tadergaleh.
      Temeliso video yayehbet sifira newe yalew. Silezih enashegagrew.
      Account yisetihal.

  • @ሰናይትየናቴተናፉቂሰናይት
    @ሰናይትየናቴተናፉቂሰናይት 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በቃ በየአመቱ አማራ የኔጀ ግኖች እያስ መዘገቡነው አመና ባህር ዳር ዘንድሮ ቆራ በጣም የሙህር አገር ሆነችልን እግዚአብሄር ከተልቅ ደርጃ ያድርሰህ በጣም ነው ምታምሩ ከነመስቀላችሁ

  • @alemneshlemalema6316
    @alemneshlemalema6316 3 ปีที่แล้ว +3

    እኽኽ ወድም አለም እግዚአብሔር ሲፈቅድ እኮ እንዲህ ነው በርታልን ከዚህም በላይ የኢኮኖሚ ነገር ለስደት አዳረገን በዚሁ የልጅነት እድሚያችንን ጨረስን ወላጆቻችን ያልቀመሱትን ጉልበታችንን የአረብ ሽንት ቤት ጨረሰው

    • @hlimaahmed4391
      @hlimaahmed4391 3 ปีที่แล้ว

      እህህህህሳአቦ😭😢

  • @አብየእመብርሃንልጅ
    @አብየእመብርሃንልጅ 3 ปีที่แล้ว +10

    ትልቅ
    ደረጃ
    ያድርስህ
    በርታልን

  • @sewumehonaynawu1783
    @sewumehonaynawu1783 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ የልቦናህን መሻት ይፈጽምልህ keep it up

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 3 ปีที่แล้ว +3

    Esye Yene Jegena ! Fetari Amelak EnKwan Lezhe Abkehr !🙏🏾 Tebareke Festangebots Yasamrlhe Dekmhene Ena Yebete Sebichhen Legate Ena Dekame Lefete Yabekawe 🙏🏾

  • @rebeccasolomon3520
    @rebeccasolomon3520 3 ปีที่แล้ว +37

    ይህንን ቃለመጠይቅ ያያችሁ አእምሮን እምታውቁ ልጆች መልክቱን አድርሱልኝ እኛ ውጭ ያለን ወገኖቹ እህቶቹ በምንችለው ለመርዳት ዝግጁ ነን አምላኩ ከሱ ጋር ይሁን

    • @fatiyahsannai973
      @fatiyahsannai973 3 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል እደዚህ አይነቱን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ

    • @addisasfaw1969
      @addisasfaw1969 3 ปีที่แล้ว

      Hi Rebecca. I called him. The only access he has is his cell phone only. He is in the village. Even not reading our comments.
      He need all help. Please Gojam city if you have relatives help him . He need access to internet, cell phone and $$$$ .
      Let us help him to go to the next label.
      Here is his number 962487643
      Commercial bank of Ethiopia
      Acc no 1000213565242.
      First call him please and verify the account. First must talk to him.
      Egna Sangoda essun enrdaw thank you.
      Gojo bett interviewed Endetederege ahunim azaw alle.
      You must call him first
      Amiro Dememew Yilak thank you

    • @alember9524
      @alember9524 3 ปีที่แล้ว +1

      092487643 የሱ መሰለኝ ደውላችሁ አረጋግጡ እና አግዙት እኔ አረብ ሃገር ባልሆን የምችለውን አግዘው ነበር

    • @rebeccasolomon3520
      @rebeccasolomon3520 3 ปีที่แล้ว

      @@alember9524 አመሰግናለሁ ግን እሱ እኮ ስልክ የለኝም ሲል ሰምቼው ነበር

    • @alember9524
      @alember9524 3 ปีที่แล้ว +1

      @@rebeccasolomon3520 ምን አቃለሁ ከዚህ ላይ ነው ለእኔም አግዙት ምናምን ብለው የሰጡኝ እና ሴቭ ሳደርገው IMO ወጣ ግን online አደለም ደውሎ በቪዲዮ አይቶ የምንችለውን ማገዝ ነው

  • @sameradessie5652
    @sameradessie5652 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ እመብርሀን ከእውቀት እውቀት ትጨምርልህ እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ይጠብቅህ ባለ ማህተብ ጀግና

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ተፈጥሮ ራሷ መልካም ልጅ አርጋህ ነው ያለችው. እና በርታ ነገ ለቤተሰብህ እና ለአገርህም ጠቃሚ ዜጋ እንደምትሆን እምነት ነውና እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ ።

    • @zt9549
      @zt9549 3 ปีที่แล้ว

      AMEN

  • @እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም
    @እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምርጥ ልጂ ከዝህ የበለጠ እጠብቃለን በርታ ወድማችን

  • @fatmahhassan6902
    @fatmahhassan6902 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ.አላህ.ከጥሩ.ደረጃ.ደረሰህ.እምናይህ.ያድረግህ.ውድ.የአገሬ.ልጆች.እስኪ.ልጀን.እደዚህ.ልጂ.ጎበዝ.ተማሪ.እድያደርግልኝ.ዱአ.አድረጉልኝ.አረያ.ነህ.ወድሜ.❕።

  • @hiwatayela2359
    @hiwatayela2359 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና የሀገሬ ልጆች መቸም አትታሙ ሁሌም ጀግና ናችሁ 😍😍😍😍👍

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና በርታ ዩንበርሰቲም አንደኛ ነው የምትወጣው የኔ ውድ

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru1445 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ጀግና ነህ ወንድማችን እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሰን ወንድማችን

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 3 ปีที่แล้ว

    አማራ የምሁራን መፍለቂያ ሕዝብ!የአማራ እናቶችን ማህፅን እግዚአብሄር አብዝቶ ባርኮታል!ኦሮሚያ ክልል ያለ ዩንቨርሲቲ ከተመደብክ እንዳትሄድ በቅናት ይገድሉሀል!

  • @rebeccasolomon3520
    @rebeccasolomon3520 3 ปีที่แล้ว +23

    ዋው ጏበዝ አምላክ ይቅናህ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ጥርጥር የለኝም እኛም እንረደሀለን ይህንን ፅሁፍ እምታዮ እምታውቁት ካላችሁ ንገሩልን በተቻለን እንረዳዋለን ወገን ለወገን

    • @destaat1691
      @destaat1691 3 ปีที่แล้ว

      Here is the student’s official cellphone number 09 62 48 76 43. You can contact him at any time to upgrade his potential and to realize his dream

  • @meskeremberhanu4728
    @meskeremberhanu4728 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል አስተዋይ ልጅ እግዚአብሄር በበላጠ ሞስተዋልና ጥበብ ለበለጠ ውጤት ያድርስህ፣ ሚድያውን የምጠይቀው ደግሞ እባካችሁ በቀጥታ ልጅን የምናገኝበትን ስልክ ከእናንተ ብናገኝ ጥሩ ነው። ብዙ የተሳሳተ ስልክ ስላለ

    • @destaat1691
      @destaat1691 3 ปีที่แล้ว

      Here is the student’s official cellphone number 09 62 48 76 43. You can contact him at any time to upgrade his potential and to realize his dream

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 3 ปีที่แล้ว +5

    ጀግናየ የጀግና ልጅ ትግስት ዋጋ አላት በርታ ትልቅ ደረጃ ድረስልን

    • @zt9549
      @zt9549 3 ปีที่แล้ว +1

      AMEN

  • @selambelete1778
    @selambelete1778 3 ปีที่แล้ว +26

    ይሄ ልጅ ወደሌላ ክልል ዩንቨርስቲ መላክ የለበትም ከባህርዳርና ከጎንደር ዩንቨርስቲ ውጪ እንዳትልኩት እዚያው በክልላቺሁ አስቀሩት በተለይ ኦሮምያ ክልል ልጆቻቺሁን አትላኩ ባይማሩ ይቅር እንጂ ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምረልህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏

    • @ነፃነትጎንደሬዋ
      @ነፃነትጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
      @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 3 ปีที่แล้ว +1

      እነዛ አውሬዎች ጋር መሄድ የለበትም እዛው አማራ ክልል ነው መ ማር ያለበት የኮራ ያማረ ዪኒቨርስቲ ዎች አሉን እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሀሳብሽን በቅንነት ነው የምደግፈው

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 3 ปีที่แล้ว

      Tikikil

    • @alametube2428
      @alametube2428 3 ปีที่แล้ว

      ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪወች ከክልላቸው አይወጡም የትምርት እድል ብለው ውጭ ሀገር ካላኩት በስተቀር

  • @Ka0358
    @Ka0358 3 ปีที่แล้ว +8

    He is very matured , he can be a good example to for most Ethiopian student ! I wish you luck for ur future !!

    • @zt9549
      @zt9549 3 ปีที่แล้ว

      AMEN

    • @tomwie3253
      @tomwie3253 3 ปีที่แล้ว

      Bzu gizia gobez temariwoch matured nachew. Yihn ene hulem yemayewu new.

  • @bino7916
    @bino7916 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያሳድግህ
    ለእኔ ጥሩ አስተማሪ ሆነሀል። የአንተን ውጤት እደግመው ይሆናል

  • @kancigashu3600
    @kancigashu3600 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናው በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @tsegenetasfa1144
      @tsegenetasfa1144 3 ปีที่แล้ว

      የመስቀሉ ባለቤት ማተብ መስቀልህ ጌጥ የሆነህ ፈጣሪ ደጉን ጊዜ አምጥቶ ምኞትህን ለመተግበር ያብቃህ ።በዚህ ዘመን እንኳ እንደዚህ አይነት የአማራ ልጆችን ባታቀርቦቸው ይመረጣል እፉኝቶች ይከታተሉአቸዋል ትልቅ ደረጃ ሲደርሱ ደግሞ አማራነህ ተብሎ የጎጃም ምድር ያፈራችውን ፓይለትነት ተሽቀንጥሮ የሚወረወርበት ለሀገር ውለታ በመስራታቸው ውለታቸው መገደል ሆኖ እነ ኢንጅነር ስመኘውን ቀርጥፈው የሚበሉ ሌሎችም በርካታ በቁጥር መግለፅ የሚታክት የአማራ ሙህራንን እየተከታተሉ እባቦች ባሉበት ጊዜ እና ዘመን ተደብቀው ይህን ጊዜ ቢያሳልፉት ነው የምመርጠው ።ሳምፕልነታቸውን ሳይሆን የሚማሩበት ህይወታቸውን ለማኮላሸት ነው የሚመክሩባቸው ።አምላክ ይጠብቅህ እንዳንተ ያሉ ብዙ አሉ እና ለዝች ሀገር ወደፊት ታስፈልጓታላችሁ እና አምላክ ሆይ ጠብቅልን።

    • @amsaleashene1029
      @amsaleashene1029 3 ปีที่แล้ว

      Mulu sew ende hasabeh endemaye kef yadergeh

  • @technewflix
    @technewflix 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍጻሜህን ያሳምርልህ የኔ ጀግና!

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል ይባስ ደግሞ ደስ ያለኝ ማዕተባችሁ ነው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ ለቁም ነገርሰአብቃህ በርታ በርታ ጀግና ነህ የኔክንድ

  • @mube8885
    @mube8885 3 ปีที่แล้ว +1

    Berta Wondemalme Egzabhaere ka Antegere Ghiberti🙏🙏🙏❤️❤️❤️💕💕🌺☘️♥️🌷🌿🌸🌷

  • @መቅደሰወለተሰንበት
    @መቅደሰወለተሰንበት 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 3 ปีที่แล้ว +11

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ ብዬሀለሁ እኔ በአንተ ኮራሁ በርታ

  • @getnetmekonnen8262
    @getnetmekonnen8262 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ የነገዋን ኢትዮጵያ ተረካቢ ትውልድ ነህ አይዞህ ጎበዝ

  • @michaeldaniel9472
    @michaeldaniel9472 3 ปีที่แล้ว

    አማራ ጀግና፣ምሁር ፣በተፈጥሮ በእዉቀት የታደለ ህዝብ ነዉ!!!
    ድል ለአማራ ህዝብ!!!

  • @ManayeAdela
    @ManayeAdela 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ይሄ ነው፤ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ

  • @habtamuamogne7104
    @habtamuamogne7104 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናው የሃገሬ ልጅ ኮርቸብሃለሁ

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 3 ปีที่แล้ว +2

    Wonderful 👏 I'm proud of you brother!!! Keep it up !!!

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምረው ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ ከመንገድህ አምላክ ይቅደም በሕይወትህ እግዚአብሔር ያዝ ፈተና እንዳይበዛብህ።

  • @mrvip3641
    @mrvip3641 3 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአሏህ አላህ ይጠብቅህ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እግዚአብሔር አምላክ የምኞትህን ያሳካልህ ጀግናችን

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርታ ወንድማችን አላህ ጥሩ ደርጃ ያድርስህ

  • @davidorsa4406
    @davidorsa4406 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless him. He is humble and wise kid!!! More success to you and good luck!!!!

  • @kfnmobile325
    @kfnmobile325 ปีที่แล้ว

    እግዚ አብሄር እትልቁ ዴረጃያድርስሕ❤❤❤❤

  • @amuna794
    @amuna794 3 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ከአስብከው በላይ ያድርስህ

  • @eembttiwitrwitr4282
    @eembttiwitrwitr4282 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ በፀሎት በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ቤተሰቦችንም እግዚአብሔር ይጠብቅህልህ

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 ปีที่แล้ว

    Gobez ETHIOPIAN! We honour & LOVE ❤️❤️❤️ You! Have a bright future!

  • @mahlu429
    @mahlu429 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ በርታ እግዜአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ::

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
    @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እዉቀትህን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @DA-uz6ib
    @DA-uz6ib 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አልህ ጀግና አላህሁሉንም ያመቻችልህ ወድሜ

  • @madesign21
    @madesign21 3 ปีที่แล้ว

    ❤️እንዲህ አፈር ልሰው ተምረው ኦሮሚያ ሄደው ስቃያቸውን ይበላሉመጨረሻህን ያሳምር ጀግና ነህ አማራ ጀግኖች ነበሩት አሉትም ይኖሩታልም💪🏽

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 3 ปีที่แล้ว +1

    Yena gobez berta tilek bota tedersaleh Egzaber yerdah abatu🙏🏼🙏🏼🙏🏼👍👍👍

  • @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ
    @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ 3 ปีที่แล้ว +7

    አቦ ይመቻህ የእኔ ውድ

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
    @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜህን ያሳምርልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ለሀገርም ለወገንም የምትጠቅም ያድርግህ አሜን ዐማራ እኮ ባለ ምጡቅ አእምሮ ነው ሁሌም 1ኛ በቃ ደረጃው ይኸ ነው አይሳካላቸውም እንጅ ለዚያም ነው እነዚያ አራዊቶች ሊያጠፋት የተነሱት ፈጣሪ ያጥፋቸውና

  • @girmayemekuria7772
    @girmayemekuria7772 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ለትልቅ ቦታ ያድርስህ ማለቴ እስከ ፍልስፍና/PhD ድረስ ለመኸድ እቅድና አቋም ይኑርህ ከዚያም ለቤተሰብህና ለሀገርህ ቁምነገር ለመስራት ያብቃህ።

  • @Fano44
    @Fano44 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናዬ እመብርሀን ከዚህ በላይ ከፍ ታረግህ

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 3 ปีที่แล้ว

      ጀግናዬ እመብርሀን ከዚህ በላይ ከፍ ታረግህ

  • @destad3717
    @destad3717 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ጎበዝ እግዚያብሔር ይርዳሕ

  • @mekkiaabdella1178
    @mekkiaabdella1178 3 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜእናጤናይስጥ ብርታአይዝህ ግበዝ መልካሙን እመኘለሁ ለመላውቤተስብ

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 3 ปีที่แล้ว

    የሰማይ አምላክ ከክፉሁሉ ጌታ ይጠብቅህ ለተመኘህዉ ምኞት ጌታ ያድርስህ .

  • @sabaset5538
    @sabaset5538 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ባለ ማህተቡ በርትልን የአማራ ጀግና

  • @fozeendris801
    @fozeendris801 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔውድ አላህ ጥላ ከለላ እሱ ያግዝህእደግተመንደግ

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 3 ปีที่แล้ว

    ዎው አግዚአብሔር የጥብቀዉ ያስበበት ቦታ የደርስ የ ኢትዮጵያ አንቁ ነው