Ethiopia: በኢትዮጵያ ሎተሪ ደርሷቸዉ ያልተገኙ ሰዎች አሳዛኝ ታሪች። |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • @SamiStudio #Ethiopia #MesseResort #መሴሪዞርት
    ያልተገኘዉ 20 ሚሊየን ብር ሎተሪ አሸናፊ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

ความคิดเห็น • 40

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 ปีที่แล้ว +3

    እረ ቆይ በማሪያም ፍቅረኛዬ ቆርጦ ነበር ግን አላሳየም ነግሬዋለሁ እዲያሳይ ምናለ የኛ በሆነ ድህነት ደና ሰንብን ነበር

  • @maysatedy2468
    @maysatedy2468 3 ปีที่แล้ว +6

    እርግጠኛ ነኝ ሰዉየዉ ወይም ሴትዮዋን ከወጣ በሀላ ገለዋቸዉ ይሆናል

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 3 ปีที่แล้ว +1

      አልታወቀም ገና የማን እደሆነ እንዴት ሊገደሉ ይችላሉ

  • @yerotesfaye2446
    @yerotesfaye2446 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ለመናገር ሎተሪ በመቁረጥ ያጠፋሁት ሁሉ ገንዘብ ከአመታት ብዛት እንደ እቁብ ሆኖ ደርሶኝ ሊሆን ሥለሚችል እኔ ተሥፋ በመቁረጥ ቼክ ማድረግ ለረጅም ጊዜ ትቼ ነበረ ዛሬ ግን ቆጨኝ እግዚአብሔርን እምትፈሩ ከሆነ ሥጡኝ እድሉ የኔ ነበር አራት ነጥብ ።

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት ይሆን እንዴ እድለኛው ሎተሪ መቁረጥ ውስጡ ነው

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 ปีที่แล้ว +8

    መጥፊያቸው ይሆናል ስትሉ አንድ ታሪክ አስታወሳችሁኝ፣ ከአመት በፊት በውጪ ሀገር የሚኖር ኢትዮ--- 50ሚሊዮን ዶላር ደርሶት በዚህ ገንዘብ ኢትዮጵያ ሄጄ ነው ምሰራበት ብሎ ሄደ፣ ሌቦች እጁላይ ያረገውን ሰአት ለመቀማት ብለው ገደሉት።

    • @zedamsalu4337
      @zedamsalu4337 3 ปีที่แล้ว

      ያሰገድሉሃል የተም ብትሂድ. ብዙ ታሪክ አለ 50m

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል እኔም ሰምቸዋለሁ ታሪኩን እፍፍፍፍፍ እኔስ ለወደፌት እንዴት ነው የምንኖረው

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 ปีที่แล้ว +2

    ዉድ የመደም ቅመሞች እኔም የመደም ሸቀለ ነበርኩ ግን አሁን ሀገሬ ገብቼ መደም ሆኜሀሎ ቸነሌን ታጎበኙ አበረተቱኝ

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 3 ปีที่แล้ว

      Des yilalEnkan Des alesh

  • @emebettekalign7666
    @emebettekalign7666 3 ปีที่แล้ว +4

    ሎቶሪውን ሳልቆርጠው ኪሴን ፍተሽኩኝ ሚዲያ አይከታተሉም ይሆናል የት ይሆን ያሉት

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 3 ปีที่แล้ว +5

    ደብረ ፂ ጋ ይሆናል ትንሽ ጠብቁ

  • @nawal5119
    @nawal5119 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁን እድለኛው መምጣቱ አይቀርም ሁሉም በየቤቱ እየፍላለጉ ነው

  • @mekidesmekides9403
    @mekidesmekides9403 3 ปีที่แล้ว +5

    ከምር እኔ ቆርጬ ሎተሪው ጠፋብኝ ብፈልገው አጣሁት ተውኩት ለኔ ወቱ ይሁን እንዴ😃

  • @EMU918
    @EMU918 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ቆርጨ ነበር ግን ለእህቴ ሰጥቻት ነበር የመጠሁ አላሳየችው ይሆን ለኔ ይሆን የደረሰኝ ግን አይመስለኝም

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 ปีที่แล้ว

      ክክ🥺😃😃😃😃😃😃

  • @Melesebuta-hb1ox
    @Melesebuta-hb1ox ปีที่แล้ว

    ውይ

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w 3 ปีที่แล้ว +1

    እናተ ባለ 2 ሚሊዮኗ እኔ እሆን እንዴ ኧረ ቆይ ኪሴን ልፈትሽ😘

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 3 ปีที่แล้ว

    amen💚💛❤amen3

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 3 ปีที่แล้ว

    አሁን ሌላ የሚቆረጥ አለ ወይ? እንድንቆርጥ

  • @user-gi2qj2un7p
    @user-gi2qj2un7p 6 หลายเดือนก่อน

    Siqorti inji hixa siwexa Anageru
    Iye taweqe newu😢

  • @gizachewbirhanu1646
    @gizachewbirhanu1646 ปีที่แล้ว

    Hi 👋

  • @user-kd2dj8fz9k
    @user-kd2dj8fz9k 8 หลายเดือนก่อน

    ቁጥሩ የታለ በጉልህ ይፃፍ

  • @betitube12
    @betitube12 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አለ ለማዳም ቅመሞች ቢደርስን ኪኪኪ
    ባለ እድለኛ የየት ነህ ህ

  • @user-fq4jz6xr9j
    @user-fq4jz6xr9j 15 วันที่ผ่านมา

    እኔ 20000 ሸህ ደረሶኛል ብዬ በአንድ ቁጥር መሃለ ገበ ተነደድኩኝ ምንም ማድረግ አይቻልም

  • @godislove5271
    @godislove5271 3 ปีที่แล้ว +1

    የት አገር ላይ እንደተሸጠ አይታወቅም?

  • @user-jq8gk4rc5n
    @user-jq8gk4rc5n 3 ปีที่แล้ว +1

    ለኔ ስጡኝ ግማሹ ይበቃኛል 😆😆😆

  • @user-gr5qr5jk6h
    @user-gr5qr5jk6h ปีที่แล้ว

    ትልቅ ውስጥ ነው ለምን ብትሉ ይደውሉ ነበር

  • @wehabenekatibeb5182
    @wehabenekatibeb5182 6 หลายเดือนก่อน

    አትልፉ ውሐወሰደው

  • @chombe9555
    @chombe9555 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere kutirun ngerugn

    • @akihaile144
      @akihaile144 3 ปีที่แล้ว

      Abel brhanu tube kutrun negral eht

  • @user-gr5qr5jk6h
    @user-gr5qr5jk6h ปีที่แล้ว

    ስንት ጊዜ ቆርጣነው

  • @kiki7863
    @kiki7863 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere bakchwe flgw

  • @maqdas4480
    @maqdas4480 3 ปีที่แล้ว

    ባለቤቴ ሣይሆን አይርቅም ይመጣል

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 ปีที่แล้ว +1

    0216 88 4 እረ ወዴት ናችሁ ባለ እድለኛ እረ ኡኡኡኡ

  • @tadelechgoshu4509
    @tadelechgoshu4509 3 ปีที่แล้ว +2

    0216884 የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ሃያ ሚሊዮን አሸናፊ የወጣለት ሰው ጠፋ ቶሎ በል (በይ) 15 ቀን ብቻ ቀረው ቀኑ ሊያልፍ!!!!!!!