ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ጥሩ የምትመሰገን ጥሩልጅነህ እግዚያብሔር ያሰብከውን ያሟላልህ።
ውይ የኔ ጀግና ምነው የንተን ሩቡን አምጥቼ በነበሩ ውሳኔዬ ስደት አይሆንም ነበር ግን ይሁን ትምህርት እድሜ እይገድብም የትምህርት ፍልጎት ውስጤ አለ እግዚአብሔር በሰላም።ሀገሬ ገብቼ ምንም እንደ ዮሴፍ ባልሆንም ግን ፍላጎቴን ምኞቴን አሳካለሁ የተማረ አይወድቅም ትል ነበር አያቴ እና ዮሴፍ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ትምረህ ያተማሩትን ለማስተማር ሀገርህንም እንድትጠቅም ተስፋ አለኝ በቃ ደስ ብሎኛል
Let God be with you, help achieve your dream and bless you.
እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ የሄድክበትን አላማ አሳክተህ በሰላም ወደ ሀገርህ ተመልሰህ ሀገርህንና ህዝቦቿን የምታገለግል ያድርግህ በሄድክበት ሁሉ እመብርሀን ትከተልህ
አሜን(3)
ጎበዝ ይሄን ጀግናችን ጠብቁልን የአማራ ሙህራንን የማይወዱ አሉ አገር እስኪረጋጋ። ጠብቁት አደራ
i Am proud of you my brother, definitely you will be successful person. I wish you best and bright future. you are my hero.
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ከአማራልጆች ብዙ እንጠብቃለን በርታ
በጣም ፣በጣም የሚገርም የምጡቅ ዓዕምሮ ባለቤት መሆኑን አገላለጹ በራሱ ይመሰክራል!! ከእግዚአብሄር ጋር ይሄ ልጅ የደ/ማርቆስ ወይም የአማራ ክልል መኩርያ ብቻ ሳይሆን ከሀገርም አልፎ የአህጉራችን ብርቅዬ ልጅ ብሎም የአለማችን ዕንቁ ሙህር እንደሚሆን ሙሉ ዕምነት አለኝ!! ጋዜጠኛውም ያዘጋጀኽው ፕሮግራም በህይወትህ ውስጥ ከሰራሃቸው ትልልቅ እና ታሪካዊ ስራዎች አንዱ እንደሚሆን አስባለሁ!! ዮሴፍ ፡-እግዚአብሄር ጤናውን ሰጥቶህ ቤተሰቦችህንና አገርህን የምትጠቅም ያድርግህ!!
እናመሰግናለን ATV
He inspire me
እግዚአብሔር እውቀትን ጥበብን አብዝቶ ይጨርምልህ አሁን የሄድክበት አላማ ትሳክቶልህ ለቅድስት ሃገርህ ለወገንህ ለራስህም። ተጠቃሚ ጠቃሚ ያድርግህ እግዚአብሔር
በጣም ጎበዝ ልጅ መጨረሻክን እግዚአብሄር ያሳምረው ዮሴፍ በጣም ደስ የሚል ልጅ
የኔ አንበሳ እግዚያብሄር ፍፃሜህን ያሳምረው
እንኳን ደሥ አላችሁ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
እናመሰግናለን የእኛ አንበሳ የአማራ እናት ትውለዲ ሁለት መንታ ጠላታችን ወያኔን ያጥፍልን
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አገርና ወገን ጠቃሚ አያድርግህ በጣም ታኮራልህ መልካም እድል እመኝልሃለው ወንድሜ
ዋው እጅግ በጣም ጀግና ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ።።።።።
thank u Tesfish, God bless u Jossy!!!!!!!!!!!
የደብረ ማርቆስ ምርጥ እንቁ ልጅ በርታ
መሀፀነ ወርቅ እናት ምናለ መንታ መንታውን ይውለዱ አረ በጣም ደስይላል
ተባረክ
weyina endati desi yilali egizeabihar amilak yehasabikin yimulaliki amen kerasiki alifo lebatesebi lehager lewegeni yemitihoni yarigihi fetare amen amen amen b ewineti betam new yetedesetikuti yeEthiopia kurati endemitihon bale mulu tesifa negn fetare kekifu negr hulu yitebiken edima na tana yisitiki yosafi enawigawi amen amen amen
እግዚአብሔር ይርዳህ ያሰብከውን ያሳካልህ በጣም ነው ደስ የሚለው አይዞህ በርታ ።
May God be with you
Bedenb tichilalihi egiziyabhir yasakalishi
የኔ ጀግናእግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ
Allahyasakalih.wendim
anbesa neh egziabher kante gar yihun amhara massmidia enamesegnalen
በጣም አሪፍ ውጤት ጎበዝ
ታደርገዋልህ ይሳካልሀል
በርታ ልን አቦ
ውጤት ያላችሁ ተማሪወች በሥኮላር ሽብ ሞክሩ በጣም አድቫቴጅ አለው
betam des yilal
College work.board
wedmachen egzabhir mchrshawen yasamerlhi
brilliant
Ye ethiopia mere brehon melekam neber
አንተ ተምረህ የአማራ ህዝብና ኢትዮጵያውያን እንደምትጠቅም እርግጠኛ ነኝ ይቅናህ
Yet derso yehon
America hedual
ጠብቁት አደራ
አማራ ትቪ የአማራ ህዝብ ወይሥ የኦነግ ሸኔ ነው የምታውቁ ስውች አሳውቁን የአማራ ህዝብ የሚጨርሰው ኦነግ ሸኔ የሚጨፈጭፈው የማትዘግቡት በምን ምክኒያት ነው
ኮራሁብህ
በጣም ጥሩ የምትመሰገን ጥሩልጅነህ እግዚያብሔር ያሰብከውን ያሟላልህ።
ውይ የኔ ጀግና ምነው የንተን ሩቡን አምጥቼ በነበሩ ውሳኔዬ ስደት አይሆንም ነበር ግን ይሁን ትምህርት እድሜ እይገድብም የትምህርት ፍልጎት ውስጤ አለ እግዚአብሔር በሰላም።ሀገሬ ገብቼ ምንም እንደ ዮሴፍ ባልሆንም ግን ፍላጎቴን ምኞቴን አሳካለሁ የተማረ አይወድቅም ትል ነበር አያቴ እና ዮሴፍ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ትምረህ ያተማሩትን ለማስተማር ሀገርህንም እንድትጠቅም ተስፋ አለኝ በቃ ደስ ብሎኛል
Let God be with you, help achieve your dream and bless you.
እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ የሄድክበትን አላማ አሳክተህ በሰላም ወደ ሀገርህ ተመልሰህ ሀገርህንና ህዝቦቿን የምታገለግል ያድርግህ በሄድክበት ሁሉ እመብርሀን ትከተልህ
አሜን(3)
ጎበዝ ይሄን ጀግናችን ጠብቁልን የአማራ ሙህራንን የማይወዱ አሉ አገር እስኪረጋጋ። ጠብቁት አደራ
i Am proud of you my brother, definitely you will be successful person. I wish you best and bright future. you are my hero.
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ከአማራልጆች ብዙ እንጠብቃለን በርታ
በጣም ፣በጣም የሚገርም የምጡቅ ዓዕምሮ ባለቤት መሆኑን አገላለጹ በራሱ ይመሰክራል!! ከእግዚአብሄር ጋር ይሄ ልጅ የደ/ማርቆስ ወይም የአማራ ክልል መኩርያ ብቻ ሳይሆን ከሀገርም አልፎ የአህጉራችን ብርቅዬ ልጅ ብሎም የአለማችን ዕንቁ ሙህር እንደሚሆን ሙሉ ዕምነት አለኝ!! ጋዜጠኛውም ያዘጋጀኽው ፕሮግራም በህይወትህ ውስጥ ከሰራሃቸው ትልልቅ እና ታሪካዊ ስራዎች አንዱ እንደሚሆን አስባለሁ!! ዮሴፍ ፡-እግዚአብሄር ጤናውን ሰጥቶህ ቤተሰቦችህንና አገርህን የምትጠቅም ያድርግህ!!
እናመሰግናለን ATV
He inspire me
እግዚአብሔር እውቀትን ጥበብን አብዝቶ ይጨርምልህ አሁን የሄድክበት አላማ ትሳክቶልህ ለቅድስት ሃገርህ ለወገንህ ለራስህም። ተጠቃሚ ጠቃሚ ያድርግህ እግዚአብሔር
በጣም ጎበዝ ልጅ መጨረሻክን እግዚአብሄር ያሳምረው ዮሴፍ በጣም ደስ የሚል ልጅ
የኔ አንበሳ እግዚያብሄር ፍፃሜህን ያሳምረው
እንኳን ደሥ አላችሁ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
እናመሰግናለን የእኛ አንበሳ የአማራ እናት ትውለዲ ሁለት መንታ ጠላታችን ወያኔን ያጥፍልን
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አገርና ወገን ጠቃሚ አያድርግህ በጣም ታኮራልህ መልካም እድል እመኝልሃለው ወንድሜ
ዋው እጅግ በጣም ጀግና ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ።።።።።
thank u Tesfish, God bless u Jossy!!!!!!!!!!!
የደብረ ማርቆስ ምርጥ እንቁ ልጅ በርታ
መሀፀነ ወርቅ እናት ምናለ መንታ መንታውን ይውለዱ አረ በጣም ደስይላል
ተባረክ
weyina endati desi yilali egizeabihar amilak yehasabikin yimulaliki amen
kerasiki alifo lebatesebi lehager lewegeni yemitihoni yarigihi fetare amen amen amen b ewineti betam new yetedesetikuti yeEthiopia kurati endemitihon bale mulu tesifa negn fetare kekifu negr hulu yitebiken edima na tana yisitiki yosafi enawigawi amen amen amen
እግዚአብሔር ይርዳህ ያሰብከውን ያሳካልህ በጣም ነው ደስ የሚለው አይዞህ በርታ ።
May God be with you
Bedenb tichilalihi egiziyabhir yasakalishi
የኔ ጀግና
እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ