ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ሰላም ለአገራች ሰላም ለአለምሁላ
እንኳን አብሮ አደረሠን ቤተ ተዋሕዶ ወገኖቼ አሜን አሜን አሜን
አርአዬ ተባረክክ እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚኦ አውጣን ከፈተና በጣም ከባድ ግዜ ነው ሁሉም በእምነቱ ተግቶ መፀለይ ነው ያለብን እግዚአብሔር ይበርታን !!
ትክክል ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይሁነን
የሚገርም ነው! ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ😊
ፍልሚያችን ከመስቀሉ ጠላት ጋር ነዉና በርትተን እንፀልይ🙏🏽
የኔውድ ላንተም ሰላም ፍቅር ምህረት ቸርነት ይቅርታ ይሁንልህ ፈጣሪ እንዳንተ ያለ ለአገሩ ለወገኑ ለእምነቱ ተቆርቆሪ ሰው ያብዛልን ፈጣሪ አንደበት ይሁንህ❤❤❤❤
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዘንድሮ መናገር አንችልም 🙈🙊🙉😭
ደግሞ ሴት ገነት አይገቡምበፈጣሪ ስራ መግባት ጀመሩእረ ወገን የምናወራዉና የምንሰራውማወቅ አልብን ወገን ሆይከክፋት አኒቆጠብ
እንኳን አብሮ አደረሰን
🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
የኔ እናት አርዓያ ልብህ አውልቅ ብሎህ ነው ወንድሜ የኛ ነገር ጫት ያቃቅማል ❤❤❤❤
መቼም፡ አይተን፡ የማናውቀው፡ የእምነት፡ እንቅስቃሴና፡ ድንቅ፡ ቃሉን፡ መ፡ ቅዱስን፡ መስበክ፡ ኦርቶዶክስ፡ ጀምራለች፡ በርቱ፡ በርቱ፡ ብለናል!!!
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
የፍትህና የእውነት ሀገር ኢትዮጵያ ናት!እኔን ጡትአትብታ ያሳደገችኝ ኢትዮጵያዊቷን በረካ ናት!አዛን ያለው ኢትዮጵያዊ ቢላብ ነው!(ነብየ መሐመድ(ስ.ዐ.መ)
ፀሎት ፀሎት ፀሎት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እሜን እሜን እንኳዋን እብሮ እደረስን
ኒቃብ ሲከለክሉ ኦርቶዶክስ ላይ እንደሚመጡ እርግጠኛ ነበርኩኝ ነገ መስቀል አታደርጉም ይባላል አንድላይ ማስቆም ነው ያለብን
ወዴት እየሄድን መሆኑ አልተረዳም እንዴ ህዝብ ወደ አዲሱ አለም ስረአት እየተጓዝን ስለሆነ ገና ብዙ ነገር ይከለከላል
ምን ጉድ ናቸው 😢😢😢😢😢
ሰለሀገር ግድ ስለሌላቸው ስለነጠላ ማሰቢያ ጊዜው አይመስለኝም እኛ አሁን የሚያሳስበን የሀገራችን ሰላም ነው
አንተን ግድ ላይልህ ይችላል እኛግን ከእምነታችን ፅናት ሰለሃገራችን ፍቅር ብቸኛ መገለጫችን 💚💛❤️ለተዋህዶ ልጆች ነጠላ መለያችነው✝️
Its must and no one can escape ....
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን። የሚገርም ነው ጭር ሲል አልወድም ናቸው በቃ ይህ መንግስት???!!! ምን አርጉ ነው ምትሉን ብዙ ማለት ፈጌ ነበር ግን በገንኩ ሳስበው ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣቹ
አርአያ በብዙ ሀሳቦችህ እስማማለሁ በዛሬው ላይ ግን ከአንተ የተለየ ሀሳብ ነው ያለኝ :: መቼም ዩዩኒቨርስቲ ተማሬዎች ከፍ ባለ ደረጃ የሕይወትን ጎዳና የሚጀምሩበት ቦታ ትምህርት ብቻ ሳይሆን ከተለያየ ሰው ጋርና በተለያየ ዓለም ሊሰማሩ ይችላሉ ታድያ ስርአት መማር ምኑ ያስከፋህ የትም ቦታ dress code አለ ፀሎትም ቦታ አለው በተለይ በምሀበር ሲሆን እዚህ አሜሬካም አለባበስ ስርአት መያዝ አለበት የአንድ ሀይማኖት ብቻ የሚያንፀባርቅ መሆን የለበትም እላለሁ ከይቅርታ ጋር 🙏
ሰላም አርአያ ነጠላ ከምግብ ጋር ምን ያገናኘዋል ጋቢ ለብሶ ከፈለገ ይምጣ ሌላ አላማ ከሌለው በስተቀር ልጆቹ ን እግዚአብሔር የበርታቸው ያጽናቸው ሲሊፐር የሚከለከለው ኬጂ ነው ለመጫወት ለመሯሯጥ ስለማይመቻቸው እንጂ ወደፊት ሀገርን ለሚረከቡ ወጣቶች አይደለም ምነው የመጡበትን አላማ ባግባቡ ትምህርታቸውን አስተምሩ
እግዚአብሄር ከፈቀደ እስኪ ወደ ደሴ ኑ
ለትምርት ፖሊሲ ልንታዘዝ ይገባል
ወዴት እየሄድን መሆኑ አልተረዳም እንዴ ህዝብ ወደ አዲሱ አለም ስረአት እየተጓዝን ስለሆነ ገና ብዙ ነገር ይከለከላ
ወቼ ጉድ አይሰማ አይታደርም !!ዮኒቨርሲቲው ወዴት ወዴት ነው ?
በሰይታጣ ኒ ዝም ተከበናል እኮ እኛ ነን ማመን ያቃተን!!!
እውነት ነው እራሳቸው ሄደው ይዩ ጸበሉን
ተው አራያ ካንተበላይ እነሱ የውቃሉ የትምርት ስረአትን ስነስርአት
የፉክክር፡ ኃይማኖተኞች፡ ስለበዙ፡ ከእውነተኛም፡ የእምነት፡ መርሆ፡ ርቀናል! ረብሸኛ፥ እልከኛ፥ ስድብኛ! ዩኒቨርስቲ፡ የእምነት፡ ቤት፡ ወይስ፡ አካዳሚ፡ እውቀት፡ መሸመቺያ???አገሬ፡ በእምንት፡ ዓይነቶች፡ ሙሉ፡ ነች፡ሆኖም፡ ግን፡ የባሕል፡ እምን
ዘንዶው ት/ቤቶችና ዮኒቨርሲቲ ውስጥ እራሱን እየገለጠ ነው
አምና ህጉ በፓርላማ ሲፀድቅ day 7 tubእሚሰረው ልጅ እየጮኸ ነበር ሰሚ የለም እንጅ።
ከጀርባ መጠናት አለበት
አርአያ አንዳንዴ ታስቀኛለህ አንዳንዴ ታሳዝነኛለህ የመላዕክት ጾታ ንገሩን ላልከው ነገ እየሱስ ነገረኝ ብለው ይዘውልህ ይመጣሉ
IMF እኮ ኢትዮጵያን ስለሚወድ አይደለም ብድር የሰጠው.. እነሱ ብዙ አጀንዳ አላቸው አብይም የኢትዮጵያን ህዝብ ሸጧል!! ህዝብም እንቅልፍ ላይ ነው በኃላ ግን ሲነቃ ምን ጉድ ነው ይላል!!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ያለበት ነጠላ ገና ያሰቃያቸዋል
የሰለጠነው፡ ዓለም፡ መታወቂያ፡ ትቶ፡ በእጅህ፡ አሻራ፡ ቢሮህ፡ ትገባለህ! ይህቺማ፡ ምናላት፡ ገና፡ ይመጣልሃል!
ኦርቶዶክስ ገና እንበዛለን
ፕ/ሩ፤ ያሳዝኑኛል፡ ለሰላም፡ ብለው፡ ይሆን፡ ድብልቅልቅ፡ ያለ፡ ታሪክ፡ ጻፋ! ፕ/ር፡ እምነቶ፡ ክርስትና፡ ከሆኑ፡ አ፡ ኪዳንን፡ ያንብቡ! ቅ፡ ድ፡ ማርያም፥ ሳራ፥ ርብቃ.... ሴቶች፡ ባይኖሩ፡ ቀውስ!
እግዚአብሔር ይስጥህ እኮ ለዚህ ነውእዮ ጩፋ እሚራገጠው
እዩ ጩፋ ብለህ ያሳየኸው ሰው እዩ መሆኑን በምን እርግጠኞች መሆን እንችላለን? ምክንያቱም ሙሉ ፊቱ አይታይም ፣ ሁለተኛ ደሞ ጀርባው እንጂ ፊት ለፊት አልታየም ሌላ መነጽር ስላደረገ ማንነቱ ለማወቅ አይቻልም።
ኢየሱስ፡ በቃሌና፡ በእኔ፡ ብታፍሩ፤ እኔ፡ በሰማዩ፡ አባቴ፡ ፊት፡ አፍርባችኋለሁ! ነብይ፡ እዩ፡ ጩፋ፤ በእግዚአብሔር፡ የተመረጠ፡ በአጋንንት፡ ላይ፡ የተሾመ፡ ነው! አርአያ፡ ቴክኖሎጂ፡ አልገባሕም!
ኧረ በፈጣሪ እዩ ጬፋ በእግዚአብሔር የተመረጠ ከማለት ይልቅ አጋንንት ነው የሾመው ማለት ይቀላል
አቤቱ ፈጣሪያችን መጨረሻችንን አሳምርልን
Menafikan wererun
የማታውቀው ዩኒቨርሲተሪዎች ጋር ገብተህ አትፈትፍት ዩኒቨርሲቲዎች የብዙ እምንት ተከታይ ተማሪዎች ያሉበት ተቋም ነው፡፡ ተማሪዎች ከቅጥር ግቢ ውጭ የፈለገውን መልበስ ይችላሉ ወደ ግቢ ሲገቡ ግን ነጠላውን ሰብስበው እንዲይዙ ይደረጋል፡፡ እና ምን ይጠበስ ታዲያ!! ዩኒቨርሲቲዎች ትውልዱ ዘመናዊ ትምህርት ተምሮ አገርንም እራሱንም እንዲቀይር የሚጥርባቸው ተቋማቶች እንጂ ድቁና ወይ ቁርአን ሊያስተምሩ ግዴታ የለባቸውም፡፡
ባክህ አታካብድ ዩንቨርሰቲ ለመማር እንጂ ሊያሰቀድሱ አይገቡም ምንማለትነዉ በየጊዜዉ የምታመጣዉን አጀንዳ አሰተዉል የማይሆን አታዉራ
Ante jezba menafik egzeyabher hulum bota ale behedkbet mamesgen alebh endate dankera kalhone aychalm
አንተም ጌ ሳትሆን አይቀርም
ደግሞ ሴት ገነት አይገቡምበፈጣሪ ስራ መግባት ጀመሩእረ ወገን የምናወራዉና የምንሰራውማወቅ አልብን ወገን ሆይከክፋት መራቅ አለብን
አሜን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ሰላም ለአገራች ሰላም ለአለምሁላ
እንኳን አብሮ አደረሠን ቤተ ተዋሕዶ ወገኖቼ አሜን አሜን አሜን
አርአዬ ተባረክክ እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚኦ አውጣን ከፈተና በጣም ከባድ ግዜ ነው ሁሉም በእምነቱ ተግቶ መፀለይ ነው ያለብን እግዚአብሔር ይበርታን !!
ትክክል ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይሁነን
የሚገርም ነው! ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ😊
ፍልሚያችን ከመስቀሉ ጠላት ጋር ነዉና በርትተን እንፀልይ🙏🏽
የኔውድ ላንተም ሰላም ፍቅር ምህረት ቸርነት ይቅርታ ይሁንልህ ፈጣሪ እንዳንተ ያለ ለአገሩ ለወገኑ ለእምነቱ ተቆርቆሪ ሰው ያብዛልን ፈጣሪ አንደበት ይሁንህ❤❤❤❤
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዘንድሮ መናገር አንችልም 🙈🙊🙉😭
ደግሞ ሴት ገነት አይገቡም
በፈጣሪ ስራ መግባት ጀመሩ
እረ ወገን የምናወራዉና የምንሰራው
ማወቅ አልብን ወገን ሆይ
ከክፋት አኒቆጠብ

ከክፋት መራቅ አለብን