ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እባካችሁ ቋንቋየነሽ ሚዲያዎች ለዚህልጅ እርዳታ ያስፈልገዋልና እስቲአድራሻውን አስቅእምጡልን ለብዙስዎችም ይድረስ ለህሊናው ስላምን ቢያገኝ የኔወንም እግዚአብሔር አይጥልህም አይዞህ በርታ
መጨርሻው ደምጽ የለውም በጣም አስተማሪ ታሪክ ነበር እንኳን ለአገር አበቃህ ወንድማቸን እወነትም ገነት ናት አገራቸን
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅነው እንዲህ ከፈላ ውሃ ያወጣል ። ለጠበቀህ ክብርና ምስጋና ይግባዉ
እግዚአብሔር እንኳን በሰላም ወደ ሀገርህ ገባህ እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን በሰላም ገባህ በተለይ እኤርትራዊው እትርፎሀል እዳትሄድ ሆሰፒታል እዳትበላእዳትጠጣ ይለህ በጣበጣም ባለውለታህነው ሰታመሰግን እኤርትራዎኖችም ብለህ ገዳም ሰትሄድ በፀሎት እሰባቸው ሁሉንም ሰዎች የረዱህንም ይረዱህንም ወድማችን 🙏🙏🙏እንኳን ላገርህ ይበቃህ
ወደ መጨረሻ አካባቢ ድምፅ አይሰማም የለውም እንደገና በምን እንስማው በጣም ጥሩ የሆነ ለወጣቶች አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ የህይወት ታሪክ ነው
እኳን አጋዝትነ አለምስላሴ በሰላም ወደሀገርክ አመጡክ በጣምነዉ ያሳዘነኝ ማርያምን እኔምሰዉሀገርነኝ ዉጭሀገር ሲባልተመችቶን የምንኖር ነዉየሚመስላቸዉ ስትመከራእደምናይ ሀገርን የመሰለየለም ድህነትን በፀጋተቀብሎመኖር ይሻላል
ወንድሜ እንኳን ለ ሀገረ አበቃ እግዚአብሔር እኛ እግዚአብሔር እሚፅየፈውን አጥብቀን እምንጠላ ነን ኢትዮጵያዊያን እንለያለን ለእግዚአብሔር እግዚአብሔር የቅጣት በትሩን ያነሳል በእነዚህ አፅያፊ ነገር እሚያረጉ ሀገሮች ላይ ይቀጣል እግዚአብሔር ቀጭም አምላክ ነው ዕለም በእግዚአብሔር እምትቀጣበት ግዜ ላይ ነን አሁን እሚሰማው እሚታየው ሁላ ዛሬ አለም ቅጣት ላይ መሆኗን ነው ቅጣቱም እየጠነከረ ይመጣል የኢትዮጵያም ትንሳኤዋ ይሁናል ስደት ወደ ኢትዮጵያውያ ሀገረ እግዚአብሔር ይሆናል እምናየው ነገር ሁላ ይቀየራል አባቶች የነገሩን ትንቢት ይፈፅማል የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይሁናል ይህን ትንሳኤዋን ለማየት የፁመ የፀለየ ከምንም በላይ ንሰሀ የገባ ይታደለዋል ያያል ይህ ከመሆኑ በፊት ግን ገዳይ አስገዳይ ዘረኛ አመናዛሪ ሌባ አጠቃላይ ለኢትዮጵያ ሀገር ፍቅር የሌለው በኢትዮጵያ ውስጥ መኖር አይችም ይጠረጋል ማስጠንቀቂያውንም እያየን ነው ስንቴ ነው መሬት የተንቀጠቀጠው አንድ ቀን አንድ የ መሬት መንቀጥቀጥ ሁሉን ይቀይራል እና በርትታቹ ፁም ፅልዬ ንሰሀ ግብ ከመጣው መአት እንድትተርፉ የ እመብርሃን አስራት ሀገር ትንሳኤዋ ደርሷል የትንሳኤው ሰው ይበለን. 💚💛❤️
በትክክል ንስሀ የግድ ነው
የኢንተርቪዉ አደራረግሽ በጣም የሰለጠነ የተከበረ አስተዋይነት ያለበት ነዉ። በርቺልን በጣም ጥሩ ይዘሻል። እግዜር ይጠብቅሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እግዚአብሔር ይመስገን ኡፍፍፍ ይከብዳል ጊን እግዚአብሔር ሕውያል ነው የደርሳባት ያቃል ሃጋር ማገባት ቀላላል ይመስላላል ዋንድማቺን ሁናካን ባሳላም ባጤና ዋዳ እናትክ ሃጋር ተመለስኩ ዉድ የተዋዶ ሁንቆች ሁንካን ላ ልቃ ሜላኩ ገናና ኃያሉ ቁዱስ ምካሄልን አመታዊ ኪክራ በሃል አዴረሳችሁ አዴረሰን 🙏🥰
እንኳን በሰላም ወደሀገር ገባህ እኔንም በሰላም ያግባሽ በለኝ
በአንተ ብዙ ነገር መማር ይቻላል ያለኝ ስራ ኑሮ ይበቃኛል ብሎ ለማመስገን አንዳንዴ ያለንን ጥለን ሄደን የባሰ ይገጥመናል መንፈሳዊ መሆንክ በብዙ ጠቅሞካል እግዚአብሔር ይመስገን ወተው መግባት ላልቻሉት እግዚአብሔር ይድረስላቸው💚💛❤
አው ወደ ገዳም ሂድ ውስጥ ያለው እምነት እና ፈጣሪን መፍራት ጠብቆካል ፈጣሪ ሁሉን ያስተካክላል ያለንበት ዘመን ክፉ ነው በዚ ዘመን አደለም አውሮፖ እዚ ሀገር እንኳን አውን አውን ታዎቂ አና በፍጥነት ሀብታም ከሚሆኑ ሰዎች ጀርባ ሰይጣናዊ ልምምድ አለ!! አይዞን ወንድሜ በአይን አውቅሀለው ሀዎሳና ዲላ አካባቢ
ወንድሜ እንኮን በሰላም በጤና ለአገር አበቃህ
እንኳን በሰላም ለሐገር አበቃህ የኔ ወንድም❤🙏ተመስገን
እንኳን ለሃገርህ አበቃህ ወንድሜ በፊት ግሪክ ያስተላለፍከውን ድሞጽ ነበር ብዙ ሰው አስጨንቆት የነበረው ሲጀመርም ሚክስድ ማርሻል አርት ለምነፈሳዊ ሰው ቀርቶ እንዴው ጭራሽ ለሰዋዊ ባህሪ አይመጥንም ደም ካላዩ ከሪንግ አይወጡም ለድገ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አይዞህ
ይህ ብዙዎችን ያስተምራል፣ በትላልቅ ሚድያም ታሪክህ ቢቀርብ ጥሩ ነው፣ ብዙዎች በዚህ መንገድ እያለፉ ይሆናል፣ ሠውየው አለመክሰሱ እራሱ እግዚአብሔር ሲረዳህ ነው፣ እድለኛ ነህ
ወንድም አንተ ነፍስህን አትርፈሃል እና ሀብታም ነህ። እግዚአብሔር ይመስገን!
እግዚአብኄር ይወድሀል ወንድምየ እግዚአብኄርን በልብህ ይዘህ ከብዙ መከራ አልፈሀል አሁንም ይጠብቅህ አይዞህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ህልምህ ተሳክቶልህ እንደምናይህ ተስፋ አረጋለሁ በርታልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያየ ልጆችሽን ሰብስቢን አሜንን አሜንን አሜንን
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ከ 29 ደቂቃ በኃላ ድምፅ የለውም
እንኳን ለአገርህ አበቃህ። እምነትህ አድኖሃል አሁንም እግዚአብሔር ከቀደመው ኑሮህ የተሻለ ህይወትን ይስጥህ
እውነትህን ነው ወንድሜ እኔ ፈረንሳይ ነው ያለሁት ከነልጆቼ ጎዳናላይ ተኝቻለው እውነት ነው ብዙ ኢትዮጵያዊ ጎዳናላይ ነው ያለነው ከኢትዮጵያ አገራቹ አትውጡ ሁሉም ነገር አርቴፊሻል ነው እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ
ግሪኮች በሉጥነት በደንብ ይታወቃሉ ጥሩ ትምህርት ነው!!!!
እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ወንድማለም❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ገባህ 🙏🙏🙏
እንድህ በሰላም ገብተ ሳየው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ወደ ሀገርህ በሰላም ገባህ ስላየው ደስ ብሎኛል❤
እንኩዋን በሰላም ተመለስክ ኢትዮጵያ ያለ ሰው ስትነግረው አይሰማም ካላየሁ ባይ ነው እኔ ሁሌም እዉነቱን ነው የምናገረው እነሱ ብር እራሱ ተሰርቶ የሚገኝ አይመስላቸዉም
እጅግ በጣም የሚያጓጓ ለሌላው ተምሳሌት ሊሆን የሚችል ቆራጥነት ነው ። የቋንቋዬነሽ ሚዲያ አዘጋጆች እንዴት ልትዘናጉ እንደቻላችሁ በባላቅም ወሳኝ የሆነውና አስተማሪ ወንዲሁም አጓጊዊ የሆነው ክፍል ሚውት(የድምፅ አልባ) ሆኗል።
እንኳን በሰላም ገባህ እንኳንም ለቤቱ አበቃህ
ጋዜጠኛዋ አይን አፋር ሆነሽ ግን ጎበዝ ነሽ ....ማፈርን አሸንፈሽዋል GBU
ሰብልዬ ይሄን የመሠለ interview ከተወሠነ ደቂቃ በኋላ ድምፅ የለውም መደገም አለበት
አንተን የመለሰ አምላክ እኔንም ለሀገሬ ያብቃኝ የሰው ሀገር ክፍ ነው😢😢😢
የዚህልጅ ታሪክ በጣም አስተማሪነው እንዴትአይነት ፅኑእም ነትነው እግዚአብሔር ይመስገን ለሃገርህ ያበቃህ ኧረእንርዳው እባካችሁ አድራሻውን አሳውቁን
እንኳን ወደ ሀገርህ እትዮጵያ በሰላም እግዚአብሔር መለሰህ የተዎህዶ ልጅ !! ግን መጨረሻ ላይ ድምፅ የለዉም እባካችሁ ??
እንኳን፣ለሃገርህ፣አበቃህ።
እንኩዋን በስላም ለሀገርክ አብቃክ ቅዱስ ሚካኤል
ወይታምር እኳን ፈጣሪ እረዳህ ወድማችንአይስደት የቀመሠው ነው የሚያቀው😢😢😢😢😢😢😢😢
ድምፅ የለውም ከ #29:07 ደቂቃ በኃላ አይስማም አስተካክላችሁ ልቀቁት
ከኢትዮጵያ ከመውጣትህ ቀድሞ አካልህ ላዬ እንጅ አዕምሮህ ላይ አልሰራህም ነበር ማለት ነው
ወንድሜ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
እግዚአብሔር ነገሮችህን ያስተካክልልህ፣ ልሀገርህ መብቃትህ እድለኛ ነህ፣
አሜን ጭንቀትን ያዬ ለተጨነቄ ያስባልና በፀሎትህ አስብ እነንም ወንም አህቶቼ
በጣም የሚግሪም ታራክ ነው ግን ግሬከ አገር ውሰጥ ቤታ ስጥታ ጋደኝዋ ቤት ይደረቹው ልጅ ማለትም ረሄል ማመስገን ነበረብህ ማንም ብሆን በስደት ይለ ስው ቤቱ አይለቅምና
ግሪክ ውስጥ ያሉ ኢትዮጲያኖች በጣም ጥሩ ናቸው❤❤❤
መጨረሻው ድምፅ የለውምእንኳን ለአገርህ አበቃህ. ስለዐትህን ዘክር ግን አንድ ቀን ባልዘክር ያልከር ያልከው ዘገነነኝ ጌትዬ ከነፍስ አባት ጋር ተነጋገር ሰው እኰ ነን አንድ ቀን ሳልዘክር ብቀር ...ስትል ውይ ውይ በስመአም ነው ያልኩት ዘግንኖኛል ተማከርበት
ኧረ ተመስጠን እየሰማን እያለ ከ29:07 በኋላ ድምፃችሁ የለም :: Please ይስተካከልልን እናመስግናለን ::
❤❤❤ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂድ ❤❤❤
ቪዲዮ ከመፖሰቱ በፊት ድምፁን ፣ ጥራቱን ቼክ መደረግ አለበት ለሌላ ግዜ ካለችን ሰአት አጣበን ነው ምንሰማው !!ለዛሬው ግማሽ ታሪክ እናመሰግናለን
እንኳንለአገርአበቃክ❤❤❤❤
Seble, on half way to end we couldn't hear it . I think voices recorded has been covered or speaker is turned off ( muted,)
ዉይ እንኩዋን ላገርህ አበቃህ🙏🙏🙏
ቲፒካል አበሻነህ ተባረክ
ሺህ ሕልም ቢኖር እንዲህ አይነት መከራ ውስጥ መግባት በተለይም ከመልካም ኖሮ ወጥቶ በሽተኛነት ነው እንጂ ጤነኛ ይህን አያደርግም እንዲህ አይነት ሰዎች ምን ያሳዝናሉ የመረጡትን ዕጣ ፋንታቸውን እንዲጨልጡ መተው ነው መስማት ያማል ያስጠላል ስንት መከራ ባለበት ወቅት እራስን ለመከራ መዳረግ የአእምሮ ስንኩልነት ነው ።
እግዚአብሔር እንካን በሰላም አበቃ እንደአንተ ይሉትም በሰላምይብቁልን
ከግማሽ በኃላ ድምፅ የለዉም።በሱ መንገድ የሄድንም አለን።እግዚአብሔር ካልያዝን ከባድ ነዉ።እግዚአብሔር ለያዘ ሰዉ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ግን በጣም ፀሎት ብርታት ይጠይቃል።እናመሠግናለን ነበር ድምፁ ግን
Fetariy enkan beselam metal ❤❤ yekonjoFetariy yemisanew..yelem
wendme egizeabher Amlak enkuwan Li hagrhi abkahi kiber Li midhanealem yihun 🙏 astmare Tarek new fetare mechrshahin yasamrlhi::
እግዚአብሔር ገላገለህ ደርሶልሀል
ኢሮኝ የሚረብሸው ነው የሚበዛው ስራም ቤተሰብም ቢኖር ከባድ ነው
ቃንቃየነሽ ሚዲያ ድምጽ የለውም የተሀዶስ እንግዳ ገመና ሽፍኝ ሚዲያ
እንኩዋን በሰላም ገባህ
እንኳን ፈጣሪ ለሀገርህ አበቀህ
Enkuan Emabete Mariam kaza makara awotachik
በሀይማኖት እንድነን እያላችሁ ሰትዝናኑ እነሱ ግን ሌላ ፍጡሮች መሆናቸውን ማወቅና ለወደፊቱም ህዝብ እንዲያውቅ ማድረግ ተገቢ ነው!!! ማን እንዳገር!!!!
እውነት ነው
ወደመጨረሻዉ አከባቢ ሰለማይሰማ በኤርፎን እድሰሙት ❤🙏
እንዴ እንዴት የድምፅ ጥራቱ ያልተረጋገጠ ኢንተቪው ይጫናል ??
ድምፅ
አይሰማም አይሰማም አይሰማም አይሰሣም አይሰማም
Ssb liye fikir Tebarekee!
Enkuan le hagerh abekah
የግሪኩ ኢትዮጵያዊዉ ቄስ ሲያማክራቸው ሊረዱት አልቻሉም ቢያንስ ፆለት እኳን አላረጉለትም ለምን በፆለት እኳን ቢረዱት ምንነበረበት አረ አባቶች ልጆቻችሁን አስቡ😢
ክፉ ኤሪትራዊ ነዉ። እራሱም ትፈናፈን ነዉ። እንኳን ማሪያም ጠበቀችህ ። ትምርት ነው ያገኘኸዉ። እኛም ድብእዳ ሆኖብን ነዉ ያለነዉ። ፈጣሪ ሁላችንንም ያዉጣን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
😢አትፍረዱ
ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ወደ ኢየሱስ ና ኢየሱስ ህይወት ነው
Jegna nehe!Egziabher Amlak yiwedihal! Enquan terefk keltafa nehe! Des yilal menorihe bicha! Temesgen Emebete tirdahe!!!
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
29 ደቂቃዎች በጛላ አይሰማም እባከሽ አሰተካክይው።
ከ 29 ደቂቃ በ ኋላ ያለው ድምጽ የለውም
ኧረ ድምጽ የለውም ወይም subtitle አድርጉበት
በሞቴ ንገረኝ የምናቅህ ምን ብለን እንኮምት😅
ከኢትዮጵያ የማይሻል የለም ሳውዲ ነው ሪያድ የምሰራው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድምና እህት ይመሳሰላሉ ወንድምሽ ነው እንዴ
Bmjmrya enkuwan lhagrki abkaki gin 54/8 yhe ena ymsaslu wsheti ykbdali fetari libona ysitki balawkik ygrmgn nber
ድምጽ ችግር አለ
የይዎራድ ድምጽ ለሁለተኛ ግዜ አረ ሿሿ በዛ
ድምጽ የለው ምን ለምን?
ከሰላሳ ደቂቃ በሃላ ምንም አይሰማም
ድምፅ የለም
Greece wanawu minchu eko newu
Gazeteghnawa segete😂
ባካችሁ አይሰማም
ዝግጅት አቅራቢ ዷባር ነሽ ድምፅም የለም
Qanbslam❤mtau❤❤❤❤
ጀግና ነህ እንኩዋንም መታህው አይቆጭህም፡ አሁን እራስህን አረጋግተህ ስራህን ሥራ ሁሉም በሃገር ያምራል
እባካችሁ ቋንቋየነሽ ሚዲያዎች ለዚህልጅ እርዳታ ያስፈልገዋልና እስቲአድራሻውን አስቅእምጡልን ለብዙስዎችም ይድረስ ለህሊናው ስላምን ቢያገኝ የኔወንም እግዚአብሔር አይጥልህም አይዞህ በርታ
መጨርሻው ደምጽ የለውም በጣም አስተማሪ ታሪክ ነበር እንኳን ለአገር አበቃህ ወንድማቸን እወነትም ገነት ናት አገራቸን
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅነው እንዲህ ከፈላ ውሃ ያወጣል ። ለጠበቀህ ክብርና ምስጋና ይግባዉ
እግዚአብሔር እንኳን በሰላም ወደ ሀገርህ ገባህ እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን በሰላም ገባህ በተለይ እኤርትራዊው እትርፎሀል እዳትሄድ ሆሰፒታል እዳትበላእዳትጠጣ ይለህ በጣበጣም ባለውለታህነው ሰታመሰግን እኤርትራዎኖችም ብለህ ገዳም ሰትሄድ በፀሎት እሰባቸው ሁሉንም ሰዎች የረዱህንም ይረዱህንም ወድማችን 🙏🙏🙏እንኳን ላገርህ ይበቃህ
ወደ መጨረሻ አካባቢ ድምፅ አይሰማም የለውም እንደገና በምን እንስማው በጣም ጥሩ የሆነ ለወጣቶች አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ የህይወት ታሪክ ነው
እኳን አጋዝትነ አለምስላሴ በሰላም ወደሀገርክ አመጡክ በጣምነዉ ያሳዘነኝ ማርያምን እኔምሰዉሀገርነኝ ዉጭሀገር ሲባልተመችቶን የምንኖር ነዉየሚመስላቸዉ ስትመከራእደምናይ ሀገርን የመሰለየለም ድህነትን በፀጋተቀብሎመኖር ይሻላል
ወንድሜ እንኳን ለ ሀገረ አበቃ እግዚአብሔር እኛ እግዚአብሔር እሚፅየፈውን አጥብቀን እምንጠላ ነን ኢትዮጵያዊያን እንለያለን ለእግዚአብሔር እግዚአብሔር የቅጣት በትሩን ያነሳል በእነዚህ አፅያፊ ነገር እሚያረጉ ሀገሮች ላይ ይቀጣል እግዚአብሔር ቀጭም አምላክ ነው ዕለም በእግዚአብሔር እምትቀጣበት ግዜ ላይ ነን አሁን እሚሰማው እሚታየው ሁላ ዛሬ አለም ቅጣት ላይ መሆኗን ነው ቅጣቱም እየጠነከረ ይመጣል የኢትዮጵያም ትንሳኤዋ ይሁናል ስደት ወደ ኢትዮጵያውያ ሀገረ እግዚአብሔር ይሆናል እምናየው ነገር ሁላ ይቀየራል አባቶች የነገሩን ትንቢት ይፈፅማል የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይሁናል ይህን ትንሳኤዋን ለማየት የፁመ የፀለየ ከምንም በላይ ንሰሀ የገባ ይታደለዋል ያያል ይህ ከመሆኑ በፊት ግን ገዳይ አስገዳይ ዘረኛ አመናዛሪ ሌባ አጠቃላይ ለኢትዮጵያ ሀገር ፍቅር የሌለው በኢትዮጵያ ውስጥ መኖር አይችም ይጠረጋል ማስጠንቀቂያውንም እያየን ነው ስንቴ ነው መሬት የተንቀጠቀጠው አንድ ቀን አንድ የ መሬት መንቀጥቀጥ ሁሉን ይቀይራል እና በርትታቹ ፁም ፅልዬ ንሰሀ ግብ ከመጣው መአት እንድትተርፉ የ እመብርሃን አስራት ሀገር ትንሳኤዋ ደርሷል የትንሳኤው ሰው ይበለን.
💚💛❤️
በትክክል ንስሀ የግድ ነው
የኢንተርቪዉ አደራረግሽ በጣም የሰለጠነ የተከበረ አስተዋይነት ያለበት ነዉ።
በርቺልን በጣም ጥሩ ይዘሻል። እግዜር ይጠብቅሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እግዚአብሔር ይመስገን ኡፍፍፍ ይከብዳል ጊን እግዚአብሔር ሕውያል ነው የደርሳባት ያቃል ሃጋር ማገባት ቀላላል ይመስላላል ዋንድማቺን ሁናካን ባሳላም ባጤና ዋዳ እናትክ ሃጋር ተመለስኩ ዉድ የተዋዶ ሁንቆች ሁንካን ላ ልቃ ሜላኩ ገናና ኃያሉ ቁዱስ ምካሄልን አመታዊ ኪክራ በሃል አዴረሳችሁ አዴረሰን 🙏🥰
እንኳን በሰላም ወደሀገር ገባህ እኔንም በሰላም ያግባሽ በለኝ
በአንተ ብዙ ነገር መማር ይቻላል ያለኝ ስራ ኑሮ ይበቃኛል ብሎ ለማመስገን አንዳንዴ ያለንን ጥለን ሄደን የባሰ ይገጥመናል መንፈሳዊ መሆንክ በብዙ ጠቅሞካል እግዚአብሔር ይመስገን ወተው መግባት ላልቻሉት እግዚአብሔር ይድረስላቸው💚💛❤
አው ወደ ገዳም ሂድ ውስጥ ያለው እምነት እና ፈጣሪን መፍራት ጠብቆካል ፈጣሪ ሁሉን ያስተካክላል ያለንበት ዘመን ክፉ ነው በዚ ዘመን አደለም አውሮፖ እዚ ሀገር እንኳን አውን አውን ታዎቂ አና በፍጥነት ሀብታም ከሚሆኑ ሰዎች ጀርባ ሰይጣናዊ ልምምድ አለ!! አይዞን ወንድሜ በአይን አውቅሀለው ሀዎሳና ዲላ አካባቢ
ወንድሜ እንኮን በሰላም በጤና ለአገር አበቃህ
እንኳን በሰላም ለሐገር አበቃህ የኔ ወንድም❤🙏ተመስገን
እንኳን ለሃገርህ አበቃህ ወንድሜ በፊት ግሪክ ያስተላለፍከውን ድሞጽ ነበር ብዙ ሰው አስጨንቆት የነበረው ሲጀመርም ሚክስድ ማርሻል አርት ለምነፈሳዊ ሰው ቀርቶ እንዴው ጭራሽ ለሰዋዊ ባህሪ አይመጥንም ደም ካላዩ ከሪንግ አይወጡም ለድገ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አይዞህ
ይህ ብዙዎችን ያስተምራል፣ በትላልቅ ሚድያም ታሪክህ ቢቀርብ ጥሩ ነው፣ ብዙዎች በዚህ መንገድ እያለፉ ይሆናል፣ ሠውየው አለመክሰሱ እራሱ እግዚአብሔር ሲረዳህ ነው፣ እድለኛ ነህ
ወንድም አንተ ነፍስህን አትርፈሃል እና ሀብታም ነህ። እግዚአብሔር ይመስገን!
እግዚአብኄር ይወድሀል ወንድምየ እግዚአብኄርን በልብህ ይዘህ ከብዙ መከራ አልፈሀል አሁንም ይጠብቅህ
አይዞህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
ህልምህ ተሳክቶልህ እንደምናይህ ተስፋ አረጋለሁ በርታልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያየ ልጆችሽን ሰብስቢን አሜንን አሜንን አሜንን
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ከ 29 ደቂቃ በኃላ ድምፅ የለውም
እንኳን ለአገርህ አበቃህ። እምነትህ አድኖሃል አሁንም እግዚአብሔር ከቀደመው ኑሮህ የተሻለ ህይወትን ይስጥህ
እውነትህን ነው ወንድሜ እኔ ፈረንሳይ ነው ያለሁት ከነልጆቼ ጎዳናላይ ተኝቻለው እውነት ነው ብዙ ኢትዮጵያዊ ጎዳናላይ ነው ያለነው ከኢትዮጵያ አገራቹ አትውጡ ሁሉም ነገር አርቴፊሻል ነው እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ
ግሪኮች በሉጥነት በደንብ ይታወቃሉ ጥሩ ትምህርት ነው!!!!
እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ወንድማለም❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ገባህ 🙏🙏🙏
እንድህ በሰላም ገብተ ሳየው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ወደ ሀገርህ በሰላም ገባህ ስላየው ደስ ብሎኛል❤
እንኩዋን በሰላም ተመለስክ ኢትዮጵያ ያለ ሰው ስትነግረው አይሰማም ካላየሁ ባይ ነው እኔ ሁሌም እዉነቱን ነው የምናገረው እነሱ ብር እራሱ ተሰርቶ የሚገኝ አይመስላቸዉም
እጅግ በጣም የሚያጓጓ ለሌላው ተምሳሌት ሊሆን የሚችል ቆራጥነት ነው ።
የቋንቋዬነሽ ሚዲያ አዘጋጆች እንዴት ልትዘናጉ እንደቻላችሁ በባላቅም ወሳኝ የሆነውና አስተማሪ ወንዲሁም አጓጊዊ የሆነው ክፍል ሚውት(የድምፅ አልባ) ሆኗል።
እንኳን በሰላም ገባህ እንኳንም ለቤቱ አበቃህ
ጋዜጠኛዋ አይን አፋር ሆነሽ ግን ጎበዝ ነሽ ....ማፈርን አሸንፈሽዋል GBU
ሰብልዬ ይሄን የመሠለ interview ከተወሠነ ደቂቃ በኋላ ድምፅ የለውም መደገም አለበት
አንተን የመለሰ አምላክ እኔንም ለሀገሬ ያብቃኝ የሰው ሀገር ክፍ ነው😢😢😢
የዚህልጅ ታሪክ በጣም አስተማሪነው እንዴትአይነት ፅኑእም ነትነው እግዚአብሔር ይመስገን ለሃገርህ ያበቃህ ኧረእንርዳው እባካችሁ አድራሻውን አሳውቁን
እንኳን ወደ ሀገርህ እትዮጵያ በሰላም እግዚአብሔር መለሰህ የተዎህዶ ልጅ !! ግን መጨረሻ ላይ ድምፅ የለዉም እባካችሁ ??
እንኳን፣ለሃገርህ፣አበቃህ።
እንኩዋን በስላም ለሀገርክ አብቃክ ቅዱስ ሚካኤል
ወይታምር እኳን ፈጣሪ እረዳህ ወድማችንአይስደት የቀመሠው ነው የሚያቀው😢😢😢😢😢😢😢😢
ድምፅ የለውም ከ #29:07 ደቂቃ በኃላ አይስማም አስተካክላችሁ ልቀቁት
ከኢትዮጵያ ከመውጣትህ ቀድሞ አካልህ ላዬ እንጅ አዕምሮህ ላይ አልሰራህም ነበር ማለት ነው
ወንድሜ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
እግዚአብሔር ነገሮችህን ያስተካክልልህ፣ ልሀገርህ መብቃትህ እድለኛ ነህ፣
አሜን ጭንቀትን ያዬ ለተጨነቄ ያስባልና በፀሎትህ አስብ እነንም ወንም አህቶቼ
በጣም የሚግሪም ታራክ ነው ግን ግሬከ አገር ውሰጥ ቤታ ስጥታ ጋደኝዋ ቤት ይደረቹው ልጅ ማለትም ረሄል ማመስገን ነበረብህ ማንም ብሆን በስደት ይለ ስው ቤቱ አይለቅምና
ግሪክ ውስጥ ያሉ ኢትዮጲያኖች በጣም ጥሩ ናቸው❤❤❤
መጨረሻው ድምፅ የለውም
እንኳን ለአገርህ አበቃህ. ስለዐትህን ዘክር ግን አንድ ቀን ባልዘክር ያልከር ያልከው ዘገነነኝ ጌትዬ ከነፍስ አባት ጋር ተነጋገር ሰው እኰ ነን አንድ ቀን ሳልዘክር ብቀር ...ስትል ውይ ውይ በስመአም ነው ያልኩት ዘግንኖኛል ተማከርበት
ኧረ ተመስጠን እየሰማን እያለ ከ29:07 በኋላ ድምፃችሁ የለም :: Please ይስተካከልልን እናመስግናለን ::
❤❤❤ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂድ ❤❤❤
ቪዲዮ ከመፖሰቱ በፊት ድምፁን ፣ ጥራቱን ቼክ መደረግ አለበት ለሌላ ግዜ ካለችን ሰአት አጣበን ነው ምንሰማው !!ለዛሬው ግማሽ ታሪክ እናመሰግናለን
እንኳንለአገርአበቃክ❤❤❤❤
Seble, on half way to end we couldn't hear it . I think voices recorded has been covered or speaker is turned off ( muted,)
ዉይ እንኩዋን ላገርህ አበቃህ🙏🙏🙏
ቲፒካል አበሻነህ ተባረክ
ሺህ ሕልም ቢኖር እንዲህ አይነት መከራ ውስጥ መግባት በተለይም ከመልካም ኖሮ ወጥቶ በሽተኛነት ነው እንጂ ጤነኛ ይህን አያደርግም እንዲህ አይነት ሰዎች ምን ያሳዝናሉ የመረጡትን ዕጣ ፋንታቸውን እንዲጨልጡ መተው ነው መስማት ያማል ያስጠላል ስንት መከራ ባለበት ወቅት እራስን ለመከራ መዳረግ የአእምሮ ስንኩልነት ነው ።
እግዚአብሔር እንካን በሰላም አበቃ እንደአንተ ይሉትም በሰላምይብቁልን
ከግማሽ በኃላ ድምፅ የለዉም።በሱ መንገድ የሄድንም አለን።እግዚአብሔር ካልያዝን ከባድ ነዉ።እግዚአብሔር ለያዘ ሰዉ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ግን በጣም ፀሎት ብርታት ይጠይቃል።እናመሠግናለን ነበር ድምፁ ግን
Fetariy enkan beselam metal ❤❤ yekonjo
Fetariy yemisanew..yelem
wendme egizeabher Amlak enkuwan Li hagrhi abkahi kiber Li midhanealem yihun 🙏 astmare Tarek new fetare mechrshahin yasamrlhi::
እግዚአብሔር ገላገለህ ደርሶልሀል
ኢሮኝ የሚረብሸው ነው የሚበዛው ስራም ቤተሰብም ቢኖር ከባድ ነው
ቃንቃየነሽ ሚዲያ ድምጽ የለውም የተሀዶስ እንግዳ ገመና ሽፍኝ ሚዲያ
እንኩዋን በሰላም ገባህ
እንኳን ፈጣሪ ለሀገርህ አበቀህ
Enkuan Emabete Mariam kaza makara awotachik
በሀይማኖት እንድነን እያላችሁ ሰትዝናኑ እነሱ ግን ሌላ ፍጡሮች መሆናቸውን ማወቅና ለወደፊቱም ህዝብ እንዲያውቅ ማድረግ ተገቢ ነው!!! ማን እንዳገር!!!!
እውነት ነው
ወደመጨረሻዉ አከባቢ ሰለማይሰማ በኤርፎን እድሰሙት ❤🙏
እንዴ እንዴት የድምፅ ጥራቱ ያልተረጋገጠ ኢንተቪው ይጫናል ??
ድምፅ
አይሰማም አይሰማም አይሰማም አይሰሣም አይሰማም
Ssb liye fikir Tebarekee!
Enkuan le hagerh abekah
የግሪኩ ኢትዮጵያዊዉ ቄስ ሲያማክራቸው ሊረዱት አልቻሉም ቢያንስ ፆለት እኳን አላረጉለትም ለምን በፆለት እኳን ቢረዱት ምንነበረበት አረ አባቶች ልጆቻችሁን አስቡ😢
ክፉ ኤሪትራዊ ነዉ።
እራሱም ትፈናፈን ነዉ።
እንኳን ማሪያም ጠበቀችህ ።
ትምርት ነው ያገኘኸዉ።
እኛም ድብእዳ ሆኖብን ነዉ ያለነዉ።
ፈጣሪ ሁላችንንም ያዉጣን🙏🏽🙏🏽🙏🏽