ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልመርቃችሁ አሜን በሉ በነገሮቻችሁ ሁሉ እግዛብሄር ጣልቃ ይግባ የጎደለው ይሙላላችሁ የጠመመወን ያቆናላችሁ በስደት ያላችሁ በሠላም ወደ ሀገራችሁ ያስገባችሁ ተባረኩ ❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንደቃልሽ ይሁንልን ይደረግልን በእውነት
Amen Amen Amen
😢አሜን
አሜን አሜን አሜን
በዩቱብሮች ከሁሉም ያባላጣ ድንቃድንቅ ብቻ ነው ላኔ ፋታ ምያራጋኝ😂😂😂 እናታስ በላይክ😊🎉🎉❤❤😂😂😂
ያባላጣ ፋታ ምያራጋኝ 😂😂😂እናታስ😂😂😂
አብርሽ የቄራውንም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድንቃድንቅም🎉🎉🎉🎉
እኔም እሱ ብቻ ነው ፈታ የሚያደርገኝ ሌሎቹስ እያቸው እያቸውም አይለኝ
Anun ደስ ይለኛል
እኔ ደሞ አንቺን ነው ማደንቀው የማላይሽ ቦታ የለም ወላሂ እዉነቴን ነው ምልሽ 😁😁😁
የድቃድቅ ወዳጆች የት ናችሁ በላይክ አሳዩኝ
አባቴን በጣም ነው የምወደው❤❤❤ሺ አመት ኑርልኝ አባቴ
እንኳን ደህና መጣህ ድንቃድንቅዬ ❤❤❤❤
እኔ እማ ነው ምውዳት❤❤❤❤❤❤❤አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው ለእናቶች❤❤❤❤
ታማሚዉን እግዝአብሔር ጨርሶ ይማረዉ🙏 መጨረሻ ላይ ምርቃቱ ደስ ይላል አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጣህ ድንቃድንቅ ሃቢቢ 🥰 የኔ ውድ ❤️
ግን መቼ ነው ያንተ ዩቱይብ ከቅጣት የሚወጣው?😂
የኔም ጥያቄነው
3ወር እኮ ነው
እኔ አባቴን ነዉ
የአፉን ፍሬ እንዳይበላ እፈራለታለሁ ።ሁሌ ቅጣት ላይ ነኝ ይላል 😂
ላይክ አድርጉኝ ፈልጌው ነው 😂😂😂😂😂
እረ ድንቁዬ እንኳን ደህና መጣክ እረ እየጠፋክ ነው በጣም ምንድነው እዬ ቅጣት መች ነው ቆይ የሚያልቀው❤❤❤
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😮😅😅😢😢😢😢
1:16 1:18
እናቶች ለዘላለም እንኑር❤
አባቴን ነው የምወደው ነገር ግን የሚያሳዝነው ነገር አመመኝ ሳይለኝ ሞቱን ሰማሁ ማመን ቢያቅተኝም ተሸክሜዋለሁ 😭😭😭😭💔💔💔 አባዬ ናፍቆትህ ሁሌም እንደ እግር እሳት ሲያቃጥለኝ ይኖራል 💔💔💔😭😭😭😭
እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭😭አይዞሽ ነብስ ይማር
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ ነብስ ይማር
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ ነፍስ ይማር
😢😢😢😢
አይዞሽ የኔ ዉድ እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን
ድቃ ድቅ በናትህ የሜስቁትን ህፃናት ተሎ አተጥፋቸወ ሳቅ እርቆ ኛል እነሱን ሳይ አስቃለሁኝ😢
እናቴን በማንም አላወዳድራትም❤❤❤❤❤ እናቴ ናፍቆቴ እወድሻለሁ🎉
እኔአባቴ በጣምነዉ የምወደዉ ለኔሲል ብዙ ነገር ሆኗል ማርያምን አባቴ እወድሀለሁ
እናቴ ሂወቴ አባቴን ከናቴጋ አላወዳድረውም የኔ ውድ እናት
ድንቃድንቅ አቦ ይመችህ ቀጥልበት ግን ወንዶችሁ ጠፉ የት ሂደው ነው ሰቶች አምርረዋል
ይመችሽ አባቴ ፈታ ነው ያረግሽኝ 😂😂😅
ድንቃድንቅየ ሲመስለኝ ሲመስለኝ እሱም እሯጭ ነው 😂😂😂😂 ይቅር ያላት ከሆነ ትልቅነት ነው
ይመችህ አባቴ ምርጥ በጣም ገራሚ😍😍😍😍
ዋት 🎉❤ ያየሁት ማታ ነው ግን አልፈራም በህልሜ ካልመጡብኝ ጥሩ ነው😂😂😂
አባቴን ብዙ መስዋዕትነት ክፍል ነው ያሳደገኝ
ምናልባት አይዞሽ ገለቴ ክቡር አትሌት ቀነንሳ ላይ ባትሰራ please ❤️❤️❤️♥️🙏
በትክክል ክብር ለሚገባው ክብር
@salimsdilbago2864 እዉነት ነው ለብር ብለን በሀገር ባለዉለታዎች ላይ ሙድ ባንይዝ አልያ ማያስተካቅል ከሆነ ይህንን ቻናል ላልመለከት ወሰንኩት
እኔ አባቴን በጣም እወደዋለው ለኔ ሁሉም ነገሬ ነበር እናቴም አባቴም ጓደኛዬም ነበር እናቴን መልኳንም አላቀውም ነበር ግን ባላሰብኩበት ሰአት ተደስቼ ስኖር አላህ ወሰደብኝ ሁሉም ነገር ጨለመብኝ ባዴ ብቻ የሱ ፍቃድ ነው አልሃምዱሊላህ
አይዞሽ እኔም እደናፈቀኝ ነው ያጣውት ነብስ ይማር 😢😢😢😢
አይዞሸ አቢቢቲ አባትሽን አላህ የጀነት ያድርጋቸው ለአንቺም አላህ ሰብሩን ይሰጥሸ 🤲🤲
@@nejatabdella4725 አሚን አሚን
እንኳንበሠላምመጣህ የሣቄምንጭ አወ አይመቼንም ሥጠፋነው😂😂😂 ለዝቧ ጭራ ግዛላት😂😂
በዝሙት ምክንያት ፍቱ ይላል ቃሉ ወይሊበቀላት ነው ወይም ብር ተቀበይ ብሎ የላካት ነው 😂
አባቴን ነው በጣም የምወደው❤❤❤❤❤❤😢
እንኳን ሰላም መጣህ ድቃድቅ
😂😂😂😂አይ ድንቃድንቅ ኬት ነዉ ምታመጣቸዉ😅😅😅
ያረብ እውነት አድርገውየልጁን አኔደበት 😢
24:47 አሚንንንንንን
ድንቁዬ ስወድህ ❤❤❤❤
ድቃድቅ በጣም ትመቸኝአለህ አቦ ይመችህ እኔ ኮmeንት አልኮምትም ግን እከታተልህአለሁኝ ይመችህ 🤙🤙👍
100% Dear Mama ከእናት ጋር የሚወዳደር ማን አለ
❤❤❤
ሳይኖረኝ ጠልተው ሲኖረኝ ቢወዱኝ ወዳጅ አልላቸውም ጠላትናቸው
እኔ እወድሻለሁ
እንኳን ደና መጣህልን የኛ ምርጥ ስው😂😂😂
ሴቶች ከወለዱ በኋላ ነው የእናት ነገር የሚገባቸው እስከዛው አባት ይደሰት
በትክክል ለእኔም የእናት ነገር የገባኝ ከወለዱኩ በኋላ ነው😢👍👌
❤❤❤❤😂 ምርጥ ነበር
ሠላም ዛሬ አሥረኛ ነኝ በኮሜት😂😂
I like always your video ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂thank you ❤️
ውይ አተስ የስራህን ይስጥህ የዳሌው ነገር በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁🤭
የታመመው እግዚአብሔር ይማረው🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምነው ድንቅዪ
በትክክል አባቴን ግን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ አባት ብቻ ሳይሆን ሁሉ ነገሬ ነበር ለሰባት አመት አንድ ወር ቀረው እናቴ ልክ የዛሬን ቀን ደህና ዋሉ ብሎ በዛው ቀረብኝ እናቴም ሰባት ልትሞላ ሰባት ወር ቀራት እህህ እያሉ መቅረት ስለሁሉም ነገር ተመስገን እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትምና እኛም እስክንከተላቸው ነፍሳቸውን ይማርልኝ 😭😭😭😭አንተ ግን በርታ በዚሁ ቀጥል👍👍👍
አባቴ በጣም ነው የምወደው በአጸደ ገነት ይኖር አባቴ በጣም በጣም ነው የምወድህ አባቴ😂😂
እናቴ ❤
እፍፍፍ የኔ ናት እናት ልጅ ስወዳቸው❤❤❤
ሱብሀነላህ ወልሀምዱሊላወለኢላሀኢለላወላሁ አክበር❤❤❤❤❤❤
አባቴዋየዋየን ነው ውደድድድድድ የማደርገው እማንም እወዳታለሁ ያባቴእ ይለያልልል❤
አባቴን ነው እምወደው የኔውድ አባት
ድንቅዬ ስወድህ❤❤❤❤
አባቴ በጣምነበር እምወደዉ ግን በህይወት የለም አላህ በጀነተፌርዳሥ ያገናኘን😭😭😭😭😭😭
የኔ ፡ እህት ፡ በካንሰር ፡ ህመም ፡ እየተሰቃየችብኝ ፡ ነው ፡ ካየዋት ፡ ወደ ፡ 16 ፡ ሀመት ፡ ሆነኝ ፡ አላህን ፡ የምለምነው ፡ ሳላያት ፡ ምንም ፡ እንዳትሆንብኝ🙏🏼😭😭😭
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህናመጣህ
ዳሥኮራ ትርጉሙ ምንድ ነው ወደ አማረኛ እ
እደትነህ የጠናህ ሥለማሠጋኝነው ወድሜ
እኔ አባቴን በጣም እወደዋለሁ❤❤
😂😂😂😂😂😂😂ብትቅል አድርግች 😂😂😂
😅😂😂😂😂😂የኡነት ከሆነ ወድምሜ በኡነት ኑሮ ከፋቱሃል ጎንፍ በእን ጀራ ኡንም ከፋ ዎላህ😂😂
ንቁ ልጅ ነህ ብሮ ግን እናቶች አባቶች እንደ ሚያዩህ ግምት ውስጥ አስገባ ።እሺ ፣ ❤❤ እያሰፍርከን ነው ወንድሜ🎉❤❤
ማርያም እኔም አባቴን ልክ በሌለው መውደድ እወደዋለሁ
😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ድቃድቅ
20:35 ምንድነው ግን ፓንፐርስ የለበሰ ይመስላል 🤣🤣🤣
እኔ አባቴን በጣም ነው የምወደው😊😊😊
እናቴ❤❤❤❤❤❤
አሜን🙏🙏🙏🙏የምጠቀን አያቀለፈም😊😊😊
ድንቅዬ አይኔ ነዉ ወይንስ አተነህ ቲክቶክ ላይ ያየሁህ ዉኒጥ ዉኒጥ ስትል😅😅
ዲንቁዬ እንኳን ዴህና መጣህ ንፍቅ ብለኸኝ ነበር
Hulatumen ewadalew gin abate yasazenengal❤❤❤
እናታ ኑሪልኝ
😂😂😂😂😂😂😂ሄኖክ አለቀስ
ብር ሳይ ክፍል ወቶነው😂😂😂
እኔ በጣም የምወደው አባቴዬን ነው ግን ሞቶብኛል😢😢
ሁለቱንም እሞትላቸዋለሁ ግን አባቴ በጣም ይወዴኛል በህልሙ ገና ሳልረገዝ ነው ያየኝ
ድንቅድንቅ ቶሎ ቶሎ ናሃ 🙏
የዛ የመጀመሪያነኝ
እናቴን❤❤❤
ውይኔ ከት ነው ግን የምትሰበስበው ድቁ😂😂
Duro la abet ahun wade ente❤❤❤❤❤❤
genifo benijere Esu lebelew Eni Asetawekegn tekimate yihunibet
እረ ይመችክ ወድሜ 😂😂😂😂
ሴት አቶ ነው ያለቀሰው😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ 😂😂😂የስራህን ይስጥህ 🤣🤣🤣🤣🤣😅😅😅
አባቴን በጣምምም ነበር የምወደው አሁንም እወደዋለሁ ግን ከናቴ አይበልጥም ይቅርታ አባዬ እናቴን አታህልም ምክንያቱም የኔ እናት ጀግና ናት ሴትም ወድም ሁና በስደት ነው ያሳደገችኝ በስልምናም ትልቅ ቦታ አላት እናት እናም እወድሀለሁ ግን
በካንሰር ለታመመው ልጅ የአቡነ ሐራ ድንግል እምነታቸው ከካንሰር ሙሉ በሙሉ ይፈውሰዋል።የካንሰሩ ዶክተር ይባላሉ
ራስክ ይመችክ🎉🎉🎉🎉
እናቴን ውድድድ❤❤❤❤❤
አባቴን❤❤❤
አባት😢😢😢
😂😂😂😂ዳይፐር ነው ያደረገ
አባቴን ነው ❤❤❤❤❤❤
አባቴን እወዳዋለው ግን, የለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ አባቴን ነው የምወደው እመዬም ታውቃለች በግልፅ ሁሌ አባቴ እሷን አትንኪብኝ ይላታል ጥፋት ሳጠፋም ይከራከርልኛል በኔ የተሳ ይጨቃጨቃሉ አባይዬ ሁሌም እወድሀለው
የአሜሪካ ቅጠል ሲያምር ዶላር መስሎኝ ስልኬን ጠጋ አርጊ ነው ያየሁት በረከቱ ይደርብን😂❤❤❤
ወደ አባቴ በጣም እወደዋለሁ
😂😂😂😂😂😂😂😂ayzosh gelate😂😂😂😂😂😂😂
እኔ አበቴ ናዉ በጣም ምወደዉ
ልመርቃችሁ አሜን በሉ በነገሮቻችሁ ሁሉ እግዛብሄር ጣልቃ ይግባ የጎደለው ይሙላላችሁ የጠመመወን ያቆናላችሁ በስደት ያላችሁ በሠላም ወደ ሀገራችሁ ያስገባችሁ ተባረኩ ❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንደቃልሽ ይሁንልን ይደረግልን በእውነት
Amen Amen Amen
😢አሜን
አሜን አሜን አሜን
በዩቱብሮች ከሁሉም ያባላጣ ድንቃድንቅ ብቻ ነው ላኔ ፋታ ምያራጋኝ😂😂😂 እናታስ በላይክ😊🎉🎉❤❤😂😂😂
ያባላጣ ፋታ ምያራጋኝ 😂😂😂እናታስ😂😂😂
አብርሽ የቄራውንም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድንቃድንቅም🎉🎉🎉🎉
እኔም እሱ ብቻ ነው ፈታ የሚያደርገኝ ሌሎቹስ እያቸው እያቸውም አይለኝ
Anun ደስ ይለኛል
እኔ ደሞ አንቺን ነው ማደንቀው የማላይሽ ቦታ የለም ወላሂ እዉነቴን ነው ምልሽ 😁😁😁
የድቃድቅ ወዳጆች የት ናችሁ በላይክ አሳዩኝ
አባቴን በጣም ነው የምወደው❤❤❤
ሺ አመት ኑርልኝ አባቴ
እንኳን ደህና መጣህ ድንቃድንቅዬ ❤❤❤❤
እኔ እማ ነው ምውዳት❤❤❤❤❤❤❤አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው ለእናቶች❤❤❤❤
ታማሚዉን እግዝአብሔር ጨርሶ ይማረዉ🙏
መጨረሻ ላይ ምርቃቱ ደስ ይላል አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጣህ ድንቃድንቅ ሃቢቢ 🥰 የኔ ውድ ❤️
ግን መቼ ነው ያንተ ዩቱይብ ከቅጣት የሚወጣው?😂
የኔም ጥያቄነው
3ወር እኮ ነው
እኔ አባቴን ነዉ
የአፉን ፍሬ እንዳይበላ እፈራለታለሁ ።ሁሌ ቅጣት ላይ ነኝ ይላል 😂
ላይክ አድርጉኝ ፈልጌው ነው 😂😂😂😂😂
እረ ድንቁዬ እንኳን ደህና መጣክ እረ እየጠፋክ ነው በጣም ምንድነው እዬ ቅጣት መች ነው ቆይ የሚያልቀው❤❤❤
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😮😅😅😢😢😢😢
1:16 1:18
እናቶች ለዘላለም እንኑር❤
አባቴን ነው የምወደው ነገር ግን የሚያሳዝነው ነገር አመመኝ ሳይለኝ ሞቱን ሰማሁ ማመን ቢያቅተኝም ተሸክሜዋለሁ 😭😭😭😭💔💔💔 አባዬ ናፍቆትህ ሁሌም እንደ እግር እሳት ሲያቃጥለኝ ይኖራል 💔💔💔😭😭😭😭
እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭😭አይዞሽ ነብስ ይማር
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ ነብስ ይማር
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ ነፍስ ይማር
😢😢😢😢
አይዞሽ የኔ ዉድ እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን
ድቃ ድቅ በናትህ የሜስቁትን ህፃናት ተሎ አተጥፋቸወ ሳቅ እርቆ ኛል እነሱን ሳይ አስቃለሁኝ😢
እናቴን በማንም አላወዳድራትም❤❤❤❤❤ እናቴ ናፍቆቴ እወድሻለሁ🎉
እኔአባቴ በጣምነዉ የምወደዉ ለኔሲል ብዙ ነገር ሆኗል ማርያምን አባቴ እወድሀለሁ
እናቴ ሂወቴ አባቴን ከናቴጋ አላወዳድረውም የኔ ውድ እናት
ድንቃድንቅ አቦ ይመችህ ቀጥልበት ግን ወንዶችሁ ጠፉ የት ሂደው ነው ሰቶች አምርረዋል
ይመችሽ አባቴ ፈታ ነው ያረግሽኝ 😂😂😅
ድንቃድንቅየ ሲመስለኝ ሲመስለኝ እሱም እሯጭ ነው 😂😂😂😂 ይቅር ያላት ከሆነ ትልቅነት ነው
ይመችህ አባቴ ምርጥ በጣም ገራሚ😍😍😍😍
ዋት 🎉❤ ያየሁት ማታ ነው ግን አልፈራም በህልሜ ካልመጡብኝ ጥሩ ነው😂😂😂
አባቴን ብዙ መስዋዕትነት ክፍል ነው ያሳደገኝ
ምናልባት አይዞሽ ገለቴ ክቡር አትሌት ቀነንሳ ላይ ባትሰራ please ❤️❤️❤️♥️🙏
በትክክል ክብር ለሚገባው ክብር
@salimsdilbago2864 እዉነት ነው ለብር ብለን በሀገር ባለዉለታዎች ላይ ሙድ ባንይዝ አልያ ማያስተካቅል ከሆነ ይህንን ቻናል ላልመለከት ወሰንኩት
እኔ አባቴን በጣም እወደዋለው ለኔ ሁሉም ነገሬ ነበር እናቴም አባቴም ጓደኛዬም ነበር እናቴን መልኳንም አላቀውም ነበር ግን ባላሰብኩበት ሰአት ተደስቼ ስኖር አላህ ወሰደብኝ ሁሉም ነገር ጨለመብኝ ባዴ ብቻ የሱ ፍቃድ ነው አልሃምዱሊላህ
አይዞሽ እኔም እደናፈቀኝ ነው ያጣውት ነብስ ይማር 😢😢😢😢
አይዞሸ አቢቢቲ አባትሽን አላህ የጀነት ያድርጋቸው ለአንቺም አላህ ሰብሩን ይሰጥሸ 🤲🤲
@@nejatabdella4725 አሚን አሚን
እንኳንበሠላምመጣህ የሣቄምንጭ አወ አይመቼንም ሥጠፋነው😂😂😂 ለዝቧ ጭራ ግዛላት😂😂
በዝሙት ምክንያት ፍቱ ይላል ቃሉ ወይሊበቀላት ነው ወይም ብር ተቀበይ ብሎ የላካት ነው 😂
አባቴን ነው በጣም የምወደው❤❤❤❤❤❤😢
እንኳን ሰላም መጣህ ድቃድቅ
😂😂😂😂አይ ድንቃድንቅ ኬት ነዉ ምታመጣቸዉ😅😅😅
ያረብ እውነት አድርገውየልጁን አኔደበት 😢
24:47 አሚንንንንንን
ድንቁዬ ስወድህ ❤❤❤❤
ድቃድቅ በጣም ትመቸኝአለህ አቦ ይመችህ እኔ ኮmeንት አልኮምትም ግን እከታተልህአለሁኝ ይመችህ 🤙🤙👍
100% Dear Mama ከእናት ጋር የሚወዳደር ማን አለ
❤❤❤
ሳይኖረኝ ጠልተው ሲኖረኝ ቢወዱኝ ወዳጅ አልላቸውም ጠላትናቸው
እኔ እወድሻለሁ
እንኳን ደና መጣህልን የኛ ምርጥ ስው😂😂😂
ሴቶች ከወለዱ በኋላ ነው የእናት ነገር የሚገባቸው እስከዛው አባት ይደሰት
በትክክል ለእኔም የእናት ነገር የገባኝ ከወለዱኩ በኋላ ነው😢👍👌
❤❤❤❤😂 ምርጥ ነበር
ሠላም ዛሬ አሥረኛ ነኝ በኮሜት😂😂
I like always your video ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂thank you ❤️
ውይ አተስ የስራህን ይስጥህ የዳሌው ነገር በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁🤭
የታመመው እግዚአብሔር ይማረው🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምነው ድንቅዪ
በትክክል አባቴን ግን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ አባት ብቻ ሳይሆን ሁሉ ነገሬ ነበር ለሰባት አመት አንድ ወር ቀረው እናቴ ልክ የዛሬን ቀን ደህና ዋሉ ብሎ በዛው ቀረብኝ እናቴም ሰባት ልትሞላ ሰባት ወር ቀራት እህህ እያሉ መቅረት ስለሁሉም ነገር ተመስገን እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትምና እኛም እስክንከተላቸው ነፍሳቸውን ይማርልኝ 😭😭😭😭
አንተ ግን በርታ በዚሁ ቀጥል👍👍👍
አባቴ በጣም ነው የምወደው በአጸደ ገነት ይኖር አባቴ በጣም በጣም ነው የምወድህ አባቴ😂😂
እናቴ ❤
እፍፍፍ የኔ ናት እናት ልጅ ስወዳቸው❤❤❤
ሱብሀነላህ
ወልሀምዱሊላ
ወለኢላሀኢለላ
ወላሁ አክበር❤❤
❤❤❤❤