//የቤተሰብ መገናኘት// "ለእናቴ ሞተች ብዬ አርድቼሽ ነበር ልጄ ... የሞተ ሰው ይመጣል ልጄ? የእናት ደስታ /በቅዳሜን ከሰዓት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 425

  • @Toybi274
    @Toybi274 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +134

    ማነው እንደኔ በጉጉት ይሄን ፕሮግራም ለማየት ሁሌም ቅዳሜን የሚጠባበቅ👍

    • @rhemahusane
      @rhemahusane 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እኔ❤❤❤

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
      @እሙሂክማ-ዠ4ለ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔ በጣም ወላሂ ሢያለቅሡ እያለቀሥኩ እምከታተለው

    • @ahemd1
      @ahemd1 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እኔም

    • @AsterEsheta-jp7fg
      @AsterEsheta-jp7fg 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እልህ እኔ ተክተማ ውስጥ እንኳን አስበዋለሁ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +92

    ትክክለኛዋ እናትናልጅ😢😢😢በምንም አይነት ድህነት ውስጥ ቢኖሩ እነትናልጅነትን የሚቀይር አንድም ነገር የለም😢😢😢አብሬነው ያለቀስኩት 😢😢😢
    ታድላ ከሃብት በላይ በእናቷ ትፈለገላች

    • @Hanamarym
      @Hanamarym 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በጣም

    • @ayshuyeksheshibrahim5455
      @ayshuyeksheshibrahim5455 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣምነውያሣቂኝ

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +47

    😭😭😭😭😭 እነዚህን ቤተሰብ ብናግዛቸዉ በእዉነት አይ እናት እድሜ ልክ በሰው ቤት😢

  • @de4765
    @de4765 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    እኔ አባት ልሁንሽ እናትዬ አይዞሽ ይሄን ፁሑፍ ካነበብሽ ኮመንት መልሽ አባት እሆንሻለው አትጨነቂም

    • @hayrekadir3070
      @hayrekadir3070 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      jgna

    • @rach7066
      @rach7066 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Tebarek

  • @በስደትያለቀልጂነት
    @በስደትያለቀልጂነት 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +72

    ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም እኮ ወዶ ካልፈለገሽ ከአሁን በሆላ መጥቶ ምንሊፈይድ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Exactly 💯

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ስሜቱን ለማወቅ ፣በሷ ቦታ ሆኖ መገኘት ያስፈልጋል

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኛም ምስክር ነን ብቻሽን አይደለሽም ቆንጆ ጀግና እናቶች አሳድገውናል አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ

    • @የመንዝወርቅ
      @የመንዝወርቅ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤እውነት ነው

    • @EyuYemareyime151
      @EyuYemareyime151 23 นาทีที่ผ่านมา

      😊​@@halimaali4383

  • @R.a.j.i.7
    @R.a.j.i.7 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    እሁጆች ደግሞ ተቀብላቹ በአዲስ ምዕራፍ ብትጎበኙዋቸው ደግሞ ምርጥ ነው

  • @mastewalassefa3892
    @mastewalassefa3892 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አይ ድህነት😢😢😢😢 እናት እናት ናትኮ ብናግዛቸው እነዚህ ሰዎች😢😢😢

  • @AlemHunegnaw
    @AlemHunegnaw 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    የኔ ቆንጆ የማይፈልግሽን አትፈልጊ። የናትሽን እድሜና ጤና ለምኝ። አንች ደሞ ጠንካራ ጎበዝ ሁኝ። ሲኖርሽ ሁሉም ይፈልግሻል።

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @yamheran4023
      @yamheran4023 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም

    • @radetradet5893
      @radetradet5893 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @mesfindiro8283
    @mesfindiro8283 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ህታማሞች ይመስላሉ ።የሚገርመው ልጅ ታላቅ እናት ታናሽ። ፈጣሪ ምስጋና ይግባው።

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የኔእናቶች ሴያሳዝኑ በአድስ ምእራፍ አቅርቧቸው እባካችሁ ዮኔየ❤❤❤

  • @elimnoha
    @elimnoha 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ከኋላ የተቀመጡ መሎክሴ አባት በጣም ያሳዝናሉ አላውቅም አንጄተን በሉኝ ስልካቸውን ለጥፉ

    • @YeshewalulMelesse
      @YeshewalulMelesse 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አባ ሀይለ ሚካኤል የቅድስት ማርያም ረዥም ዘመን አገልግለዋል አሁንእርጅና ህመም ይዟቸውነው

    • @makisami
      @makisami 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኡፍፍፍ የእኔም እይታ ነበር ውዴ

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ ወይኔ እኔ አልቻልኩም ዛሬ በመዳኒያለም ወይኔ እንደው ኢቢሴስ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩልኝ 😢😢😢

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ቅዳሜ በመጣ ቁጥር አልቅሼ ልሞት ነው የዛሬዉ እፍፍፍፍ ከባድ ነው እንኳንም ተገናኛችሁ ተመስገን ደስ ይላል ❤❤❤ኢቢስ ፈጣሪ ውለታችሁን ይመልስላችሁ የስንቱን እንባ አበሳችሁ ❤❤

    • @ሂዊቾ
      @ሂዊቾ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም ካለቀሱት ጋር አለቅሳለሁ😢😢

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ልጆች ግን ለምን እናታችሁን ታሳምማላቹ እናትኩ ሁሉንም ትሸፍናለች አባትሽኮ አይፈልግሽም ተልቅ ልጅ ነሽ እናትሽ ትኑርልሽ በኅላ እንዳይቆጭሽ

    • @emuhekimayoutub9800
      @emuhekimayoutub9800 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መቸ ይሠማሉ ልጆች💔

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ይቅርታ እርግልኝና ሴቶች እኮ አባታቸው ነው የሚወዱት በራሴ ስላየሁት የኔ ልጅ ቦርድ ቀጥታ ነሳኝም አባቷ ግን ጉንፋን እንዲይዝ አስፈልግም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ያአላህ አይ ሂወት የስው ልጂ ፈተና ብዛቱ እነዝህ ቤተስቦች እንደት እንዳሳዘኑኝ 😢
    አላህ ሂወታችሁን በደስታ ይቀይርላችሁ እንኮንም አላህ በሰላም አገናኛችሁ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርልን ያሳምርላችሁ ሂድያ ይስጠኝ ይስጣችሁ ሚስኪን ወገኖች

  • @Mesmek0505
    @Mesmek0505 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንቺ ትንሽ ልጅ አባት ፈልጎ ካልመጣ አትጨነቂ ይቅር። የት እንዳለሽ እያወቀ ካልጠየቀሽ አትጨነቂ እንደሞተ ቆጥረሽ መኖር ነው እናትሽን አታስከፊያት የኔ ቆንጆ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    በእናቱ ናፍቆጥ የተንግበገበ እንደኔ 😢አላህዬ እናቴንና ቤተሰቦቼን በሰላም አገናኘኝ ያረብ😢

  • @AdoniJudi
    @AdoniJudi 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    አይ እናት ካልባሳት ልጆን አት
    ጥልም እውነት አለቀስኩ 😭😭😭

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ማነው እንደኔ በእንባ የጨረሠውእህ ያማል የዛሬውስ በጣም ያስለቅሳል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Eyerushailu-z2c
    @Eyerushailu-z2c 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አይ የሴት ልጅ ፈተና😢😢😢😢እንደው ወንዶችች ወልዳችሁ የምትክዱ የምትሽሹ ወንዶች እንደው መሽኛችሁ ካንሰር ያውጣ የእውነት ቆይ ሥንቶቻችን ነን የምናለቅሠው😢😢😢😢እህህህህህህህህህ

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይህቺ እናት በጣም የምታሳዝን ነበረች እኳን ተገናኛችሁ ደስይላል ሂወት ፈተናዋ በሩ ብዛቱ በለቅሶ ጨረስኩት

  • @FatihaShahi-gg7qv
    @FatihaShahi-gg7qv 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ኢቢኤሶች ጅግኖች ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤

  • @MnMn-h1j
    @MnMn-h1j 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እንባባ መቆጣጠር አልቻልኩም እናት ለዘላለም ትኑር እናቶቻችን አላህያቆይልን

    • @saasaamm1996
      @saasaamm1996 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔስ ብችይ😢😢😢

    • @lubabahusen1754
      @lubabahusen1754 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ ቆንጆ ግሩም አባት እግዚአብሔር ብቻ ነው የሃበሻ አባቶች ምህረት ያድርግላችሁ ይቅር በይው አባትሽን በትምህርትሽ ጎበዝ ሁኚ በኇላ ይፈልግሻል ትልቅ ስትሆኚ እናትሽ ስላሳደገችሽ እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ ትልቅ ክብር ለጀግኖች እናቶች ተመስገን በይ ቆንጆ በርችት በፀሎት በርቺ !

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ኢቢ ኤሶች የአላህ እራህመትና እዝነት አይለያችሁ በስራችሁ አሏህ ይዉዴዲላችሁ ያረብ የኔ እና አብሬ ነዉ ያለቀስኩት

  • @ጮቄዩቲዩብ2119
    @ጮቄዩቲዩብ2119 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የናትን ልብ የሚተካ በአለም ላይ ምን አለ 😢
    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ዋው ኢቢኤሰ የዛሬው በጣም ተለቅሶም አያባራም ይህ ነው አያችሁ ቤተሰብ በአለም ላይ የኢትዮጵያን የመሰለ ጎረቤትና ሰው የለም ባህላችን እንደዚህ ዘርሃይማኖት የማይለያየው ዜጋ በሁሉ ነገር የኢትዮጵያን በሃል የለም ምንም ይህ ኩፍ ዘመን ቢለያየንፖለቲካው አንድ ነን አያችሁ ጎረቤት አብሮ አልቅሶ በጣም ኢቢኤሰ በዚህ ቤተሰብ መገናኘት የሰንቱ ቤት ጥማት መለሳችሁ ጀግኖች ናቸው ባለቤቶችም ሰራተኞች ይህ ጣቢያ በአለም ላይ መሸለም አለበት ዋው ክበሩ ታሪኩ አንድ ፊልም ይወጣዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    😢😢😢😢😢😭😭😭 ይችን የመሠለች ልጅ ወልዶ መካድ አላህ ልቦና ይስጥህ አባት ተብየው

    • @mesfinassefa3372
      @mesfinassefa3372 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ላች ልቦና ይስጥሽ ማጣት ነው ያለያያቸው ሁላችንም ቸግሮን በስደት ተለያይተናል

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አልተግባባችሁም ተግባቡ 😂😂😂😂​@@mesfinassefa3372

    • @yetewhadoljoch
      @yetewhadoljoch 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የልብጅትዋ አባት ኖው እምትልሽ ​@@mesfinassefa3372

    • @b.6015
      @b.6015 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      @mesfinassefa337እኔ ያልኩት የልጅቱን አባት ነው ያልኩት አ.አ ትዳር ይዞ እየኖረ ነው አለች

  • @mariam3292
    @mariam3292 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የገጠር ሰው ልቡ ንፁህ ነው ያለው ትክክለኛ እናት

  • @አፀድማርያም-ረ8ለ
    @አፀድማርያም-ረ8ለ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እንኳን ሰማሽ እንኳን ደስ አለሽ እናታችን ኢቢኤሶች እድሜያቸው ይርዛም ክፉ አይንካችሁ🎉🎉❤❤

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዮኒዬ እንኩዋን በሠላም ወደአገር ተመለስህ ❤ አቦ ይመችህ ❤🤩

  • @tesfayemeless4516
    @tesfayemeless4516 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ለእግዚአብሔር ሚቸግረው የለም ስንት ታሪክ ያለን ህዝቦች እኮ ነን
    ድህነት እኮ ማያደርገው የለም እህህህ

  • @fantiRabiy
    @fantiRabiy 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋቲራ ጊዮርጊስ ስትል ስማሁ ልበል ይሱ በሰይፍ ይከልልሺ ያሀገሬ ታቦት ያለበት ውርጌሳ የጊውርጊስ ፀበል ነው

  • @Erhamaaweke
    @Erhamaaweke 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ደስ ይላል የኔምአገት 18አመቱ ምናለአላህ መኖርህን ባያሰማን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲሉ❤❤❤❤ እንኳን በሰላም በጤና ተገናኛችሁ ኢቢኤሶችም ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @YIDIDYAASEGED
    @YIDIDYAASEGED 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    እናቴ ከምትሞቺብኝ ምን አለ ጠፍተሽ ሆኖ ደግሜ ባነኝሽ እምባዬ አለቀ 😢😢😢😢😢😢

    • @munamuhammad1975
      @munamuhammad1975 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢😢😢አይዞሽ ኡፋፋፋፋይከብዳል

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔምምምምም

    • @AsnaTefera
      @AsnaTefera 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@AsnaTefera አይዞን እንግዲህ

    • @SadSad-t1z
      @SadSad-t1z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እህህህእኔምእኔማመልኳንኳንአላቅው

  • @ThehayT-s3p
    @ThehayT-s3p 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እናት ለዘላለም ትኑር

  • @YafatEfrem
    @YafatEfrem 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አገሬ እንኳንደስ ያለሽ እህቴ

  • @melatpaulos5195
    @melatpaulos5195 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናት አጣም አገኘች ደሀም ሆነች አሎነች እናት ናት🥺🥰🥰🥰

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደስ አላቹ እግዚያአብሔር ይመስገን እኩያ ልጃቹው የልጅቷም አባት ቢያገኛት ደስ ይላል ልቡን ያራራ ፈጣሪ

  • @SofiaIbrahim-u6c
    @SofiaIbrahim-u6c 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ሳላለቅስ አልውልም😢 አይ በህይወት እያሉ መለያየት ከባድ ነው እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአላህ የዛሬው ደግሞ ይለያሉ አልሀምዱሊላሂ እንኳን ተገናኛችሁ

  • @DemaAba-dr8dz
    @DemaAba-dr8dz 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በምን አይነት ችግር እደሳለፋ መገመት አይከብድም ሲያሳዝኑ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እችን የመሰለች ልጁ ለማያት ፈጣሪ ይፍቀድለት

  • @DesalegnDesalegn-vh2hv
    @DesalegnDesalegn-vh2hv 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እኔም አይኔ ሊጠፋ ነው በማልቀስ

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የ፯፯ ታሪክ የሚያውቅ ሰው ህመሙን ያውቃል በጣም ያሳዝናል ከአምስት መቶ ልጆች በላይ የተጣሉበት አስከፍው ዘመን ።

  • @weyneshits139
    @weyneshits139 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትንሿ ልጅ ግን አባቴ አባቴ እያለች አጠገቧ ያለችውን እናትም አባትም ሆና ያሳደገቻትን እናቷን እየጎዳቻት ነው እሱ ፈልጎ ካልመጣ እናቷ ምን ታድርግ

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይችን የመሰለች ልጅ አባቴ ብላ እደት ጨከንክ በፈጣሪህ

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    1976ተወልዳ እንደዚ ትልቅ መሆን አይ ድህነት ክፍቱ

    • @lubabahusen1754
      @lubabahusen1754 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኤር እንኳን 176እኔ 80ዎቹ ተወለጅ አርጅቻለሁ አረብሀገር አሥረጀኝ

    • @belalilula6909
      @belalilula6909 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ye'Meqdes Tsgaye ekuya nat .

    • @lubabahusen1754
      @lubabahusen1754 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @belalilula6909 ሠብአርጌኝ

    • @tariktasefaye4775
      @tariktasefaye4775 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ማርያምን

  • @SebleG-v9l
    @SebleG-v9l 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እሰይይይይ ዬሽዬ እንኳን ደስ አለሽ ጎረቤቴ እናት ዬለኝም ብለሽ ዬተሰቃዬሽበትን ጊዜ አሰብኩት እንኳንም ተገናኛችሁ ሰናይት አባትሽን እንደምታገኝ አምናለሁ አይዞሽ

    • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
      @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ለጎረቤቶችሽ እንኳን ደስ ያላቸው ሌሎች ጎረቤቶችሽን ከዚህ ላይ የታደሙትን እንደምትይልኝ እፈሩ አባታችን ከጀርባ አስቀምጣችሁ እነሱ ከፊት ለተቀመጡ ነጭ ለባሽ መራጮች ይፈሩ ከቻልሽ ስማቸውን እና ቁጥራቸውን እፈልጋለሁ ሙሉ ልብሳቸውን እና ቆባቸውን ገዝቸ እልካለሁ።

    • @SebleG-v9l
      @SebleG-v9l 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ ዬኔ ጎረቤት እኮ ከደሴ ዬመጣችው ነች :: ስለ 5ኪሎዎች አላወራሁም 😊

    • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
      @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@SebleG-v9l እሽ ለሁሉም እንኳን ደስ አላቸው ለእናትዋ ጎረቤቶችም ማስተዋልን ይስጣቸው

  • @Melseche-qm1pk
    @Melseche-qm1pk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔእኔም የናቴልጅ ፈጣሪመቼነው ምታገናኘው😢

  • @ንጋትየጅሩዋል
    @ንጋትየጅሩዋል 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ተገናኙ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለእናተ ቃላትያስብኛል

  • @gvsvsvzb1598
    @gvsvsvzb1598 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ዛሬ እባየንጨረሥኩ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እንዴት ደስይላል ብቻ ተመስገን

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እፀገነት እና ዮናሰ በጣም የመከብራቾሁ ነገር ግን ልጅቷን አሰቀምጤችሁ ውሃ አኘኳን ሳትሏት ቡናችሁን ሰትጠጡ ቁለጭ ቁልጭ ሰትል ታሳዝናለቾ እንደዛ ግን አታደርጉ

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይኔ እዳዉ እንባየን እደት ልቆጣጠረዉ😢 እነሱን ሳይ ምነዉ እኔም እማየን ባገኛት ብየተመኘሁ ግን እኮ ከማይቀረዉ ሄዳለች😢😢😢💔

    • @zahrameloveislife1181
      @zahrameloveislife1181 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም እንዳንች ነኝ😭😭

  • @bimeshimynegal2725
    @bimeshimynegal2725 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ልጅቷ እናትሽን አትጉጂ እናትም አባትም ሆና ነው ያሳደግችሽ !!

    • @misramesqan8067
      @misramesqan8067 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በትክክል. ምክንያቱም. አባቷ. እያወቀ. ካልፈለጋት. ምን. ያደርግላታል.

    • @HayatTofak
      @HayatTofak 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ​@@misramesqan8067

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢ያማል ግን በሕወት መገናኘት የበለጠ ደስ ይላል

  • @SIMENGYEMATA
    @SIMENGYEMATA 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ይች ሴት በጣም ዐሳዝናኝ ነብር ዕንኳን ደስ ዐለሽ ዕናቴ ምንም ዕናትና ልጅ

  • @essetealemu9876
    @essetealemu9876 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እናቱ ይቅርብሽ ተይይ የማታውቂው ያልፈለገሽ አባት ምን ሊረባሽ በኋላ ይቆጭሻል አትፈልጊው

    • @misramesqan8067
      @misramesqan8067 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ እናት 😢😭እኩዋን ደስአላችሁ❤❤

  • @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ
    @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኳን ደስ አላችሁ አስለቀሳችሁኝ ውይይይይ 😢😢

  • @Boo900Aa-zj2is
    @Boo900Aa-zj2is 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የዛሬው ቪድወ ድምጽ ጥራቱ ለኔብቻነው ወይስ ተቀይሯል. እንኳን ደስ አላችሁ

  • @amma4705
    @amma4705 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ወንዶች ደህናኞቹንም ታሠድባላችሁ የሥራችሁን ይሥጣችሁ ወልዳችሁ የምትከዱ

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለትንሿ ልጂ ነዉ ካየሺዉ እናትሺ እዚህ አዲርሳሻለቺ እናም አሁን አዲገሻል ተምርሺ ጎበዝ ሆነሺ ጣክረሺ ይኔ እሱ አልቅሶ ይፈልግሻል አጎትሺን ሲመጣ የአባትሺን እህት ወዲምች ባአባትሺ ያሉትን ስም ጥፈሺ ያሺ ወጪ እዳያወጣም ይሆናል የሚሸሸዉ

    • @kiyatadlse4729
      @kiyatadlse4729 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Wondimun maletim agotuwan ka gegnech abati awuko zim kalee afar cache yibila ehene tiru dereja ley bithon faligoat yimeta neber matati kifu new😢😢

  • @b.6015
    @b.6015 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 እኝህ እናት አጀቴን በልተውት ነበር ችግር ክፉ እናትኮ እናት ናት ምንም አጨክኝም

  • @dnv6347
    @dnv6347 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔ አክስ ትም በ77ባት ነወ የጠፋይዉ ትኖር ይሆን ፈቶ ደግሞ የላትም😢😢

    • @semira1396
      @semira1396 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወላ የኔም ጠፍታለች በተገኘችና ባየናት

  • @Selamawitmelkamu-m6m
    @Selamawitmelkamu-m6m 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ተዉ እባካችሁ ወንድሜን ፈልጉልኝ ቸዉ ዮኒዬ

    • @husniyaezame-lx9cz
      @husniyaezame-lx9cz 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደውለሽ ንገሪያቸው እህቴ

    • @Selamawitmelkamu-m6m
      @Selamawitmelkamu-m6m 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@husniyaezame-lx9cz በምን ልደዉል

  • @NnNn-j8s
    @NnNn-j8s 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ተገናኛችሁ ደስብሎናል ❤❤❤❤❤

  • @HawaaMuhammad-p9r
    @HawaaMuhammad-p9r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በጣምደሥይላል እንዃንምተገናኙ

  • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
    @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    Please please please እስኪ እንደኔ የተሰማው እንደ ዛሬ ቀን EBS ከተመሰረተ ዬኔን ሲሳሳት አይቸው አላውቅም እሱ ነበር አስተዋይ እሱ ነበር ሰው የማይንቅ ዛሬ ግን ምን ነካው??? እንዴት ከባድ ነገር ነው አዘንኩ አለቀስኩ መስቀል የያዙ አባት አባ ከሆላ ተቀምጠዋል ሴቶች ከፊት እኝህ አባት ልብሳቸው ድህነታቸውን ኑሮቸውን ይናገራል እኝህ አባታችን ነጭ ለባሽ ቢሆኑ ተከብረው ከፊት ወንበር ቀርቦላቸው እንዲመርቁ እድል ይሰጣቸው ነበር እንደ እምነታችንም ዳቦውን ባርከው ይቆርሱት ነበር በጎን እሰይ ስለቴ እየተባለ ነበር መስቀላቸውን በሴቶች ጀርባ አሳልፈው የባረኩ ከሳቸው ፊት የተቀመጣቹህ እናቶች ልታፍሩ ይገባል please please የኝህን አባት ቁጥር እና አድራሻ እፈልጋለሁ እኔ ሙሉ ልብሳቸውን እስከ ቆባቸው ገዝቸ እልክላቸዋለሁ የምፈልግ ቁጥራቸውን እና ስማቸውን ብቻ ነው ልብሳቸው ከላያቸው ላይ አልቆል የተሸከሙት መስቀል ግን መዳኛችን ነው እረረረ ልቦና ማስተዋልን ይስጠን እንደ እኔ ልቡ የተሰበረ እስኪ እንነጋገር እና አንድ ታሪክ እንስራ ለኝህ ምስኪን አባት እንደ ልጅ በጀርባ ላስቀመጡአቸው

    • @MelOdyny-c7s
      @MelOdyny-c7s 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Betam 😢😢

    • @YeshewalulMelesse
      @YeshewalulMelesse 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረየተከበሩ የማርያም ካህን ናቸው ይመስለኛል በጤና ምክንያት አሁንግዜ አይቀላቀሉም

    • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
      @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@YeshewalulMelesse ልብሳቸው ከላያቸው አልቆል አይተሽዋል?

    • @YeshewalulMelesse
      @YeshewalulMelesse 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይቅርታ ስማቸው አባ ሀይለሚካኤል ይባላሉ

    • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
      @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@YeshewalulMelesse አመሰግናለሁ ቁጥራቸውን ማግኜት ትችያለሽ ወንድሜ እንዲያገኛቸው እፈልጋለሁ

  • @KokobeAbye
    @KokobeAbye 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስገን እንኳን ተገናኛችሁ

  • @ዠበፈ
    @ዠበፈ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አስለቀሱኝ በእውነት 😢😢😢😢

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
    @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 8 นาทีที่ผ่านมา

    በጣም አለቀስኩኝ እህህህ ግን በጣም የተገረምኩት ነገር ቢኖር አብዘሀኛዉ እናቴን አላቃትም አባቴን አላቀዉም ልጀን አፋልጉኝ እያሉ የሚመጡ አብሀኛወቹ በቃ በሆነ አጋጣሚ የተዋለዱ ናቸዉ ለምድ ነዉ ተጋብታችሁ የማትወልዱት ?? በእስልምና ካለኒካህ የተወለደልጂ እናት ብቻነዉ ያለዉ አባት የለዉም ያባት ዘርም የለዉም ምክኒያቱም ለሌላዉም ስለምትሰጥ ሙስሊሞችም በኒካህ አግቡ ክርስቲያኖችም በምነታችሁ ተጋቡ ከዛም የምን ወልዳቸዉ አይጠፉም

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደ መለያየትኮ ክፉ የለም😢 እንኳን ደስ ኣላቹ🙏🥰🥰🥰

  • @FATHIMAFATHIFath
    @FATHIMAFATHIFath 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብምጅምርያ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    Ebs tankyu!❤️

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢቢስ ደስታ አብሳሪዎች ሳይት አመራረጣችሁ ድንቅ እና ግሩም ነው

  • @AaSs-nj2kr
    @AaSs-nj2kr 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ የማይመቸኝ ቃል ትዳር ይፈርሣል የምትሉትነገር ልጅ የዚችምድር ደሥታነው እዴት ይካዳል

  • @VipVip-oe5kl
    @VipVip-oe5kl 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የebs ድምቀት ይወኒ😍😍😍

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልጄ እናትሽ በቂሽ ናት ሙሉ አድርጋሻለች አባትሽ ቢመጣም አባት አይሆንሽም አበሳሽን ያሳይሻል የልጅ ፍቅር ቢኖረው ድሮ ይፈልግሽ ነበር

  • @Damenu-mx1ch
    @Damenu-mx1ch 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍፍ ምስኪን❤❤❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል ❤️❤️❤️

  • @Hirak-v7t
    @Hirak-v7t 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ውይ በአላህ ሲያዛዝኑ እንኳን አላህ አገናኛቸው እኛም አንድ የአክስት ልጅ ነበረችን በልጅነት እድሜዋ ተደፍራ ወልዳ ነበር የወለደቻት ልጅ በጉዲፈቻ ጀርመን ነው ያለችው አስራ ስድስት አመት ይሆናታል ፎቶም አለን የልጅነተዋ ወደዛ እንድትሄድ ያደረጉት ሰዎች አድራሻዋን ልነግሩን አልፈለጉም ወላሂ እናትየው አእምሮ በሽተኛ ሆነች በዚች ልጅ ምክንያት

    • @Hirak-v7t
      @Hirak-v7t 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እና እነዮኒ እንዴት እናንተ ጋ መምጣት ሚቻለው

    • @ssxx8561
      @ssxx8561 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በስልካቸው አደውሉም እንደ ስልክ ቁጥር ያስቀምጣሉ

  • @taybat536
    @taybat536 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ ምን ይሳነዋል ያልሞተ ሰዉ ይገናኛል

  • @bmm72
    @bmm72 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አላችሁ

  • @abduselamhamza486
    @abduselamhamza486 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መልካቸው ግን አይመሳሰልም

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    😢😢😢ወይኔ የእናት አጀት😢❤

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወድሜ ምናለ ብትመጣ ግን እኮ ሙተሀል አሉ😢😢😢😢😢😢

  • @KiyaKiya-e1g
    @KiyaKiya-e1g 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኔም የልጃ አባት ሁለትኝ አተደወልልኝ አለ አባቶች ግን አላህን ፈሩ

    • @Meseret-g2g
      @Meseret-g2g 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ ልቦና ይስጣቸው

    • @KiyaKiya-e1g
      @KiyaKiya-e1g 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @Meseret-g2g አሚን እህቴ

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኡፍፍፍፍ የሠቀቀን ኑሮ አበቃ ተመስገን

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይሕ ደሴተታ ለሁሉም ይጋባ❤

  • @adeen2013
    @adeen2013 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሰይ እናትናልጅ ❤እናትናልጅ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሰይ እንኳን ፈጣሪ አገናኛቹሁ፡እኩያሞች ታላቅና ታናሺነው የሚመስሉት በልጂነታቸውነው የወለዱት የኔ እናት ደሞ በዚህ አጋጣሚ የልጂቱ፡አባት፡እባክህን፡አዲስ፡አበባ፡ካለህ፡ይቺን፡የመሰለች፡እንቁ፡ልጂ፡አለሁ፡በላት፡ ነገ፡እያለቀስክ እንዳትፈልጋት፡አሁን፡አለሁ፡በላት

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አለኸምዲሊላ ወላሒ አሳዝናኝ ነበር

  • @wellotube2
    @wellotube2 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያአላህ እንደት እንዳለቀስኩኝ 😢😢😢😢

  • @ሁድሁድዩቱብ
    @ሁድሁድዩቱብ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔእኮ ብሶተኛነኝ እማ ጠፍተሽቢሆን አገኝሽነበር እናቴ አላህይዘንልሽ

  • @ameleworkkassahun9972
    @ameleworkkassahun9972 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ታሪክ ተመሳሳይ ነው ከእኔ ጋር የጊዜ ልዪነት እንጂ😢😢😢😢

  • @makisami
    @makisami 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልቅሰው አሰለቀሱኝ እንኳን ደስያላቹሁ ኡፍፍፍ

  • @b.6015
    @b.6015 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢 😭😭😭😭😭😭😭😭 አየ እናት እደት እዳሥለቀሡኝ

  • @Yayeshiyirad
    @Yayeshiyirad 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን