- 120
- 1 009 980
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 6 มี.ค. 2020
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡
-\tወቅታዊ ዜናዎች
-\tኢትዮጵያዊ ሀሳቦች
-\tየሁሉንም ቤተ-እምነቶች ዳሰሳ እና የጉዞ ማስታወሻዎችን ከቃለ ቀርን ሚዲያ ያገኛሉ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

#የመምህር_ዘበነ_ከባድ_ማስጠንቀቂያ #እሸቱ_መለሰን_ያስለቀሰው_ቅዳሴ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
th-cam.com/channels/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡

มุมมอง: 8 351
วีดีโอ
#42_ሺ_ኢየሱስ_አለ #የከሀዲያን_ጉድ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 6K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
th-cam.com/channels/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡ እውነት ይነግሳል!!!
#መቅደስ_ፀጋዬ_ምን_ገጠማት#ቅዳሴውን_እንቀይራለን|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 22K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
th-cam.com/channels/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡ እውነት ይነግሳል!!!
#በተገኙበት_ይገደሉ#እኔ_ኦርቶዶክስ_አይደለሁም|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 33K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
th-cam.com/channels/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡ እውነት ይነግሳል!!!
#አባ_ገብረኪዳን_ምላሽ_ሰጡ#ነጋሽ_በዳዳ_ዘመቻ_ተከፈተበት|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 16K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
th-cam.com/channels/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡ እውነት ይነግሳል!!!
#እስረኖች_መጠየቅ_ተከለከለ#በፊታችሁ_ቃል_እገባለሁ_አቡነ_ሄኖክ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 4.9K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
th-cam.com/channels/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡ እውነት ይነግሳል!!!
#ኦርቶዶክሳውያን_ታስረዋል #የሰይፋ_ሾው_መዘዝ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 10K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
th-cam.com/channels/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡ እውነት ይነግሳል!!!
#ጋዜጠኛ_ነጋሽ_ህዝብ _ይወቅልኝ_አለ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 8Kวันที่ผ่านมา
th-cam.com/channels/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡ እውነት ይነግሳል!!!
#በጋሻው_ሊመለስ_ነው #ጨካኞቹ_ነብያቶች_ተጋለጡ#የጳጳሱን_ልጅ_አገኘሆት |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 9Kวันที่ผ่านมา
th-cam.com/channels/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡ እውነት ይነግሳል!!!
#አስደንጋጭ_ዝርፊያ_በአማራ_ክልል#አባት_እንዴት_ይደፈራል|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 7Kวันที่ผ่านมา
th-cam.com/channels/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡ እውነት ይነግሳል!!!
#ትዳርን_ማዋረድ#ከሀዲነት_ከአባታችን_ጀርባ !!|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 8K14 วันที่ผ่านมา
th-cam.com/channels/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡ እውነት ይነግሳል!!!
ኑ_ጉዳችሁን_ስሙ_የሴቶች_ሽያጭ_ገበያ #አርቲስት_ሸዋፈራሁ_በጎዳና |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA #አርአያመካሻ #Areayamekasha
มุมมอง 21K14 วันที่ผ่านมา
th-cam.com/channels/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡ እውነት ይነግሳል!!!
#ሹመቱን_አልቀበልም #ሄኖክ_ኦርቶዶክስን_ተሳደበ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 23K14 วันที่ผ่านมา
th-cam.com/channels/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡ እውነት ይነግሳል!!!
#ሃይማኖተኞችን_መስለብ #በፖትርያርኩ_የተመረቀው_አደገኛ_መፅሐፍ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 5K14 วันที่ผ่านมา
th-cam.com/channels/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡ እውነት ይነግሳል!!!
#ለኦርቶዶክስ_ክርስቶስን _ሰበኩ #ቤተክርስቲያን_የሚሄዱትን_እፈራቸዋለሁ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 6K14 วันที่ผ่านมา
th-cam.com/channels/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡ እውነት ይነግሳል!!!
#ፓትርያሪኩ_ይቅርታ_ይጠይቁኝ#ለቻይናው_የተሸጠችው_ሴት_ቅሌት|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 7K21 วันที่ผ่านมา
#ፓትርያሪኩ_ይቅርታ_ይጠይቁኝ#ለቻይናው_የተሸጠችው_ሴት_ቅሌት|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
#በ8ሚልየን_ብር_ተሸጥኩ #ከጅማ_የተሰማው_ጭካኔ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 24K21 วันที่ผ่านมา
#በ8ሚልየን_ብር_ተሸጥኩ #ከጅማ_የተሰማው_ጭካኔ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
#በታቦተ_ጽዮን_ግንባሬ_ላይ_ሽጉጥ_ደቀኑ /kalekern media ቃለ ቀርን ሚዲያ
มุมมอง 6K21 วันที่ผ่านมา
#በታቦተ_ጽዮን_ግንባሬ_ላይ_ሽጉጥ_ደቀኑ /kalekern media ቃለ ቀርን ሚዲያ
#ሴት_ዲያቆናት_በኢትዮጵያ #ለአማራ_ህዝብ_የታቀደው_ሴራ_ሲጋለጥ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 12K21 วันที่ผ่านมา
#ሴት_ዲያቆናት_በኢትዮጵያ #ለአማራ_ህዝብ_የታቀደው_ሴራ_ሲጋለጥ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
#አነጋጋሪው_ዘማሪ_ሐዋስ_ወደ_ኦርቶዶክስ#ራስን_ማጥፋት_ተከለከለ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 8K28 วันที่ผ่านมา
#አነጋጋሪው_ዘማሪ_ሐዋስ_ወደ_ኦርቶዶክስ#ራስን_ማጥፋት_ተከለከለ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
#ሚስቴ_ደፈረችኝ #ትዳር_የሚያፉቱ_ቄሶች_ሰለጠኑ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 5Kหลายเดือนก่อน

#ታላቅ_ተቃውሞ_ተቀሰቀሰ #በቅዱስ_ሚካኤል_በዓል_የተፈጠረውን_ተመልከቱ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 49Kหลายเดือนก่อน
#ታላቅ_ተቃውሞ_ተቀሰቀሰ #በቅዱስ_ሚካኤል_በዓል_የተፈጠረውን_ተመልከቱ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
#አዲስ_አበባ_ዩኒቨርስቲ_ነጠላ_ከለከለ #ሴቶች_ገነት_አይገቡም |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 5Kหลายเดือนก่อน
#አዲስ_አበባ_ዩኒቨርስቲ_ነጠላ_ከለከለ #ሴቶች_ገነት_አይገቡም |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
#የብፁዓን_አባቶች_አስቸኳይ_መልዕክት #በሚልየን_ብር_የተገዛው_ነፍስ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 10Kหลายเดือนก่อน
#የብፁዓን_አባቶች_አስቸኳይ_መልዕክት #በሚልየን_ብር_የተገዛው_ነፍስ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
#አይበቃንም_እስከመቼ #በሳቅ_የተደበቀው_የሀሊማ_መርዝ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 43Kหลายเดือนก่อน
#አይበቃንም_እስከመቼ #በሳቅ_የተደበቀው_የሀሊማ_መርዝ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
#አማኙ_ሲገደል_አሜን_የሚል_አባት#የጴንጤዋ_እህት_ማርያም_ጉድ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 8Kหลายเดือนก่อน
#አማኙ_ሲገደል_አሜን_የሚል_አባት#የጴንጤዋ_እህት_ማርያም_ጉድ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
#አቡነ_አብርሃም_ሊመረመሩ_ነው #የቤተመቅደሱ_ኮሜዲ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
#አቡነ_አብርሃም_ሊመረመሩ_ነው #የቤተመቅደሱ_ኮሜዲ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
❤
አይ ውንድሜ የዚህን ሕዝብ ችግር ቤት ይቁጠረው እውነት እግዚአብሔር ይድረስልን እንጂ ኑሮ ከባድ ነው እንደው ባወራክ ደስ ይለኛል ግን እንዴት???
ውድ ወንድሜ አሜሪካም ሞልቷል እርስ በእርስ መባላቱ በዲሲዋ ማርያም የተፈጠረው እንደዛ ነው ወደ ሌላ እምነት የሄዱ አሉ:: ለጠበቃ ብዙ ሚሊየን ተከፍሏል ሌላው መንግሥት ዘግቶበት የተቀመጠ ሌላ ሚሊየን አለ ተስማምተው ሊካፈሉ የሚችሉበትን መንገድ ከፍቶላቸውም ፈቃደኛ አልሆኑም በቃ ቤተክርስቲያንን ትጠላለህ ይሄ ሁሉ የሆነው በአባቶች ጥጋብ ነው የሚያገኙት አልበቃ ብሏቸው:: ለእኛም ፈተና ሆኑን እርስ በእርሳችንም ተለያይተን ቀርተናል ውሸት የነገሰበት ዘመን እሸቱ ፍራቻውን ነግሮናል ግን ይሄ ተለምዷል አዲስ አይደለም ፈጣሪ ይቅር ይበለን::
ወንድሞቼ እኔንም አስለቀሳችሁን ምን ያህል ልባችሁ እንደተሰበረ ነው የተረዳሁት ፈጣሪ በቃ ይበለን እግዚኦ
እረ ፈጣሪ ሆይ ተመልከተን በቃ በለን
እረ ፈጣሪ ሆይ ምንድነው የምናየው? እነዚህ ጴንጤዎች ልጆቻችንን ደሞ ምን እያደረጋቸው ነው? ዳሩ የሴጣንን መንፈስ እያስፍፉ አይደል ወላጆች እንጠንቀቅ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን
TultulA...sewun wede sira endisemara bitastemir toru nebere..teret teret kemitisebk....kotet
Kotetamoch
የድሮ ሰው ላገሩም ለወገኑም ይጸልያል አሁን ወሬ ብቻ ገና ገና
እግዚአ እርሱ ይቅር ይበለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በርቱልን
እኔምለዉ በተፈጥሮም በሰዉ ሰራሸም እንዲህ ተጫጭቶ ይቻላል ሀይማኖተኛነኝ ትላለህ ፀልያ እና ምንይጠበሰ አረ በልክ ኳሰበሜዳ አርጉት መሬትተቀጠቀጠ ሰማይ ዝቅአለ ትላለህ ፈጣሪህን ይቅርታ ጠይቅ ላገርህ ለመሪህ ለህዝብህ ክብር ይኑርህ አንተም አብረህ አልቅሰ በቃ ሰላም ሰጠን መአተኛ አበዳችሁ ለጤና ያርግላችሁ በሀይማኖት ሸፋን
❤❤❤❤
ውድ ጋዜጠኛችን በጣም ጎበዝ ነህ ግን ስትናገር ትቸኩላለህ ስሜታዊ ትሆናለህ ትጮሀለህ ትንሽ ተረጋግተህ ብትናገር መልካም ነው
❤❤❤❤❤❤
ወንድሜእራስህን ጠብቅ
እፈር ዲብሏስ ተዋህዶ አትጠፋም ፍትህ ለተስሩት ወንድሞች
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን !!!!
አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን ከገባችበት ጨለማ ታደጋት
ጠቅላይያችን ገና እሳት ያዘንብብናል።
❤❤❤❤❤❤❤❤
በማርያም አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ወንድሜ አርአያ ምን መሰለህ ከክልል ምክር ቤትና ፓርላማ ላይ ያሉ ሱፍ የለበሱ አሻንጉሊቶች ሐገር ዉስጥ አሉ ወይስ ለማጨብጨብ ነዉ የሚመጡት ከያሉበት የምታዉቁ ንገሩኝ
❤❤❤ keep it up our brother
ችግሩ የምንመናኑ ነው አማኝ ሳይሆን ነጠላ ለባሽ ብቻ ነው ያፈራነው :: ይህ ሁሉ አጭበርባሪ በንዋይ የወደቁ ካህናት እንደባቸው ሲጋልቡን ቀይ መስመር ሊኖረን ይገባ ነበር እኛ በክርስቶስ አንድ ነን ኦርቶዶክስ እምነታችን መንገዳችን ናት ግለሰብ አናመልክም ከህግ ካፈነገጣችሁ አናውቃችሁም መባል ሲገባ እንደ መንጋ ስንነዳ ነው የምንውለው በተለይ በዲያስፖራ ካህናትን በማበላሸት ባቸውን በማሳበጥ ተጠያቂዋቹ ሴቶች እህቶች መሆናቸው ይሰመርበት በአብዛኛው ወደ ቤተእምነት መምጣታቸው ቢያስመሰግንም ግን ለአስመሳይ ካህኖቹ ዱላ ሆነው የሚያገለግሉት እነሱ ናቸው ::
ሲጀመር መንግስት አለን? ቢኖርማ ወንጀል ባልተስፋፋ ነበር ! መንግስት መንግስት አትበሉ እባካችሁ!!
እግዝኦኦኦየድንግል ማርያም ልጅ የምንሰራውን አናውቀውምና ይቅር በለን ስናሳዝን ምን ሆነን ነው ግንጌታዬ ሆይ ፈጣሪዬ አምላኬ ሆይ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አማኑኤል ይእቅር በለን 😭😭😭አሜንበስመ
አርአያ:- ይሄንንም መልእክት ለእምነት ተቋምህ አስተላልፍላት:: ኦርቶዶክስ:- ገድላቷን, ድርሳናቷን , ልፋፈጽድቋን, ስንክሳሯን, በዓላቷን, ታቦታቷን, ንግሷን, አማላጆቿን, መልክዓ መልኳን, ጸበላቷን, 'እምነቷን', ሥዕላቷን, ሥዕለ አድህኖቷን, ጠልሰሟን, ጭሳጭሷን, ፅዋ ማሕበራቷን, ክታቧን, መቁጠሪያዋን, ጥንቆላዋን, ፍታቷን. ተዝካራቷን, ምንኩስናዋን, የድግምት ጸሎቷን, የሕቡዕ ስም ድግምቷን, የየበዓላት መሥዋዕቷን, አውደ ምህረቷን, መጽሐፍ ቅዱስን መበረዟን, ታሪክን መሻማትና መበረዟን, ናሳዳጅና አድመኛንቷን, ... ታስወግድ:: በነቢያትና በሐዋሪያት አስተምህሮ ትታደስ, ትለወጥ:: ትጽናም::
እሽ እንቁ የቤተክርስቲያን ልህ እንቁ ንፁህ ኢትዮጵያውያዊ ጀግናችን ነህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር እንደ ቸሩነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አርአያ ይሄንን መልእክት ለእምነት ተቋምህ አስተላልፍላት:: ኦርቶዶክስ:- ገድላቷን, ድርሳናቷን , ልፋፈጽድቋን, ስንክሳሯን, በዓላቷን, ታቦታቷን, ንግሷን, አማላጆቿን, መልክዓ መልኳን, ጸበላቷን, 'እምነቷን', ሥዕላቷን, ሥዕለ አድህኖቷን, ጠልሰሟን, ጭሳጭሷን, ፅዋ ማሕበራቷን, ክታቧን, መቁጠሪያዋን, ጥንቆላዋን, ፍታቷን. ተዝካራቷን, ምንኩስናዋን, የድግምት ጸሎቷን, የሕቡዕ ስም ድግምቷን, የየበዓላት መሥዋዕቷን, አውደ ምህረቷን, መጽሐፍ ቅዱስን መበረዟን, ታሪክን መሻማትና መበረዟን, ናሳዳጅና አድመኛንቷን, ... ታስወግድ:: በነቢያትና በሐዋሪያት አስተምህሮ ትታደስ, ትለወጥ:: ትጽናም::
ተናግረሽ ሞተሻል ችግሩ የመጣው ፕሮቴስታንት ከበዛ በሃላ ነው
እይዞህ ወንድሜ በርታ
❤🙏🙏🙏⛪⚖️
♥️🙏🙏🙏⛪⚖️
❤🙏🙏🙏⛪⚖️
እናመሰግናለን አርአያ ወንድማችን በርታልን!!! ከኔነት ስሜት ወተን እኛ የምንልበትን መንፈስ እግዚአብሔር ይስጠን🙏🏽 አይነ ልቦናችንን ያብራልን ማስተዋሉንም ይስጠን ያጣነዉ እሱን ነዉና!!!
እግዝኦኦኦየድንግል ማርያም ልጅ የምንሰራውን አናውቀውምና ይቅር በለን ስናሳዝን ምን ሆነን ነው ግንጌታዬ ሆይ ፈጣሪዬ አምላኬ ሆይ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አማኑኤል ይእቅር በለን 😭😭😭አሜን
Absolutely true Araya ❤❤❤ and God bless
አሜን አሜን አሜን
Dr Zeben is the best teacher for me ❤❤❤. I learned so many things and God bless 🙌 Dr❤❤❤❤.
♥️🙏🙏🙏⛪⚖️
ተው እንጅ አቶ አራዓያ በህግ አምላክን ያነበበ ሰው የምትናገረውን ያምነኛል ብለህ ታስባለህ።
ግብረ ሰዶምን እግዚአብሔር ያጥፋልንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።
የፅድቅ ስራ!!!!
Lerechma mekina eyasigded bensta new yemimtaw 😂
Mashila eyarre yfekal new negeru
ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደ ሚሰራ ሐጢያት ከመሬት መንቀጥቀጥም በላይ ካአለ እስካሁን አለመከሰቱ የፈጣሪ ቼርነት ነዉ ።
ስርአተ ቅዳሴውን አስተካክላለሁ ያልከው፣ በስነምግባር የተባረርከው, ደህናነህ???? ግን! ግን! እየተከፈላችሁ ነው ኦርቶዶክስ ላይ አጀንዳ የምትፈጥሩት???
እግዚአብሔር ይስጥልን
አንዱ የኔ ባለቤት ነዉ ከጅምሩ ሊያስታርቅ በጣም ታገለ የማይሆን ሲሆን እርግፍ አድርጎ ቀረ ። የኮብቶች ቤተክርስቲያን ይሄዳል እኔ ብቻ ልጄን ይዤ ደብረፅዮን እሄዳለሆ ። ቤተሰብን ከፋፍለዉ አባቶች እባካችሁ ጆሮአችሁን አበድሩን
ቤ/ክ ንን ከአራት መአዘን እንደቆዳ ወጠሯት እኮ!!! እግዚአብሔር ይገስፃቸው።
ወንድሜ አርአያ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ