ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ስለ ቢኒያም በለጠ የምገልጸው ቃል የለኝም ግን የምረዳው ነገር የቢኒ ህመም በፀሎት እና የጀመረውን ውጥን መጨረስ ጤናውን ይመለሳል የሚል ሙሉ እምነት አለኝ !!ግዴታችን እንወጣ ቢኒያምን እናድነው ወገኖ!!🙏🙏🙏❤❤❤
አርአያ እናመሰግናለን በርታልን ስለ ውዱ ኢትዮጵያዊ ቢኒየገለፅክበት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤
እግዛብሄር ጨርሶ ይማርው የደሃዋች አባት ቢኒ ክፉ አይንካህ❤❤❤❤
ቢኒያም እግዚአብሔር ይማርህ። ትክክለኛ ሰው ማለት አንተ ብቻ ነህ። የፈጣሪን ትእዛዝ የፈፀምክ። እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው።
ቢንያም አጋአዝት ዓለም ስላሴ ምህረቱን ይላክልህ። አንተ ለራስህና ለቤተሰብህ ሳይሆን ለተቸገሩና በህመም በእድሜ የደከሙትን ለመርዳት ብለህተጨንቀህ ታመምክ ልጄ ከዚህ ሁሉ ከምትረዳቸው ውስጥ አንድ ፃድቅ አይጠፋምና የሱ አምላክ ይማርህ ። መዳህኒዓለም ሙሉ ጤናህን ይስጥህ።
እድሜ ከጤና ያድልህ አራያ ❤❤❤
እግዚኦ መዳኃኔ አለም ልቦና ይሥጠን 😢😢😢😢😢😢
አርአያ እውነትን በመናገርህ አመሰግናለሁ
ቢኒ ደጉ ሳምራዊ ምንም አይንካህ ኑርልን
ከምንሜ ከማንም በላይ የሆነው ጌታችን መዳኀኒታች እየሱስ ክርስቶ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒዓለም በስውር ምህረቱን ይላክልህ የምህረት እጅ ፈጥኖ ይላክልህ አሜንአተኮ ያአባቶች አባት የእናቶች እናት የእህቶችም እህት የወንደምችም ወድም የሕፃናቶችም ብሩህ ተስፋ አተ እኮ ነህ ቢኒያም ኑርልን እባክህን እራስህን ተመልከት እንወድሃለን!!!
እኔ ቢኒያም በጣም ያሳዝነኛል ምክንያቱም እኔ ቤተሰብ ለማስተዳደር ያለብኝን ሳስብ ሲደክመኝ ቢኒያምን ሳስበው እጠነክራለሁ ሁላችንም ኢትዮጲያን የሆንን በትንሹ አንድ ሰው 100 ብር ብንደግፍ እናግዛለን ግዴታችን ነው ቢንያም ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን ከርመሃል አርአያ ወንድሜ አንተ መልካምና ገሳጭ ወንድማችን ነህ ጆሮ ያለው ይስማ ካልሰማ ተቆርጦ ወደእሳት ይጣላል
ፈጣሪ የቢኒያም አይነት ደግ አባት አብዛልን ከነባለቤቱ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጠው ❤❤❤
ቢንያም እሱ ደህና ሲሆን ብዙዎችን ይረዳል። በቅርቡ ያላችሁ እባካችሁ ችላ አትበሉ። ካለፋ በኋላ መቆጨት ምን ያደርጋል። እባካችሁ ግፊት አድርጋችሁ ለምናችሁትም ቢሆን ጥሩ ህክምና እንዲያገኝ ተረባረቡ።
Thank you so much ወንድማችን - ስለNew York መድሃኔአለም በተናግርከው በጣም ክፍቶኝ እና እዝኜብህም ነበር :: አሁን ግንነገሩን ስለአጥርህልን እንመሰግናለን::
ብዙ ጊዜ ትችት የበዛበት መልክትህን አያለሁ። ያስተዋልኩት ነገር ከእውቀት ነፃ መሆንህን ነው። ከመተቸትህ በፊት ማስተዋልን ተማር።እግዚሐብሔር ለአይምሮህ ይግለጥልህ ወንድሜ።
አቤት እውቀት እናአተቤት እውቀት ሞልቶ ፈሰሰኮ እሱ ቢያስ ብንሰማም ባንሰማም እየነገረን ግዴታውን እየተወጣነው ደግሞስ ለምን ከሰህተይልቅ ለምን የሚያደርገውን ደህናአ ነገሩንስ አትመለከቱም እደቁራ የሚለፈልፈው እደው ከነውራችን ብንመለስ ብሎነው
በትክክል ገልፀሸዋል
@@addisassefa5317 እኛ ሰዎች እኛን የሚነካን ነገር ሲኖር የነካንን የምንሰጠው ስያሜ ግርም ይለኛል
ለራሱ ሳይሆን ለሌሎቾ የኖረ፦ያሳዝነኛል ግን ደግሞ ስለሱ ሳስብ ጥልቅና ውስጤን በብርሐን የሞላ ደስታ ይሰማኛል ፦በሰው እጁ ያልተሰራ ቤትና ዓለም ዘላለማዊ ሕይወት ይጠብቀዋልና
እውነተኛ ፍቅር ካለ እኮ ከማግባት ወደ ኋላ አትልም ዘመኑ ክፉ ስለሆነ ነው አርዓያ ከዚ በፊት በፍቅር ተጎድታለችህ አትፍረድ ይፈረድብሃል
ቢኒ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አለልህ አይዞህ
እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ እመብርሀን በምህረት እጇ ትዳብስህ ቢኒዬ ወንድሜ. እድሜና ጤናህን ይስጥህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ. አንተ ደግ ሰው💙
❤❤❤ፈጣሪዬ ወንድሜን አጠንክርልኝ።እመብርሃን ጌታን በታቀፈችበት እጇ ትዳብስልኝ❤❤❤
ሀሊማ የራሷ ፍላጐት ነው ስሜቷን መግለፅ መብቷ ነው ባለ ትዳር ሆነው የሚንዘላዘሉትን ስታይ ትዳርን ጠልታ ይሆናል።
በትክክል
እግዚአብሔር ይማርህወንድሜ ፀበል ሂድ በእመብርሀን ብዙ ሀላፊነትአለብህ ግንደህና ስትሆን ነው መርዳት የምትችለው
❤❤አንተንስ ክፉ አይንካህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ።
❤❤❤❤❤🎉🎉 እግዚአብሔር ይባርክህን
እድሜ ጤና ይስጥሕ አርአያ መካሻ እንዳንተይብዛ
እውነት ነው እናመሰግናለን።
ተባረክ
እግዚአብሔር ወንድም ቢኒያምን ከእነ ሙሉ ቤተሰቡ የቀራንዮ ንጉስ መዳህኒያለም ይጠብቀዉ የተሰበሰቡት ችግረኛ እናትና አባቶች አምላክ ወደ ሙሉ ጤንነትህ ይመልስህ እመ አምላክ ትዳብስህ ወንድሜ
አላሕ ይማርሕ አላሕ ብድግ የድርግልሕ
በርታልን ወንድማችን
እግዚአብሄር ይማርህ ቢንያም❤❤❤❤
እምወደው ሚዲያ!! እግዚአብሔር የቢኒን ክፉ አያሳየን የተመረጠ🙏🙏 የሩጫው ነገር ቀጣም አስገርሞኛል ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏
በጣም ✅
አግዝብሄር ይማርህ ወንድሜ ❤❤❤
ሰማችሁ ምን እንዳለ ምንም ሳላደርግላቸዉ ነው አኮ ያለዉ እግዚያብሄር ይጠብቅህ
መተሀራ አንተን የመሠለ ድንቅ ልጅ ሥለፈጠረች አብልጬ ወደድኳት!ተባረክ
ለወንድም ቢንያም እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ጌታ ❤
እግዚአብሔር ይማርህ እሄንን ሁሉ ሠው ማስተዳደር ከባድ ነው ወድሜ እረፍት ያሰፈልገዋል ከአለበት አክባቢ ወጣብሎ ለትንሽ ጊዜ ቢቆይ
ቢኒ እግዚአብሔር ይማርህ ድንግል ትዳብስህ
ቢኒያም እባክህ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ እባክህ ለራስህ ጊዜ ሰጠህ ታከም
የሰውነት አቅም ማነስ እንጂ ህክምና የሚያስፈልገው የጤንነት ችግር የለኝም ብሏል።
ወንድም ቢኒ እግዚአብሄር ይማርህ የእኛን ሸክም እንደተሸከምከ መድሃኒዓለም ህመምህን ያስወግድልህ ለደሃዎች ያኑርህ ስለ ሃሊማ ሣነሳ ይህች ሴት ወዳ ላይሆን ይችላል ተስፋ የመቁረጥ ሳቀ ይሆናል ፈጣሪ ካልፈቀደ እኮ ባል ማግኘት እራሱ በጣም ከባድ ነው
እኔ ስልችትና እጅ እጅ ያለኝ ነገር ቢኖር በማንኛውም አጋጣሚ ትዳር መልካም ነው አግቡ የሜባል አማረኛ ነው።እኔ ማግባት በጣምእፈልጋለሁ ግን ወፍ የለም እንኳን የሜአገባ የሜጠይቅም የለም😢😢😢😢😢በጣም ነው የሜገርመኝ😭😭😭😭
እውነትሽን ነው በተለይ አስተማማኝ ገቢ ከሌለሽ ወፍ የለም ። ወንዱ ምን አላት ብሎ ጠይቆ ነው ማግባት የሚፈልገው ።
ወዳጄ፣ በአሜሪካ ያሉና በሲንግል ማዘር ያደጉ ልጆች የስነ ልቦና ቀውስ ብታውቅ ይህን ባላልክ/ሽ ነበር። ልቦናንና ማስዋልን ይስጥልኝ።
አይ ቢኒ ለምን አንደሆነ አላቅም ሳይህ አሌቅ ሳለው አይዞህ ወንድሜ 😢😢😢
የኔ አባት እግዚአብሔር በኪነጥበብ ያአሳድግ🙏🙏❤❤❤❤
ይህ ልጅ እንዳልከው ክሴትየዋም ከአባዱላም ይበልጣል በትክክል ደግሞ ካንተም በጣም ይሻላል፡፡ ለምን አወኩ ብሎ የርሱን እንጀራ ለመብላት ብቻ ሲል ዝም ብሎ አፉን አይከፍትም፡፡
ቢኒያም ስለአንተ መግለጽ አልችልም ምክንያቱም ለጢያቴ እጅግ የገዘፈ ስለሆነ ለነዚህ በስርህ ያሉትን ከእግዚአብሔር በታች ተሰፋቸው ስለሆንክ ምህረቱን ያውርድልህ
ቢኒ እግዚአብሔር ይማርህ የድሆች አባት የአረጋውያኑ አምላክ ይማርህ
ሀሊማን ግን ለምን አትረዷትም እንዴ እሷናት ምታቀው ስቀጥል ሁሉም ተጋብ አብሮ እንደምያረጅ አርጋችሁ አታውሩ ስንቱ ወንድ ነው ልጆቹን በትኖ ምሸሸው ክፉ ምያደርግ??በቃ ፍቷት ምርጫዋ ነው!!!!!
ስንት ግፍ እየሰራ ያለበት ሀገር ላይ ቢኒያም መታመሙ ያሳዝናል ነገር ግን የፈጣሪ ስራ ነው ጨርሶ ይማርህ ቢኒ
አርአያ እባክህ ተረጋግተህ ሃሳብህን ለማስተላከፍ ሞክር ትጮሃለህ ትቸኩላለህ ስለዚህ መልዕክትህ ግቡን አይመታም
😂😂😂
Beniyam Egziybeher tsegawen yabzaleh...bietamemem ke Egziybeher new...ende kidus Pawlos wegaten stegn endalew...nurelen Beniyam wendemachen ❤
አርአያ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በቤተክርስቲያን ውስጥ አንድ እርዕስ ስጥተውን ከኦርቶዶክስ ሀማኖት ላይ ለመበትን ተልኳ ትስጧቸው እኛን ለመከፋፋል ነው እኛ በእምነታችን እጠንክር ቢኒያም እግዚአብሔር ይማርህ አርአያ ነጋሽ ብርቱን እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
አርአያ እንኳ ደህና መጣ ❤❤❤❤❤
አርአያ ክበርልን
በጣም የወረድክ የዘቀጥክ መሆንህን አወኩ በመጀመሪያ ታማ ነዉ የተነሳችው ፈጣሪ እንኳን ማረሸ ማለት ነበረብህ ሲቀጥል መብቷ ነዉ ስንቱ ነዉ እየተቃጠለ የሚኖረዉ አባት ተብዬ አደል ልጆች እየደፈረ እየወሸመ የሚኖረዉ አስመሳይ አላገባም አላለችም አብሬ አልኖርም ነዉ ምን ታመጣላችሁ መልካም እንዳለ መጥፎም አለ በግድ ልታስቀምጣት ነዉ አንተ አንዱ ነህ ሚስትህን ስታንገበግብ የቁራ መልክተኛ
Egzabher ybarkh 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አሁን ሐሊማን የሚከተል ይኖራል ብለህ ነው ዝም ብለህ ቢኒን እናስብበት እስዋ እኮ ግራ ግብት ብልዋት ነው እኮ ፀልይላት
አሜን 🙏🙏🙏
Waqayoo sii ❤❤❤ haa maruu
እኔም አባቴን ሳላውቀው ይኸው 60አመት ሆነኝ ።ቁስለቱን መናገር አልችልም !!!
😢😢😢
አግዚአብሔር ይማርህ😘😘
BENYAME EGZABHER YEMARHE AYEZOHE ❤🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦@ ኮሪቻ ፋንታዬ ፲፩፻፴፭
ወንድሜ አትሳሳት በእቅድ ነው የሚሰሩት
ወጣቱን ቢንያም እናቱ ለአስራ ስምንት ዓመት እናቱን የሚንከባበውን አምጣና አሳያት እቺ አረመኔ መልካም ስነምግባር ያለው ልጅ የሚያድገው በአባት እና እናት እጅ ሲያድግ ነው ለምን እዚህ ዴንማርክ ስፐርም ባንክ መጥታ አትገዛም እቺ ክፋ እግዚአብሔር በሁሉ ስፍራ አለ ይፋርድብሻል ትዕቢት ለማንም አልጠቀመም አሁን ያለው አብይ አባቶችን የሚጨፈጭፈው ለአባት ክብር ስለሌለው ነው
ቤተ ክርስቲያን ቤቶን ታፅዳ ማባረ ር የሜባል ነገር አለ
Araya fetari ybarkh
ቆይ እኔ የቱ ጋር ነኝ ካንተ ጋር ሰው እባላለው የማርያም ልጅ ይማርህ
አርያ ሲጀመር አሊማ ከገበታ በታች ከገበታ እንጨት ሲበልጠው የት ሄዷል ጌታው የዘፈነችው ዘፈን አደገኛ ክርስታኖችን ያስቆጣ ዘፈኗ በርግጥ እሷ አላወቀችውም ዘፈኑ የሰጣት ሰው መርዛም ነው የገብረ ክርስቶስ በዚህ መልኩ አይደለም ያለው ግጥሙ የሰጣት ኑረዲን በጣም ለክርስታኖች ክብር የለውም ፈጣሪ መልሱን ይሰጣል
ደሞ በዚ መጣቹ የድሮባሪያዎችን ነዉ ዝቅ ብለዉ ስለሚኖሩ ሁሉ ነገር እንደሰነጠቁት ነዉ
ቢኒ እግዚአብሔር ይማርህ
የአንተስ ጨለምተኝነት የበዛ ነው!
ድህነትን፡ ለማምለጥ፡ ያቺን፡ መድሃኒቷን፡ በጉያቸው፡ ይዘው፡ ተሰልፈው፡ ቢሆንስ??!
#Bini God bless you !
ስለ ገዳማውያን የተለመነው ልመና ኦርቶዶክስ ምን ያህል የሀሰት የትምህርት ቋት እንደሆነች ማሳያ ነው ለዘመናት እራሳቸውን ለይተው በገዳም የሚከተሉት ምን አይነት አምላክ ቢሆን ነው ተመልሰው ለራሀብ የተጋለጡት??ወንጌል የድህነት ቀንበርን እንዴት አይሰብርም ???ለሀገሪቱ የድህነት ምክንያት የሆነች ናት ኦርቶዶክስ ይህ ማሳያ ነው እንዴት በገዳም እራሳቸው ለይተውለት የሚከተሉት አምላክ የምግብ ዋስትናን አያረጋግጥም
Enamesegnalen
Bine egziabher yemarhe 🥹
Qalehiwet yasemallin wendimachin Araya, Binee degimo FEXAREE Cheriso yimarillin
ቢኒዬ የኢትዮጵያ አባት እናት ነህ አንተ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏 ሀሳብህ እቅድህ ተሳክቶ ደስታህን ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር ሆይ ማረዉ ልጅህን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
አባ አይሰግም ከርሶ ምን እንማር
ሃሊማ ግን ደጋገመችው በሰላም ነው ኧረ እኔ አለው የአባት ፍቅር ምን እንደሆነ የማላውቅ ሰው አባቴ አባቴ ሲል ምን እንደሆነ እንኳን አይገባኝም
Lik neh wendme ❤
Its true Beniam is so especial bereketu yedereben. Yezemenachin EYOB
አንድ የምጠይቀው ጥያቄ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንያት የሚስበስቡት ያሁሉ ሚሊዬን እንዴት ነው ለነዚህ ገዳማውያይ መድረስ የማይችሉት????? ትልልቆች በቅንጡ ቤትና መኪና የሚደላቁበትን ነጥቆ ሽጦ ለምን ለነዚህ ለሚቸገሩት ገዳማያን አይደረግም!!!! እይገባቸውም ማለት ስይሆን ዝቅ ብለው ይኑሩ ቅንጦት ለዓለማዊያን ነው !!!!!
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔ ምንም የምለው የለኘም ሠለቸኘ 😭😭😭😭
ወይ ጉድ ቆቡን ስለለበሱ ካህን ናቸው ማለት አይቻልም በርግጥ መውጣታቸው ባደባይ ጥሩ ነው ይለያል ስዴና አንክርዳዱ ግን ደግሞ ለዚህ ሁሉ ነገር የአባቶች አላፊነታቸውን አለመወጣታቸው ነው ከመጀመሪያው ያልተገራ ትውልድ ቆብ ለብሶ መጨፈር ምኑም አይደለም
እኔ 2። ልጂ ብቻዬን እያሳደኩ ነው ሞቶብኝ አሁን ሀረብ አገር እሰራለው ሠው ሞኝ ነው ፈጣሪ ልብ ይስጣት
አሜን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አንተ የድሆዎች አባት
ለጋብቻ የሚጠይቃት ወንድ ሰላጣች ነው እድሜዋ ሳያልፍ ለመውለድ የፈለገችው ሲንግል ማም ሆና ለማሳደግ የፈለገችው
29:32 ደቂቃ ላይ.... በነገራችን ላይ ያልካት ሴት እርቃኗን ሆና ብቻዋን ራሷን ስታረካ በተደጋጋሚ ቪዲዮ ለቅቃ ነበር በ ቴሌግራም አሁንም ድረስ ቪዲዮዎቹ አሉ ። ከንደዚህ አይነት ሴት ምን ትጠብቃለህ
ለመሆኑ ሀሊማ ምን ተናግራ ነው መርዝ የተባለው ? ሽምግልና እልካለሁ አለች እንጅ !
bnyi Klaetyleym KenaknsoLaentysth Bena❤❤❤
አሊማ ደሞ ምንድን ነው ጥፋቷ!? ሁሉ እኔ ንፁ ነኝ እናንተ ደሞ ሀጥያተኞች አትበሉ..
ስለእውነት ካህን አይመስሉኝም :ቢሆኑስ ቆቡ ለምን አስፈለገ
ለምን በርሚል ጊዮርጊስ አዬሄድም
ዘገባውን ማስተካከልህ መልካም ነው:: ወደፊት ግን በቤተክርስቲያን ላይ ትችት ከማቅረብህ በፊት ማጣራት ይኖርብሃል::ኮሜድያኑ የተናገረው ስለኦርቶዶክስ ነው:: ስለዚህ ጉዳይ የምታውቁ ካላችሁ ደውሉልን ብትል ትክክለኛውን ማወቅ ትችል ነበር
አርያ ውስጡ ላይ ሌላ ሰው አለ ወይ ያስብለኛል ስሜቱ ይጋባል
ምን ሆነህ ነው ሐሊማን መርዝ የሚያስብላት ነገር የራሷን አሳብ ማቅረብ ትቾላለች አንተ ግን ጤነኛ ነህ
ሴፍ የሚባል ሰው እማ ፍቺ ተራነገር ነው ተፍቱ የሚለውን ከንቱ ነገርን እያስተማረ ቀጥሎበታል ነገሩ ገንዘብ ያግኝበት እንጂ ነው ነገሩ
አባ፡ ዱላ፡ ገመዳ፡ ዓለምን፡ ንጉሱን፡ አገልግለው፡ ነበረ። ፈጣሪ፡ ይቅር፡ አላቸው! 100%፡ የተሻለ፡ ነው! ዛሬም፡ከነ፡ ደ/ጽዮን፡ ትግራይን፡ ከሚያምስት!
እኔ ስለ ቢኒያም በለጠ የምገልጸው ቃል የለኝም ግን የምረዳው ነገር የቢኒ ህመም በፀሎት እና የጀመረውን ውጥን መጨረስ ጤናውን ይመለሳል የሚል ሙሉ እምነት አለኝ !!ግዴታችን እንወጣ ቢኒያምን እናድነው ወገኖ!!🙏🙏🙏❤❤❤
አርአያ እናመሰግናለን በርታልን ስለ ውዱ ኢትዮጵያዊ ቢኒየገለፅክበት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤
እግዛብሄር ጨርሶ ይማርው የደሃዋች አባት ቢኒ ክፉ አይንካህ❤❤❤❤
ቢኒያም እግዚአብሔር ይማርህ። ትክክለኛ ሰው ማለት አንተ ብቻ ነህ። የፈጣሪን ትእዛዝ የፈፀምክ። እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው።
ቢንያም አጋአዝት ዓለም ስላሴ ምህረቱን ይላክልህ። አንተ ለራስህና ለቤተሰብህ ሳይሆን ለተቸገሩና በህመም በእድሜ የደከሙትን ለመርዳት ብለህተጨንቀህ ታመምክ ልጄ ከዚህ ሁሉ ከምትረዳቸው ውስጥ አንድ ፃድቅ አይጠፋምና የሱ አምላክ ይማርህ ። መዳህኒዓለም ሙሉ ጤናህን ይስጥህ።
እድሜ ከጤና ያድልህ አራያ ❤❤❤
እግዚኦ መዳኃኔ አለም ልቦና ይሥጠን 😢😢😢😢😢😢
አርአያ እውነትን በመናገርህ አመሰግናለሁ
ቢኒ ደጉ ሳምራዊ ምንም አይንካህ ኑርልን
ከምንሜ ከማንም በላይ የሆነው ጌታችን መዳኀኒታች እየሱስ ክርስቶ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒዓለም በስውር ምህረቱን ይላክልህ የምህረት እጅ ፈጥኖ ይላክልህ አሜን
አተኮ ያአባቶች አባት የእናቶች እናት የእህቶችም እህት የወንደምችም ወድም የሕፃናቶችም ብሩህ ተስፋ አተ እኮ ነህ ቢኒያም ኑርልን እባክህን እራስህን ተመልከት እንወድሃለን!!!
እኔ ቢኒያም በጣም ያሳዝነኛል ምክንያቱም እኔ ቤተሰብ ለማስተዳደር ያለብኝን ሳስብ ሲደክመኝ ቢኒያምን ሳስበው እጠነክራለሁ ሁላችንም ኢትዮጲያን የሆንን በትንሹ አንድ ሰው 100 ብር ብንደግፍ እናግዛለን ግዴታችን ነው ቢንያም ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን ከርመሃል አርአያ ወንድሜ አንተ መልካምና ገሳጭ ወንድማችን ነህ ጆሮ ያለው ይስማ ካልሰማ ተቆርጦ ወደእሳት ይጣላል
ፈጣሪ የቢኒያም አይነት ደግ አባት አብዛልን ከነባለቤቱ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጠው ❤❤❤
ቢንያም እሱ ደህና ሲሆን ብዙዎችን ይረዳል። በቅርቡ ያላችሁ እባካችሁ ችላ አትበሉ። ካለፋ በኋላ መቆጨት ምን ያደርጋል። እባካችሁ ግፊት አድርጋችሁ ለምናችሁትም ቢሆን ጥሩ ህክምና እንዲያገኝ ተረባረቡ።
Thank you so much ወንድማችን - ስለNew York መድሃኔአለም በተናግርከው በጣም ክፍቶኝ እና እዝኜብህም ነበር :: አሁን ግንነገሩን ስለአጥርህልን እንመሰግናለን::
ብዙ ጊዜ ትችት የበዛበት መልክትህን አያለሁ። ያስተዋልኩት ነገር ከእውቀት ነፃ መሆንህን ነው። ከመተቸትህ በፊት ማስተዋልን ተማር።
እግዚሐብሔር ለአይምሮህ ይግለጥልህ ወንድሜ።
አቤት እውቀት እናአተቤት እውቀት ሞልቶ ፈሰሰኮ እሱ ቢያስ ብንሰማም ባንሰማም እየነገረን ግዴታውን እየተወጣነው ደግሞስ ለምን ከሰህተይልቅ ለምን የሚያደርገውን ደህናአ ነገሩንስ አትመለከቱም እደቁራ የሚለፈልፈው እደው ከነውራችን ብንመለስ ብሎነው
በትክክል ገልፀሸዋል
@@addisassefa5317 እኛ ሰዎች እኛን የሚነካን ነገር ሲኖር የነካንን የምንሰጠው ስያሜ ግርም ይለኛል
ለራሱ ሳይሆን ለሌሎቾ የኖረ፦ያሳዝነኛል ግን ደግሞ ስለሱ ሳስብ ጥልቅና ውስጤን በብርሐን የሞላ ደስታ ይሰማኛል ፦በሰው እጁ ያልተሰራ ቤትና ዓለም ዘላለማዊ ሕይወት ይጠብቀዋልና
እውነተኛ ፍቅር ካለ እኮ ከማግባት ወደ ኋላ አትልም ዘመኑ ክፉ ስለሆነ ነው አርዓያ ከዚ በፊት በፍቅር ተጎድታለችህ አትፍረድ ይፈረድብሃል
ቢኒ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አለልህ አይዞህ
እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ እመብርሀን በምህረት እጇ ትዳብስህ ቢኒዬ ወንድሜ. እድሜና ጤናህን ይስጥህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ. አንተ ደግ ሰው💙
❤❤❤ፈጣሪዬ ወንድሜን አጠንክርልኝ።
እመብርሃን ጌታን በታቀፈችበት እጇ ትዳብስልኝ❤❤❤
ሀሊማ የራሷ ፍላጐት ነው ስሜቷን መግለፅ መብቷ ነው ባለ ትዳር ሆነው የሚንዘላዘሉትን ስታይ ትዳርን ጠልታ ይሆናል።
በትክክል
እግዚአብሔር ይማርህወንድሜ ፀበል ሂድ በእመብርሀን ብዙ ሀላፊነትአለብህ ግንደህና ስትሆን ነው መርዳት የምትችለው
❤❤አንተንስ ክፉ አይንካህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ።
❤❤❤❤❤🎉🎉 እግዚአብሔር ይባርክህን
እድሜ ጤና ይስጥሕ አርአያ መካሻ እንዳንተይብዛ
እውነት ነው እናመሰግናለን።
ተባረክ
እግዚአብሔር ወንድም ቢኒያምን ከእነ ሙሉ ቤተሰቡ የቀራንዮ ንጉስ መዳህኒያለም ይጠብቀዉ የተሰበሰቡት ችግረኛ እናትና አባቶች አምላክ ወደ ሙሉ ጤንነትህ ይመልስህ እመ አምላክ ትዳብስህ ወንድሜ
አላሕ ይማርሕ አላሕ ብድግ የድርግልሕ
በርታልን ወንድማችን
እግዚአብሄር ይማርህ ቢንያም❤❤❤❤
እምወደው ሚዲያ!! እግዚአብሔር የቢኒን ክፉ አያሳየን የተመረጠ🙏🙏 የሩጫው ነገር ቀጣም አስገርሞኛል ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏
በጣም ✅
አግዝብሄር ይማርህ ወንድሜ ❤❤❤
ሰማችሁ ምን እንዳለ ምንም ሳላደርግላቸዉ ነው አኮ ያለዉ እግዚያብሄር ይጠብቅህ
መተሀራ አንተን የመሠለ ድንቅ ልጅ ሥለፈጠረች አብልጬ ወደድኳት!ተባረክ
ለወንድም ቢንያም እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ጌታ ❤
እግዚአብሔር ይማርህ እሄንን ሁሉ ሠው ማስተዳደር ከባድ ነው ወድሜ እረፍት ያሰፈልገዋል ከአለበት አክባቢ ወጣብሎ ለትንሽ ጊዜ ቢቆይ
ቢኒ እግዚአብሔር ይማርህ
ድንግል ትዳብስህ
ቢኒያም እባክህ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ እባክህ ለራስህ ጊዜ ሰጠህ ታከም
የሰውነት አቅም ማነስ እንጂ ህክምና የሚያስፈልገው የጤንነት ችግር የለኝም ብሏል።
ወንድም ቢኒ እግዚአብሄር ይማርህ የእኛን ሸክም እንደተሸከምከ መድሃኒዓለም ህመምህን ያስወግድልህ ለደሃዎች ያኑርህ
ስለ ሃሊማ ሣነሳ ይህች ሴት ወዳ ላይሆን ይችላል ተስፋ የመቁረጥ ሳቀ ይሆናል ፈጣሪ ካልፈቀደ እኮ ባል ማግኘት እራሱ በጣም ከባድ ነው
እኔ ስልችትና እጅ እጅ ያለኝ ነገር ቢኖር በማንኛውም አጋጣሚ ትዳር መልካም ነው አግቡ የሜባል አማረኛ ነው።
እኔ ማግባት በጣምእፈልጋለሁ ግን ወፍ የለም እንኳን የሜአገባ የሜጠይቅም የለም😢😢😢😢😢በጣም ነው የሜገርመኝ😭😭😭😭
እውነትሽን ነው በተለይ አስተማማኝ ገቢ ከሌለሽ ወፍ የለም ። ወንዱ ምን አላት ብሎ ጠይቆ ነው ማግባት የሚፈልገው ።
ወዳጄ፣ በአሜሪካ ያሉና በሲንግል ማዘር ያደጉ ልጆች የስነ ልቦና ቀውስ ብታውቅ ይህን ባላልክ/ሽ ነበር። ልቦናንና ማስዋልን ይስጥልኝ።
አይ ቢኒ ለምን አንደሆነ አላቅም ሳይህ አሌቅ ሳለው አይዞህ ወንድሜ 😢😢😢
የኔ አባት እግዚአብሔር በኪነጥበብ ያአሳድግ🙏🙏❤❤❤❤
ይህ ልጅ እንዳልከው ክሴትየዋም ከአባዱላም ይበልጣል በትክክል ደግሞ ካንተም በጣም ይሻላል፡፡ ለምን አወኩ ብሎ የርሱን እንጀራ ለመብላት ብቻ ሲል ዝም ብሎ አፉን አይከፍትም፡፡
ቢኒያም ስለአንተ መግለጽ አልችልም ምክንያቱም ለጢያቴ እጅግ የገዘፈ ስለሆነ ለነዚህ በስርህ ያሉትን ከእግዚአብሔር በታች ተሰፋቸው ስለሆንክ ምህረቱን ያውርድልህ
ቢኒ እግዚአብሔር ይማርህ የድሆች አባት የአረጋውያኑ አምላክ ይማርህ
ሀሊማን ግን ለምን አትረዷትም እንዴ እሷናት ምታቀው ስቀጥል ሁሉም ተጋብ አብሮ እንደምያረጅ አርጋችሁ አታውሩ ስንቱ ወንድ ነው ልጆቹን በትኖ ምሸሸው ክፉ ምያደርግ??በቃ ፍቷት ምርጫዋ ነው!!!!!
ስንት ግፍ እየሰራ ያለበት ሀገር ላይ ቢኒያም መታመሙ ያሳዝናል ነገር ግን የፈጣሪ ስራ ነው ጨርሶ ይማርህ ቢኒ
አርአያ እባክህ ተረጋግተህ ሃሳብህን ለማስተላከፍ ሞክር ትጮሃለህ ትቸኩላለህ ስለዚህ መልዕክትህ ግቡን አይመታም
😂😂😂
Beniyam Egziybeher tsegawen yabzaleh...bietamemem ke Egziybeher new...ende kidus Pawlos wegaten stegn endalew...nurelen Beniyam wendemachen ❤
አርአያ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በቤተክርስቲያን ውስጥ አንድ እርዕስ ስጥተውን ከኦርቶዶክስ ሀማኖት ላይ ለመበትን ተልኳ ትስጧቸው እኛን ለመከፋፋል ነው እኛ በእምነታችን እጠንክር ቢኒያም እግዚአብሔር ይማርህ አርአያ ነጋሽ ብርቱን እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
አርአያ እንኳ ደህና መጣ ❤❤❤❤❤
አርአያ ክበርልን
በጣም የወረድክ የዘቀጥክ መሆንህን አወኩ በመጀመሪያ ታማ ነዉ የተነሳችው ፈጣሪ እንኳን ማረሸ ማለት ነበረብህ ሲቀጥል መብቷ ነዉ ስንቱ ነዉ እየተቃጠለ የሚኖረዉ አባት ተብዬ አደል ልጆች እየደፈረ እየወሸመ የሚኖረዉ አስመሳይ አላገባም አላለችም አብሬ አልኖርም ነዉ ምን ታመጣላችሁ መልካም እንዳለ መጥፎም አለ በግድ ልታስቀምጣት ነዉ አንተ አንዱ ነህ ሚስትህን ስታንገበግብ የቁራ መልክተኛ
Egzabher ybarkh 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አሁን ሐሊማን የሚከተል ይኖራል ብለህ ነው ዝም ብለህ ቢኒን እናስብበት እስዋ እኮ ግራ ግብት ብልዋት ነው እኮ ፀልይላት
አሜን 🙏🙏🙏
Waqayoo sii ❤❤❤ haa maruu
እኔም አባቴን ሳላውቀው ይኸው 60አመት ሆነኝ ።ቁስለቱን መናገር አልችልም !!!
😢😢😢
አግዚአብሔር ይማርህ😘😘
BENYAME EGZABHER YEMARHE AYEZOHE ❤🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ ኮሪቻ ፋንታዬ ፲፩፻፴፭
ወንድሜ አትሳሳት በእቅድ ነው የሚሰሩት
ወጣቱን ቢንያም እናቱ ለአስራ ስምንት ዓመት እናቱን የሚንከባበውን አምጣና አሳያት እቺ አረመኔ መልካም ስነምግባር ያለው ልጅ የሚያድገው በአባት እና እናት እጅ ሲያድግ ነው ለምን እዚህ ዴንማርክ ስፐርም ባንክ መጥታ አትገዛም እቺ ክፋ እግዚአብሔር በሁሉ ስፍራ አለ ይፋርድብሻል ትዕቢት ለማንም አልጠቀመም አሁን ያለው አብይ አባቶችን የሚጨፈጭፈው ለአባት ክብር ስለሌለው ነው
ቤተ ክርስቲያን ቤቶን ታፅዳ ማባረ ር የሜባል ነገር አለ
Araya fetari ybarkh
ቆይ እኔ
የቱ ጋር ነኝ ካንተ ጋር ሰው እባላለው የማርያም ልጅ ይማርህ
አርያ ሲጀመር አሊማ ከገበታ በታች ከገበታ እንጨት ሲበልጠው የት ሄዷል ጌታው የዘፈነችው ዘፈን አደገኛ ክርስታኖችን ያስቆጣ ዘፈኗ በርግጥ እሷ አላወቀችውም ዘፈኑ የሰጣት ሰው መርዛም ነው የገብረ ክርስቶስ በዚህ መልኩ አይደለም ያለው ግጥሙ የሰጣት ኑረዲን በጣም ለክርስታኖች ክብር የለውም ፈጣሪ መልሱን ይሰጣል
ደሞ በዚ መጣቹ የድሮባሪያዎችን ነዉ ዝቅ ብለዉ ስለሚኖሩ ሁሉ ነገር እንደሰነጠቁት ነዉ
ቢኒ እግዚአብሔር ይማርህ
የአንተስ ጨለምተኝነት የበዛ ነው!
ድህነትን፡ ለማምለጥ፡ ያቺን፡ መድሃኒቷን፡ በጉያቸው፡ ይዘው፡ ተሰልፈው፡ ቢሆንስ??!
#Bini God bless you !
ስለ ገዳማውያን የተለመነው ልመና ኦርቶዶክስ ምን ያህል የሀሰት የትምህርት ቋት እንደሆነች ማሳያ ነው ለዘመናት እራሳቸውን ለይተው በገዳም የሚከተሉት ምን አይነት አምላክ ቢሆን ነው ተመልሰው ለራሀብ የተጋለጡት??ወንጌል የድህነት ቀንበርን እንዴት አይሰብርም ???ለሀገሪቱ የድህነት ምክንያት የሆነች ናት ኦርቶዶክስ ይህ ማሳያ ነው እንዴት በገዳም እራሳቸው ለይተውለት የሚከተሉት አምላክ የምግብ ዋስትናን አያረጋግጥም
Enamesegnalen
Bine egziabher yemarhe 🥹
Qalehiwet yasemallin wendimachin Araya, Binee degimo FEXAREE Cheriso yimarillin
ቢኒዬ የኢትዮጵያ አባት እናት ነህ አንተ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏 ሀሳብህ እቅድህ ተሳክቶ ደስታህን ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር ሆይ ማረዉ ልጅህን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
አባ አይሰግም ከርሶ ምን እንማር
ሃሊማ ግን ደጋገመችው በሰላም ነው ኧረ እኔ አለው የአባት ፍቅር ምን እንደሆነ የማላውቅ ሰው አባቴ አባቴ ሲል ምን እንደሆነ እንኳን አይገባኝም
Lik neh wendme ❤
Its true Beniam is so especial bereketu yedereben. Yezemenachin EYOB
አንድ የምጠይቀው ጥያቄ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንያት የሚስበስቡት ያሁሉ ሚሊዬን እንዴት ነው ለነዚህ ገዳማውያይ መድረስ የማይችሉት????? ትልልቆች በቅንጡ ቤትና መኪና የሚደላቁበትን ነጥቆ ሽጦ ለምን ለነዚህ ለሚቸገሩት ገዳማያን አይደረግም!!!! እይገባቸውም ማለት ስይሆን ዝቅ ብለው ይኑሩ ቅንጦት ለዓለማዊያን ነው !!!!!
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔ ምንም የምለው የለኘም ሠለቸኘ 😭😭😭😭
ወይ ጉድ ቆቡን ስለለበሱ ካህን ናቸው ማለት አይቻልም በርግጥ መውጣታቸው ባደባይ ጥሩ ነው ይለያል ስዴና አንክርዳዱ ግን ደግሞ ለዚህ ሁሉ ነገር የአባቶች አላፊነታቸውን አለመወጣታቸው ነው ከመጀመሪያው ያልተገራ ትውልድ ቆብ ለብሶ መጨፈር ምኑም አይደለም
እኔ 2። ልጂ ብቻዬን እያሳደኩ ነው ሞቶብኝ አሁን ሀረብ አገር እሰራለው ሠው ሞኝ ነው ፈጣሪ ልብ ይስጣት
አሜን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አንተ የድሆዎች አባት
ለጋብቻ የሚጠይቃት ወንድ ሰላጣች ነው እድሜዋ ሳያልፍ ለመውለድ የፈለገችው ሲንግል ማም ሆና ለማሳደግ የፈለገችው
29:32 ደቂቃ ላይ.... በነገራችን ላይ ያልካት ሴት እርቃኗን ሆና ብቻዋን ራሷን ስታረካ በተደጋጋሚ ቪዲዮ ለቅቃ ነበር በ ቴሌግራም አሁንም ድረስ ቪዲዮዎቹ አሉ ። ከንደዚህ አይነት ሴት ምን ትጠብቃለህ
ለመሆኑ ሀሊማ ምን ተናግራ ነው መርዝ የተባለው ? ሽምግልና እልካለሁ አለች እንጅ !
bnyi Klaetyleym Kenaknso
Laentysth Bena❤❤❤