ሐረግ ( ክፍል 23)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @رحمهاباتي
    @رحمهاباتي 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +630

    ማነዉ ትናትና እደኔ ሲጠብቅያመሸዉ እስኪ በላይክ አሳዩኚ😂😂😂😂😂

  • @ዜድነኝየተዋህዶልጅ
    @ዜድነኝየተዋህዶልጅ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +83

    ቅድስት ኪዳና ምህረት ትጠብቃቹሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤

    • @User-wx9be
      @User-wx9be ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Natan protestant nw

    • @abigiyakassa9305
      @abigiyakassa9305 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Lelwunes

    • @GjU-u6q
      @GjU-u6q 54 นาทีที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 31 นาทีที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ShamUdeen-y4m
      @ShamUdeen-y4m 24 นาทีที่ผ่านมา

      ጅሎች

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +361

    እንኳን ለፆመ ነባያት ኣደረሰን ኣምላክ የተባረከ ፆም ያድርግልን💒👏🙏❤

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @eyec3fegcre16
      @eyec3fegcre16 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Amen🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @DoyoE-r9b
      @DoyoE-r9b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @hayatMnsg
      @hayatMnsg 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
      በፀሎታችሁ አሥቡኝ😊

    • @milatnigusse
      @milatnigusse 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      enkon abro aderesen

  • @RedmiRedmi-pi4oq
    @RedmiRedmi-pi4oq 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገና ፆም አደርሳቹሁ❤

    • @emmaemma3207
      @emmaemma3207 24 นาทีที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አጀረሰን❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +182

    የናታን እና የኤፉ ፍቅር የእውነት እሚመስለው ማነው እንደኔ 😢😢

  • @jemila51
    @jemila51 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +814

    ቤዛ ና ናታን እድጋቡ አፈልግም ድምፃችን ይሰማ😢ተናግሬ አለሁ😢😂😂😂

    • @SacdaIdiris-v1b
      @SacdaIdiris-v1b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      😂😂😂😂😂

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ደምርኝ ውደ❤❤❤😢😢

    • @JanaJana-s8h
      @JanaJana-s8h 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      😅😅😅😊የኔም,ምኞት,ነበር,አይይይ😢

    • @yemareyam-i4h
      @yemareyam-i4h 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @Haym359
      @Haym359 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      😂😂😂ግድነው መጋባት የለባቸውም😂😂😢😢

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +159

    የእውነት ድምፃችን ይሰማልን ቤዛና ናታን እዳይጋቡቡቡቡቡቡ ኡኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HdsseGech
      @HdsseGech 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አው ኧረአኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😮😮😮

    • @MmMm-vo2de
      @MmMm-vo2de 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክልል

    • @SamriAbrham
      @SamriAbrham 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ድምጻችን ይሰማ እዎ እንዳይ ጋቡ ለኢፉየ ይግባት ምትሉት ግጩሉኝ 😂😂❤❤🎉

    • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
      @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@HdsseGech😂😂😂😂

    • @Amina-m4h5o
      @Amina-m4h5o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መሆንም የለበትም

  • @samiraHssen-r3f
    @samiraHssen-r3f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +184

    ለድራማው ሳይሆን የእውነት ኤፍራታና ናታን ቢጋቡ ደስ ይላሉ

    • @SadaMuhammad-lw9mk
      @SadaMuhammad-lw9mk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሩኝ❤

    • @resalaahmad2214
      @resalaahmad2214 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሰህ ትክክል ነዉ የእዉነት አፍቅሯት እንደይሆን።

    • @HdhdhBsbdbd-kt6kw
      @HdhdhBsbdbd-kt6kw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅

    • @rehimaebrahim4125
      @rehimaebrahim4125 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ እሱ ሠው አለው ሠዎች 😂😂😂

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂የኔም ምኞት ነው

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    ማነው እንደኔ ሐረግ ቀን በቀን መለቀቁ ደስ ያለው ናታን እፍራታ አሳዝኑኝ 😢❤

    • @ahmadAhmab-pe1ew
      @ahmadAhmab-pe1ew 55 นาทีที่ผ่านมา

      ሊያልቅ ነው መሰል አስጠላኝ😢😢😢

  • @ZewudituZnabie
    @ZewudituZnabie ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ስለሁሉም ነገር ሁሉን የፈጠረ ሁሉን ያስገኘ ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን ❤

  • @بلل-م6ض
    @بلل-م6ض 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +87

    ስለመጣችሁ ደሥ ብሎኛል❤በር በሩን እያየሁ ነበር😪😢🙏በነካ እጃችሁ ዮኣዳንን ልቀቁልን የምትሉ👍👍

    • @እናቴማርያም-ዐ7ጨ
      @እናቴማርያም-ዐ7ጨ 46 นาทีที่ผ่านมา +1

      ዮሐዳንን ሊያስረሱን ነው መሰል ሐረግን በየ ቀኑ የሚለቁት

  • @Tadele-zx4xn
    @Tadele-zx4xn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +105

    ኤሄንን የምታዩ ሁሉ ፈጣረ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ❤❤❤❤

    • @Mekdesalene-o9b
      @Mekdesalene-o9b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @DfyFty-un3ho
      @DfyFty-un3ho 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @ZinuBekele-p1e
      @ZinuBekele-p1e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን ደምሪኝ በናትሽ

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @Saada-m2x
      @Saada-m2x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን🎉❤

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +125

    *ሱራህ 6, አያህ 102*
    ذَٰلِكُمُ ٱللَّهُ رَبُّكُمْ ۖ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۖ خَٰلِقُ كُلِّ شَىْءٍۢ فَٱعْبُدُوهُ ۚ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ وَكِيلٌۭ
    ይህ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ ነገርን ሁሉ ፈጣሪ ነው፡፡ ስለዚህ ተገዙት፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ተጠባባቂ ነው፡፡
    አላህ አንድ ነው መላክተኛው ሙሀመድ ነው ❤🎉🎉🎉

    • @ጠይባሱልጠን
      @ጠይባሱልጠን 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      SAW❤❤❤

    • @SalamSalamm-mt6my
      @SalamSalamm-mt6my 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😅😅😅😅 Egna enaten Allah anawkewm ezaw tagemamu

    • @SamiraSamira-cr7pf
      @SamiraSamira-cr7pf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@meymunahusen4193 ሳህ ወላሂ አልሃምዱሊላህ 🥰

    • @Hayatmuhye-y2d
      @Hayatmuhye-y2d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ራሥሽ ተግማሚ እንጨት አምላኪ​@@SalamSalamm-mt6my

    • @Tilahunbizuayehu
      @Tilahunbizuayehu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Demo eko ayafirim amlak yilal, seyitan amlak mehon yichilal

  • @SelamGeresu
    @SelamGeresu ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤

  • @almazalmaz8997
    @almazalmaz8997 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    😂😂😂😂😂ቤዛ የስራዋን አገኘች
    ሉሊት እዚህ ላይ አስደሰተችኝ

  • @HawiBekele-y7y
    @HawiBekele-y7y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +144

    ኪዳንምህረት የ አሰባቹትን ሁሉ ታሳካላቺ...... አምን ❤🙏❤️‍🩹

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Mekdesalene-o9b
      @Mekdesalene-o9b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @ZinuBekele-p1e
      @ZinuBekele-p1e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @ZinuBekele-p1e
      @ZinuBekele-p1e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ በናትሽ😢😢😢

    • @BsjsjsuusHshshsusu
      @BsjsjsuusHshshsusu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜንንንን🎉🎉🙏🙏

  • @FatyaHahdi
    @FatyaHahdi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    አላህ መሰሌ ወሰሌም አላ ነቢይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እስቲ በሰለዋት አድምቁት ❤❤❤

    • @899-r9n
      @899-r9n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      S,,,A,,w❤❤❤❤🎉

    • @ጠይባሱልጠን
      @ጠይባሱልጠን 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      SAW❤❤❤❤

    • @ansha6059
      @ansha6059 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይሂ ወስለም

    • @خديجهه-و1ز
      @خديجهه-و1ز 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @خديجهه-و1ز
      @خديجهه-و1ز 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamralechMuket
    @TamralechMuket 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +164

    ይሄን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

    • @SggFfg-nm5cf
      @SggFfg-nm5cf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን❤️🥰

    • @Rahi-x1k
      @Rahi-x1k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤

    • @Mekdesalene-o9b
      @Mekdesalene-o9b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @DerejeAbdeta-c4z
      @DerejeAbdeta-c4z 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ameen

    • @Zira-xm9qm
      @Zira-xm9qm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    መልካምነት ለራስ ነው ሰው ላይ ተንኮል ስናስብ እራሳችን ላይ ደሞ ሌላ ችግር በልጦ ይመጣል በጣም አስተማሪ ነው

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 46 นาทีที่ผ่านมา +1

    የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ ይላል በሃብት በሰው ብዛት መቅራራት አያስፈልግም ሁሉም ጠፊ ነው መልካምነት ከአምላክ የተሰጠን ታላቅ ስጦታ ነው በጣም አስተማሪ ነው

  • @Ema-pf2lw
    @Ema-pf2lw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +298

    እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰

    • @jemila51
      @jemila51 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አሚን❤

    • @MalikaMalka-q5t
      @MalikaMalka-q5t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን

    • @HiwotD-q1i
      @HiwotD-q1i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን🙏🙏

    • @Rahi-x1k
      @Rahi-x1k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን❤

    • @Mena-4vመና
      @Mena-4vመና 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን፫

  • @mahisara3206
    @mahisara3206 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +151

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገና ጾም በሰላም አደረሳችሁ🎉❤

    • @Mekdesalene-o9b
      @Mekdesalene-o9b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤❤❤

    • @Wariga-g1x
      @Wariga-g1x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZinuBekele-p1e
      @ZinuBekele-p1e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @ZinuBekele-p1e
      @ZinuBekele-p1e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ በናትሽ አይተሽ አትለፊኝ😢😢😢

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤አሜን

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    የተዋህዶ ልጆች እኳንለፆመ ነብያት አደርሳችሁ 🙏🙏🙏🙏

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @uguv1234
      @uguv1234 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @gshhghu4223
    @gshhghu4223 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ድምፃችን ይሰማ እዳይጋብ ናታንና 😂😂😂😂ቤዛ እር ኡኡኡኡኡኡ

    • @ዚነትአህመድ-ጐ3ነ
      @ዚነትአህመድ-ጐ3ነ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሬኝ

    • @rtytnew4440
      @rtytnew4440 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hayatmohamed-j8q
      @hayatmohamed-j8q 19 นาทีที่ผ่านมา

      ያባቷ ገዳይ ሆነኮ እንደት ታገባለች ይቺ ሰይጣን

  • @SHSHAYHAGOS
    @SHSHAYHAGOS 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጾም ነብያት በሰላም አደረሰን አምላክ የተባረከ ጾም ያድርግልን💜✝️👏

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

    • @AbabnehLink-f4i
      @AbabnehLink-f4i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Hordoftota Hareg dhuma irrati bayye nama gadisisa Kuta 24maal taina lata dafa nuf gadhisa

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng7718 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ የበረከት ፆም ይሁንልን በስደት ያለነውም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን🙏❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን ማን ነው በመለቀቁ ደስ ያለው

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ወዴ በማርያም❤

    • @Mekdesalene-o9b
      @Mekdesalene-o9b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @wbeyaseteng7718
      @wbeyaseteng7718 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Genzeb-m8uእሽ በደስታ ውዴ🙏💙ደምሪሻለሁ

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ኪዳንምህረት የአሰባቹትን ሁሉ ታሳካላቹ ....አሚን🙏

    • @yowbdar
      @yowbdar 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን
      አሜን ❤❤❤❤

    • @MewadedDarbe
      @MewadedDarbe 23 นาทีที่ผ่านมา

      አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +70

    እንኳን ለፆመ ነብያት አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን❤❤

    • @Saada-m2x
      @Saada-m2x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤🎉

    • @MebratiMegyin
      @MebratiMegyin ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን እንኩዋን አብሮን አደርሰን

  • @Mስደተኛዋ
    @Mስደተኛዋ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ሉልት ዛሬ ደስ ኣሰኝችኝ ለበዝ ስለ ኣቃጠለችልኝ 🤣🤣🤣🤣

    • @zedዜድ-m1r
      @zedዜድ-m1r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም ደስታዬ ወደር የለውም😅😅😅😅😂😂😂

    • @Genet-e3u
      @Genet-e3u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Inem lulit indezare das argagn atawuqim

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔስ እራሱ እውነት እስኪመስለኝ 😂

  • @MaluyeEthiopia
    @MaluyeEthiopia 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሉልት ዛረ ፋዚልትን ነው ምትመስለው አነጋገሩዋ አይመስላቹም😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

  • @Kal-kw4tg
    @Kal-kw4tg 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    ገኒዬ ድራማ ብሆንም ግን ከንግግሮችሽ ሁሉ ብዙ መልካም ነገሮችን ተምራለሁ ገንዬ ኤፉዬ እወዳችኋለሁ ❤❤❤

    • @zuzulove6540
      @zuzulove6540 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ahmed-h8f5r
      @Ahmed-h8f5r 34 นาทีที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @SamaraSmara
    @SamaraSmara 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    ዋው እንደዚህ ይልመድባቹሁ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ❤

  • @Cobrakai-13w
    @Cobrakai-13w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +48

    እሽ እናታችሁን 100000000, አመት ያኑርላችሁ❤❤

    • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
      @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን

    • @GenetMoges-g3t
      @GenetMoges-g3t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ame,,amen

    • @etaeta1948
      @etaeta1948 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜንንን

    • @امل-خ5ظ
      @امل-خ5ظ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን🎉❤

  • @Lifeisgood-b8r
    @Lifeisgood-b8r ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሉሊት ግን ድምጿ አለባበሷ ፀጉሯ ሁሉ ነገሯ ስታስጠላ አይደል ውዶችዬ 😂😂

  • @Hanan-td7gm
    @Hanan-td7gm ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያርግልን የ ማዳም ቂማሞች ፈጣሪ የ እራፍት እንጀራ ይስጣን አሜንንን ባሉ 😊

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    2 Corinthians 5 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ
    17: ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +173

    ዮአዳንን ልቀቁልን እምትሉ ላይክ አድርጉኝ ❤❤❤

    • @Difu-i6t
      @Difu-i6t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HalimaAli-q5l
      @HalimaAli-q5l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሥለምን ዩሀዳን እሄኮ የሠርግ ሠፈር ነው ፈካ ፈካ እንበል እነሡ የራሣቸው ጉዳይ😂

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@HalimaAli-q5l😂😂😂እኮ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተረጋጊ😂

    • @HadyahM-u4y
      @HadyahM-u4y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይለቀቅ

  • @hanicho2116
    @hanicho2116 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +83

    መቸም ናታንን ያፈቀረ አይጠፋም አስኪ የታላችሁ🎉🎉
    እንደ ናታን እና ኤፍ ፍቅር የያዘው አለ😢

    • @ConfusedPenguin-vz9ui
      @ConfusedPenguin-vz9ui 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ ከአስራ አመት በላይ ስንሳቀይ ኖራን በመጨረሻም😢😢😢😢

    • @ፅጌማርያምTubeTekeda
      @ፅጌማርያምTubeTekeda 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አለሁ😂😂😂😂

    • @Amina-m4h5o
      @Amina-m4h5o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አለሁ

    • @hanicho2116
      @hanicho2116 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ConfusedPenguin-vz9ui
      አይዞሽ 😢😢

    • @madina-vv7lo
      @madina-vv7lo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፍቅር ሳይሆን መጋኛ ጭምር እስከሚመስለኝ ድረስ 7 አመት ተሰቃይቻለሁ😢

  • @Amhara8486
    @Amhara8486 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ፈተና የበዛበት ፊልም አይ የኢትዮጵያ ፊልሞችና ድራማ ምናለ በድራማው እንኳ አሪፍ ነገር ብታቀርቡ ሁል ጊዜ መግደል መገዳደል ለዛም ነው የሰው ሞት የቀለለው

    • @ahmadAhmab-pe1ew
      @ahmadAhmab-pe1ew ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም

    • @SainabaAin
      @SainabaAin ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እኳን አደረሳቹ ለፆመ ገና በሰላም አደረሳቹ ከክፍ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @ፊኪ
    @ፊኪ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +274

    ሱብሃን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አለሁ አክበር
    ለኢላህ ኢላላህ

    • @Alemalem-gt8el
      @Alemalem-gt8el 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ker inshala🤔

    • @dilarayemomlij
      @dilarayemomlij 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂​@@Alemalem-gt8el

    • @ZaraSeid-v6r
      @ZaraSeid-v6r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አልሃምዱሊላህ

    • @Lidya-d4t
      @Lidya-d4t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እየሱስ ጌታ ነው

    • @ጀሚላtube
      @ጀሚላtube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እንዳመር በቅንነት

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    በክርስቶስ ኢየሱስ አምናችሁ የዘላለምን ሕይወት ያገኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ ይህንን የሕይወት መንገድ ያልተቀላቀላችሁ ሁሉ ከኢይሱስ ውጪ ሌላ አዳኝ የለምና በኢየሱስ ክርስቶስ አምናችሁ እንድትድኑ በጌታ ፍቅር እጋብዛችኋለሁ። ፍጡራን አያድኑም ማዳንም አይችሉም።
    ሌላው አቶ ዮናታን ቤዛን አግታት ወይ አሳግታት። እሷ ካልታገተች ፊልሙ ይደብራል። አሳግተሃት ፋይሉን ተቀበል። ከዛን በነጻነት ትኖራላችሁና።

    • @SsSs-pe2vx
      @SsSs-pe2vx 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      መጃጃል ይሉሀል ይሄ ነው

    • @ahmadjamil-bn7kt
      @ahmadjamil-bn7kt ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለምን​@@SsSs-pe2vx

    • @ahmadjamil-bn7kt
      @ahmadjamil-bn7kt ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +64

    ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሙሉ እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፃሙን በሰላም ተጀምሮ በሰላም ይለቅልን ❤❤❤❤

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @Saada-m2x
      @Saada-m2x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤🎉

    • @Alemwork
      @Alemwork 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

    • @yowbdar
      @yowbdar 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤

  • @AlmBU
    @AlmBU 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ቤዛ የጇን አገኘች ሉሊት ሠራችላት በጣም ደስ ነው ያለኝ ማነው እንደኔ ደስተኛ የሆነው😮

  • @adeyTUbe-w5w
    @adeyTUbe-w5w ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጾመነበያት አደረሳችሁ አደረሰን🙏❤ይችን ለምታነቡ ፈጣሪ የማታ እጀራ ዬሰጣችሁ ይሰጠን አሜን🙏

  • @seade127
    @seade127 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ዝምያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይና ሀቢቢና ረሡል ሱለሏህ አለይሒ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Rahma-k1q
      @Rahma-k1q 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      s,a,w s,a,w❤❤❤❤❤❤

    • @kamiliaQ
      @kamiliaQ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሶለሎሁ አለይሂ ወሰለም 💐

    • @899-r9n
      @899-r9n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      s,,A,,w❤❤❤❤❤

    • @ጠይባሱልጠን
      @ጠይባሱልጠን 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      SAW❤❤❤❤

    • @ansha6059
      @ansha6059 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @የቆንጆዎችአፍቃሪ
    @የቆንጆዎችአፍቃሪ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    እፉዬና ናቱ❤የእዉነት ፍቅር የያዛቸዉ የሚመስለኝ ነገርስ😢😂😂❤❤❤👍👍👍👍

    • @HikramAsirat
      @HikramAsirat 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም

    • @محمداحمد-ض5ع3ي
      @محمداحمد-ض5ع3ي 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ ወላሂ 😂😂😂

    • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
      @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም በሱ ፍቅር ጠብ ብያለሑኝ እንኳን እሷ😢😂

    • @SadaMuhammad-lw9mk
      @SadaMuhammad-lw9mk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሩኝ❤

    • @sameerahmad-d8l
      @sameerahmad-d8l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም😢😢😢😢😢😢

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +59

    መላው የክርስትና እምነትተካታይዎች እንኳን አደረሳችሁ ፆሙን ❤የሀፂያት መደምሰሻ ያድርግልን አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mekdesalene-o9b
      @Mekdesalene-o9b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @ZinuBekele-p1e
      @ZinuBekele-p1e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን ደምሩኝ በናታቹ አይታቹ አትለፉኝ😢😢😢

    • @MedinaAhmed-ip4oi
      @MedinaAhmed-ip4oi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @dilarayemomlij
    @dilarayemomlij 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ፈተና ይበዛበታል ኡፍ ኤፏየ ና ናታን😢

  • @كميلهراشد
    @كميلهراشد 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አላህ እንድህ ይላል ክኔ ሌላ አምላክ የለም ብሏል በኔ ብቻ እመኑብኝ ብላል

    • @MuluBelay-e1p
      @MuluBelay-e1p 20 นาทีที่ผ่านมา

      ፈጣሪ ነው እንዴ አላህ 😂😂 እስኪ ምእራፉን

  • @emushewatube
    @emushewatube 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    አባት የልጁን ደስታ ብቻ ለመጠበቅ ሲል በማስፈራራት በግድ እንዲያገባት ማድረጉ ተገቢ አደለም ኤፉዬ 😢

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    አላህ በያለንበት ይጠብቀን❤😢🤲🤲

  • @Alamtube-p8g
    @Alamtube-p8g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    የምር ቁምነገር❤የዝህ ፊልም❤ፍቅርእዉር❤አድርጎኛል❤😢😢ወይኔ❤እባካችሁ❤ቶሎቶሎ❤ልቀቁልኘ❤እኔ❤ከመዳም❤ኩሺና❤በፍቅርችሁ❤ሳልሞት😭💞💞💞😅😅😅😅❤❤❤👌👌👌💞💞💞💞🙏❤❤❤

  • @ሐዪነኝ
    @ሐዪነኝ ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አይይ ፍቅር እኔም እዲህ ነዉ ማልቀስ የያዝኩት😢

  • @ቃልኪዳንYouTube-j5t
    @ቃልኪዳንYouTube-j5t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ድምፃችን ይሰማ ብዛእና ናታ አይጋቡ 😂😂😂😢 እፉይ ናትመልካም ሰው ብዛ እራስውዳድናት

  • @tsiwenyoutube953
    @tsiwenyoutube953 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    እንኳን ለፆመ ሐዋርያት አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን🙏

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤

    • @MedinaAhmed-ip4oi
      @MedinaAhmed-ip4oi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @sarahbiruk2574
      @sarahbiruk2574 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @KisanetFerede
      @KisanetFerede 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣሜን🙏🙏🙏

    • @AishaMakahleh
      @AishaMakahleh 52 นาทีที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @MedinaAhmed-g3h
    @MedinaAhmed-g3h 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የሬፍራታ መልካምነት የጺ ዞሮ አለማገናዘብ የናታን ቤዛን ማክበር ተጋነነ በውስጣቸው እሚደብቁትም ከቱርክ የተወሰደ መሰለ ግልጽ ይሁኑ መደባበቅ ይቅር በተረፈ ምርጥተዋናይ ናቸው

  • @በረንታ
    @በረንታ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    እንኳን ለጾመ ነበያት አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች⛪️⛪️⛪️⛪️

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @WayinishetTamire
      @WayinishetTamire 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤

  • @Nejat-h4h
    @Nejat-h4h 53 นาทีที่ผ่านมา +2

    jaalallii efuye fi naata dhugaa natti fakkatee na boosisa utuun dirama ta.uu beeku 😢😢❤❤

  • @tarikamaru
    @tarikamaru 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እየሱስ እወዳቾሀለዉ መዳን በለላ በማንም የለም እየሱስ ጌታ ነዉ!!!!!

    • @makiyamakiya1691
      @makiyamakiya1691 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እያሱስ ይድናል ከልሽ እያሱስ ይጋለል ወይ????????????? ጁዝበ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

    • @tarikamaru
      @tarikamaru ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@makiyamakiya1691 መዳን በእየሱሰ ብቻ ነዉ!!!!!

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ❤🎉🎉

    • @jemila51
      @jemila51 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን😢😊

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen

    • @SacdaIdiris-v1b
      @SacdaIdiris-v1b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን❤❤

  • @MastewalMelis
    @MastewalMelis 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +48

    .ቤዛ ቆይ ጉድ ባልሰራሺ የሰርግሺ ቀን ናታንና ኤፉን ሳኡድ ነዉ የማስመጣቸዉ ቤዛ ምን አገባኝ ብታብጂ. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Enatachew

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @SwSw-iu7qu
      @SwSw-iu7qu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ያሳቄኝ ኮሜት😅😅😅😅

    • @DfyFty-un3ho
      @DfyFty-un3ho 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ኧረወየውበሳቅ ገደልሽኝ ማድረግያለብን እደዛነው ምቸገረኝቤዛብታብዲ😂😂😂😂😂

    • @MmMm-vo2de
      @MmMm-vo2de 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይሻላል😂😂😂

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ናታን እፊራታ ገኒን የምትወድ👍😘👍👍👍👍

  • @tigistwalday4962
    @tigistwalday4962 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በጣም ይገርማል ቤዛ ምትባል ጓደኛ ነበረችኝ ልክ እዳሁኗ ቤዛ ክፉ እና እራስ ወዳድ የመልካቸው መመሳሰል ጋ ሳስበው ይገርማል ኣንዳንዴ በድራማ የምናያቸው ሰዎች ገጸባህሪያት የእውነትም በሰው ላይ ያሉ ናቸው 😢

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉

  • @dagnehaile1503
    @dagnehaile1503 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እረ ድምፃችን ይሠማ ሉሉትን አጥፉልን እባካችሁ😂😂😂😂

    • @HfrfgcfFutdx
      @HfrfgcfFutdx 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂ግን ቤዛን አግዛለሁ ብላ አሁን ሰራችላት ቤዛ ኤፉን ስታሰቃይ

    • @GusVjxEmu
      @GusVjxEmu ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አአ ትላለች ሉሊት ዛሬ ስራዉን ሰርታለች​@@ዳግማዊትኢትዮጵያ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@GusVjxEmu በጣም ሰው የዘራውን ነው የሚያጭድ ግን መጨረሻው ያስጠላል አቶ መስፍንን የወጉት የሷ ሰዎች ግን የናታን ለማስመሰል አይ መከራው😢

    • @GenAmer-k6c
      @GenAmer-k6c ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ አትውጣ

  • @SumayaJihad-kb5ep
    @SumayaJihad-kb5ep 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    Obbollewwan koo warri afaan kana dubbattan eessa jirtuu❤❤kotta waliin ilaalla

    • @FatiyaAbdela
      @FatiyaAbdela 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Jiraa❤

    • @MuslimaMuslima-y6s
      @MuslimaMuslima-y6s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Jiraaa

    • @SumayaJihad-kb5ep
      @SumayaJihad-kb5ep 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@MuslimaMuslima-y6s fataah jedhaa

    • @SanyaAbdo-v7v
      @SanyaAbdo-v7v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Asumaa jirraa

    • @SaniMohammed-o7c
      @SaniMohammed-o7c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Wari hin dubane ho አንመጣም

  • @toybamohammad5443
    @toybamohammad5443 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የህነ ቂጥ እራስ የሆነ አባት ምን ይመስላል 😢😢ድምፃችን ይሰማ ቤዛና ናታን ከተጋቡ ድጋሜ አላይም ስብስክራይብቤን አነሳለሁ ኡኡኡኡ😢😢😢

  • @SagaleeLabsii
    @SagaleeLabsii 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    ክርስትያኖች መድኃኒዓለም ይጠብቃችሁ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኘ ውዴ

    • @zedዜድ-m1r
      @zedዜድ-m1r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን ውዴ❤❤

    • @حواء-ذ6ذ
      @حواء-ذ6ذ ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      😅አልተረፍሽም ጠባቂ አንድ አላህ ብቻ ነው
      ተወከልቱ በአለሏህ🙏🙏🙏🙏

    • @MhertGueshi
      @MhertGueshi ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amne 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

    • @SagaleeLabsii
      @SagaleeLabsii ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @حواء-ذ6ذ የሙሀመድ አላህ እራሱን እንኳን አይጠብቅም እናንተ ናችሁ የትጠብቁት

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የቤዛ መቃጠል ደስ ብሎኝ ነበር የናታን ስቃይ አስከፋኝ 😭

  • @BeriAlemeshet
    @BeriAlemeshet 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ኣረ ዮኣዳን ይለቀቅልን

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ልዳፋ ነበር አያለሁ ብየ🙈

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለገና ፆም በሰላም አዴረሳችሁ🙏ፆሙን በሰላም ያሰጄመረ በሰላም ያስፈፅመን🙏መልካም ፆም ይሁንላችሁ🙏🙏🙏

    • @Mekdesalene-o9b
      @Mekdesalene-o9b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @WthdfSrhdd-il4np
    @WthdfSrhdd-il4np 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    💗💗🎉🎉ስጠብቅ ነበር የዋልኩት የኤፋና የናታን አድናቂወች ላይክ አርጉኝ🙄💗💗💗

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

  • @TsehayLove-u3i
    @TsehayLove-u3i ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳቹ ለነቢያት ፆም ክርስቲያኖች በሙሉ

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋናው ነገር ቤዛና ናትዬ አለመጋባታቸው ነው 👌🤣🤣🤣🤣

  • @SaraDd-mt5eb
    @SaraDd-mt5eb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ድምፃችን ይሰመ ናተንና ቤዛ እንዳይገብ ብለናል ድረመው ደስ አይልም ኡኡኡኡ

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ትለት ሲለልተለቀቀ እደ እኔ የከፈ መኖ👍👍👍👍👍👌👌👌😢😢😢😢😢

    • @እሙሙአዝሰ
      @እሙሙአዝሰ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በዲብረት ልሞት
      ወየው ጉደ😂😂😂

  • @hana_699
    @hana_699 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ማነው እንደነ ስጠብቅ የዋለ ኤረ ሁሌ ይለቅቅን እምትሉ

  • @Nebihat
    @Nebihat ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እርግጠኛነኝ እፉየናናቲ ተያይዘው ይጠፋፋሉ የሚል👍👍👍

  • @SamriAbrham
    @SamriAbrham 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኣሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል።ኣሁን ሉሊት ደግ ኣረግሺይ😅😅😅😅😅 ኮፊ ሰው ኣያቹት 😅😅😅

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ደራሲዉ የናታንንና የኤፉን ስቃይ አቅልላቸዉ ዩአዳን ተቋረጠ እግድህ😢

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አንደኛነኝ ላይክ ግጩኝ ኤፉየና ናታን በአንድላይ ቢሆኑ የሚወድ ❤❤

  • @AyantuAyantu-k4y
    @AyantuAyantu-k4y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Ifuyee fi natan akka walin tan warii jaaltan like

  • @SaaraSaara-q8y
    @SaaraSaara-q8y ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የዉነት እጂ የዉሸት መጨረሻ የለዉም😥❤❤ኤፍየ እና ናታን የኔ ዉዶች

  • @Hቾየጨረቃወቸጠባቂ
    @Hቾየጨረቃወቸጠባቂ 53 นาทีที่ผ่านมา

    ወይይይይናታን ከምኑደረሠ ግንምናለ ፈጣሪንአፈሩም ያረመኔሥራ እረተው አሥተካክሉ ይችምድር ጊዜአዊናት😢😢

  • @ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ
    @ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሰሞኑን ድብር እያለኝ ነው እስኪ አይዞሺ በሉኝ የማዳም ቅመሞችየ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤

  • @sebu-di4cv
    @sebu-di4cv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አንደኛነኝ የቀደመኝ የለም ዋው ስጠብቃችሁ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ወዴ ❤😢

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    አይጋቡም😂😂😂😂😂😂😂😂 ኢሺአላህ

  • @zuzubintbaba-ut4lk
    @zuzubintbaba-ut4lk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ቤዛ ተስታህሊን 😅😅😅 ደግ አደረገችሺ ሉሊት😅😅😅

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ውይኔ እኔ ብቻ መስሎኘ ነበር እምታነደኘ እሚመስለኘ ቤዛ ፂ ሉሊት ሲያናዱኘ 😅😅

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @setedegnuw4503 😌😁

  • @selamfiker-kn1kk
    @selamfiker-kn1kk ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የገነት አይነት አስተዋይ ሴት በዙሪያችን ያኑርልን

  • @ስላምዬ
    @ስላምዬ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እፍፍፍ ስጠብቅ ነበር እስኪ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ይዋዳን ስለቆየ ሀርግን ሁሌም ልቀቁልን እፉዬ እና ናታን አጀቴን በሉት

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምርኝወዴ

    • @ስላምዬ
      @ስላምዬ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሸ

  • @ደስየሚልስቃይ
    @ደስየሚልስቃይ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    የሉሊ ንግግር እዴት እደሚያስቀኝ😂😂

    • @TigiBrhano
      @TigiBrhano 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Emigermew enenm betam new yemtaskegn😂😂😂

    • @ZuzuAbiTube
      @ZuzuAbiTube ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሉሊት ለቤዛ የሆነ ነገር ስሸርብ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በሌሎቹን ነው እንጅ

    • @HawaHhHh
      @HawaHhHh 32 นาทีที่ผ่านมา

      እኔም

  • @maryamtube3970
    @maryamtube3970 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እረ ዩአዳንን ልቀቁልን 😢😢 ለዛወች ስትወደዱ ምንድነው የሠውን ልብ ማንጠልጠል ከለዛ ውጭ የትም ቦታ አልከታተልም ዩአዳንን 😢😢😢

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝደምርሺአለሁ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@maryamtube3970 ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

  • @MeskeremDadi-d4i
    @MeskeremDadi-d4i ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንደዝ ከምያስመስል ሰዉ ፈጣር ይጠብቀን😢😢😢

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ፂወን ቤዝ ሌላምን እላለሁ ዲፍት ያርጋችሁ🎉🎉🎉🎉

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂

    • @BraktMulti
      @BraktMulti 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ ሉሊትንም ይጨምራት😅​@@FatumaFatuma-gs8qr

    • @genetamare-pd8jt
      @genetamare-pd8jt 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም እሷን ረሳያት 😂😂​@@BraktMulti

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@HdhH-x2y ደምሪኘ ውዴ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@FatumaFatuma-gs8qrሉሊትንም ይጨምራት ግን ኤፉን እንደዛ ሲያሰቃዩዋት ሉሊት ተቀይራባቸው አጀት አርስ😂

  • @BurtukanBogale-v6x
    @BurtukanBogale-v6x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    Egaan turee warri akka koo egaa turtanii

    • @FatiyaAbdela
      @FatiyaAbdela 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Me to❤😮

    • @Maryam-kf4bx
      @Maryam-kf4bx 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Anaa 🎉🎉

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እዲ ኮሜቶ ግን ሳታዩ ነውዲ የምፅፉት ኡኡኡኡኡኡ እሩጫ😂🙄🙉😁😁😅🙆😅😅

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

    • @SonySony-b1w
      @SonySony-b1w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ እኔ አሁን ገና እየጀመርኩነዉ ማያት 3ኮሜንት ፆፍኩ 😂😂😂😂

    • @yeshiwork-p8y
      @yeshiwork-p8y 29 นาทีที่ผ่านมา

      ​@@setedegnuw4503ደምሬሻለሁ መልሽ

  • @toto-rn3yb
    @toto-rn3yb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ደስ ሲል ተለቀቀልን❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉

  • @nasarathargy1285
    @nasarathargy1285 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤፉዬ.አይዞሸ.ፍቅር.ሁሌም.ያሸንፋል.መልካሞ.ልብ ያለው❤❤❤❤❤

  • @Fugh-f4p
    @Fugh-f4p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ናታንና ቤዛ በጭራሽ እዳይጋቡ ድምፃችን ይሠማ እዳይጋቡ እዳይጋቡ 😂😂😂😂😂

  • @ASa-b5f
    @ASa-b5f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ውዶቺ አላህ በፍቅር መሀል የሚገማ ምቀኛአላህ ይጠብቃችሁ የሚዋደዱ ሠዎች መለያየት ማለት በቁም መሞት ነው እሢ በላይክ ሥሜታችሁን ግለጡ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን የኔ ❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ASa-b5f ውዴ ደምሪኘ እባክሽ